i subscribed this week . i like your ideas but the thing i dont like is you use insult words(taboo)... please dont use them. choose your words🙏 i hope you will accept my comment.
tru nager taworaleh gn manner yanisihal , and and kalata atekakemih they are offensive to view so please tru nager silemitawora filter it out atleast record ikuan sitareg impulsive kahonum bleeppp mibal nager ale editing ly
ጎበዝ ጀግና ሚስት ረዱ አለችልህ ምተፈቅርህ የደራሲን ባህሪ ችላ ፍልስፍናህን ፋላጎትህን አክብራ ተቀምጣ ሳትሰለች ስልክ ይዛ አብራህ አለች ለኛም ባለ ውለታ ነች አመስግንልን
ታመሰግንሀለች ረዱ🙏
@@behailumulugeta5062በምን ላግኝክ በጣም ላገኝክ እፈልጋለሁ
ካወራከው ጋር ሚገናኝ ታሪክ አለ እባክህ
እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ
@behailu120 ብለህ በቴሌግራም search አድርግ
Excellent views
አድማጭዎች እባካችሁ በተረጋጋችሁ ጊዜ አድምጡ ብዙ እውቀት ታገኛላችሁ
ባህ በዓይሉ ......ይመችህ ወዳጄ እስኪ ስለ አለማየሁ ገላጋይ የሆነ ነገር ስትል ልስማህ አዳም እና እሱ ውስጥ የማይ ይመስለኛል 🙏🙏🙏🙏
I like your presentation and flow keep it behailu from addis
በሃ ቪዲዮህ ስትለቅ Notified ስሆን እንዴት እንደምደስት አታቅም። በጣም እየተማርኩብህ ነው ሲቀጥል ደሞ እየተቀየርኩበት ነው። የማቱሳላ እድሜ ያክል መኖር ጥቅም የለውም ግን ያቆይልን፣ በጤና ይጠብቅልን ልልህ ወደድኩ።
ቫሊዩን እራሱን ቫሊው ማድረግ 👌 ምስግን ብሮ እግዚሃብሄር ይስጥልኝ ማኔ (እሱ ጋር ባላይህ አላገኝህም ነበር )
ተደራሽ ያደርገዋል ግን ክብር ያሳጣዋል❤
በሀይሉ ስለ ትቢት ስራልን ?
በትንሽ ነገር ማኩረፍ በአንት እውቀት መንስኤው እና መፍትሄው ምን ይመስልሀል ?
አመሰግናለሁ
መተው ያልከው ነገር ትክክል ነክ ግዜና ሰላምን ያዛባል ነገም ሌላ ቀን ነው
አመሰግናለወ🙏
ባሃ ስለ ፍላጎትን ማወቅ ወይ ፍላጎትን መፍጠር ወይ ስራልን ወይ ጠቁመኝ ❤❤
እንዳንተ በሀሳብ ላይ ውይይት የሚያደርጉ ሰዎች ተሰባስበው በሀሳብ fight ሲያደርጉ ማየት ህልሜ ነው በሀ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀሳብህን በጉጉት ነው ምጠብቀው በዚ ዳንስና ጭፈራ በበዛበት social media አንተን ማግኘት ተስፋ ይሰጣል
እኔም ያ ያስደስተኛል!... በእንግሊዝ አገር እንዳለው አዴባባይ ሰው ሁሉ በኅሳብ የሚከራከርበት የመሟገችያ ሥፍራም ባገራችን በኖረ ብዬም ተመኝቸ ኣውቅአለሁ😊
የጥቅም እና ደስታ ሃሳቦች በጥሩ ሁኔታ ተብራርቶአል፡፡ ነገር ግን ጥቅም ብቻ ማሳደድ አልበዛም ወይ?
🎉
Hi behalesh how are you please tell us about SMILE 😃 MOVIE if you watch the movies
eskaun shtet nberku malet new ke tekem yelek destan askedem nber
amsgenalew arif eyeta new
💚💚💚💚💚
Beha semonun yemetaw tiktok lay yehaymanot ክርክር tilk chigr liyameta yemichil aymesilkim
Baha 👑
👍
🥰
በሃ❤
እኔ ግን ምን እንደምታወራ አይገባኝም ከአንዱ በሀሳብ ወደ ሌላው ስለምትሄድ አይገባኝም
በምናቡ ስለሚመሰት እኮ ነው በሱ አዕምሮ ልክ ልንጉዋዝ አንችልም ልክ እንደ ስብሃት ለምሳሌ አዳም ረታ ውስብስብ የሚመስሉ ግን ቀላል ናቸው
ባሀ እሲ በምን መልኩ ነው የማገኝህ
@Behailu120
ቴሌግራም ላይ በዚ ይገኛል።
Tnx bro
am first
you and elzalmonism are very similar dear.
No. He is fucked up bro. Me and qidus see his page and enjoy his Vanity.
መፅሀፎችህ ሁለቱም ገበያ ላይ የሉም ጃፊ ጋርም የለም
After 10 days it will be bulk on market
baba tikim yalshw gn anchim psychopath nesha
Sele narcissist ande episode seralen
i subscribed this week . i like your ideas but the thing i dont like is you use insult words(taboo)... please dont use them.
choose your words🙏
i hope you will accept my comment.
tru nager taworaleh gn manner yanisihal , and and kalata atekakemih they are offensive to view so please tru nager silemitawora filter it out atleast record ikuan sitareg impulsive kahonum bleeppp mibal nager ale editing ly
𝔼𝕤𝕜𝕚 𝕖𝕟𝕕𝕖𝕫𝕚 𝕖𝕪𝕜𝕖𝕥𝕒𝕥𝕖𝕝𝕜 𝕥𝕠𝕝𝕠 𝕝𝕖𝕜𝕖𝕜𝕖𝕝𝕟 ❤