ከሱሶች የሚገኘውን ስሜት(chemical) ከድርጊት ማግኘት የሚቻልበት መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024
  • 1. Telegram(personal)👉 @Redetwife
    2. group telegrm t.me/qalme49
    3. Facebook 👉 www.facebook.c...
    4. Twitter (X)👉 @behamulugeta
    5 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
    6. Instagam 👉 behailu.26

КОМЕНТАРІ • 37

  • @dawittadesse9161
    @dawittadesse9161 Місяць тому +4

    በሃይሉ የምትናገረው ለገባው ሰው በእውነት ምን ያህል ጥልቅ እውቀት እንዳለህ ያሳያል እኔ ሳላደንቅህ አላልፍም በተለይ የዛሬው ሀሳብ የሚገርም ነው ሁል ግዜ ነው የምከታተልህ👍👍

  • @me_212
    @me_212 Місяць тому +6

    Deconstract ያልከው በጣም ትልቅ ሃሳብ ነዉ 👍👍👍የሆነ ጊዜ ራሴን በጥልቀት መመምልከት ጀመርኩ ምን ገባኝ... Asossation!!!!አንድ የማደርገው ነገር ለሌላኛው ያቀብለኛል አንዱን ከሌላው ጋር associate ሆኖ ተጋምደው pattern ፈጥረዋል... አሃአአአ አልኩና መፍትሄው ለካ Deconstract ነዉ ብዬ ብዙ psychological walls አፈረስኩ.... ይሄንን የቁርኝት ህግ ብዬዋለው.....the law of (ከዛስ).. ከዛስ ከዛስ እያልክ ራስህን ሰትጠይቀው እውነትኛ መልስ ይሰጠሃል.

  • @tedylemu3247
    @tedylemu3247 Місяць тому +2

    አሪፍ ሀሳብ ሰለሆነ ከቤተሰብ ጋር ለማየት ትንሸ ቃላቱቹ …….

  • @BirukSeif
    @BirukSeif Місяць тому +1

    ወንድሜ የምታቀርባቸውን መከታተል ከጀመርኩ በቅርቡ ነው በርታልን!!!

  • @elyasfitsum415
    @elyasfitsum415 Місяць тому +1

    እንደበፊቱ ከቅዱስ ጋር Q&A video ብትሰራ በጣም አሪፍ ነው፡፡

  • @KidaKidaman
    @KidaKidaman Місяць тому +2

    ፈዋሽ እይታ ብዬዋለው ፋርማሲ ሼልፍ ላይ የማይገኝ ዋው በርታ

  • @AmanuelWolde-ri6qp
    @AmanuelWolde-ri6qp 10 днів тому

    Betam thanks lemtargew negr zm bya madamet ds yelgal ena kezi episode mn hasab metalg i smoke cigarettes ena makom gelge betam kebdogal specially when reading or doing assignments beka amta amta yelgal yemyachesu tsehafiwochen eyayhu siladeku yhon endzi aynt simet yalg ?

  • @getfre
    @getfre Місяць тому

    Thank you, Bha!' Very insightful podcast.

  • @Minta3696
    @Minta3696 Місяць тому +1

    I love bercha too but it will never be a habit on me. It’s just for reading and for thinking deep

    • @ayzonet
      @ayzonet Місяць тому

      እኛም ድሮ እንዲህ እንል ነበር፣ ወንደሰሜ ጫት እባብ ነው፣ ቀስበቀስ እየተሳበ ይገባና አንድ ቀን ተጠምጥሞ መውጫ ያሳጣሃል። እንዲ እያልን ጉድ የሆንን ብዙ ነን።

  • @nebyoudemissie4609
    @nebyoudemissie4609 Місяць тому

    Best answer from addiction and the compossion of atomic habits, breaking the habit of being your self,you are the placebo, supernatural

  • @NazrawiwNeba
    @NazrawiwNeba Місяць тому

    በኩሽ የማመጣውን ስሜት በድርጊት እንዴት ላመጣው እንደምችል አንድ ፕሮግራም ብትሰራልኝ ። ሌሎቹን አምጥቻቸዋለሁ ኧረ እንዲያውም ከነስሜታቸው ገደል የከተትኳቸውም አሉ (ሲጋራ)

  • @tayeethioadeycoffee4947
    @tayeethioadeycoffee4947 Місяць тому

    ወዳጄ የዛሬው ፖድካስት አጠርብኝ በናትህ አየሰማሁ መረቀንኩልህ

  • @wubshettheman-yk4ne
    @wubshettheman-yk4ne Місяць тому

    ደስታ አካላዊ ነዉ፡፡ አካል በጊዜና ቦታ የተያዘ ነዉ፡፡ በጊዜና ቦታ የተያዘ ነገር ሁሌም ቢሆን ተቃራኒ አለዉ፡፡ ዛሬ በደስታ ዉስጥ ሆነህ ከሆነ ከቆይታ በኋላ ተቃራኒዉ ይጠብቅሀል፡፡ ስለዚህ ደስታን በድርጊትም አመጣህ በንጥረ ነገር ብዙም ለዉጥ የለዉም፡፡ ደስታ ፈላጊ ካለበት ቦታና ሁኔታ ከፍ ማለት አይችልም፡፡

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 Місяць тому

    እምትመቸኝም እማትመቸኝም ባሀይሉ ሆይ! እንደምትለዉ ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር፡ ግን ነበር ባይሰበር ብዬ ልለፈዉ።

  • @An_u81
    @An_u81 Місяць тому

    የበረከት በላይነህ video

  • @EyualZanba
    @EyualZanba Місяць тому

    Tnx bana

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 Місяць тому

    ታዲያ ለሰው ቃም ስንለው _ድርጊቱን ሪቹዋል አይሆንበትም ብለህ ትመክራለህን? __ትንሽ ፓራዶክስ ስለሆነብኝ ነው ባሂ__

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r Місяць тому +10

    ሰው እንዴት ከአንድ ሰው ጋር በሚያወራው ሁሉ ሊስማማ ይችላል. ሐሳቦች ሑሉ ይስማኛል ከነ ስድብህ

    • @behailubirhanu8810
      @behailubirhanu8810 Місяць тому

      ከነስህተቱ ስለሚመጣ ነው መሰለኝ ... ወሸት የለም ፣ መምህር ለካ አይዋሽም ❤

  • @dawittadesse9161
    @dawittadesse9161 Місяць тому +1

    በሀይሉ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ስለ sex addiction video ብትሰራ please🙏🙏🙏

  • @me_212
    @me_212 Місяць тому

    Substance extansion አለው.... በድርጊት ወይም በሃሳብ የሚመጣው dopamine ለአጭር ጊዜ ነዉ.... ዶዙ የማይበቃው ሰዉ ወደ substance ይገባል extend ለማድረግ.

  • @me_212
    @me_212 Місяць тому

    የሴቶቺም contract እና relax ያደርጋል... የወንድ እንደ ሚቆመው እና ሚተኛው.

  • @GeiKasa
    @GeiKasa Місяць тому

    Susun enj susu yemsetenn smet metlat yelebn yemlew hasab bedemb lsemerbet yemgeba netb nw bye asbalew.yeporn ena Sega susenya neny betam lebzu gze susunm smetenm stela nbr ahun lay erasu yhe ewunet tekeltolny kewuste hono smetun yemtela akal endale nw msemany...and take aleny Mels yemgebaw tyake nw bleh kasebk tmelslnyaleh...besusachn fenta daily rituals bnteka susu yemsetenn yann smeta magnyet anchlm?yhun tyake yeteyekut susn metew sayhon metekat nw yalebn yeml hasab stanesa mejemeryam chgru kedrgtu(kesusu) enj kesmetu adelem slezh drgtun(susun) be ritual bnteka melkam yhonal yeml hasab yze nw...tyakeye gls kalhone just skip it...endehul gzewum big love and respect for you u are helping me a lot

  • @mt.com.etb123
    @mt.com.etb123 Місяць тому

    እኔ አለሁ አደል በአንተ,በደሞዝ ጎሽሜ,በራፉቱኤል,በጤንነት ሰጠኝ,በዶክተር አብርሀም ሀሳብ የምመረቅነው.....😄😄😄

  • @IsraelGetachew-ui6hv
    @IsraelGetachew-ui6hv Місяць тому +1

    አቦ ነብሴ ነህ በሀ

  • @AyelechAlemayehu-c7w
    @AyelechAlemayehu-c7w Місяць тому

    Ere tmechegnlek abate

  • @BiniyamBirhanu-gp3ib
    @BiniyamBirhanu-gp3ib Місяць тому

    👏👏👏👏

  • @habtilateklu3405
    @habtilateklu3405 Місяць тому

    wow migerm intro

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu Місяць тому

    😂😂😂😂😂ሰርፕራይዝ የሚጠሉ መወገር የለባቸውም😂አይ ቅዱሴ😂በሀን አሳከው

  • @yonas9700
    @yonas9700 Місяць тому +1

    ቅዱስ ግን እየቃመ ነው ያስታውቃል😂

    • @behailubirhanu8810
      @behailubirhanu8810 Місяць тому

      ይኼ ቅድስ ሚባል ሰውዬማ ብዙ ማየት አለብን ... ውጣ 😂

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 Місяць тому

    በሀ ደውልልኝ

  • @Astarakiw
    @Astarakiw Місяць тому

    ድንቅ እይታ

  • @richmaninworld7971
    @richmaninworld7971 Місяць тому

    Are you thinking about your kind, his friend make funny what you say not good words bro

  • @Ruha369
    @Ruha369 Місяць тому

    I will try the law of helicopter 🚁 🤣