ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

КОМЕНТАРІ • 305

  • @zizu142
    @zizu142 11 місяців тому +12

    እውቀት ከትህትና ጋ አሙዋልቶ የሰጠህ አጂብ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው ዶክተርየ ላንተ ትልቅ ክብር ና ምስጋናየ ከፍ ያለነው ክበርልኝ❤

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 11 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ዶከተር ጎደኛየ ፒሊፒንስ ነች አገራቸው የሚመገቡት አትክልት አሳ ሾርባ መረቅ በጣም ጠቀሚ ለሠውነት ለጤና ለውበት ለጸጉር የሚስማሙ ነው የሚበሉት እኔ እራሱ እንደ እስዋ አሁን የሚያመኝን እራሡ ትቷኛል ተመስገን ኢትዮጵያ ስሄድ እቀጥላለሁ ቪታሚን ትጠቀማለች አያማትም እድሜዋ ትልቅ ነው ህጻን ነው የምትመስለው እኔ መድያት ጀምሮአል ከሁለቱም ፊቴ ትንሽ😢😢

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 11 місяців тому +45

    ዶክተር የሚያወፍር ነገር ሹክ በለን አጥት ሆነን ቀረን❤❤

    • @ሪምነኝስደተኛዋ
      @ሪምነኝስደተኛዋ 11 місяців тому +7

      እህህህህ የኔም ጥያቄ ነው 😢 ከሰማሽ አደራ ሹክ እድትይኝ

    • @Senayt126
      @Senayt126 11 місяців тому

      ✌️😢

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 місяців тому

      ለበን / አሬራ ጠጪ

    • @ሺጓዜየግሼዋ
      @ሺጓዜየግሼዋ 11 місяців тому +5

      ጭንቅላትሽን relax አርጊ ዋናው ነገር

    • @helenhabshawit6089
      @helenhabshawit6089 11 місяців тому +4

      ዝም ብለሽ ብል በቀን አስር ግዜ ባንድ ወር ትወፍሪያለሽ እኔ ስለወፈርኩ ነው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 11 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባረክህ ደ. ርእዉቀት &ትህትና ባንድላይ እንዴትደስ ይላል ::

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 11 місяців тому +4

    ዶክተር ከልብ አመሰግናለዉ ለምትሰጠን ትምህርት💚💛❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 11 місяців тому +2

    ይሄንንዶከተረ ማነወእንደኔየሚወደወ ❤❤ የምረ እወቀት ከትህተናናእሥከአገላለፀ ዋወነወ እሥኪ የቦረጭ ማጥፈያ ሥራልን ዶከተረዬ❤❤

  • @AhmedAlzaabi-u2b
    @AhmedAlzaabi-u2b 11 місяців тому +2

    አይ ዶክተር እሺ ምን ልበልህ❤

  • @abebechtube4392
    @abebechtube4392 11 місяців тому +4

    Dr በጣም አናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን እሜና ጤና እውቀቱንም ፈጣሪ ይጨምርልሕ አሜን

  • @FateIzmir
    @FateIzmir 8 місяців тому

    ዶክተር ምክርህ አይለየኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Woyn248
    @Woyn248 11 місяців тому +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን ዶ/ር እስኪ ስለ መልቲ ቫይታሚን ስራልን

  • @yalem2598
    @yalem2598 11 місяців тому +1

    ዶክተር እንኳን ደና መጣክ

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 11 місяців тому +5

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ይስጥልን
    አድጥያቄ ነበርኝ እሱም ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ከስር ነው የሚወጣው ስድት አመት ሆነው ያላደረኩት ነገር የለም ሀካቤትም ሄጄ ሙሉ ምርመራ አደረኩ ቢታሚን D ል እና የዘር ነው አሉኝ ደግሞ የፀጉር መነቃቀልም የዘር አለውደ ዶክተር ሳበጠርው የሚወጣው ልክ የካሰር ህመምተኞች እንደሚወራ ነው የሚነቃቀለው በጣም ሰረጅም ደማቅ ጥቁር ላይን የሚማርክ ፀጉር ነበር ተነቃቅሎ ተነቃቅሎ አሁን ላይ በጭብጥ አትመላም የቀረው እናም ልላጨውደ ዶክተር መፍትሄ ካላቹ መላበሉኝ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 місяці тому

      ሮዝ መሪና ቁርንፍድ ዉሀ ተጠቀሚ

  • @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ
    @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚብሄር ይባርክህ

  • @AfiyAfiy
    @AfiyAfiy 11 місяців тому

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር በአይን ስር የሚያብት መዳኒት ካለ ብትነግረን ።
    ጉልበት አልፎ አልፎ የሚወጋ ወይም በአጭሩ የሚወልቅ መንቀሳቀስ እስከሚያስቸግር እባክህ መፍትሄ ካለህ

  • @ko3020
    @ko3020 11 місяців тому +1

    እኳን ደህና መጣክ ዶ/ር ሰይፈየ

  • @mimiak325
    @mimiak325 11 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 11 місяців тому +5

    አመሰግናለሁ ዶክተር ትምህርትህ ከንግግርህ ጋ ጥርት ያለ ነው
    አምላኬን ስራህ ግሩም ነው እለዋለሁ አወ ግሩም ነው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому

      አመሰግናለሁ

    • @سعادةنور-ن3ط
      @سعادةنور-ن3ط 9 місяців тому

      ዶክተር. ስለ አቩኮም ክሬም ጉዳትና ጥቅም ስራልን.

  • @johhy911
    @johhy911 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶኩተር ስለ ጠባሳ ማጥፍያ ዘዴ ስራልን

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 11 місяців тому +2

    ዶክተር እንኳን በደና መጣህ ❤❤❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 11 місяців тому +2

    Thanks doctor 🧑‍⚕️ ❤❤❤❤ congratulations 300k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MebratuMmorros
    @MebratuMmorros 11 місяців тому

    እናመስግናለን ዶ/ር በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ምሰጣው. እባክክ ስለ ብብት ላብ ትንሽ ብትለን በሙቀት በቀዝቃዝም ወክት በጣም ያልበኛል እባክክ እንዳታልፈኝ

  • @azmeraazmera9907
    @azmeraazmera9907 11 місяців тому +2

    እንኳን ደና መጣህ ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @demulove6243
    @demulove6243 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእድሜ በጤና ያቆይህ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ 11 місяців тому +1

    ጀግና እኮነህ

  • @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
    @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ 11 місяців тому +1

    ❤እናመሰግናለን ዶክተር

  • @FaizaShafi-o1q
    @FaizaShafi-o1q 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልን ቆዳችን ሲሳሳ ምን ማድረግ አለብን? ፊታችን ላይ ቀያይ ደምስሮች ሲታዬሳ

  • @SifanGizaw
    @SifanGizaw 11 місяців тому +1

    Hi Doctor turu timert tilagisale bareta.thank you Doc

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 11 місяців тому +2

    Thank you❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @easypc8806
    @easypc8806 11 місяців тому

    ❤❤እናመሰግናለን ❤❤

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 11 місяців тому +1

    Thank you doctor

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 11 місяців тому +1

    شكرا يا دكتور 🌹

  • @MamAgd-iu7by
    @MamAgd-iu7by 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር ስለ አይን መበላለጥ ስራልን ከጊዜ በሁዋላ ለመጣ

  • @woinshetkebedetulfa8216
    @woinshetkebedetulfa8216 11 місяців тому

    Amsgenalew dokter❤❤❤

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 11 місяців тому

    ❤❤❤❤ enamsgnalne doctor

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 11 місяців тому

    Egzabher yimasgen hunken Dena maxu Dr selamik yibizalk eskena betasabik enameseginalen wandimachin yemigerm timirt new egzabher yi bark 🎉❤

  • @gfddkhgg584
    @gfddkhgg584 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @gywhsu7949
    @gywhsu7949 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር እደትነህ ለምሰጠን ትምርት ከልብ እናመሠግናለን እኔጨጓራበሽታ በጣም ያጠቃኛል እናም?????

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 місяців тому +2

    አህለንንን ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋብና ለሰጠኸን ትምህርት እናመሰግናለን🙏🌷

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому

      አመሰግናለሁ

    • @aishaaisha-rz8ik
      @aishaaisha-rz8ik 11 місяців тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶ/ርበስልክማውራትይቻላል

  • @menamark9615
    @menamark9615 11 місяців тому

    Thanks a lot

  • @najeebaJamal-m4f
    @najeebaJamal-m4f 11 місяців тому

    መሸአለሀ

  • @mulugetmekasha6192
    @mulugetmekasha6192 11 місяців тому

    Dr. Plse say somthing about advantages of methazon tablet and Ali nutural sea moss

  • @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
    @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 11 місяців тому +1

    ዶክተርየ በፈጠረህ መልስልኝ የተለያዩ ማስታገሻወች ወስዳለው ቪታሚንም እወስዳለው እና የነዚህ የክኒን ብዛት እርግዝናን አይከለክልም ወይ ማለት አዳዶች የክኒን ብዛት መሀን ያረጋል ይላሉ ፈራለሁ እኔደሞ ራሴን በብዛት ያመኛል ማስታገሻ ወስጀ ነው ሚሻለኝ እና እዴት ይታያል እርግዝናን አይከላከልም ወይ አደራ

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 11 місяців тому +4

    እንኳን ሰላም መጣህልን ክ / ር ዶ / ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤🙏

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 11 місяців тому

    Thanks dr🎉😊

  • @Jordiyfit
    @Jordiyfit 11 місяців тому

    ሰላም ደክተር ስለ t3 Ada adapalene gel 0.1ከቻልክ መብራርያ ፈልጌ ነበር
    አመሰግናሎው

  • @loved4412
    @loved4412 8 місяців тому

    ዶክተር ስለ መልዕክትህ አመሠግናለሁ ።ፀሀይ እና ሙቀት ሲኖር ,ብርሃን የበዛበት ቦታ ስቀመጥ ,ብርድ ሲሆን ,ጥሩም ሆነ መጥፎ ሽታ ሲሸተኝ ራሴን በጣም ያመኛል ደሞም አፍንጫዬን ያፍነኛል ።መተኛትም ማጥናትም ምንም መስራት አልችልም።የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ,ብዙ ውሃም እጠጣለሁ ራሴን የሚያሳምሙኝን ነገሮች ለምሣሌ ;ቸኮሌት ቡና የታሸገ ምግብ መውሰድ አላዘወትርም ግን አልተው አለኝ ። ላብ ስለሚያስቸግረኝ ለስለስ ያለ ሽቶ እጠቀማለሁ ግን እርሱም ያሳምመኛል ,ሳሙና እንኳ ያዞረኛል ,ውሃ ውሃ የሚል ነገር ነው የምፈልገው ።ሀኪም ቤት ማይግሬን ነው አይጠፋም ተብዬ ነበር ግን እየባሰብኝ ነው ። እባክህ ምን ላድርግ ? ምን አይነት ኬሚካል ያለበት ኮስሜቲክስ መጠቀም ይኖርብኛል ።
    አመሠግናለሁ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 11 місяців тому

    ሰላም ዶክተርዬ እመሰግነለው❤

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 11 місяців тому +2

    እንኳን ደና መጣህልን ከልብ አመሰግናለሁ“ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому +2

      አመሰግናለሁ

    • @Nagesaababaacheso
      @Nagesaababaacheso 11 місяців тому +3

      @@Dr.SeifeWorku
      Big Please ጊዜ ስኖራህ ለሰይኔስ ሥራልኝ Please 🙏

    • @ayniyetamirat2613
      @ayniyetamirat2613 11 місяців тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuselam doctor IBS min endehon ena endet makalakel endemichal video biseralin 🙏beteref berta enamasginalen

  • @keepsome5832
    @keepsome5832 11 місяців тому

    እነመሠግነለን

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 11 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @seidshefere2070
    @seidshefere2070 11 місяців тому

    ሠላም ዶክተር አላህ ይጨምርልህ ቦርጪ በምን ነዉ ማጥፍት የሚቻለዉ

  • @KetyGutema-mr3bi
    @KetyGutema-mr3bi 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏እኔ እንቅልፍ አልተኛም ዶክተር ዝም ብሎ ይጨንቀኛል ምን ላድርግ ??🙏🙏😭😭😭😭

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 11 місяців тому

    Thank you Doctor Seife

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 11 місяців тому

    thank u!

  • @የመርሳዋ-ነ5ቈ
    @የመርሳዋ-ነ5ቈ 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር እኳን ደና መጣህ እኔ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ባይታሚን D ልጠቀም? እስከ ስንት ወር?

  • @yaracell969
    @yaracell969 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 11 місяців тому

    ለብጉር መፋትሔ ንገረን ዶክተር 🎉🎉🎉

  • @kamilausman
    @kamilausman 11 місяців тому

    Enamesegenalen

  • @hirutgetachew2906
    @hirutgetachew2906 11 місяців тому +1

    እኳን ደናመጣህ ዶክተር እኔ እራሴን ያሳክከኛል ያቦታ ጽፀጉሩ ይነሳል እናድጋሚም አይበቅልም መፍትሄ ካለ አመሰግናለው

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 11 місяців тому

    Enamesegnalen

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 11 місяців тому

    ሳይፍሻ❤

  • @medimekdes2841
    @medimekdes2841 11 місяців тому

    ሰላም ዶክተር አዲስ ነኝ ሁልግዜ እራሴን ያመኛል እና ሌላ ደሞ ፊቴ በጣም ቁጡ ነው ጉንጬ አካባቢ የቀላል

  • @zulfiker-z4t
    @zulfiker-z4t 11 місяців тому

    አረ ዶኮቶር ለማዋፈር ምን እናርግ አስኪ አሪፍ ቪዲዮ ስረልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому

      ከዚህ በፊት የሰራሁት አለ

  • @hayat8436
    @hayat8436 11 місяців тому

    ሰላም ዱክተር እባክህ የሺተረር መፍትሄ

  • @girmatilahun694
    @girmatilahun694 11 місяців тому

    ውድ ዶ/ር ፊንጢጣ አካባቢ የሚገኝ ቁስለት ከኪንታሮት ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ፌስቱላ የሚበለውስ ምን አይነት ህመም ነው? ህክምናውሰ?

  • @saraseid690
    @saraseid690 11 місяців тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @yordanosasnake
    @yordanosasnake 11 місяців тому +2

    ስላም ዶ/ር እባክህ ለ ቋቁቻ ስራልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому +1

      አ3ሺ ሰራለሁ

    • @roziawoke1301
      @roziawoke1301 11 місяців тому

      Keto ይሄን ሰሙና ከፋርማሲ ግዥና ተጠቀሚ እኔ በ15 ቀን ነው የለቀቀልኝ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 11 місяців тому

    አንደኛ

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 11 місяців тому +1

    ዶክተሪዬ ፀጉር ማሳደጊያ ቪታሜን ነገረን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому +1

      ቪዲዮው ላይ ጠቅሻለሁ

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 11 місяців тому

    Doctor regm admena teanan yestachehu xegawn yabzalachehu

  • @samuelsisay1234
    @samuelsisay1234 11 місяців тому

    Dr minoxidil ena new hair location abiren bintekemew chigr alew enda ?

  • @AlamatsAhayi
    @AlamatsAhayi 7 місяців тому

    የቶስል መላ በለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 10 місяців тому

    ዶክተር ቦርጭን (ቤሊፋት) ለማጥፋት ማድረግ ያለብንን ቢያካፍሉን አመሰግናለሁ

  • @ElfineshGizaw
    @ElfineshGizaw 8 місяців тому

    ሰላም ለመወፈር ፈልጌ ነው ምን አይነት ቪታሚን ልጠቀም

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 11 місяців тому

    hi doktor enye dem manes alebg 7new demeye bibelam alitemeleseligm min timekregaleh

  • @user-samsam563
    @user-samsam563 11 місяців тому

    mansha allha

  • @merongosaye3466
    @merongosaye3466 11 місяців тому +1

    ሰላምዶክተር፡እባክ፡ለማዳት፡የሚሆን፡መዳኒት፡ምንላድርግ፡በጣም፡አስቸግሮኛል

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 11 місяців тому

      እኔም አስቸግሮኛል
      ተሳቀቅኩ መልሱ ካገኘሽ ሹክ በይኝ

  • @SikoSill-xe9hh
    @SikoSill-xe9hh 11 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እንደው በተደጋጋሚ ብጉር እየተመላለስ ተቸግሪያለሁ በከኒና ተጎዳሁ ቁጥርህን እንደት ላገኘው

  • @azebalem1573
    @azebalem1573 11 місяців тому +1

    Doctor please le medrk kenfer yemhone seralen

  • @usmf165Azeb14
    @usmf165Azeb14 11 місяців тому

    ሰላም በጣም ፀጉሬ ይረግፊል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому +1

      ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ

  • @AyehuAwoke-e7o
    @AyehuAwoke-e7o 11 місяців тому

    ሰላም እንዴት ነዎት ዶክተር በስልክ ማውራት ፈልጌ ስልክዎትን ማግኘት አልቻልሁም

  • @makazainab3689
    @makazainab3689 11 місяців тому

    ዶክተር እባክ ሰለ አይን አላርጀ ስረልን

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 8 місяців тому

    ከሰደልያ አምጥተን ብንጠቀመውሳ..? ወይስ ግደታ ዶክተር ያዘዘው መሆን አለበት መልስልኝ ዶክተርየ እኔ ምንም ችግር የለብኝም የፀጉሬ ጉዳይ ብቻ ነው ያሳሳበኝ። የፀጉሬ ቅል ይታያል በጣም ስስ ነው ከምልህ በላይ ምን ላድርግ ውይይን ፀጉሬ ኧረ ኮሜንቶች ተሞክሮ ካላችሁ አካፍሉኝ

  • @HelloEthiopia-f6b
    @HelloEthiopia-f6b 11 місяців тому

    Please doctor sele keratosis pillar's seralegn Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 11 місяців тому

    ዶክተርየ እንኳን ደህና መጣህልን ፡ሰላም ነህ ወይ አረ ዘላቂ መፍትሄ የተረከዜን ነገር ንገረኝ ማስታገሻ ገደለኝ 😢 የሰራሀዉን ቪድዮ ተከታትያለሁ፡ግዝያዊ እጂ ዘላቂ መፍትሄ ፡አላገኘሁም ፡ለዛሬዉ እናመሰግናለን 🙏

  • @ammarzauiter
    @ammarzauiter 11 місяців тому

    Selame selam doctor madyata aletfa alye

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому

      ከዚ በፊት እኮ ሰርቻለሁ

  • @عايشهالسعدي-ث3غ
    @عايشهالسعدي-ث3غ 11 місяців тому

    አህለን ዶክተርዬ

  • @LenaAbdu-g7l
    @LenaAbdu-g7l 11 місяців тому

    ሰላም ዶክተር የቫይታሚኖችን እንክብል እንውሰድ እንኳን ብንል የዚን ሁሉ ቫይታሚኖች እንዴት አርገን አንድላይ እንዋጥ አንዱ ካንዱ አይጋጭም ወይ ወይ ደሞ አብሮ መሄድ የሚችሉትን ብሰራልን

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 11 місяців тому +3

    ሰላም ዶክቶር እንዴት ነህ እባክህን ዶክቶር መላ በለኝ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ በቃ ምንም የቀረ የለም ምንም ያልሞከሮኩት ነገር የለም ግን ምንም ሊሻሻል አልቻለም ተመርምሬ ደማነስና የካሊሲየም እጥረት እንዳለብኝ ነገሩኝ እባክህን ምን ብመገብ ነው ወደ ቀደመው ጤንነቴ ሚመለሰው አትለፈኝ❤🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому +1

      ለደም ማነስ የተሰጠውን መዳኒት ይጨርሱት፣ እንዲሁም ለካልሲየሙ ቫይታሚን ዲ እና ካልሲየም ይሰጣል

    • @genetfikadu4041
      @genetfikadu4041 11 місяців тому

      @@Dr.SeifeWorku እሽ እግዝሃብሔር ያክብርልኝ ዶክተር❤🙏🙏🙏

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 11 місяців тому

    ዶክተር እንኩዋን በሰላም መጣህ እኔ ኩላሊቴን ያመኝ ነበር አያስተኛኝም እና ሀኪም ሂጀ አንትራሳውንድ ተነሳሁ ከዛ ጋዝ ነው ሌላ የለም አሉኝ
    መልሸ ሽንት እና ደም ምርመራ ሳደርግ የሽንት ቫክቴሪያ ነው አሉኝ እኩላሊትሽ ደርሷል አሉኝ መልፌ እና ከኒና ሰጡኝ ከዛ ትንሽ አስታገሰልኝ ከኒናው አለቀ አሁን አያስተኛኝም ብዙ ከቆምኩ ያቃጥለኛል ጎንና ጎኔ ላይ እጥፍ ያለ ይመስለኛል እስኪ መላ ካለህ ካየኽው እንዳታልፈኝ 😢😢😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому

      ድጋሚ መታየት ያስፈልገዋል

    • @zenatzenat5559
      @zenatzenat5559 11 місяців тому

      @@Dr.SeifeWorku እሽ ዶክተርየ አመሰግናለሁ በጭንቀት ልሞት ነው ያለሁት ስደት ነው አመመን ሲሏቸው አይሰሙም ብቻ አላህ ያሽረን የከፍ ችግር ይሆንብኝ ይሆን ?

  • @astertube5406
    @astertube5406 11 місяців тому

    ዶክተር የኔ ጥያቄ ሰወ በምግብ ብቻ ነው ሜወፍርው ግራ ገባኝ ብፆምም ብበላም እወፍራለው ብዙ ሞክሬያለው

  • @merry_21
    @merry_21 11 місяців тому

    ሰላም ዶክተር የፊቴ ቆዳ ደረቅ የሚባል ነዉ ግን ግንባሬ አካባቢ ትንሽ ወዛም ነዉ እና ጠዋት ፊቴን ከታጠብኩ በኋላ ይደርቅብኛል ለቀን የሚሆን ምን አይነት ክሬመም እንድጠቀም ትመክረኛለህ፡፡

  • @AaAa-ff6xb
    @AaAa-ff6xb 11 місяців тому

    ሰላም,ዶክተርእደትነህ

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 11 місяців тому

    ዶክተር ፊቴ በክሬም የተነሳ. ማዳት ወጣብኝ ዶክተሮችቆዳየን የሚልጥ አድስ ቆዳ እዳወጣ ብለው ሰጡኝ ግን ፊቴ ቁስለት ይሰማኛል ሲሞቀኝ በጣም ያገበግበኛል ምን ማድረግ አለበኝ ወይስ ምን አይነት ዘይት ልጠቀም ያልሞከርኩት እሱን ነው

  • @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ
    @ሀናንሀኑ-ሠ2ዀ 11 місяців тому

    ፔሬድ ስሆንም በጣም ስለሚያመኝ ፓናዶል ወይም የሚበጠበጥ ፓውደር አለ እሱን ስወስድ ነው ሚሻለኝ ይህስ ከርግዝና ጋ ይጋጫል ወይ

  • @salembaza9667
    @salembaza9667 11 місяців тому

    ዶክተር. እኔ. በኮሶ. መዳንት. እየተሰቃየሁ. ነው

  • @Bezawit-tf2fv
    @Bezawit-tf2fv 11 місяців тому

    ሰላም ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣክ አንድ ጥያቄ አለኝ (laser for pigmentation)ጥሩ ነው ጉዳት ያመጣል ማድያት አስቸገረኝ ምን ትለኛለህ መልስልኝ እባክህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  11 місяців тому +1

      ጉዳት አለው አይመከርም

    • @Bezawit-tf2fv
      @Bezawit-tf2fv 11 місяців тому

      @@Dr.SeifeWorku እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ