የባዶነት ስሜት ምንጭ እና ትርጉሙ [ከቅዱስ ዮሴፍ ጋር]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 13 днів тому

    My God, I am so blessed attending this classroom ! ....I attended only about 10 class rooms so far !

  • @baba3799
    @baba3799 25 днів тому +3

    አረ ነጎደች
    ሄደች በረረች
    ተመለሽ የሚል አስተዋይ አጥታ
    የሲኦልን መንገድ ትጓዝ ጀመረች
    '''' ነፍሴ '''''

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 6 днів тому +1

    ልጁን አልጠላውም በትንሽ ማሻሻል ብዙ መጥቀም የሚችል ማንነት ስለማይበት ነው።የመጀመሪያ አቀራረቡ ስለበለጠበኝና ያሁኑን ለማሻሻል የሄደበት መንገድ ለኔ ስለአነሰብኝ እንጂ የተሻልኩ ስለሆንኩ አይደለም። የምወድለት ነገር ይበልጣል። እራሱ መልስ ቢሰጥበት የተሻለ ነበር፤ ደጋፊዎቹ ስለምትወዱት ግልፅ ትችቱ ያሣድገዋል ሳይሆን ያዳክመዋል ብላችሁ ብቻ በማሰባችሁ በጣም እንደተቆጣችሁ ተሰምቶኛል በጣም ይቅርታ ። ለብዙ የሰው ልጆች ወዳሴ ብቻ ይገነባል ብለን እንደ ደመደምን ተምሬበታለሁ። አክባሪያችሁ ነኝ እንደ ስድብ አትውሰዱት፤ በአካል ፊትለፊት በግልፅ የተሰማኝን በመናገሬ ብቻ እኮ ልትገሉኝና እኔም ልሞት እናንተም 🤔 ጆን ዳኔል ዘብጥያ ልትገቡ ነበር፤ ይመስገን ቴክኖሎጂ ቤዛ ሆነ።

  • @Zicho300
    @Zicho300 20 днів тому +1

    በሃዬ ፀዴ ሰው ይመችህ

  • @EyobMekonnen-k3y
    @EyobMekonnen-k3y 25 днів тому +1

    ብዙ ጊዜ የሳድጉሩ ትምህርቶች እሰማለው አንተ ያልከውን ሀሳብ ግን አላገኘውትም ምን አልባት ከልት ነው ብለህ ያመንክበትን የእርሱን ሀሳብ ብታሳየኝ ደስ ባለኝ

  • @atika1234-m4m
    @atika1234-m4m 25 днів тому +8

    Confess first …..Telegram link please?

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 14 днів тому

    Anamesegenalen 🫡🫡🫡🫡🫡

  • @melakuzerihundesstal8179
    @melakuzerihundesstal8179 26 днів тому +1

    ይመችህ ለገባው አሪፍ ት/ም ነው

  • @mefordad
    @mefordad 25 днів тому

    እይታህ ሲመቸኝ እኮ አቦ ይመችህ እግዚአብሔር ይስጥልን 🥰🥰🥰

  • @Natnaelbehaylu-f6d
    @Natnaelbehaylu-f6d 24 дні тому +4

    kidusen filefit enyew yemtlu

  • @sosinadaniel3935
    @sosinadaniel3935 26 днів тому +6

    you deserve to be heard more for these confused generation, i hope someday i could get a chance for a talk. I love ur honesty wz urself. May God bless your marriage even more, don judge me ena, it would be more lovely, if u keep ur private life even more secured. Genuinely.
    One more thing, it makes me laugh when i think of ur talk of the taboos, all i see is ur humbleness not to get unwanted respect and attention. May God bless u more.

    • @Save-k3c
      @Save-k3c 26 днів тому

      yo

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 26 днів тому +1

      I think you deserve a subscription sosi, actually I enjoy hearing his brutal truth as much as frying him for it ,
      And the dude don even give a fuck so his wife ,what a lovely couple 💑
      can you imagine your husband recording you for UA-cam and you are talking about your different kind of musterbation experience with ease & in detail,
      Like starting from one finger to 2 and 3 ..having hard time to insert the 4th and... yippee 🎉 5 figures go in all the way to Tora Bora ,what a battle , what a relief 🎉
      How lovelier can it get 😅

    • @Kidaye
      @Kidaye 25 днів тому

      ወደፊት መቼቱን ባላውቀውም emptynessን ተከትሎ ከምርቃና ሶስት እጥፍ የሚበልጥ ብስለት ንቃትና የውስጥ ደስተኝነት ፈጣሪ ባገዘው ሰው እንደ ትልቅ ፈጠራ ሆኖ የሚመጣ ይመስለኛል እኛም ከድባቴ እንድናለን

    • @TemuNegn-c4j
      @TemuNegn-c4j 25 днів тому

      Yes

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 26 днів тому +1

    Different Behailu❤

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 26 днів тому

    ሀርብ ነው ህንጀጂኢ

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 25 днів тому

    shega newu bertaln

  • @abenezerdaniel8781
    @abenezerdaniel8781 25 днів тому

    አቦ ይመችክ

  • @NebeyuNegash
    @NebeyuNegash 25 днів тому +3

    ባሃ የሚገርምህ የሄን Video ከማየቴ በፊት ከ ጀለስ ጋር በዚህ ጉዳይ እያወራን ነበር። በሞያዬ የ አምቡላንስ አሽከርካሪ ነኝ። በ አንድ ሳምንት ውስጥ 5 መርዝ የጠጡ ስዎች አድርሻለው(Report እንዳይመስልብኝ ግን!) እና ሶስቱ ሞቱ። እኚህ ሰዎች ከጀርባ ያላቸውን ታሪክ ሳጣራ፣ስዎች የሚጋጋጡበትን ነገር ያሟሉ ናቸው።ብዙ ስዎች የሚጠይቁትም ምን አጥተው ይሆን?ብልው ነው። እያላቸው የላቸውም፣ የሳቅህ ምንጭ ሆነው ሳለ ሀዘንተኞች ናቸው...ግራ እየገባኝ ነው
    ሰለሞን ሁሉን አየቶ ሁሉ ከንቱ ነው አለ።
    እኔ የሱን የሩብ፣ሩብ፣ሩብ ሳላይ እንዴት ከንቱነት(ባዶነት) ተሰማኝ?
    Any Way አንተም ቅዱሴንም Thank you ብያለው

  • @henock2010
    @henock2010 14 днів тому

    አምናለው ብሎ የሚኖረውስ በተግባር ምን እያረገ ነው? ፈጣሪን ለመረዳት በገባን መጠን ከሀይማኖቱ ውጪ ትርጉሞችን መቃረም እና መፈላሰፍ ችግር አለው?

  • @filmonsemere7939
    @filmonsemere7939 25 днів тому

    New earth way better than power of now

  • @KedirAwel-el7ry
    @KedirAwel-el7ry 26 днів тому

    ጀግና ልጅ

  • @asnakewbewketubelete4108
    @asnakewbewketubelete4108 26 днів тому

    Nice! 👌🏿

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 25 днів тому

    መደበሩን የፈጠረው ማን ነው? የድብርት ስሜት አይኑር ስ ማለት እንችላለን ወይ ? ማወቂያ ተሰጥቶህ፣ፍላጎት ተሰጦህ ጠቀሜታውን ግን በመፈተን እንድናውቅ መደረጋችን በሙሉ የምር በውስጣችን ሙላት አለመኖሩና የተሳከረ ነው። የሰው መቃተት የሰው ልጅ መገለጥ ይጠብል ይላል መጣፉ ። ክፋን በክፉ አታሸንፉ ይላል
    በመልካም እንጂ....
    ከዓለም እየኖርን ከአለም እንዳይደለን የራስ ቅጥር መቅጠር ራሱ እውነታን መካድ አይደለም ወይ፣ አማራጭ አጣንስ ከተባለ እንዴት ነው ...ፍጥረታችን አስገራሚ ነው ብለን የሚያመፃድቀን...[ሰው ከስህተት አይፀዳም የተሻለ ስህተት ይሰራል እንዲሉ...መሳሳት ያልከው ድርጊት፣አምልኮ ፣አስተሳሰብ ራሱ በተለያዩ ህብረተሰቦች ደግሞ በፍቅር ሲተገበር ሲታይ የትክክል ልክነቱ የቱጋ ነው?

  • @henokgebremedhin5286
    @henokgebremedhin5286 22 дні тому

    I can't find the group 'confess first'....

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 26 днів тому

    ህንዴት ነው የማገኝ

  • @YoniLiul
    @YoniLiul 26 днів тому

    Bahaa the gerami

  • @KhalidoScope-hv9oj
    @KhalidoScope-hv9oj 26 днів тому

    Welcome 😊

  • @Yohannes-qk4nu
    @Yohannes-qk4nu 25 днів тому +1

    ሰላም በሃ መፅሐፍቶችህን ማንበብ እፈልጋለሁ ግን ስራ ተመቶብኝ ብር የለኝም እና መግዛት አልችልም! bro ቤተልሔምን ብቻ እንደተመቸክ አድርገህ ላክልኝ እና ጥጌን ልያዝ
    አዲስ አበባ ተክለሃይማኖት አካባቢ ነኝ

    • @Habibi-p4i
      @Habibi-p4i 25 днів тому

      How mach is the price ?

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 26 днів тому +2

    ሰላም በሀ❤ አውደምህረት ላይ ገንዘብ መሰጠቱ ችግሩ ትንሽ በድብቅ ምእመናኑ ቢሰጡ የተሻለ ነበር ግን እንዴት እንደምል አላቅም የኔም ጥያቄ ነው ከዛ በላይ ግን በሀይማኖት ተቋማት አገልጋዮች መካከል መካሰስና መጋጨት በይፋ በላይቪ ጭቅጭቅ ኢሄ እራሱ ምንም አያስተምርም ተስፋ ያሳጣሉ

    • @AbenezerShifraw
      @AbenezerShifraw 17 днів тому

      አውደ ምረቱ ላይ መነገሩ ሳይሆን መርዘሙ ነው ልክ ያልሆነው በመነገሩ እግዚአብሔር ያረጋል ሚለውን መንፈስ ያነቃቃል ለመጠየቅ ለመሳል ሚጋብዝ ነገር አለው በዚ ነገር ተነቃቅቼ ጠይቄ የተሰጠኝ ነገርም ስላለ ነው ዛይበዛ ቢኖር ክፋት የለውም

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 26 днів тому

    ሀይ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 26 днів тому

    ዛሬኤ ቅዳሜ ነው

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 26 днів тому +2

    ለማማከር የት ነው የማገኝህ ?

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 26 днів тому

      @Behailu120 ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 26 днів тому

    4

  • @Abdulhakimasrar
    @Abdulhakimasrar 25 днів тому

    tmchgnalh bro gn stillness btm kbad concept nw its a place where peace found, beyond happiness and unhappiness

  • @LemLemTVE
    @LemLemTVE 24 дні тому

    berta baya

  • @FiraaolAdugna
    @FiraaolAdugna 25 днів тому

    Bahilu ka mistk bitaxl anxakln biye farlw makgntum esw lay depend ayhonk new

  • @Abel-d6x
    @Abel-d6x 25 днів тому

    ቴሌግራም ሊንክ please

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 25 днів тому

    😮😮😮😮

  • @Astarakiw
    @Astarakiw 25 днів тому

    10K

  • @Save-k3c
    @Save-k3c 25 днів тому

    le father lasayew nebere ehenin video but your lounge

  • @ruthhayal-i7c
    @ruthhayal-i7c 26 днів тому

    ምንም ነገር ሳይፈርስ በሰሜን በር አይወጣም?

  • @Naolisha8
    @Naolisha8 25 днів тому

    ግን በሀይሉ አንተም ከዘመኑ እኔ ነኝ አዳኝ ባዮች አንዱ አይደለህምን? የሆነ የገባኝ ነገር አለ ብለህ አይደል የመጣሀው አንተ ነጠላ አድርጎ ከመጣሁ ሰውዬ በምን ትለያለህ?

  • @medanialem
    @medanialem 24 дні тому

    ስለ መንፈሣዊነት ነገር አታውራ አንተ ምንም የማታቅ ይቅርና የሆኑትም አያወሩም

  • @nwaybekele8184
    @nwaybekele8184 25 днів тому +2

    Telegram group link please

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 26 днів тому +2

    ወንድሜ ድስኩሩን ቀንሰህ ወደ ገደላው በመግባት ብታግዘን የተሻለ በመሆን ከመሰልቸት ብትድንስ ።ምክር ወስደህ ከመውረድ ተጠበቀቅ። ኢጎሽ ወጠረን😂😅

    • @KIDUS-YOSEF
      @KIDUS-YOSEF 25 днів тому +2

      ማን ጣትህን ይዞ ክሊክ አስደረገህ...ገለል በማለት መተባበር ነዋ

    • @RobelYeadonay
      @RobelYeadonay 25 днів тому +1

      የሚጠቅምህን ሃሣብ ብቻ ውሰድ ፤ ጅስ ነው እንዲባልልህ ብቻ አትጠብቅ።

    • @samuelkebede9466
      @samuelkebede9466 8 днів тому

      Melek ayesera aydelem eko betseb reality new ayawera yalew kechalek temlesek eyew vido

    • @Saafo
      @Saafo 6 днів тому

      ስምክ ሮቤል የአዶናይ 🙈🙈🙈 አይይ የአዶናይ?? ስምክን ሁን

    • @RobelYeadonay
      @RobelYeadonay 6 днів тому

      @Saafo ልጁን አልጠላውም በትንሽ ማሻሻል ብዙ መጥቀም የሚችል ማንነት ስለማይበት ነው።የመጀመሪያ አቀራረቡ ስለበለጠበኝና ያሁኑን ለማሻሻል የሄደበት መንገድ ለኔ ስለአነሰብኝ እንጂ የተሻልኩ ስለሆንኩ አይደለም። የምወድለት ነገር ይበልጣል። እራሱ መልስ ቢሰጥበት የተሻለ ነበር፤ ደጋፊዎቹ ስለምትወዱት ግልፅ ትችቱ ያሣድገዋል ሳይሆን ያዳክመዋል ብላችሁ ብቻ በማሰባችሁ በጣም እንደተቆጣችሁ ተሰምቶኛል በጣም ይቅርታ ። ለብዙ የሰው ልጆች ወዳሴ ብቻ ይገነባል ብለን እንደ ደመደምን ተምሬበታለሁ። አክባሪያችሁ ነኝ እንደ ስድብ አትውሰዱት፤ በአካል ፊትለፊት በግልፅ የተሰማኝን በመናገሬ ብቻ እኮ ልትገሉኝና እኔም ልሞት እናንተም 🤔 ጆን ዳኔል ዘብጥያ ልትገቡ ነበር፤ ይመስገን ቴክኖሎጂ ቤዛ ሆነ።

  • @addisu8557
    @addisu8557 19 днів тому

    Ye telegram groupun link attach aderglen thnx❤

  • @meaningless7587
    @meaningless7587 15 днів тому

    TELEGRAM LINK???😊