Behailu Mulugeta Classroom
Behailu Mulugeta Classroom
  • 160
  • 310 641
የእብደት ጫጉላ[Honeymoon] የሚባለው አብሾ። Divine Madness Vs አብሾ
1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
Переглядів: 1 332

Відео

ወደ አዳም ህሊና/psyche ገብቼ ያየሁት ልንገራችሁ
Переглядів 3,6 тис.16 годин тому
1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
ሁሉም ሰው ሱስ አለበት። everybody is Addicted. but..ሱስ የለብኝም የሚል ካለ ግን...
Переглядів 3 тис.День тому
1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
የነፍስ በረሀ የሚወጣበት መንገድ
Переглядів 3,8 тис.День тому
የነፍስ በረሀ የሚወጣበት መንገድ
ዘንዶ የሚፈራው ህጻን 💪 [ Inner child psychology]
Переглядів 2,9 тис.14 днів тому
links .. . 1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
"The Shadow" የበሀይሉ ሙሉጌታ Full Album[Non Stop] በሙዚቃ የተቀናበረ የግጥም አልበም።
Переглядів 2,5 тис.21 день тому
i highly recommend to listen this album by earphone when u walk long distance. it will heal instant troubling thoughts. . the album was published in 2014 e.c National theatre with my first book BETELHEM. i always dance when i perform my poems. i try my best to to embodied my performing energy into it. i think am sucsesfull on melting the stage performance energy into background music and my voi...
"ሴት ልጅ Enlightened አትሆንም ......ም/ቱም Ego የላትም" 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 [Reaction on twin flame Cult]
Переглядів 6 тис.21 день тому
links .. . 1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
ይቺ አለም ለሴቶች ናት። "It's Not Man World"
Переглядів 3,7 тис.28 днів тому
1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
🤝ሰላምታችን ስለኛ የሚናገረው አለ።
Переглядів 3,4 тис.Місяць тому
1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
"ፈጣሪ ፍጹም ለመሆን ከሚሞክር በላይ የሚጸየፈው የለም" carl.c.jung
Переглядів 5 тис.Місяць тому
1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
ተስፋ ቆርጦ መኖር ይቻላል?🤔
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
ስሜት ማጣት Vs ስሜት ማስጣት (Psychopath vs autism)
Переглядів 3,1 тис.Місяць тому
ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ! ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ... . 1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
በሞት ጥላ መካከል ሳይፈሩ መራመድ 😊
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ! ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ... . 1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
በጤናማ መንገድ ካላመጽን ጤናማ ባልሆነ መንገድ ልናምጽ ቀጠሮ አለን። ክፍል 1
Переглядів 2,5 тис.Місяць тому
ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ! ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ... . 1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
This time ሁሉም የራሱን 🗽 በትር ይይዛል። እራሱንም ነጻ ያወጣል. የሙሴ በትር psychology.
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ! ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ... . 1. Telegram👉 t.me/qalme49 2. Facebook 👉 profile.php?id=100077430210714&mibextid=kFxxJD 3. Twitter (X)👉 @behamulugeta 4 .Tiktok 👉 tiktok.com/@behailu.mulugeta 5. Instagam 👉 behailu.26 . personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
" በፈርኦን ወንበር ተቀምጠህ እስራኤልን ነጻ ማውጣት አትችልም" በረከት በላይነህ ላይ My Reaction and reflection
Переглядів 10 тис.Місяць тому
" በፈርኦን ወንበር ተቀምጠህ እስራኤልን ነጻ ማውጣት አትችልም" በረከት በላይነህ ላይ My Reaction and reflection
ባቢሎን የመግባባት እንጂ የመለያየት ከተማ አይደለችም።
Переглядів 1,8 тис.2 місяці тому
ባቢሎን የመግባባት እንጂ የመለያየት ከተማ አይደለችም።
በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ያለው ዘመናዊ ድግምት። Hypnotic conspiracy
Переглядів 2,4 тис.2 місяці тому
በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ያለው ዘመናዊ ድግምት። Hypnotic conspiracy
ገንዘብን 💰 ይዞ መካድ ወይስ ክዶ መያዝ?
Переглядів 2,4 тис.2 місяці тому
ገንዘብን 💰 ይዞ መካድ ወይስ ክዶ መያዝ?
"እራሴን የማጥፋት ጠርዝ ደርሼ የተመለስኩበትን ገጠመኝ ፈገግ ብዬ የማወራህ አይመስለኝም ነበር..." With my BROTHER
Переглядів 2,3 тис.2 місяці тому
"እራሴን የማጥፋት ጠርዝ ደርሼ የተመለስኩበትን ገጠመኝ ፈገግ ብዬ የማወራህ አይመስለኝም ነበር..." With my BROTHER
ብኩርናችንን የወሰዱት እንዲህ ነበር..... እግዜርን ታግለን ማሸነፍ ያቃተን ለዚህ ነበር.....
Переглядів 2,6 тис.2 місяці тому
ብኩርናችንን የወሰዱት እንዲህ ነበር..... እግዜርን ታግለን ማሸነፍ ያቃተን ለዚህ ነበር.....
"የእረፍት ሰአት ደርሷል 🔔🔔 " No❌ classroom for Today. A GUIDED MEDITATION
Переглядів 1,6 тис.2 місяці тому
"የእረፍት ሰአት ደርሷል 🔔🔔 " No❌ classroom for Today. A GUIDED MEDITATION
ስኬት ላይ የደረሱ የደበቁት ፤ ወደስኬት የሚሔዱ የማያውቁት! Sleeping paralysis የመንፈስ በሽታ ወይስ psychological?
Переглядів 2,8 тис.3 місяці тому
ስኬት ላይ የደረሱ የደበቁት ፤ ወደስኬት የሚሔዱ የማያውቁት! Sleeping paralysis የመንፈስ በሽታ ወይስ psychological?
ይቅርታ ያለማድረግ ጥቅም
Переглядів 1,8 тис.3 місяці тому
ይቅርታ ያለማድረግ ጥቅም
ከገንዘብ ያተረፍኩት እና ገንዘብ ያተረፈኝ
Переглядів 3,2 тис.3 місяці тому
ከገንዘብ ያተረፍኩት እና ገንዘብ ያተረፈኝ
Buddhism እና Mindfulness ይለያያሉ? "እንዲወደድላችሁ አትስሩ ስለወደዳችሁት ስሩ"
Переглядів 3,8 тис.3 місяці тому
Buddhism እና Mindfulness ይለያያሉ? "እንዲወደድላችሁ አትስሩ ስለወደዳችሁት ስሩ"
ራሳችንን ባንወድ አይፈረድብምኮ! በበደሉን ሰዎችም አይፈረድምኮ! Why?
Переглядів 3 тис.3 місяці тому
ራሳችንን ባንወድ አይፈረድብምኮ! በበደሉን ሰዎችም አይፈረድምኮ! Why?
ሲኦል ♨️ ውስጣችን መሆኗን ያላወቀ "ገነታችሁን ወስዳለሁ" ብሎ እያስፈራራን ነው። ጦርነት ላይ ነን።
Переглядів 2,2 тис.3 місяці тому
ሲኦል ♨️ ውስጣችን መሆኗን ያላወቀ "ገነታችሁን ወስዳለሁ" ብሎ እያስፈራራን ነው። ጦርነት ላይ ነን።
ከመከራዬ ልታድነኝ ብትሞክር የምገልህ እኔ ነኝ [Trauma Is The Get Way To Devil?]
Переглядів 2,1 тис.3 місяці тому
ከመከራዬ ልታድነኝ ብትሞክር የምገልህ እኔ ነኝ [Trauma Is The Get Way To Devil?]
Heroes Journey leads To The Self💪 ከራስ የሚያደርሰው የጀግና መንገድ
Переглядів 2,3 тис.4 місяці тому
Heroes Journey leads To The Self💪 ከራስ የሚያደርሰው የጀግና መንገድ

КОМЕНТАРІ

  • @besu1219
    @besu1219 32 хвилини тому

    ስራዎችን ስትፖስት ከ 30 ደቂቃ ባይበልጡ ሸጋ ነው ባይ ነኝ በርታ።❤❤❤

  • @IsraelMesfin-ez1bm
    @IsraelMesfin-ez1bm Годину тому

    Boss ehud eko nw

  • @besu1219
    @besu1219 Годину тому

    ለሀበሻ አዲስ ትምህርት ነው፡ ሲፈጥመው ደሥ እያለው ሲወራበት ሚደብረው ለወጥ ለሚደርገን ሠወዎች ጥሩ ጥቆማ ነው ቴንኪው ባዬ አ ቦ ይመችህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 13 годин тому

    እንዲት ይህን ዮቱብ ላገኝው አንደቻልኩ አላውቅም ግን እንዲት ደስ እንዳለኝ በማድመጢ በስመአብ ጥልቅ መረዳት🙏

  • @user-ig3jd5dg1i
    @user-ig3jd5dg1i День тому

    ንግግርህ ከበድ ያለ ግን በቀላሉ የሚገባ ነው በርታ

  • @covenant_13
    @covenant_13 День тому

    enamesegnalen beha bertaln endatefa

  • @yonas9700
    @yonas9700 День тому

    የብልግና ቃላቶችሽን ቀንሺው

  • @abuamar8958
    @abuamar8958 День тому

    Behaa

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu День тому

    ❤❤❤❤

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 День тому

    MY favorite ❤man

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613

    በሀይሉ ብዙ ነገሮችን እያሳየኸኝ ነው። ብዙ እውቀቶችን ግንዛቤዎችን እያገኘሁ ነው። ነገር ግን አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ከተራራው ጫፍ ስላለ ከፍታ እያወራህ ወዲያው ደግሞ ወርደህ እጅግ ዝቅ ስላሉ ነገሮች ብቻ ሳይሆን አስተማሪ ያልሆኑ (ስድቦችን) ጨምሮ ማንሳትህ ለምን እንደሆነ አይገባኝም። የግድ ነውን በሀ? why it is

  • @DagiFashion
    @DagiFashion День тому

    ይመችህ አቦ

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 День тому

    አመሰግናለሁ።

  • @danbole1233
    @danbole1233 День тому

    እውነት ነው ብዙዎች እያየንህ ነው። ብዙም እየተማርን ነው።

  • @ruthkassa955
    @ruthkassa955 День тому

    Bahi wdde

  • @KmBlackish-67k
    @KmBlackish-67k День тому

    Ymr temchgnlek ✌️😍

  • @40kentube93
    @40kentube93 День тому

    ሠላም ባሂዬ እንዴት ነህ ቤታችን በልማት ፈርሶ ትንሽ ከባድ ጊዜ ነዉ ያሳለፍኩት ቢሆንም አንዳችም ያንተ ቪዲዮ አታልፈኝም ያንተ ትምህርቶች እንዴት እንዴት እዳገዙኝ ልነግርክ አልችልም ለረጅም ጊዜ ቪዲዮችክን እየተመለከትኩ ራሴ ላይ ስሰራ ነበር ሚገርመኝ በአንድ ርእስ ላይ አንድ ቪዲዮ ካየሁ በኻላ ያ ሀሳብ በእዉን ገጥሞ ይፈትነኛል አሁን ደሞ ከ3 ቀን በፊት የዩፎሪክ አይነት ገጠመኝ አሳልፌ ትንሽ ተደብሬ ነበር ዛሬ ይሄንን ቪዲዮ ሳይ ገረመኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062 День тому

      🥺በቴሌግራም ኢንቦክስ አውራኝስቲ

    • @40kentube93
      @40kentube93 День тому

      @@behailumulugeta5062 እሺ ባሂ

    • @40kentube93
      @40kentube93 День тому

      ​@@behailumulugeta5062ቻት ቦክስ የለዉም

  • @user-ng9ow2px8t
    @user-ng9ow2px8t День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikeMan-id5dm
    @MikeMan-id5dm 2 дні тому

    Beka teleyaleh ewntem ye dire lij

  • @assefateshome6923
    @assefateshome6923 2 дні тому

    Ur a pragmatic conceptuale person u tech me every day

  • @yewubdargirma3681
    @yewubdargirma3681 2 дні тому

    Yetuga new seferuwa kekefele hagere lemimeta sewe tekumen

  • @zedagimdaniel5805
    @zedagimdaniel5805 2 дні тому

    I love your school, but you need to understand protestants as you understand others.

  • @assefateshome6923
    @assefateshome6923 2 дні тому

    እኔ በጣም የሚገረመኛ አንተ ደሞ የነፃነት እና የእውነት ንጉስ ነህ አድናቄህ ነኛ የምትናገራቸው ሀሳቦች የተወሰነ ሰብስታንስ ቢኖረውም techeded new i like it

  • @EkramAli-y8b
    @EkramAli-y8b 2 дні тому

    ነፃነት

  • @abemelekdaniel8913
    @abemelekdaniel8913 2 дні тому

    sel solomon bogale mn tasbalk baha

  • @abemelekdaniel8913
    @abemelekdaniel8913 2 дні тому

    yemchsh

  • @unityispower587
    @unityispower587 2 дні тому

    ባሂ ወንድሜ አንተ ተናገር አቦ ሴምርብህ .

  • @leykunakalu7797
    @leykunakalu7797 2 дні тому

    First😊

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 2 дні тому

    መርዳት ለሚችሉ

  • @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675

    ሰላም እስከ ዛሬ አላየሁም ተጀመረ ወንድሜ በርታ

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck 3 дні тому

    የትሪያንግሉ ማርኬቲንግ ቲያንስ ይባላል

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck 3 дні тому

    አልወድህም ግን ትመቸኛለክ twisted concept አለህ

  • @girmanigus304
    @girmanigus304 3 дні тому

    Behailu ወንድሜ በርታ! መልካም ስራ እየሰራህ ነው ! Do what you do …keep going …. 🤞

  • @abrahambimrew6596
    @abrahambimrew6596 3 дні тому

    ስለ ንግስተ ሳባ አሰግድ ቢያዋርዳት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አክብሮ ታሪኩን ወንጌል አድረጎታል እሱም ከሰሎሞን የሚበልጥ እዚህ አለ ሲላቸው ሰማን ። ይህን ድምጽ የሰሙ ጆሮዎች ምንኛ የታደሉ ናቸው?

  • @eframgebreyesus1097
    @eframgebreyesus1097 4 дні тому

    berta wendmea

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 4 дні тому

    እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወንድም

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 4 дні тому

    በጣም ነው የማደንቅህ ቅርብ ጊዜ ነው ማየት የጀመርኩት ጎበዝ በርታ!!!

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 5 днів тому

    አዳምን ካነበብኩ በኋላ i am not the same person i once was አሪፍ አርገህ በትነህ ሰብስበኸዋል ይመችህ 🤜🤛

  • @user-ss1cc4uc8k
    @user-ss1cc4uc8k 5 днів тому

    እይታህና አዳምን የተረዳህበት መንገድ ደስ ይላል። Detail መግባት ትችላለህ። ነገር ግን ማሀል ላይም ሆነ አንዳንድ ሌሎች videos ላይ ስለ ዓለማየሁ ገላጋይ ያለህን አስተያየት ሳይ ፈገግ ነው ያልኩት ። ሳስበው ዓለማየሁንበ youtube እንጂ በመጽሐፍቱ የምውቀው አይመስለኝም፡፡ ከተናገረው እንጂ ከፃፈው ስትነቅፈው አይቼህ አላውቅም። እኔ አዳምን በ 4 ስራዎቹ ስለማውቀው አንተ የተረዳሃውን ያህል እንደማልረዳው አውቃለሁ... ዓለማየሁ ገላጋይን በአስራ ምናምን ስራዎቹ ምን አይነት ሰዉ (ደራሲ) እንደሆነ አይቻለሁ። ካላነበብከው እንድታነበው ስመክር ካነበብከው ደግሞ ያለህን View ብታካፍለን እላለሁ። በተረፈ አንድ Video አምልጦኝ አያውቅም... በርታ !🫡

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062 5 днів тому

      ከመጨረሻዎቹ ሶስቱ በስተቀር ያላነበብኩት የለም።

  • @nataanilmashuga3534
    @nataanilmashuga3534 5 днів тому

    Beya ebakehen email accountehen ande

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 5 днів тому

    This good summery i think.

  • @hayredintahir3734
    @hayredintahir3734 5 днів тому

    lagenyeh felegalew endet new magenyeh?

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062 5 днів тому

      ቴሌግራም ላይ 👉 @behailu120 ብለህ ሰርች አድርግ

  • @octopus2309
    @octopus2309 5 днів тому

    አንተ ልጅ ግን መንጌን ትመስላለህ ልበል

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 6 днів тому

    ደግሞ አዳም ከድርሰቱ በዘለለ የፊልም ዳይሬክተር ቢሆን ኖሮ አጃኢብ የሚያሰኝ አቅም ችሎታ እና perspective እንደሚኖረው መገመት አያዳግትም። የስንብት ቀለማት ላይ ሁሌ የምትገርመኝ scene (ማለቴ "ክፍል") አለች ፤ ዳይሬክተሩ አዳም ምናቤ ውስጥ ገብቶ የካሜራውን አንግል የሚቀይርባት..... ሮማንና ወርቁ አፓርትመንታቸው ክፍል ውስጥ የሚናጩባት 😋 እዚያ ላይ መጀመሪያ ሲያወሩ እና ለወሲቡ ዳርዳር ሲሉ ፊትለፊታቸው አቅርቦ ሲያስቀምጠኝና ሲያሳየኝ ቆይቶ ልብሳቸውን ማውለቅ ሲጀምሩ ወዲያው zoom out አድርጎ የሩቅ ተመልካች ያደርገኛል...ድርጊታቸውን ከሩቅ እንደ መንገደኛ በመስኮታቸው በኩል መመልከት እጀምራለሁ ። ይሄ የካሜራ አንግል የመቀየር ጥበብ ተገቢውን ቦታው ሲያገኝ እጅግ እጅግ የተዋበ film directing techniqe ነው ፤ ወረቀት ላይ በቃላት ካሜራ እና በሰው ልጅ የምናብ ሲኒማ ውስጥ ሲሆን ደግሞ አዳም በአንባቢዎቹ ምናብ ላይ እስከየት ድረስ ስልጣን እንዳለው ጭምርም የሚያሳይ ነው ።

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 6 днів тому

    ገና thumbnail ላይ የስንብት ቀለማትን cover እና የአዳምን ምስል ሳይ ነው ተንደርድሬ የገባሁት ። እና ደስም ብሎኛል ሰውዬውን ያየህበት መንገድ (ስለ እሱ ለሌላ ሰው ሳወራ የምናገረው አንድ አዲስ ነገር ጨምረህልኛል 🙏) ደግሞ እኔም Adam's Master piece ቀውስ መፅሃፍ ብዬ የማስበው “የስንብት ቀለማት”ን ነው ። ለምን ሺህ ጊዜ አልደጋግመውም? (ሺህ ጊዜ አዲስ ይሆንብኛል) በአራት የተለያዩ ጊዜያት (አራቴ) አንብቤዋለሁ... በጨረስኩት ቁጥር upgrade ያደርገኛል ። ማርያምን ነው ምልህ እንዴት እንደሆነ ባላውቅም የስንብት ቀለማትን ከማንበቤ በፊት የነበርኩት እኔ ሌላ እንደነበርኩ አውቃለሁ....ከነበብኩት በኋላ ግን የሆነ mental transformation ውስጥ አልፌያለሁ ።

  • @movies55675
    @movies55675 6 днів тому

    የስራህ አድናቂ ነኝ።ነገር ግን ትንሽ ምልከታዎች አሉኝ።Existentialism is not a movement caused by socialism.Dostoevsky ሚፈጠረውን ነገር ነው የገመተው enji ene lenin yefteruten lemayet altadelem.lemendnew ke dero psychology and philosophy serawoch gar matakese metwedew as most of it is outdated.ahun ke jung lela yeteshale model ateh new weye? Ethiopyawyan ega philosophy sibal yederowochu betam yesebunal Please contemporary serawoch lay ke post modernism behuala yalu serawoch lay 1 episoide binor dese yelenal. Ps you were everywhere wede wanaw neteb megbat techegeraleh

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 6 днів тому

    እንኳን በሰላም መጣህ bro አንተ ምጡቅ ነአይምሮ ባለቤት እናመሠግናለን ❤❤

  • @jabelrecords7511
    @jabelrecords7511 6 днів тому

    I’m listening your video Every night it’s like a blue pill thank you Baya ❤❤❤

  • @DagiFashion
    @DagiFashion 6 днів тому

    ታድለህ ወንድሜ እንዳተ መሆን እፈልጋለሁ ግን እንዴት ሆኖ?

  • @abel4426
    @abel4426 6 днів тому

    i watch every single piece of your videos. i enjoy your videos more than any youtuber.