Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ዘራፊው ማነው? በቴክኖሎጅ የታገዘ ጥበቃ ያላቆመው ወንጀል። | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2023
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH

КОМЕНТАРІ • 80

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 11 місяців тому +38

    መንሱርዬ የቃላት አጠቃቀምህ አቀራረብህ ከየትኛውም ጋዜጠኛ ያንተ በጣም ይለያል!! ❤❤❤

    • @siscotube3412
      @siscotube3412 11 місяців тому +2

      Satesemaw nw ende comment yemtaderegew?Min yeteleye kal tetekmual...?atakabed!

    • @hussenagegnhu8360
      @hussenagegnhu8360 11 місяців тому

      ከመንሱርዬ ገና ብዙ ድንቅ ስራ እጠብቃለው።❤❤❤

    • @gebreafley
      @gebreafley 11 місяців тому

      @@siscotube3412😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @redwanbarsamae1641
    @redwanbarsamae1641 11 місяців тому +7

    አቤት ደስ ስትል መንሡሬ አቦ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @user-dk8uq3xl4o
    @user-dk8uq3xl4o 11 місяців тому +3

    እጅግ አንደበተ ርቱዕ፣ጥልቅ እስፖርታዊ እውቀት ፣ ለብዙ ሙያ ምሳሌ ፣ ላቅ ያለ ቃላት አጠቃቀም ፤ ሙያውን አክባሪ ። ከልቤ አክባሪህ ነኝ መኑሱሬ

  • @TamratKibru-yb9ih
    @TamratKibru-yb9ih 11 місяців тому +2

    መንሱርዬ አቀራረብ እንዴት ደስ እንደ ሚል❤

  • @user-kq8ce2wn4o
    @user-kq8ce2wn4o 11 місяців тому +2

    መንሱሬ እናመሰግናለን በእንደዚህ አይነት (ትረካዎቾ ) ስለመጣህ እናመሰግናለን በርታልን ብሮ

  • @taddyBilay-dt1cs
    @taddyBilay-dt1cs 11 місяців тому +1

    መሱርዬ በጣም ትመቸኛለህ የዲንህን ነገር አደራ አላህ ያአግዝህ

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 11 місяців тому +3

    መንሱሬ በጣም ምርጥ ፕሮግራምነው በርታ ሽመልስ ከዶሀ ኳታር

  • @yenenehfasil6069
    @yenenehfasil6069 11 місяців тому +1

    ምርጥ ነው መንሱሬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @user-ut3fo4nu4g
    @user-ut3fo4nu4g 11 місяців тому

    አ, ሊላህ መንሱሬ ውስጤ ነህ አሳ ሐጂ ከአፋር ከሎጊያ

  • @mogiman
    @mogiman 11 місяців тому

    መንሱሬ አንደኛ

  • @user-fn2qm7tb7g
    @user-fn2qm7tb7g 11 місяців тому +1

    መሱር ትለያለህ ❤❤

  • @user-up6ge9ec5h
    @user-up6ge9ec5h 11 місяців тому +1

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 11 місяців тому

    እናመሰግናለን መንሱሬ እንደተለመደውም ምርጥ ነህ

  • @user-fn2qm7tb7g
    @user-fn2qm7tb7g Місяць тому

    አረ ትለያለህ አንተስ አቤት ድምፅ❤❤❤

  • @shewittasew
    @shewittasew 11 місяців тому +2

    Selam mensure zare nafkehgn neber bezi metah

  • @zekariaschere3264
    @zekariaschere3264 11 місяців тому

    ትረካ ተመቸኝ ⚽️ማንሱር ይመቺህ

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 11 місяців тому +19

    መንሱር ትለያለክ እኮ ታውቃለህ ለ19 አመት አንተን ስከታተል አሁን ድርስ ቆይቻለው ሁሴንም ናፍቆኛል

  • @GsdhfddghFgghj
    @GsdhfddghFgghj 11 місяців тому

    መንሱሬ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ይህ ቻናል በጣም ተመችቶኛል እንደዉ ሁል ግዜ ቢቀርብ ደስ ይለኛል።

  • @user-kq1xu1jc5t
    @user-kq1xu1jc5t 11 місяців тому

    Thanks mesuur🙏🙏🙏

  • @shubbatilahun-ml2ed
    @shubbatilahun-ml2ed 11 місяців тому

    Wow you are amaizing mensur

  • @DAILYGOALHD
    @DAILYGOALHD 11 місяців тому

    Mr mensur

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 7 місяців тому

    Thanks

  • @YonatanBrhane-he2co
    @YonatanBrhane-he2co 11 місяців тому

    Mensur,on fire 🔥

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862 11 місяців тому +3

    Number one mansur

  • @tarikunasir5510
    @tarikunasir5510 11 місяців тому

    መንሱሬ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የበለጠ ደግሞ የማጀቢያ ሙዚቃው ትንሽ ዝቅ ዝቅ ቢደረግ መልካም ነው።

  • @sabahudinabdulshkur5657
    @sabahudinabdulshkur5657 11 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @haduyayana
    @haduyayana 11 місяців тому +1

    ዋው መንስሬ ትለያለህ ምንለው በምክንየትነው ❤❤

  • @user-wt3rc7if8p
    @user-wt3rc7if8p 11 місяців тому

    መንሱሬ ትለያለህ በቀጣይ የተጫዋቾችን ውል ፈልፍሎ የሚያወጣውን ግለሠብ ታሪክ

  • @studenthabtamu2102
    @studenthabtamu2102 11 місяців тому

    Yante betam yleyal bro

  • @user-qj1st5bv7w
    @user-qj1st5bv7w 11 місяців тому

    Wow ayqexelem

  • @utty3720
    @utty3720 11 місяців тому +3

    የህግ ሀገርነዉ በሚባለዉ ባደገዉ ሀገር ያደጉ ዘራፊወችዉ ይገርማል

  • @natiefternamn6022
    @natiefternamn6022 11 місяців тому

    Betam arif aqerareb new gin musicaw tinish yirebishal please

  • @samuelsami1379
    @samuelsami1379 11 місяців тому +3

    መንሱር ይንን ፕርገራም ወድጄዋለው ከዚ የተሻለ ካንተ እንጠብቃለን

  • @user-rp4ur2vt2s
    @user-rp4ur2vt2s 11 місяців тому +5

    Kante be like I'm safe if they came they get only my shoes and tuta 😅😅😅 and his baby fiat simple life is best 😅😅😅😅😅

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 11 місяців тому

    መንሱሬ አሪፍና መሳጭ ትረካ ነው!

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @nuredinayalew810
    @nuredinayalew810 11 місяців тому

    Masur telayaleh

  • @Mohammed6mama.
    @Mohammed6mama. 11 місяців тому

    woooo😘😘😘😘👍👍👍

  • @AbelfelekeArsenal
    @AbelfelekeArsenal 11 місяців тому

    ምንአይነት ጋዜጠኛ ነህ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-yn7pk3pq9m
    @user-yn7pk3pq9m 11 місяців тому

    Wow

  • @user-ln3rv9ff2j
    @user-ln3rv9ff2j 11 місяців тому

    The background sound is disturbing...Still I love your program

  • @dawitkebede2541
    @dawitkebede2541 11 місяців тому

    👏👏👏👏

  • @endalatadesseliv
    @endalatadesseliv 11 місяців тому +1

    Part 2🙏

  • @71_11
    @71_11 11 місяців тому

    Keep it up with another videos bro

  • @merontekle1323
    @merontekle1323 10 місяців тому

    መንሱሬ ይሄ ስው ግን ድመቱ ያልከው የ ፍርንስ ራፐር ኖው ቦባ ይባላል ተሳስትሃል😮

  • @abrahamtelila6333
    @abrahamtelila6333 10 місяців тому

    ስለ alexander pato ሥራልን

  • @empire4775
    @empire4775 6 місяців тому

    Part 2 benorew

  • @ephremfikru9506
    @ephremfikru9506 11 місяців тому +1

    Mesure abo men ladrgk

  • @jrmessi72
    @jrmessi72 11 місяців тому

    1❤

  • @brukasrat3330
    @brukasrat3330 11 місяців тому

    Tiru program nw gn Aterarekih ena background music yirebshal. Ende sport program bititerikew arif nw bay negn

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 11 місяців тому +2

    እኔ የዘራፊ ቡድኑ ደጋፊ ነኝ

  • @tadeleredman9835
    @tadeleredman9835 11 місяців тому +1

    የዚህ ፕሮግራም አላማ ዘራፊነት ማበረታታት ነው የሚመስለው
    ከአንድ ጤነኛ አእምሮ ካለው ሰው አይጠበቅም
    በዚህ የተበረታቱ ብዙ ዘራፊዎችን እንደምታፈራ ግልፅ ነው
    ዝርፊያን የህይወቱ አካል ካደረገ ማህበረሰብ መገፕትህ ሌብነትን ከማውገዝ ወደ ማድነቅና ማበረታታት እንድታዘነብል አስተዋፆ አድርጎልህ ይሆን?

  • @aberaalemu3659
    @aberaalemu3659 11 місяців тому

    Mansur #king of sport football😂

  • @sintayehuderese-ee5pe
    @sintayehuderese-ee5pe 11 місяців тому

    መንሱሬ ትለያለክ

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 11 місяців тому

    ሙዚቃው በጣም ነው ሚረብሸው

  • @BrukSolomonBruk-iq1lt
    @BrukSolomonBruk-iq1lt 11 місяців тому

    ቢስተካከል የምለው ቶሎ ቢለቀቅልን

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 11 місяців тому

    Ronaldon alserequtim.Yakebrutal?

  • @user-cb6ek7tm4p
    @user-cb6ek7tm4p 11 місяців тому

    Lemen sle cty ataweram

  • @yabsiraasnake1804
    @yabsiraasnake1804 11 місяців тому

    ወንድ ከሆኑ የዘላታንን ቤት አይዘርፉም

  • @andualmtesfaye6075
    @andualmtesfaye6075 11 місяців тому

    ዋናዉ ቸናል ለምንድን ነዉ ኮሜንት ያጠፉህዉ

  • @user-nh3ki9fs7y
    @user-nh3ki9fs7y 4 місяці тому +1

    😂

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 10 місяців тому

    All of foreign thieve very shameful very sad

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343 11 місяців тому +1

    ይህን የሚያረጉት ሞሮኮ ናችሁ አታካብድ መንሱር በአውሮፓ ይታወቃሉ ላአንተ ብርቅ ሊሆን ይችላል ሌላ ዜና አቅርብ

  • @MhameHsen
    @MhameHsen 11 місяців тому +1

    ሌቦር ግን ተመቹኝ የምር ይችላሉ

    • @sofieytubetube
      @sofieytubetube 11 місяців тому +2

      አይደል በሞያ ትገነኘላቹ ልበል😅

  • @IStyle714
    @IStyle714 11 місяців тому

    ሰው እንዴት እድሜ ዘላለሙን ስለሰው እያወራ ይሞታል የ ኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ለምን ሀገሪቷን ለቃችሁልን አትሄዱም ስፖርት ማንም ሊወድ ይችላል እናንተ ግን ማምለክ ነው የቀራቹ ታሳፍራላቹ😏🙄

  • @user-gt1yg3ch4q
    @user-gt1yg3ch4q 11 місяців тому

    ትለያለህ

  • @Ozil129
    @Ozil129 11 місяців тому

    ካለዉላይ መዉሰድ ወንድነትነዉ መንሱሬ
    በረዶ 30-40 በሚጠጋ የሙቀት መጠን በሰዉ ሀገር እየሰራን ጠብ የለም እራሱን ጠብቆ እስፖርት እየሰራ በቢልዮን የሚቆጠር ገንዘብ አላቸዉ አለም ታዳላለች ስለዚ ፍትህ የሚሰፍነዉ እንዲአይነቶችን ሲዘረፉነዉ
    እድሜዉን ሙሉ በት/ት ያሳልፋል
    ሀገሩን ሲጠብቅ በብርድና በሙቀት በረሃ የሚቆም ወታደር ዶክተር መምህር
    እስኪ ምንአላቸዉ?
    ይሔን ቡድን ብቀላቀል እንዴት ደስባለኝ ነበር

  • @besufikadalemshet3293
    @besufikadalemshet3293 11 місяців тому

    መንፈስ ነህ😂

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB 11 місяців тому +1

    በመጀመሪያ የስፓርት ፌድረሽኑ ለየትኛውም የስፓርት ተቋም ለሚያደርገው ክፍያ ወይም ፋውንዴሽን ያኑኑ ንብረት በተለያዩ መንገዶች በግብርም ሆነ በሌላ መንገድ ማስመለስ የሚያስችለውን ምርጫ አስቀምጦ የሚንቀሳቀስ ነው ። በነገርህ ላይ የአለም ባንክ ዘራፊዎች እኮ አሉት?

  • @yenenehbirhanu9129
    @yenenehbirhanu9129 11 місяців тому

    አንተ ጡረታ ስትወጣ ነው
    እኔን ግራ ሚገባኝ

  • @dindas27075
    @dindas27075 11 місяців тому +1

    አንተ ራስህ ዘራፊ ነህ ...ምን ዘራፊ ይልብኛል😈

  • @AbelGidey-vl8fn
    @AbelGidey-vl8fn 11 місяців тому

    Thief 😂😢😅😮😊

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs 11 місяців тому +1

    ሚገርም ፕሮግራም ጋደም ብለህ በተመስጦ የምታዳምጠው። በቃ ጋዜጠኝነት ይኸ ነው