መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

КОМЕНТАРІ • 645

  • @heyatmi
    @heyatmi 10 місяців тому +142

    ማሻአላህ የምታስረዳበት መንገድ በጣም የተቀላጠፈ አጠር መጥን ያለ ነው በርታ D/r ሰይፈዲን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  10 місяців тому +19

      አመሰግናለሁ

    • @tututube9118
      @tututube9118 10 місяців тому +3

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እናመሠግናለህ የኔ ጥያቄ አይኔ በውስጥበኩል ፀጉር ይበቅላል ነቅየውም ሆነ ቆርጨው አላቅም ግን አሁን አይኔ እያርገበገበብኝ ነው ከአይኔላይ ሲያርፍበት የወጋኛል እባክህን መላበለኝ ???

    • @SuoudSead
      @SuoudSead 10 місяців тому +1

      Selam doctor like 5 ametu new tonsil stones ena Adonai alebet afu betam teren alew bekirbu operation yaderg tebyalhu MN temkregnalehi betam amsegenalhu videochehi astemari nachew thanks

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 10 місяців тому +2

      ​@@Dr.SeifeWorkuበርታ ወድሜ አባቴ የነርቭ ታማሚ ነው ይረዳዋል እምትለውን ቫይታሚንና ምግብ ንገረኝ😢

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 10 місяців тому +1

      ስለ ተረከዝ በሰራሔዉ ቪዲዮ ጥያቄ አስቀምጬ ነበር መልስልኝ

  • @tube6676
    @tube6676 10 місяців тому +60

    ትህትና ከእውቀት
    አንተ ጋ አለ የማይሰለች ትምህርት ስለምትለግስልን አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተርየ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  10 місяців тому +4

      አመሰግናለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  10 місяців тому +4

      አመሰግናለሁ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 10 місяців тому +2

      አሚኖ

    • @ZeinebAdem-yb2os
      @ZeinebAdem-yb2os 7 місяців тому

      dr adirashahn btasqemtlgn weym slk dewye chigren basawokuh

    • @Thahiretade
      @Thahiretade 8 днів тому

      Dr .Seife worku ጥርስህ ስለሚደማ እና አንቲ ባክተሪ ህክምና እስጥሀለው አለችኝ ቀጠሮ እየጠበኩ ነው ዋጋ ደም በጣም ውድ ነው 180 ፓውንድ ነው ያለችኝ እና ግን ስምኑን በትከታታይ ከንቅልፌ ስነሳ ነጭ ልጋግ የመስለ ነገር አገኛለው ድዴላይ እና ይላላጥል ፒሊስ ንገረኝ ምን ላድርግ ብሮ ባርች ነኝ ከuk

  • @semerudinku1336
    @semerudinku1336 10 місяців тому +18

    እስከዛሬ በዩቱዩብ ካየዋቸው ሁሉ ምርጡ አገላለፅ ያንተ ነው አመሰግናለው በርታልን ሰይፍሻ

  • @YeshihareingYeshihareing-ed2hc
    @YeshihareingYeshihareing-ed2hc 10 місяців тому +26

    እውነት እንዲህ አብራርቶ መናገር እራሱ ትልቅነት ነው ዶክተር እናመስግናለን❤❤❤❤

    • @Belaye-n3p
      @Belaye-n3p 7 місяців тому

      ሰላም ዶ/ር እኔ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ግንእኔ ልጄ የቶንሴል አላርጅክ አላት ብትታከምም አልተሻላላትም እባክህ ዶክተር ምልላርግ?

  • @hay5360
    @hay5360 10 місяців тому +14

    አቤት ውቀት ከትህትና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዶክተር❤❤❤

  • @asnakeasefa4207
    @asnakeasefa4207 6 місяців тому +18

    አንተ ዶክተር ባትሆን አሪፍ ዝነኛ ጋዜጠኛ ትሆን ነበር :: ለማንኛውም አገላለፅህን ወድጄዋለሁ

  • @hshdgsgs9056
    @hshdgsgs9056 10 місяців тому +17

    ከልብ እነመሰግነለን ዶክተር ስይፋ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 10 місяців тому +13

    ፈጣሪ ይጠቅህ ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤❤❤የአገራችን ሰላም ናፈቀን 🙏🙏🙏

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 10 місяців тому +6

    መሻአላሕ ወድማችን ❤በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም የተበላሸ ጥርስ ነው ያለኝ መፍትሔውን ከናተ ጋር አገኘዋለሁ በአላሕ ፍቃድ

  • @salemtalun4864
    @salemtalun4864 9 місяців тому +4

    ተባረክ ፅጋዉን ጥበቡን ያብዛልህ❤❤

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 10 місяців тому +5

    ምርጥ ሰው አንተ ነህ የምር ዶክተር የት ባገኘሁህ እና በታከምኩ

  • @Meseret-uk2cd
    @Meseret-uk2cd 25 днів тому

    ማሪያምን ዳክተርየ ስወድህ ትምህርቶችህ ሁሉ ደስ ይላሉ እረጋ ባሉ መልኩ ነው እምታስረዳን

  • @almazketema1394
    @almazketema1394 10 місяців тому +4

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የምታስረዳበት በመንገድ በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ደስ እያለኝ ነው አዳምጬ የምጨርሰው❤❤እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Місяць тому +8

    ዶr እኔ 28 አመቴ ነው እስከ 25አመቴ ድረስ ኮልጌት ራሱ ተጥቅሜም አላቅ እምቦርሸው በእንጨት ብቻ ነው ሽታ እሚባል አያውቀኝም አሁን ከ25 ጀምሬ ሳውዲ መጣሁ ለምን እንደሁ አላውቅም ከትንሽ ወሮች ቡሀላ ከአፌ ጠረን ሲመጣ ይታወቀኛል እኔም እንደሰው ሁሉ ማፅጃ ገዝቼ መቦረሽ ጀመርኩ ጥርሴ ምንም አይነት የተቦረቦረ ወይም ህመም የለብኝም አሁን ላይ በሎሚ በጨው በኮልጌት ፅድት አድርጌ ቦርሸው 10 ደቂቃ አይቆይም ተመልሶ ሲመጣ ይታወቀኛል በየደቂቃው መቦረሽ ደከመኝ ጥርሴን ታየሁ ምንም የለም በተለይ ሻይ ከጠጣሁ ኬክ ሀይስክሬም ጅሶች ከቀመስኩማ ሽታው ራሱ ሀይለኛ ነው በጣም ያሰቅቃል ምላሴ ላይ ነው ችግሩ እፍቃለሁ ፍቄ ጨርሼ ሌላ ምግብ ከቀመስኩ ይመለሳል ፍቄ ረጂም ሰአት ምግብ አልበላም በየሰአቱ መፋቅ ስለሚሰለቸኝ ምን ላድርግ አሁንማ እርጉዝ ጅምር ነኝ ብሶበታል ባሌን እንዳያሳጣኝ እሰጋለሁ ፍቄ እተኛለሁ ባሌ ጋር አልጋ ላይ ማውራት አልችልም ስለምሰቀቅ ለራሴ ይሸተኛል ይታወቀኛል እሱጋ እንዳይደርስ ከሱ ፈንጠር ብየ እተኛለሁ ጀርባየን ሰጥቸው please Dr tell me😢

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Місяць тому

    ዶክተርዬ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ኧረጅም እድሜ ይሰጥህ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያአብዛልህ እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 10 місяців тому +8

    ሰላም ይብዛላችሁ ዋውው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @wendeyegezhgne5420
    @wendeyegezhgne5420 7 місяців тому

    ድንቅ ነህ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርልን አገር ውስጥ ካለህ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @kokobkokob-yc8hn
    @kokobkokob-yc8hn 6 місяців тому

    ጠዋት ጠዋት ሥቦርሽ ድዴ ሁሌም ይደማል

  • @ቲጂየፍቅርናት
    @ቲጂየፍቅርናት 10 місяців тому +3

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን አንድ ሲጋራ የሚያጨስ ሰው በምን ያህል ግዜ ነው ያፍ ጠረኑ ሊጠፍ የሚችለው እባክህ

  • @MmMm-hq9cw
    @MmMm-hq9cw 2 місяці тому

    አላህ ይሥጥህ ሥላሦረዳህን እዉቀት በዉቀት ላይ ይጨምርልህ ዶክተር አኔኮን መግብ ሥለማልጠቀም ነዉ በራሤ ግዜ በሺታዉን ያመጣሁት😢😢😢በቀን አንድየ ከቻልኩ ሁለተየ ነዉ የምጠቀመዉ😢😢😢ምግብ😢😢😢

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 10 місяців тому +3

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን አብራምርተህ ስለአስረዳህን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት ያልከው ሁሉ እኔጋ አለብኚ እግዚአብሔር ቢረዳኚ ለመታከም አሞክራለሁ ጨጋራና ቶንስሊ አለብኚ በዚህም ምክንያት የአፍ ጠረን ያስቸግረኛል በእውነት ስለ አስረዳሀኒ እናመሰግናለን

    • @fatimaali1413
      @fatimaali1413 8 місяців тому

      እኔም እንደ አንቺ አለብኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 10 місяців тому +4

    አንተ ትለያለህ ዶክተርዬ እናመሰግናለን ክብር ልብ ❤❤❤

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt Місяць тому

    እናመሠግናለን ዶ/ር ሠይፉ

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 10 місяців тому +2

    እመሰግናለው ደክተር ጥሩ ግንዛቤ
    እንዲኖረኝ አድርገኸኛል በርታልኝ 🙏🙏

  • @janebandilan1143
    @janebandilan1143 10 місяців тому +5

    ኡኡኡኡፍ አንተ ሰው ተባረክብቻ ልበል😍

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 6 місяців тому

    ማሻላ ስታስረዳን በጣም በሚገባ መልኩ ነው ያሰረዳኸው አመሰግናለው እናም በኤት ነው የምትገኙ እኔም ለመታከም እፈልጋለው የኔ ወንድም

  • @OfficialetessamTube7951
    @OfficialetessamTube7951 10 місяців тому +5

    አሏህ ይጫምርልክ ዶክታር በርታ

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 6 місяців тому

    እናመሰግናለን የቶብሲል ጠጠር ያልከው አለብኝ ላማውጣት ልሞክርና እንደገና እኮምታለው❤

  • @ሀዋኢክራም
    @ሀዋኢክራም 10 місяців тому +5

    ማሻአላህ "የውነትዶክተርነህ

  • @GeteKassa
    @GeteKassa 10 місяців тому +5

    ዶክተር በጣም ነዉ የማመሰግነው

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔም ያስቸግረኛል የተረስ ሠረን

  • @betitsegaye9680
    @betitsegaye9680 Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @alemmeleaku
    @alemmeleaku 9 місяців тому +2

    ዶክተርዬ በመጀመሪያ ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ ያልሞከርኩት የለም እስካሁን በደብ አፀዳለሁ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ አለ እስካሁን ጠረኑ እኔን እራሱ በጣም ነው የሚረብሸኝ ምክርህን

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz 10 місяців тому +11

    ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን

  • @georgioazzi8781
    @georgioazzi8781 6 місяців тому

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @SumeyaMehamed
    @SumeyaMehamed 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶ ር

  • @TesfayeMenu
    @TesfayeMenu 2 місяці тому

    ብዙ ያስቸግረኛል

  • @temesgen3223
    @temesgen3223 6 місяців тому

    ዶክተር በምታምነዉ ይሁንብህ ለ4 አመት ተሰቃየሁ ከወደ ላይ ከወደትናጌ ይዘጋኛን በስት ስቃይ ሲወጣ ጥርቅ ያለ አህታ ይወጣን ሁልግዜ ነዉ ተሰቃየሁ ቀዝቃዛ ነገርም አልጠቀምም ምላርግ😢😢😢

  • @RahmatRa-yy7sh
    @RahmatRa-yy7sh 6 місяців тому

    ፈጣሪይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ
    @ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ 7 місяців тому

    እድሜጤናይስጥህዶክተር

  • @hayaah-mi3gs
    @hayaah-mi3gs 6 місяців тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተርየ❤

  • @nurithusen
    @nurithusen 4 місяці тому

    tebareki docter

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @milutsega7377
    @milutsega7377 Місяць тому

    Enamesgnalen doctorye❤❤❤

  • @FirehiwotWorku-jf2bo
    @FirehiwotWorku-jf2bo 10 місяців тому +2

    Thanks my brother specially explain every day how to teach to us God help to you health 🙏

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 5 місяців тому

    ዶክር እኔ አይኔን አሰስያ አለብኝ ግን ሶስት ግዜ ሄድኩኝ ግን ምንም ለውጥለኝም እደውም እባ ማፍሰስ ጀመረ መላ ሀላህ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ መደወል እፈልጋለሁ በቀጥታ ብዙ መጠየቅ እፈልጋለሁ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ደኮክተር የቶንስል ጠጠር አለብኝ አልፎ አልፎ ይወጣል ያፍ ጠረኔ ደህና ነው❤🙏

  • @seidshefere2070
    @seidshefere2070 10 місяців тому +5

    አላህ ይጨምርልህ ዶክተር

  • @Webalemleeta
    @Webalemleeta 4 місяці тому

    Gobez docter neh tebark

  • @Berkat-rm8wq
    @Berkat-rm8wq 10 місяців тому +8

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤

  • @seadas2859
    @seadas2859 10 місяців тому

    በመጀመሪያ ትምህርቶችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት እናመሰግናለን እና ለቆዳ በሺታ/ለምፅ መዲሀኒት ካለው እባክህ ተባበረኝ እንዳታልፈኝ

  • @frtunagebregergs5182
    @frtunagebregergs5182 10 місяців тому +5

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣዙጋልትግራይ
    @ኣዙጋልትግራይ 9 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶኩተር❤🙏

  • @seblekassa7129
    @seblekassa7129 Місяць тому

    Thanks again I’m laryng so many tags

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 8 місяців тому +1

    እናመስግናለን👏

  • @MeleseGardie-dy4rf
    @MeleseGardie-dy4rf 10 місяців тому +3

    ዶ/ር አንተን የምገልፅበት ቃል አጣሁ
    በጣም እናመሰግናለን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @AbdoshakuHotel
    @AbdoshakuHotel 5 днів тому +1

    ግን በጣም ጡሩ ነው ሲላዚህ እኔ እቤት ውሲ ምን መጣቀም አለብኝ

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 9 місяців тому +1

    በርታ ደክተርዬ በጣም ጎበዝነህ🎉🎉🎉😊😊😊

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏😍

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty 10 місяців тому +1

    ዋውውውውሰ ጠቃሚ ምክርነውው እናመሰግናለነ ዶክተር🎉🎉

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 10 місяців тому +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 7 місяців тому

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani 6 місяців тому

    Thanks !

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @zemenay766
    @zemenay766 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ዶክተርየ ድዴን ሰርጀሪ ተደርጌለሁ እና የአፍ ጠረን ማምጣት ጀመረ ምን ማድረግ ከለብኝ

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 6 місяців тому

    Thanks doctor

  • @leaketadese
    @leaketadese 6 місяців тому

    Thanikes so mache dokiye

  • @SameraS-b3e
    @SameraS-b3e 4 місяці тому

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailuteshome-s4v
    @hailuteshome-s4v 8 місяців тому

    Thank you Dr.for your nice explanations about bad breath!

  • @totoal5243
    @totoal5243 10 місяців тому +2

    የምሬን ነው እኔ መጋጋ ጥረሴ የተቦረቦረ ነው እና ደሞ ቶሲል ያልከው የበርኝ ሰሞኑን በጨው እየተጎማመጥኩ እራሱ ጠፋ ግን አፌ ሽታ የለው እሄው ከአረብ ሀገር ከመጣሁ ጀምሬ ጥሬሴ የተቦረቦረ ነው ግን የአፍ ጠርን የሚባል የለኝም ተመስገን ጌታየ ማረያምን

  • @Nነኝ-r8u
    @Nነኝ-r8u 10 місяців тому +1

    ስላም ዶክተር እናመስግናለን በዚፍ video ብዙ ነገሮች አውቄለሁ የኔ ጥያቂ እኔ አፍንጫየን በጣም ይዘጋኛል ማስነስም አፍንጫየም ዉሀ ፍሳሺ ይፍሳል የዚህ መነሺ ጥሩም ሆነ መጥፍ ሽታ ከሺተተን ነው ይህ በሽታ ምን ይሆን እስካሁንም የሀኪም ባለሙያ ጋ አልሂድኩም ምን ተለኛለህ ዶክተር

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 7 місяців тому

    ቶሊስ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ዱባይ መዳሜ አሪፍ ዶክተርጋ ወስዳኝ አሁን አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ

    • @ትግስትትግስት-የ2ዠ
      @ትግስትትግስት-የ2ዠ 7 місяців тому

      ኧረ እኔስ እየተሰቃየዉ ነዉ እሕት መዳሜም ጥሩ ሀኪቤት አልወሰደችኝም ስሔድ ሀሰሲያ ነዉ ብሎኝ አረፈ ግን ከጉሮሮየ በሁለቱም ጎን ነጭ ነገር ይወጣል በተለይ ባንድ ጎኔ በታም ያመኛል😢

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 7 місяців тому

      @@ትግስትትግስት-የ2ዠ በራስሽም ብር ቢኦን አሪፍ ዶክተር ይይሽ ቶሲል እመም መጥፎነው የደረሰበት ነው ሚረዳሽ ብርትኳን በደብ ብይ እክምናም አርጊ ዝም አትበይው

  • @HalwotSource
    @HalwotSource 4 місяці тому

    Thank you D/r

  • @BelayMerna
    @BelayMerna 2 місяці тому

    thank you

  • @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
    @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል 10 місяців тому +1

    በእውነት ደኩተር ሰይፈ በጣም ልዬ ትምህርት ነው የምታስተምረን
    እሽ መልካም እኔ አድ ጥያቄ የለኝ አድ ስው ከወትሮው የተለየ ነገር ለምሳሌ አድ ስው ላይ በቅልፍ ሰአት ተኝቶ ልጋግ አልግጎ አያቅም ነገር ግን እንደዚህ ድንገት ሲፈጠር ምንድን ነው ችግሩ ደኩተር ከይቅርታ ጋር

    • @ዘይነባምሳ
      @ዘይነባምሳ 10 місяців тому

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @amiidaiil9847
      @amiidaiil9847 8 місяців тому

      እረ ይህ የኔም ጥያቄነው ጠረኑ ደሞ በጣም ያስጠላል

  • @abdelfatthasailya2927
    @abdelfatthasailya2927 10 місяців тому

    ወላህ የንታን ቭድዮ ቁጭ ብዬ ሰምቼ ዉስጤን ለም ይሠመዋል አቤት አጋላለፅ መሻአላህ ነእኔ ግን የጮጋረ ህማም አልፋታሽ ብሎኛል ነገር ግን ህግምናም ሄጄ ነባረ ከንድ ሁላትቴም የዛ ወሬነዉ የጮጋራ በክቴሪያ አለብሽ ተብዬ ነበረ መጥፎ የዓፈ ጣረን ለረሱ ነበረብኝ አሁን አፊ ሽታ ምበል ዬለዉም ጮገረዬም ምንም አይሆንም ብቻ አልሃምዱሊላህ የንተንም ቨድዮ አይቼዉ ነበረ ከሀክሙ ገ አንድ ለይነዉ

    • @kedijakedija6935
      @kedijakedija6935 10 місяців тому

      በአሏህ በምን እንደተወሽ ንገሪኝ የጨጓራ ቁስለት ነውያለብኝ እናም የአፍና የጥርስ ምርመራ አድርጊያለሁ ምንም አይነት ሽታ የለውም ከጨጓራሽ ነው ሽታ ያለብሽ ተብያለሁ በጣም ያስቸግረኝ ከአፍንጫዬም የሚወጣ ሽታ አለኝ ራጅ ተነሳሁ ከአንገቴ በላይ ከአንገትሽ በላይና ከጨጓራሽ ነው ሽታ ያለው ተባልኩኝ በማሰብ አለኩኝ

    • @marifagetachew-rp9sx
      @marifagetachew-rp9sx 7 місяців тому

      እና ጨጓራው መታከም አይችልም እኔም በዚህ ችግር እየተሰቃየው ነው ጭራሽ ችግሬም አልታወቀም​@@kedijakedija6935

  • @mdadi127
    @mdadi127 10 місяців тому +1

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @WoizerMohammed
    @WoizerMohammed 9 місяців тому +2

    ኸረ ዶክተር ማሻአላህ ምርጥ ገለፃ ነው እኔም በዚህ ችግር ምክንያት ከሰው መገናኘት ስራ መስራት አልቻልኩም በጣም ግራ ገባኝ

  • @AzmraAl
    @AzmraAl 8 місяців тому

    ዋው በጣም ደስየሚልነው አበሳአበሳ ቀጥልበት

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 6 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም አፈነው

  • @lubabaali4974
    @lubabaali4974 8 місяців тому +1

    ዶክተር ማሻአላህ ትምህርትህን እከታተላለሁ❤❤ እኔም ላስቸግር የወር አበባዬ ወሩን ጠብቆ አይመጣ አንዳንድ ጊዜ እስከ አራት ወር ይቆይብኛል ምንድን ሊሆን ይችላል ሊመጣ 15ቀን አከባቢ ሲቀረዉ በጣም ጡቴን ያመኛል😢

    • @seadaYimam-ud7sx
      @seadaYimam-ud7sx 4 місяці тому

      እፍ እኔም የምን ችግር ነዉ ግን

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 6 місяців тому

    Thank you Dr❤❤

  • @MakkaMakka-w7i
    @MakkaMakka-w7i 6 місяців тому

    ዶክተር ቴኪው አላህ ይጠብቅህ እኔ ቆይቸ ቆይቸ ተምራቄጋ ጠጣርነገር ይወጣኛል ባጣም ተጨንቄነበር ምን ሁኘነው እያልኩ ቶሲል ሁለት ጊዜ ታምሜ አቃለሁ ምናልባት እሱ ይሆን ጨጎራም በጣም በከፍተኛ ሁኔታ ያመኚል የሡ ይሆን አላወኩም ኢንሻአላህ በቅርብ አገር እገባለሁ ብያለሁ በአካል መጥቸ እዲናግርህ እፈልጋለሁ

  • @lelekonjo3142
    @lelekonjo3142 10 місяців тому +24

    ሰላም dr እኔም በዚ ችግር በጣም እየተሰቃየው በጣም ዘዥም አመት ሆነኝ ያልሆድኩበት ህክምና የለም መፍቴ አላገኘውም መኖር ሁሉ ያስጠላኛል

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 10 місяців тому +2

      የኔ ባለቤት ከግዲ ወድህ በጣም ተሰቃየ ቲቨ ታክሞ ዲኖ ነበር የጨጓራ ባክተሪያም ነበረበት ግን ተሽሎታል የአፍ ጠረኑ የስነልቦነ ችግር እያስከተለበት ነው

    • @jmedia4639
      @jmedia4639 10 місяців тому +3

      ቅርንፉድ አንድ ፍሬ አፉቹውስጥ ከታቹ ዋሉ ለሽታው አሪፍ ነው ዘላቂ ባይሆንም የናና ማስቲካም አሪፍ ነው ሞክሩት

    • @alella12
      @alella12 7 місяців тому +1

      መንፈስ ሊሆን ይችላል

    • @sartt663
      @sartt663 5 місяців тому

      ሰላማትያአላህ ሰላሙንያምጣላችሁ

  • @dagnowodajo603
    @dagnowodajo603 9 місяців тому

    Great, Dr. I appreciate your expression, power, and health advice.

  • @KocheEndalk
    @KocheEndalk 9 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በእውነት

  • @OmerMohammed-t7t
    @OmerMohammed-t7t 9 місяців тому

    እናመሠግናለን ዶክተር።በምላስ ዙሪያ ስላለወ ችግር በታብራራለን በጣም የተሠነጣጠቀ እና ጠዋት ጠዋተ ነጫጭ ነገር የሚታይ ።ትንሽ ቆይቶ ጠረን የሚያመጣ።የሚግሞጠመጡ መድሀኒቶች አብዛኛውን ተጠቅሚያለሁ ለውጥ የለም።ምን ትመክረኛለህ።

  • @tegenehawando8597
    @tegenehawando8597 9 місяців тому

    YOU ARE A GOOD TEACHER.

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 10 місяців тому +3

    ተባረክ ዶ/ር እኔ የእግር ሽታ በጣም እያስቸገረኝ ነው እባክህ ስለ እሱም ብትሰራልን🙏🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  10 місяців тому +5

      እሺ በሌላ ግዜ ሰራለሁ

    • @FatySam
      @FatySam 10 місяців тому +1

      የእግር ሽታ አለዴ

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo 10 місяців тому

      ​@@FatySamበደንብ አለ

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo 10 місяців тому

      ​@@FatySamየእጅ እግር የራስ የአፍንጫ የብልት የእግር የብብት የአፍ በነዚህ አለ

    • @jmedia4639
      @jmedia4639 10 місяців тому +1

      የሆነ ክሬም አለ ባሌም ነበረበት እሱን ተቀብቶ ተወ ዉ

  • @meazaminda
    @meazaminda 10 місяців тому

    D.r በጣም አመሰግናለሁ
    ያልከው ነገር እኔን የገጠመኝ ነዉ እና የቶንሲል ችግር ነዉ ያልከው ነጩ ጠጠር ያልከው እንደዛ ይመጣብኛል እና ብዙ ጊዜ ስጋ ስመገብ ነዉ የሚመጣብኝ ሳይነስም አለብኝ እና ጥርሴ እየተቦረቦረ ያስቸግረኛል 3ጥርስ አስነቅያለሁ አሁን ደሞ 2 የተቦረቦረ አለ

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Місяць тому

    I'm vitiligo patient, please Dr tell me what to eat and what to avoid

  • @WasilaJawad
    @WasilaJawad 10 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ ድዴን ይደማል ተምን ይሁን

  • @مشاريمشاري-و8ت
    @مشاريمشاري-و8ت Місяць тому

    ተባበረኝ

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 10 місяців тому

    The way you teach us is so incredible

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay9736 6 місяців тому +2

    Dr Seife
    የት እስቴት ነው ያለኸው ሀኪማችን ሁን
    ትምህርትህም አይለየን!!
    ለወላጆችህ ክብር ይገባል አንተን ያክል ቀና ልጅ አሳድገዋል!!

  • @yaracell969
    @yaracell969 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር 🎉🎉🎉🎉

  • @ሰአድነኝየፓሶዋ
    @ሰአድነኝየፓሶዋ 10 місяців тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ግን ጥያቄየ አልተመለሰልኝም ስለ አፍ ካስተማርከን አይቀር ስለ ከፈር ቁስለት መልስልኝ ከምን እደሚነሳ እና ህክማቱስ ምድነው እሚለውን 😢😢😢

  • @waskan5109
    @waskan5109 10 місяців тому +1

    አንደኛነኝ ብዙ ጊዜ ስለቋቁቻ መድሀኒት ስራልን ምንም ክሬሙን ላገኝውአልቻልኩም በተረፈ ባለህበትፈጣሪ ይጠብቅህ 1:16

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  10 місяців тому

      ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ እኮ

    • @waskan5109
      @waskan5109 10 місяців тому +1

      @@Dr.SeifeWorku
      እሽ ሊንኩን አስቀምጥልኝ አላገኘሁትም. ግን ይቅርታበጣምምምምም

  • @henarak6389
    @henarak6389 8 місяців тому

    ዋዉ በጣም እናመሠግናለን