ሰውነት ቤተ-ሰብ ሲሆን...... when our Body become our home 🏠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @NebeyuNegash
    @NebeyuNegash 2 місяці тому

    ባያ፣የሚገርምሽ ያንቺ ሀሳቦችን አንድ ባኃይሉ የሚባል ጓደኛዬ ምን ይላል መስለህ እያልኩ አውራለው....ቤትስቤ ከሆንሽ ቆይተሻል።በይፍ ስትነግርኝ ደሞ ደስ አለኝ።

  • @alebeworku
    @alebeworku 2 місяці тому +1

    ይህ ሀሳብ በአንድ ጊዜ እይታ የምትረዳው አይደለም ምስጠት ይፈልጋል ባሀ respect !!

  • @mathewosfanta2083
    @mathewosfanta2083 2 місяці тому

    ያወራችሁበት ርዕስ በጣም መረዳትን የምሰጥ ነው በጣም ተመችቶኛል። ቀጣይ በዙ ዙሪያ ሰፋ አድርጋችሁ በጥያቄና መልስ መልክ ብታወሩበት መልካም ነው። ባዬ አንዳንድ ንግግሮችህና ቃላቶችህ ባይመቹኝም ማለት የፈለከውን ሀሳብ ለመረዳት እሰማለሁ ፣ ደመወዝን ይዘህ ብር ቅርብ?

  • @mikiastadele
    @mikiastadele 2 місяці тому +2

    ባሃ ወሳኝ እኮ ነሽ እሙዬን !!! በጣም ጥልቅ የሆነ ሃሳብ እና እይታ ነው ። በርታልን

  • @wm3959
    @wm3959 2 місяці тому

    በርታ ፣ረቀቅ ያለ ምርት ነው

  • @tiktokcompilation3490
    @tiktokcompilation3490 2 місяці тому

    እሄን ሀሳብ አሼ ሁሌ እንዳለው ነው impact seminar የሚያዘጋጀው ሁሌ ስንተኛ ወደ ህፃንነት እየተመለስን ነው ድጋሜ ስንነቃ አዋቂ ሰው ምኖነው እሱንም የተኛ አዋቂ ሰው እና አንድን የተወለደ ህፃን ልጅ የአእምሮአቸውን እንቅስቃሴ ፍጥነት ሲታይ እኩል ነው ይላል ይህም ስንተኛ ወደ ህፃንነት ተቀይረናል ማለት ነው እዚጋ በተለየ አገላለፅ መምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @yonas9700
    @yonas9700 2 місяці тому +1

    thanks beha
    መልቀቅ መቀበል ነው
    ስጡ ይሰጣችሁል
    ያ ባለፀጋ መንግስተሠማያትን እንድወርስ ምንላድርግ ሲለው ክርስቶስን የአለህን ሁሉ ሸጠ ተከተለኝ አለው
    ባለፀጋ መንግሥት ሰማይን ከሚወርስ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል አለ ክርስቶስ ብዙ ነገሮችን sacrifice ሲያደርግ ኖሮ የመጨረሻዋ ከበደቹ
    ከማኔ ጋር በነበራችሁ podcast ሁሉን ንብረቴን ባጣ ሰላሜን ግን አላጣም ያለውን ሀሳብ አስታወስኩት

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 2 місяці тому +2

    If u understand What he said u are genius ❤beha❤

  • @Eyob-fc6ki
    @Eyob-fc6ki 2 місяці тому

    I like the new podcast style with kiduse .....keep it up bah(bedasa)

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 місяці тому +4

    I don't understand because he holds one and becomes one then talks about mixed things.....😳በሃ ግን እብድ ነሃ😂ስብሃትን ትመስላለህ በትንሹ ንግግርህ እንደ እብድ ነው። ለመያዝም አይመች፣ ደግሞ እንዲሰማ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል። ከቡድሃም ደግሞ ይወሳድል። ተው ግን በሃችን ግራ አታጋባን😁

  • @mubarekmuba2219
    @mubarekmuba2219 2 місяці тому +1

    the wasp 🎬 አውራን

  • @fayamak
    @fayamak 2 місяці тому +1

    thank you bro!

  • @KasahunMatu
    @KasahunMatu 2 місяці тому +1

    beha anten yawokugni ke andebet podcast nw timechegnale i like ur talking style and freedom bertaa...kasu from woliata

  • @saraHadgu
    @saraHadgu 2 місяці тому +1

    Thanks bha

  • @neimman8
    @neimman8 2 місяці тому +1

    የዛሬዋ ሀሳብ ትለያለች በሃ❤😮

  • @kiflemetaferia5110
    @kiflemetaferia5110 2 місяці тому +1

    Yegermal beretalen

  • @yitbarekbelay5300
    @yitbarekbelay5300 2 місяці тому +2

    Sofaw tesera 🫡🫡🫡
    Btam chenkogn nbr 😂😂

  • @amanuel.m4575
    @amanuel.m4575 2 місяці тому

    You disserve half million subs at least !!!!!

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  2 місяці тому

      save a screenshot. U will show me when we reach half high. I will arrange meeting in person and a gift for ur manifestation😍

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 2 місяці тому

    (በዳሶ ) በሐይሉ

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @ermiyasayele5863
    @ermiyasayele5863 2 місяці тому

    Zm bel

  • @henokeshetu-v2y
    @henokeshetu-v2y 2 місяці тому +1

    tmechegnalek ymechik

  • @Birhan-ym7ne
    @Birhan-ym7ne 2 місяці тому

    🫡

  • @habtamukassahun770
    @habtamukassahun770 2 місяці тому

    Beha yihin hasab endet ante rasu endetredahew i wonder ...you are talking out of no-mind state