ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 829

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 9 місяців тому +154

    የዶክተር ሰይፈን ትምህርትእና ስነምግባር የምትናፍቁ የማዳም ቅመሞች በላይክና ስብስክራይብ ።።።።።❤❤❤❤❤❤ እኛንም ከመዳም ቤት አውጥቶ ።።።።። የማታ እንጀራችንንንንንንንንንን ያሳምርልን አሜን(3)🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ በሉ ዶክተር በርታልን እናመሰግናለን 1 ሚሊዮንንንንንንንን ልናደርስህ ቃል ገብተናል የመዳም ቅመሞች ።።።።። ይህን ትምህርት ።።።። ለሁሉም ይደረስ ሼርርርርርርርርርርር ❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 місяців тому +31

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @konjitashine2922
      @konjitashine2922 9 місяців тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuDocotor ba wet awerng ebak .yeane batem eterat aleng ebak😢

    • @Konjokonjo-j5u
      @Konjokonjo-j5u 9 місяців тому

      እናመሠግናለን ❤❤❤

    • @myfemale4471
      @myfemale4471 9 місяців тому

      Dr) Sofia amasgenlawo

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 9 місяців тому +3

      Doctor ​@@Dr.SeifeWorku እኔ ጸጉሬ እየተነቀለ ይረግፍል በቂ እን ቅልፍ አልተኛም አንዳንዴ ያዞረኛል ኪሎዬም አይጨምርም 😢 ምንላድርግ?

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 9 місяців тому +37

    እንደዚህ የሰውን ልጅ አሳምሮና አስውቦ ለፈጠረው ፈጣሪ አላህ ምስጋና ይገባው አጃኢብ ነው ዶክተር ሰይፈ በጣም አመሰግንሀለው ተርታ ብዙ ነገር የእተጠቀምኩ ነው ካተ እኔ የምሰራው በሳውዲ ውስጥ ካለ ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ ነው ያንተን ምክር ከሌሊች አብረውኝ ከሚሰሩ ዶክተሮች ጋት እያጣመትኩ ለብዙ እህትና ወንድሚች ሸረ3 አደርጋለሁ እየጠቀምኩ ነው አንተም ተባረክ የሰው ጥሩ ለሰወች ጠቃሚው ሰው ነው ይላሉ ነብዩ መሀመድ ሰአወ እን ብዙ እየተጠቀምን ነው እናመሰግናለን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 місяців тому +4

      ከልብ አመሰግናለሁ

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 місяців тому +13

      ትክክል ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
      አላህ የዱንያ ዶክተረ እደሆነው ሁሉ ሀቅን ቀጥተኛ መንገድ ይምራው ይምራን የዘላለሙ መኖረያችን አሂራ ነውና መጨረሻችንን አላህ ያሣምረልን።

    • @healthyfood7119
      @healthyfood7119 9 місяців тому +2

      በጌታ በእየሱስ ያአመነ እና የተጠመቀ ይድናል ጌታ እየሱስ ይህን እዉቀት ስለሰጠዉ እና በሐቅ ስለሚያስተምረዉ ጌታ እየሱስ ይባርከዉ
      ድክተር ሶፊያናስ ለሰዎች እንደዚህ አርገህ ለሰዎች መዳሀኒቶችን ስለምታስረዳ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በእዉነት አንድ ሰብስክራያብ ብቻ ሳይሆን 1000 ጌዜ ብደረግ ይገባሐል ላያክ አትርሱት ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 місяців тому

      ​@@ttww9470ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 місяців тому

      ​@healthyfood71ደምሪኛ19

  • @meazabirehanu8242
    @meazabirehanu8242 9 місяців тому +18

    ዶክተር እባክክ ከቻልክ ስለሁሉም ቫይታሚኖች ስራልን ጥቅምና ጉዳታቸውን 🎉

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 7 місяців тому +3

    ተባረክ ዶክተር ደሃው ህብረተሰብ አሁን ሀኪም ቤት ሄዶ መተከም አልቻለም ምክንያቱም ዶክተሩ ጋ እንኳን ለመድረስ የሚከፍለው ብር አብዛኛው ሰው የለውምና አሁን ግን ይህንን የሰማ ጎሮቤትም ገንዘብ ባይሰጥ ፀሓይ እንድሞቅ አቅጣጫ ያሳያልና ነው ተባረክ።

  • @عبدالسلامعلى-خ5ق
    @عبدالسلامعلى-خ5ق 9 місяців тому +12

    ሺ አመት ኑረልን

  • @sare6524
    @sare6524 9 місяців тому +17

    ምርጥ ሰው አይ ትምህርት ተባረክ ይቀጥላል አመሰግናለሁ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 8 місяців тому +4

    እጂግ በጣም አመሠግናለሁ ለብዙ አመት የዲሰክ ታማሚ ነኝ ክትትልም አደርጋለሁ ካልሺየም ቫይታሚን ዲ ሀምሳ ሺ እወሰዳለሁ ግን እንዳንተ ያብራራልኝ ሀኪም የለም ከልቤ አመሰግናለሁ በርታ እድሜ ይሰጥልኝ

    • @dawitnegash811
      @dawitnegash811 8 місяців тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ''ህ"

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 19 днів тому

      አብሽሪ እኔ. ሀምሳ ሺ እወስዳለሁ

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 5 місяців тому +6

    ወይኔ እነዚህ ህመሞች ሁሉም አሉ እኔጋ አላህ ይስቱር እናመሰግናለን ዶክተር❤

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 5 місяців тому

      እኔ እሠራሡ የ6 ወር ነብሰጡር የኝ የሚሉ ሄን ሠተውኝ እየዋኩ የው ደሞ ውዴ የው ጥቅሙን አላቅም ነበር😮😮😮😮😮

    • @DvFf-zd3qe
      @DvFf-zd3qe 5 місяців тому

      ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው ሌጄ ስምንት አመቱ ነው የሳንባ ምች በተደጋጋሚ ይመላለስበታል ውሀ ሲነካ ወይም ገላውን ሲታጠብ እንደጉንፋ ማሳል ይጀምረዋል

    • @AmMuhamed-qx6yd
      @AmMuhamed-qx6yd 4 місяці тому

      እነዚህ ህመሞች እኔጋ አሉ በተለይ አረብ ሀገራት የምንኖር ሠወች ፀሀይ የምናገኝበት እድል የለነም ሥለዚህ ይህ ጉዳት በቀላሉ ይደርሥብናል ማለትነው
      አላህ ይጠብቀን
      እናመሠግናል ዶክተር

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 9 місяців тому +8

    ዶ/ር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 місяців тому +2

      አመሰግናለሁ

    • @qpkesishenokhayele
      @qpkesishenokhayele 9 місяців тому

      Ebakih dr yee baxam tachagirilahu baa axint masasat baa bitanmin dr ebakih kachalk bitiradahy quxiren lilkilih

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 місяців тому

      ​@@qpkesishenokhayeleደምሪኛ

    • @uae0638
      @uae0638 4 місяці тому

      ❤❤صفه🎉❤❤

  • @zeharaseid4334
    @zeharaseid4334 9 місяців тому +5

    ምርጥ ዶክተር አላህ ይጠብቅህ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 9 місяців тому +7

    Thank you so mach doctor seyf እኔ የናፈቀኝ ቀኝ ቢኖር ፀሀይ መሞቅ ነው የእውነት 24 ቤት ውስጥ ስልችት ብሎኛል ።

    • @mmww571
      @mmww571 7 місяців тому

      ስጡህ ውሺ

    • @mmww571
      @mmww571 7 місяців тому

      ውጪ ና ሙቂ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 7 місяців тому

      @@mmww571 የምንኖርበት ቤት ትልቅ ህንፃ ነው ግቢ የለውም መንገድ ዳር ነው የምንኖረው ተከራይተን ነው ። ወጥቼ እሞቃለሑ ከልኩ ቦታም የለም ትልቅ እሥትሪት ነው የማዐት መኪና ነው የሚጓዘው።

  • @Selamsys
    @Selamsys 9 місяців тому +40

    ላይክ እያረጋችሁ ውዶቼ እኛን አይጎዳንም ለነሱ ግን ቪዲዮው ለብዙ ሰው እንዲደርስ ስለሚያረግ ይጠቅማቸዋል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  9 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @samiras2322
      @samiras2322 9 місяців тому

      ወንድሜ እራስ ሰበራ ነው እድሜ 27 ነው በዚ እድሜ ፀጉሬ አለቀ እያለ በጣም ይጨናነቀል እና ለመሰራት ወሰነ እና ሰው እያስፈራራ ነው በደፊት መወለድ ይከለክላል ይላል እሰቲ አንተ ምን ትላለክ​@@Dr.SeifeWorku

    • @lubabalubaba-qr8xy
      @lubabalubaba-qr8xy 9 місяців тому

      ዶክተር ባክህን መልስልኝ ሆዴበጣም የተጎጎተቸግሪአለሁ ሲረበኝምሆነ ሳይርበኝም ያስቸገረኝነወ እረዳኝ ሀኬምሳልሂደ ወዳተመጣሁ😢😢😢​@@Dr.SeifeWorku

    • @ወሎቦረናዮቶብ
      @ወሎቦረናዮቶብ 9 місяців тому

      ​@@lubabalubaba-qr8xyወላሂ የኔም ነው አጠገቤ ያለ ሰው ይረብሻል ምን ይሆን መዳኒቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 місяців тому

      ​@@samiras2322ደምሪኛ

  • @መኪየገነቴዋ
    @መኪየገነቴዋ 8 місяців тому +2

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እባክህ የ5 ወር ነፍሰጡር ነኝ እና አራት ወሬ ከገባ ጀምሮ እጀን ቁርጥማን ሊገለኝ ነው ሀኪሞችም ይሄ በእርግዝና የሚመጣ ነው አሉኝ የምን እጥረት እደሁ ብትነግረኝ 😍😍😍😍

  • @tizitahhh4018
    @tizitahhh4018 8 місяців тому +3

    ዶክተር የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይቡዛል ስነምግባርክ እና ሰከን ብለ የምታወራዉ ነገር በጣም ነዉ ደስየሚለኝ ትምርትክን ከሚከታተሉ ሰዎች አንዳ ነኝ ጌታ የእድሜክን ቁጥር ያብዛልክ በጣም ነው እምወድክ እማከርክ እና መጠየቅ እምፈልገዉ ነገር አለ እደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለዉ ቪዲዮ ሰርተክ የወር አበባዬ በጣም ነዉ የሚዘበራረቀዉ አንዳንድ ቀን በ17 ይመጣል አንዳንዴ ደግሞ በ4 ከዛን እንዲሁም 9 15 አላገባዉም አረብ አገር ነኝ,በጌታ መልሱን ጠብቃለዉ እና ሰለምትመልስልኝ አመሰግናለዉ🙏

  • @tigisthunduma-jg6ho
    @tigisthunduma-jg6ho 8 місяців тому +1

    ዶ/ር አመሰግናለሁ!!! ምንምአይነት የፀሐይ ብርሐን ከሌለው ቤት ከኖርኩ አመት ሆነኝ ያልከውን ዝርዝር ሐሳብ በሙሉ ደርሰውብኛል አሁን ቤቱን መቀየር ለኔአማራጭነው ።።

  • @KonjitSintayehu
    @KonjitSintayehu 9 місяців тому +11

    ዶክተር ተባረክልን!!!
    የተናገርከው ስሜት ሁሉ ይሰማኛል

  • @susumohamed598
    @susumohamed598 3 місяці тому

    ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ዶክተር

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 9 місяців тому +8

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 місяців тому +1

    እድሜ ጤና ይስጥ የተባረክህ ዶተር በአንተ ስንቱ ድኖዋል

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 8 місяців тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @fanatmeseret3199
    @fanatmeseret3199 12 днів тому

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ በምክሮችህ ሁሉ ተጠቅሜያለሁ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 8 місяців тому +2

    ❤❤❤እነመሰግነሌን

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 9 місяців тому +1

    ቀንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 19 днів тому

    ማሻአላህ. ስለ መዳኒት. ማወቅ እወዳለሁ ብዙ ጊዜ በአረበኛ ነው ሰርች አድርጌ. የማዳምጠው. አሁን ቫይታሚDገዝቴ. ለማዳመጥ ስመጣ. ደስ ሲል በቋንቋዬ አገኘሁክ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Місяць тому

    አምላክ የእውቀት አድማስህን ከአለም ጫፍ ድረስ ያስፋልህ ዶክተርዬ❤! እመብርሀን አብዝታ ትባርክህ❤! እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ❤! ኑርልን በስደት ላለነው በተለይ የግል ዶክተራችን ነህልን የምታስተምረን ቅድመ ጥንቃቄዎችህ ሁሉ እኛን የማዳም ቅመሞችን 100% ተጠቃሚዎች አድርጎናል ክፉ አይንካህ ወንድማችን ሠላምና ጤና ላንተና ለቤተሠቦችህ ይሁንልህ በጣም ነው የምንወድህ❤!! የምናከብርህናም❤ በጉጉትም ነው የምንጠብቅህ😍😍😍❤🙏

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 9 місяців тому +1

    ዶ/ር. ሰይፈ ይመችህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ፈትፍተ እያጎረስከን ነው ሳአታችን ሳትሻማ አረ ምችት ይበል ወዳጄ

  • @foziyakassaw9531
    @foziyakassaw9531 9 місяців тому +3

    ዶክተር ጥሩ ትምህርትነው እናመሠግናለን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 8 місяців тому +2

    Doektr seyefe betame enameseyenln❤

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 9 місяців тому

    ሰይፈ በመልካም ቤተሰብ ውስጥ በጥሩ ስነምግባር ማደግህ ለሞያህ ጭምር ጥሩ አስተዋጾ የሚያደርግ ይመስለኛል አገላለጽህ ለሁሉም ሰው ሊገባ በሚችል መልኩ ነው ብዙ የህክምና ወይም የሞያ ቋንቋ አትጠቀምም ብዙ ሰው ባንተ እየተጠቀመ ነው እናመሰግናለን ሰይፈ ነኝ ።

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤ዘመንክ ይባረክ ዶ/ር ትለያለክ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ኑርዲንYouTube
    @ኑርዲንYouTube 8 місяців тому +1

    ትለያለህ ዶክተር 🎉

  • @narditube4378
    @narditube4378 7 місяців тому

    ሌላ ሰው ነበር ሰርች ለደርግ ወዳ ዩቱብ የገባውት ዶክተር ሴፉዬ ያንን ቪዲዮ አይቼ ማለፍ አልችልም ሰላይ ጀግና አስተማሪ ብየሃለሁ ከጤና ሙያክ ውጪ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 місяців тому +1

    ተባረክ👍👍

  • @WardiWardi-k9p
    @WardiWardi-k9p 8 місяців тому +7

    ዶክተር በማርያም እዳታልፈኝ አረብሀገር አስራሁለት አመት ስርቼ መጣሁ ከመጣሁ ስድስትውሬ መውለድ ፈልጌ የማህፀን እጢ አለብሽ ተባልኩ መውለድ እችላለሁ እድሜዬ አርባ ነው በፈጠረህ እዳታልፈኝ

    • @Sosial3187
      @Sosial3187 3 місяці тому +1

      በህክምና ታይዉ ይወጣል አህቴ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 дні тому

      ትችያለሽ አይዞሽ

  • @kalkidandagne462
    @kalkidandagne462 4 дні тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር ሴይፌ

  • @pelefor
    @pelefor 9 місяців тому +2

    ሰላምህ ይብዛ ዶ/ር ❤❤❤ እናመሰግናለን በሰላም ኑርልን

  • @aregashqtr9858
    @aregashqtr9858 4 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶክተርይ

  • @HautFgado
    @HautFgado 8 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይሥጥህ ጥሩ ባለ ሙያ

  • @AmechioLove
    @AmechioLove 7 днів тому

    betam enamesgenale docter erjime edime yestik

  • @Rahel-l9e
    @Rahel-l9e 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 8 місяців тому +1

    በጣምእናመሰግናለን ዶክተር

  • @SiniduGulilat
    @SiniduGulilat 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ የችግሩ ተጋላጭ ስለሆንኩ በሚገባ ተረድቻለሁ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 9 місяців тому +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @fatmehhaso5569
    @fatmehhaso5569 9 місяців тому +1

    አናማሳግናለን ዶክቶር ❤️❤️

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 8 місяців тому +1

    እናመስግናለን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዮናስ እግዚአቢሄር ይባርክህ

  • @alemneshregasa7201
    @alemneshregasa7201 5 місяців тому +1

    Zerh ybarek

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @abenettaye8375
    @abenettaye8375 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ተምረንበታል ❤

  • @tsehayshetay2583
    @tsehayshetay2583 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ሠላም-አ9ዸ
    @ሠላም-አ9ዸ 9 місяців тому +2

    እመሠግናለን

  • @AdaneEngida
    @AdaneEngida 7 місяців тому +1

    እግዛቤር ይባርክ

  • @MelatTsegaye-eg1hh
    @MelatTsegaye-eg1hh 9 місяців тому +6

    Thank you Doctorye ❤❤

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 9 місяців тому +2

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 7 місяців тому

    በጣም የማከብርህ ዶክተር ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @FyshGhfn
    @FyshGhfn 9 місяців тому +7

    ሰላም ደኩተር ስለመትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju 9 місяців тому +1

    እናመሠግናለን ደኩተር

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 місяців тому +1

    ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 9 місяців тому +11

    በቃ ምልክቶቹ እኔጋ አሉ😢
    ፀጉሬ ይነቀላል አሁን ደግሞ እግሬን እያመመኝ ነው በተለይ አንድ እግሬ በጣም እያመመኝ ነው ያለሁትም ስዴት ነው ድካም ባቻ

    • @engdaget12
      @engdaget12 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞኝ 😢😢
      ስደት አይኑ ይጥፋና ስቶቻችንን ጤናችንን ነሳን😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 місяців тому

      ​@@engdaget12ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 8 місяців тому

      ደምሪኛ

    • @Razan-vlog-k1d
      @Razan-vlog-k1d 8 місяців тому

      @@engdaget12 አሚን የኔ እህት

    • @Semanshe
      @Semanshe 6 місяців тому

      እኔም እዳችው ነኚ😢😢😢😢

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SahidFairu
    @SahidFairu 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ወዲማችን ኑርልን

  • @MeselechKenaw
    @MeselechKenaw 9 місяців тому +1

    አመሰግንሃለሁ ዶ/ር

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 9 місяців тому +2

    አመሰግናለሁ❤

  • @medihabeshawit6143
    @medihabeshawit6143 3 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @emebethagos6066
    @emebethagos6066 7 місяців тому

    እድሜና ጤና ይስጥህ ጠቃሚ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @Lilyzz1234
    @Lilyzz1234 8 місяців тому

    Allah yestlen Doctry አገላለጰህ መሽአላህ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @RadiaMuhammed-f3j
    @RadiaMuhammed-f3j 9 місяців тому +1

    ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን

  • @MekdesRomano
    @MekdesRomano 9 місяців тому

    ዶክተር ዛሬ ሰለባይታሚን ዲ በደንብ ነው ያስረዳሄን ተባረክ ።

  • @rcffg6879
    @rcffg6879 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 8 місяців тому +1

    Great, Thank You.

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 9 місяців тому

    ክብር ዶክተር Yhank you ተባርክልን ያልከው ሁሎ ሥሜት በልጀላይ ይሠማታል

  • @BiniyamZerihun-p4c
    @BiniyamZerihun-p4c 9 місяців тому

    ዶክተርስለምትሰጠንትምህርትበጣምአመስግናለሁ
    አንድጥያቄነበረኝከዘርፍሬጎንእየጨመረያለእብጠትአለበእጅስነካውለስላሳነውበጎንብውጭበኩልነውልክእንደኪንታሮትሆኖየውጣነውከግዜበወዲየመጣነው

  • @سريراسريرا
    @سريراسريرا 9 місяців тому

    ዶክተር ብሎ ዝም ነው እናመሰግናለን

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 8 місяців тому +1

    የኔ ምርጥ ዶክተር😍
    እናመሰግናለን🙏🕊

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 4 дні тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር 🎉🎉🎉

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 8 місяців тому

    ዶ/ ር ተባረክ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው ያብራራህልን እኔም Vitamin D እጥረት አለብሽ ተብየ መድሀኒት ተሰጦኝ ነበረ ከዛ የታዘዘልኝ መድሃናት ከወራት በኋላ ስጨር ከፊቴ ፀጉር አወጣብኝ እና በጣም ፊቴን ነጭ አደረገኝ በድጋሜ ተመልሸ ስሄድ የሆርሞን መዛባት ሊሆን ይችላል ብሎ ሁለትኛ ደም ተመረመርሁ ከዛ የቫይታሚዲ ዲ እና ዝቅተኛ የደም ማነስ አለብሽ ብሎ Ferovlobin B12 እሂን ከኒን ሰጦኝ 1 ወር ወሰድሁት የተወሰነ ተሽሎኝ ነበር አሁንም እግሬን በጣም ያመኛ ለረጅም ሰዓት መቆም አልችልም ከዛ የስራ ብዛት ነው ብለው ህክምናም አሁን አልወስደኝ አሉ 🥺 ለምሳሌ የጥዋት ፀሀይ ለስት ሰዓት ብጠቅም በቂ ቫይታማን ዲ ማግኘት እችላለሁ ?

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 8 місяців тому

      ሀያ ደቂቃ ከገኘሺ በቂ ነው ሲቀጥል ክኒን ማስታገሻጅ በሺታ አያጠፋም፣ ካልሺየም ያላቸው ምግቦች ውሰጅ

  • @kamarimohammed9146
    @kamarimohammed9146 2 місяці тому

    እነመሰግናለን

  • @yalem2598
    @yalem2598 5 місяців тому

    በጣም ነው ምናመሰግን ክበርልን ዶክተር 🙏❤️

  • @fistumchristian2667
    @fistumchristian2667 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክትር ተባረክ

  • @Y8uDronin670
    @Y8uDronin670 8 місяців тому

    ዶክተር እባክህን stress መፍትሔ ንገረን🙏🏽

  • @fatumayesuf2407
    @fatumayesuf2407 7 місяців тому

    እናመሠግናለን ምርጥሠው

  • @SisiBlean
    @SisiBlean 2 місяці тому

    D. r semonun iyine sir be huletumi bekuli belizowal betam min yihun gira gebagn ebakhe melis setegn🙏

  • @ritakobatii3665
    @ritakobatii3665 8 місяців тому

    ስላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ብዙም እየተጠቀምኩነው. ዶክተር የምኖረው አረብ ሃገር ነው ለ አስር አመታት ከቤት የምወጣው በሳምንት አንድ ቀን ነው እሱንም ለተወሰነ ሰዓታት. ከዛ በተረፈ ግን ሳምንት እስኪሞላኝ መች መሽቶ እንደነጋም ሳላውቅ ያልፋል ያን ያህል የስራ ድካም የለብኝም ይልቁንስ ሳልሰራ የዋልኩ ቀን ይደክመኛል ምግብ መርጬ አላውቅም. ፈፅሞ የማልበላቸው ምግቦች. አሳ እንቁላል ወተት ስጋ እነዚህን ምግቦች አሁን ያንተን ትምህርት አይቼ ጀመርኩ እንጂ አልበላም ውሃ ትዝ ሲለኝ እንጂ ስራዬብዬ አልጠጣም ውሃ ወፍራምነኝ ኪሎዬ በየ ጊዜ ይቀያየራል አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ እያለ አንድም ቀን አሞኝ አያውቅም ያው ውጪ ስወጣ. እራስ ምታት ያመኛል. ከሮና እንኳን ይዞኝ አያውቅም የተያዙትን ሳስታምም. ከሁለት አመት በዋላ ኢትዮጵያ ደርሼ. አይኔ አመመኝ. እራስምታትም. ከዛ ደሞ እንደ ትንፋሽ ያጥረኛል ይደክመኛል ስመረመር ለጥንቃቄ ብዬ በኮሮና ሰዓት ሎሚ እና ቪታሚን ሢ ዝንክ በጣም ወስጄ ስለነበር. አለርጂ ሆነብኝ እዳቆም ተነገረኝ ከዛ ወዲህ ምንም ጤናዬ ልመለስ አልቻለም. የሳይነስ መዳኒት ትፋሽ ሲያጥረኝ እንዲወስድ ተሰጠኝ. ከዚህ ሆዴን እና ጀርባዬ መተኛት እስኪያቅተኝ ያመኝ ጀምር ምናልባት ያለሁበትን ቤትና አከባቢ መቀየር ሳይኖብኝ አይቀርም ብዬ ቀየርኩ በሚገርም ሁኔታ ሳይነሱም እና እራስምታቱም ተወኝ. ውጪም መውጣት ጀመርኩ ነገርግን ሌላ ህመም ጀመረኝ ስራም ከበፊቱ ይህ ይበዛል መገጣጠማዬን ጡቻዬን ጣቶቼን ሁሉ ያመኝ ጀመር እግሬ ያብጣል ሁሉም ቦታ ይመኛል ክንዴን ወገቤን ጉልበቴን የማያመኝ ቦታ የለም የእጅ ጣቶቼን ሁሉ. ደሞ ህመሙ ጠዋት ጠዋት ይብስብኛል እግሬንም ሆነ እጄን መዘርጋትም ማጠፍም እስኪሳነኝ በጣም ትኩሳት አለኝ ግን ውሥጤን ይበርደኛል ያንቀጠቅጠኛል. ደምስሮቼ እኪታዩድረስ ያብጣል እግሬ. ደም እና ሽንት ምርመራ ተደረገልኝ ሮመቲዝም አለብሽ መንስኤው አይታወቅም አሉኝ. የሰጡኝ መዳኒት አምስት አይነት መዳኒት ሰጥተውኛል. መዳኒቱን ስውስድ ፍፅሞ ባይሆንም ይሻለኛል. ስጨርስ ደሞ በሁለተኛው ቀን ይጀምረኛል መዳኒቱ መውሰድ ከጀመርኩ ወዲህ የድምፅ ለውጥ እና ሽንት ቶሎ የመሽናት እንዲሁም ቶሎ ይርበኛል ዶክተር ይህ ህመም ከሚሰጡኝ መዳኒት ውጪ በቤት ውስጥ ላደርግ የምችለው ነገር የለም ብትነግረኝ. በዛ ላይ አንዱን መዳኒት በየጊዜ መውሰድ አለብሽ ለውደፊቱም ማቆም አትችይም አሉኝ

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 9 місяців тому +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 9 місяців тому +2

    ዶክተራችን ተባረክልን 🙏🙏🙏

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 9 місяців тому +2

    Enamesegnalen

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 місяців тому +1

    እናማሰግናል

  • @Mitubekele
    @Mitubekele 7 місяців тому

    Egezebeher yebarekeh

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው።ሰሞኑን ራስን የማዞር ችግር አጋጥሞኝ ተመርምሬ የቫይታሚን ዲ እጥረት ነው ብለውኝ በሳምንት አንዴ የሚወሰድ ክኒን አዘውልኝ እየወጣኩ ትንሽ ለውጥ አለኝ። ትምህርትህ ጥሩ ነው በርታ

  • @mimigurumuengida9441
    @mimigurumuengida9441 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ።

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 4 місяці тому +2

    ኧረ እኔ እግር እያመማዬ ተቸግሮሎ መላ በሉኝ እባካችሁ ለወገን ደርሸ ወገን ነው ድራሱኝ😭

  • @berhanetesfaye8773
    @berhanetesfaye8773 8 місяців тому +1

    Thankyou❤

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd 7 місяців тому

    በጣም አመሰግናለው❤❤❤

  • @getahunergete952
    @getahunergete952 8 місяців тому

    በርታእናመሰግናለን

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 9 місяців тому

    ዶክተርዬ ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ብዙነገር ተጠቅሜበታለሁ ❤ አሁን በጣም ግራ የተጋባሁበት ነገር አለ ፀጉሬ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በጣም በመነቃቀሉ ምክንያት ከቦታው ላጣውነው ምክንያቱም አልገባኝ ጨንቆኛል ምን ላድርግ😢😢

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 9 місяців тому +1

    ዶክተር በጣምነዉ የምናመሰግነዉ ስለትምህቱ❤❤❤❤ በርታልን እኔ ያለሁት በስደት ነዉ ግን እግሬን በጣም ያመኛል የመደዘዝ ባህሪ አለዉ ዉስጡንም ያቃጥለኛል ከጉልበቴ በጣች ብቻ ነዉ የሚያመኝ እባክህን ዶክተርጀ እዳታልፈኝ መፍትሔዉን በእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 9 місяців тому

      እኔም ያመኛል አረብ አገር ነው ያለሁት 10 አመቴ ፀሀይ የሚባል ሙቄም አላውቅ ከቤት ስለማልወጣ ብቻ በጣም ያመኛል

    • @BirhenaGobeze
      @BirhenaGobeze 9 місяців тому

      @@meryemali4042 እህቴ አይዞሽ ግን ለምን ሀገር አትገቢም እኔ አንድ አመቴ ነዉ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶላር❤❤❤

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 5 місяців тому

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ከሚገባው በላይ ይነቃቀላል ቫይታሚን d 3 አንድ ሀባ ስወስድ በቀጥታ ነው መነቃቀሉ የቆመው ለረጅም አመታት የፀሀይ ብርሀን ፍፁም አላገኝም ምግብም ለውፍረት ስለምሰጋ በጣም ስለምቀንስ አጥንቴን ሁሉ ህመም ይሰማኝ ነበር እና መገጣጠሚያየም ካለምንም ምክንያት የእጀ መገጣጠሚያ ውልቅ ያለ ይመስለኝ ነበር ህመም አልፎ አልፎ ይሰማኛል አውራ ጣቴ በራሱ አጥንቱ ወደ ዳር መውጣትም ይታይበታል ከመደበኛ ቦታው ይህን ሁኔታ ሳይ ቫይታሚን ዲ መውሰድ ጀምሪያለሁ በፀጉሬ ላይ ፈጣን ለውጥ አይቻለሁ እናመሰግናለን❤