እንደዚህ አይነት ሰዎች በሒወታችን ሊኖሩ ይገባል።
Вставка
- Опубліковано 19 гру 2024
- ለተጨማሪ መረጃዎች እና እኔን ለማግኘት
1. Confession group 👉 t.me/behaclass
2. group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMu...
3. tegegram group voice, testimony and updates
4. Facebook 👉 t.me/classBeha www.facebook.c...
5. Twitter (X)👉 @behamulugeta
6.Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
7. Instagam 👉 behailu.26
8. Telegram(personal)👉 @Behailu120
አዲስ ስርአት ሲመጣ ለምን በሉ። ማህሌተ ጽጌ ስናድር አንድም አበባ ያዥ አልነበረም። በዚች ሰሞን የመጣ ነው።
.
ከማህሌተ ጽጌ ውጪ በንግስም መያዝ ፋሽን ሆኗል። ለወደዳችሁት ነገር ከመጸሀፍ ጥቅስ መፈለግ ያሰናክላችሗል። አባጎርጊስ ማር ነሽ ብሏታል ብላችሁ ማር እየላሳችሁ ልትዘምሩ ነው? ስለ አበባ ከንቱነት እንዲህ ይላል ኢሳ 40: 6-7
.
ድምፅ “እንዲህ ብለህ ዐውጅ” አለኝ......
“ሰው ሁሉ እንደ ሣር ነው፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ የእግዚአብሔር ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ፥ ሣሩ እንደሚደርቅና አበባውም እንደሚረግፍ ሰውም እንዲሁ ረጋፊ ነው።"
በሐ አበባ መያዝ ስርአት ነው (ከተገኝ) ማሕሌተ ጽጌ ለይ ግእዙ መነሻው ከመ ፍሕሥ ቀይሕ ለይ. በማሕሌተ ጽጌ እዌድሰኪ ለጽጌ ተቀፂልየ ዘንጽሕኪ ጽጌ. ምሳሌሽ የሆነውን አበባ ይዜ አንቺን አበባይቱን አመሰግናለሁ. ሐሳቦችን እንደታላቅ ወንድም እሰማሐለው
አንተ Matrixሁ በእውነት ገብቶሃል ስለምርቃቱ አሜን 🙏
በሀይልዬ አንተ እኮ የምትገርም ነህ።❤
ስለ ፀጋዬ ደባስ የሻነህ ወ/ማርያም ጎሹ....ስታወራ ደስ ብሎኛል አክሱም ባህል ማዕከል እምንኮራበት ነው tnx baha
Betam techelaleh, berta
አበባ ተይዞ ሚገባበት ምክንያት ሚመስለኝ
"(ነጭም ቀይም አበባ ተብሎ የሚጠራ ልጅሽን ይዘሽ ወደ ቤተ መቅደስ ውስጥ ገባሽ) "እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ጸዓዳ ወቀይሕ ውስተ ቤተ መቅደስ ቦእኪ" ይላል:: ክርስቶስን በአምላክነቱ ነጭ በሰውነቱና ባፈሰሰው ቀይ አበባ ብሎ የሚጠራው አባ ጽጌ ድንግል ድንግል ማርያም ጌታን ወደ ቤተ መቅደስ ይዛ የገባችበትን ቀን የተአምር ቀን ይለዋል::"
እናመሰግናለን ❤
በሃ ቪድዮህን ግን ማሳጠር ብትጀምር አሪፍ ነው። እንደዛ ብታደርግ በጣም አሪፍ ይመስለኛል። ቪድዮህን ሜየት እየፈለኩኝ ካየው ስንት ጊዜዬ... ጊዜ ጥብስ ሆኗልስ❤
@@Burhan876 ቀስ አያልክ ጨርሰዋ
I am addicted to your ideas. But I don't know what kind of therapy I need?
አቦ አንተ ሰዉዬ ይመችህ
You got an amazing talent with some deficiencies but still I like listening to your podcast.
thanks baya በጣሚ የሚመች አሪፍ አስተማሪ ፣ አንቂ ፕሮግራም ነው የምትሰራው በግሌ ብዙ እየተጠቀምኩበት እራሴን እያየሁበት ነው። እድሜህ ይርዘም አባቴ
ደሱ - yotor assosa
Good listening 2 U !
ባያ የምታነሻቸ ሃሳቦች የሚገርሙ ናቸው ደስ እያለኝ የማደምጥሽ
አበባ ላልሽው ግን አሁን በአላዕፍት ዝማሬ ላይ የመጣ ሳይሆን የማህሌተ ጽጌ ደራሲ አባ ጽጌ ድንግል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተገለጠችላቸው በአበባ ተከባ ነው አበባም ሰጥታቸዋለች ከአበባ ቀጥሎ ፍሬ ነው የሚመጣው
አበባው፦ ድንግል ማርያምን
ፍሬው፦ ልጃን ክርስቶስን
አበባው፦ ክርስቶስን
ፍሬው፦ ደግሞ ሥጋውና ደሙ
ብዙ አንድምታ ትርጉም አለው ባያ
በሀ አባቶችን ጠይቅ አበባ ተምሳሌት አለው ❤አባቶች ቀይና ነጭ አበባ በማህሌተ ፅጌ ላይ ይይዛሉ ሌላው ምርጥ❤ረዱ ሰላም
ስላረጉ ብቻ ተመሳሌት አለው ማለት አይደለም, አንቺም ጠይቂ
Beya ጸጉር ሰታይልሕ አልተመቸኝም ስልችት ብሎኛል እባክሕ ቀይርልኝ ኤላ አልነገረሕም ለነገሩ አሰማም እወድሐለሁ አድናቂሕ ነኝ
Baha መንያዘዋል ላይ ስለ ቀረበው
Elzalmon Ep71 ምን ትላለክ
ሰላም ባሃ ምናብ ያስቸገረኝ ነው እስኪ የሆነ ነገር በለኝ
Thanks
"the Chosen" is a tv show...ብታየው ግብዣዬ ነው።
ለነገሮች እንዲህ ያለ መረዳት መቼ ይሆን የሚኖረኝ?
ባነበብክና ለራስህ ጊዜ በሰጠህ ቁጥር😊
ወንድም በሀይሉ እባክህን መጨረሻ ላይ ምን ማረግ እዳለብን እና እደሌለብን ብትነግረን ምናለበት እኛ ለሀሳቡ አዲስ ነን በዛላይ በአንድ ሀሳብ ወደሌላ ሀሳብ ትገባለህ ሰፊ ሀሳብ ነው ሳቋጨው ወደመጀመሪያው ሀሳብ ትገባለክ ይሄ ደሞ ለመረዳት እና ወደራሳችን ህይወት ለማምጣት እንቸገራለን እባክህን በለመናም በመማረርም ነው የምጠይቅህ መጨረሻ ላይ እደማጠቃለያ ብትነግረን plzzz 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
ምን ማድረግ እንዳለብሽ እንደሌለብሽ ከvideoው መረዳት ትችያለሽ
@ ስንቴ ደግሜ እደማየው ግን ወፍ
ሚስቱ ትረደዋለች ጉበዝ ናት ሴት ካላማክ
ስትቁም ትልቅ ጉልበት ነው
👍👍🤝
ቁም ነገሩን እዴት ነው ማግኘት ያለብኝ
🎉❤❤❤❤❤❤❤
ባይስ በሰማንያ መሞትና በሰላሳ መሞት ምንድነው ልዩነቱ ንፋስን እንደመከተል አይደለም የቡድሀ መንገድ ከማንከተለው የክርስቶስ መንገድ ይሻላል
ሀሎ
Addisu studio.... gorebetochih selam ayeluhem malet naw ??? 😢 yante wegem ... nurohem .. ethiopia yasinafikignal. Thanks for teaching us brother 🙏🏾❤🙏🏾.
🎉🎉🎉
"Social anxiety " say something about this pls and yemcheh
Social anxiety is an easy way solution is self loved, self-respect
"Fazuka" don't focus on ur self
@elyasfitsum415 yea but that's easier said you know
እንዴት ላገኝህ እንዴት ላማክርህ ችላለው?
በዚህ ታገኘዋለህ ታሌግራም ላይ @Behailu120
Beha "october sky" milewn film temelketewma
Esu yalawu film MN neber
@@Raphael2727-X The Penguin
@@Raphael2727-X The penguin
Bichawun.. jokern...sralin....
አቦ ረድኤትን አሳየን 😅
አቦ ተዎ አንፈልግም❤በራሷ ሰአት ትዉጣ.
እንቶ ፈንቷም
@ truthneverdies "
እንቶ ፈንቷም" ያልከው ስላልገባህ ነው ። ውጣ ወይ አድምጥ 😅
@ ሰገጤ