Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሄድክበት ባለህበት እንከተልካለን መንሱሬ ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኛው ቤተሰብ ወገኔ ፡ መታከኝ በሀቅ ሆኜ ፡ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ሁሌም የሚከተልህ ተከታዮች ሲጠፉ በሰላም ይሆን በችግር መሆኑን በዙሁም ይሁን በስልክ ደውሎ መጠየቅን የለመዱ ብልህ ሆችና ትልቅ ጀረጃ ደርሰውም የቀጠሉትን ተከተል የ2015 የተፈተንኩት ብ 48 ዓመቴ የመጀመሪያ ነው በአሁኑ ሰዓት የ5 ብር ካርድ ሞልቶ የመደግፍም ኢንተርኔት መጠቀምም ጊዜው አይደለም ሁሉም ያልፋል ያንተው ታዋቂ አጋሮችህና መሰሎች ከፍቅር የመነጨ የገጠመህን ለመፅናናት ብታጋራቸውም ሀዘን ውስጥ ሆነህ ዳግም ስለ ዃስ ይልኩልሀል ስፓርት ለወገን ማዘንን ለሚታወቁ ብቻ ነው ማዘንን ያስተማረው?????
Cristiano Romero የህይወት ታሪክ video ይሰራ 🙏🙏🙏🙏 በጣም ነው የምወደው
Enwada ha len mensur betam Das ilal ke gone nen berta betam turu pologiram new heze Bek yalkew be gogut en tebikalen
መንሱሬ ረጅም እድሜና ጤና ስለእስፖርቱ ለምታረገው እድገት አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤
Simply one of the best journalist but also football analyst. አመሰግናለሁ ሚኪ
መንሱሬ ምርጡ የህይወቴ ቁልፍ ሰው አንተ በየትኛውም አማራጭ ብትመጣ በሄድክበት እከተልሀለሁ፡፡ መንሱሬ መንፈሴ በእግር ኳስ ትረካለች ታድያ የእግር ኳስ መረጃው ሸፉ ደግሞ አንተው ነህ ዘመንህ ይባረክ ክበርልኝ አንተ ስራህን አክባሪና ታታሪ ሰው፡፡
መንሱሬ የፉትቦል ትንተናህ እኮ አቤት አቤት ቃላት አጠረኝ በቃ ዉስጤ ነክ ይመችክ ሠላሙን ያብዛልክ
ሰላም ሰላም መሱሪ አሪፍ ዝግጀት ነው በርታ
መንሱሬ ምን አማራጭ አለን እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ እንጂ ምርጡ ጋዜጠኛ 🎉❤ ሁሌም ነው መደምጥክ በስራ ቢዝህ ቢሆንም እንኳን ማታ ቤት ስገባ 😊
እንወድሀለን በርታልንየትም ብትሂድ እንከተልሀለን
እሺ እንወዳለን መንሱር ተባረክህ❤
Mensure enameseginalen we love you allways
መርሀባ መንሱሬ እንጠብቃለንከጎንህ ነን
መንሱሬ በርታ እንከተልካለን
Amusing mensure ketlbet,eniketelhalenBertaa
እንከተላሀለን መንሱሬ
Mensure thank you
እኛ የትም ሂድ እንከተልሃለን አንተምርጥ ሰዉ ኑርልን ❤❤
በቲክቶክ ጀምርልን እባክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
you have a brilliant mind love you so Mach brother
በጣም ደስ የሚል ነዉ በተለይ ከሁሉም ነገር መስማት የምፈልገዉ ነገር የከፈትከዉ እናመሰግናለን በርታ
መሱሬ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አውስትራልያ በማሸነፉ
ለ ሊቬ ክሎፕ ለአረሰናል አርቴታ ለማንቼ 7 አግ ለኛ ደሞ መንሱሬ አለልን ሊቬ forever
The one and only professional football journalist ❤
የማይካድ ሁሉም ሰዉ የምያሚነዉ አንድ ነገር ብኖር አንተ ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ መሆንህን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንሱሬ ላንተ ልዩ ክብር አለኝ አንተን የማውቅህ ላለፉት 13/12 ዓመታት ነው በሸገር F.M 102.1 ከእዳልክ ና ካንዱ የስራ ባልደረባህ ጋር ቀጥልበት ትልቅ ከፍታ ይገባሀል !!!!!❤❤❤
Nice to see you Mensur ❤ finally be melk awekuh 😀
ሰላም-መንሱሬ-አድናቂ-ነኝ-
Mensure swedh eko❤❤❤❤😢
እናመሠግናለን መንሱሬ
በሄድክበት የምከተልክ ነገርስ በርታ መንሱሬ የምወደዉን ፕሮግራም ነዉ ይዘክ የመጣከዉ እጠብቃለዉ❤❤
መንሱሬ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ የትም ሂድ እንከተልሀለን
🙏👍 በርታ መንሱሬ
Welcome our legend football special analyst's
Helooo mensur am here also waiting u always to here you thank you so much
በርታ መንሱሬ የጨርቆስ ኩራት
clean as Always
Keep up the good work ❤
በርታልን
ምርጥ ጋዜጠኛ መንሱሬ
First video first comment
well come Mensur
welcome❤❤❤🎉🎉🎉
Merhaba kantewechi mn mercha alenena Teleyalek mensure. .
መንሱር good
Mensurye ❤yene abat antema tileyalek ❤gonih nen berta ❤❤❤❤
አንጠብቃለን 🙏🙏🙏
ተቀላቅለናል መንሱሪ
መንሱሬ በርታ እግር ኳስን እንድወድ ካደረጉኝ ጋዜጠኛች አንዱ በመሆንህ የትኛውንም የአንተን ፔጅ ተከታይ ነኝ በርታ እድሜውን ከጤናጋር ይስጥልን
Dankeschön Mensur❤
we love you always we love you so much brother welcome
የአነተ የእግር ኳስ እውቀትህ እና ለስራህ ያለህ ታማኝነት የሄድክበት እንድንሄድ ያስገድደናል ❤❤❤
መንሡሬ እባክህን ስለ ማርክ ቪቨን ፎዬ የመረሻ ቀን ገጠመኝ በትተርክልን
❤❤❤
አሁንም ከፈለክ ሌላ ቻናል ክፈት እንከተልሀለን❤
526ኛ ነኝ
በርታልን መንሱሬ ❤
Mensura 🙌
በርታልን መንሱሬ❤
👍👍👍👍Bravo mensure Respect
Well Come መንሱሬቢያስከፍል በዶላር በዴንጀር በዴንጀርማርስ ላይ ብተነትን እኛ አንቀርም ነበስ👌👌ሁሌም አብረን አለን🙏🙏
መንሱሪ ምርጥ👏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መንሱሬ ያንተን ፎቶና መንሱሬን እናመስግን ብዬ ባተው የፌስቡክ ፔጅ ላይ ከ70 - 80 ላይ ያገኘውበት ሰላም አውለን የሚለውን ፔጄን የጠለፈብኝን አስፈታልኝ
Andegnayeeeee😊
መሱሬ እግዚአብሔር ይማርህ
Ok
Another levels 🎉
First
መንሱሬ አንተን በእግርኳስ ላይ ባለህ እውቀት ከማንም ጋር አላነፃፅርህም። Subscribe ማድረግ ላንተ ያንስብሃል። ጀግናው።እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!!
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በማስታወቂያ አታሰቸን😮😮😮
ሠላም መሡር እኔአርሰናል ነኝ
መንሱሬ ትንሽ ስለ አርሰናል ስታወራ የተጋነነ ይሖንበኛል እንጂ መንሱሬ ለኔ በሌሎች ትንታኔዏች 1 እኛ ብያለው
ስለ ቀድሞው የ Uganda መሪ Idi Amin Dada ና እግር ኳስ የሰራኽውን program መች ነው በድጋሚ የምትጭነው?
Alene mansurg barta
Ur time is up Football is not only EPR once ur mentor(Abiy T. M) told u
ቀላል ሰብስክራይብ አደርጋለሁ መንሱሬ አንተኮ ሱስ ሆነህብኛል
የትም ብትሄድ እንከተልካለን መልካም እድል
ማን ከማን እንደሚጫወት በድምፅ የሚያስተላልፍ ነበር ካገኘሀዉ ሊንኩን ላክልኝ
👍👍👍👍
ለኔ ካስ እንድውድ ያርከኝ አንት ነህእውድሀለሁ አከብራሀለሁ አደንቅሀለሁየሀገራችን ካስ እንደምታሳድግ አምናለሁከኳስ አልፍህ የሂውት ውጣ ውረድ ስሰማእኔ የምፍልገውን እማገኝ ይመስለኛል
You're my cristiano Ronaldo Mensur!
Measure tichilalah
ewnetun lemeanger audio bcha ayhun bezihgnaw be video yhyn programu .......with video bihon apostye new
እንከተልካለን b/C እግር ኳስን ስለምንወድ
በደስታ
አንተን ደስ ባለህ ነገሮች ሁሉ እኔ ካንተ ገር ነኝ በቃ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አንተ ትችላለህ እርግጠኛ ነህና
100% ልንገራችሁ ሲቲ ዋንጫ ለመውሰድ 10 ሰዓት ቀረው እየመጣነው ዋንጫ ለመውሰድ
መንሱር ጎበዝ ነህ ግን ወደ ሬድ ታደላለህ
Welcome 🎉
Berta wendime ante eko ye football kimem neh
ምነው የአንዱ ዶላር አላጠግብ አለ ስግብግብ ሲቀጥር ምንም የተለየ ነገር የምታቀርበው ነገር የለም ዙላን ለማሸሽ ካልሆነ በስተቀር ድሮም እናንተን ማመን የሚባል ነገር አለ
በሄድክበት ባለህበት እንከተልካለን መንሱሬ ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኛው ቤተሰብ ወገኔ ፡ መታከኝ በሀቅ ሆኜ ፡ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ሁሌም የሚከተልህ ተከታዮች ሲጠፉ በሰላም ይሆን በችግር መሆኑን በዙሁም ይሁን በስልክ ደውሎ መጠየቅን የለመዱ ብልህ ሆችና ትልቅ ጀረጃ ደርሰውም የቀጠሉትን ተከተል የ2015 የተፈተንኩት ብ 48 ዓመቴ የመጀመሪያ ነው በአሁኑ ሰዓት የ5 ብር ካርድ ሞልቶ የመደግፍም ኢንተርኔት መጠቀምም ጊዜው አይደለም ሁሉም ያልፋል ያንተው ታዋቂ አጋሮችህና መሰሎች ከፍቅር የመነጨ የገጠመህን ለመፅናናት ብታጋራቸውም ሀዘን ውስጥ ሆነህ ዳግም ስለ ዃስ ይልኩልሀል ስፓርት ለወገን ማዘንን ለሚታወቁ ብቻ ነው ማዘንን ያስተማረው?????
Cristiano Romero የህይወት ታሪክ video ይሰራ 🙏🙏🙏🙏 በጣም ነው የምወደው
Enwada ha len mensur betam Das ilal ke gone nen berta betam turu pologiram new heze Bek yalkew be gogut en tebikalen
መንሱሬ ረጅም እድሜና ጤና ስለእስፖርቱ ለምታረገው እድገት አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤
Simply one of the best journalist but also football analyst. አመሰግናለሁ ሚኪ
መንሱሬ ምርጡ የህይወቴ ቁልፍ ሰው አንተ በየትኛውም አማራጭ ብትመጣ በሄድክበት እከተልሀለሁ፡፡ መንሱሬ መንፈሴ በእግር ኳስ ትረካለች ታድያ የእግር ኳስ መረጃው ሸፉ ደግሞ አንተው ነህ ዘመንህ ይባረክ ክበርልኝ አንተ ስራህን አክባሪና ታታሪ ሰው፡፡
መንሱሬ የፉትቦል ትንተናህ እኮ አቤት አቤት ቃላት አጠረኝ በቃ ዉስጤ ነክ ይመችክ ሠላሙን ያብዛልክ
ሰላም ሰላም መሱሪ አሪፍ ዝግጀት ነው በርታ
መንሱሬ ምን አማራጭ አለን እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ እንጂ ምርጡ ጋዜጠኛ 🎉❤
ሁሌም ነው መደምጥክ በስራ ቢዝህ ቢሆንም እንኳን ማታ ቤት ስገባ 😊
እንወድሀለን በርታልንየትም ብትሂድ እንከተልሀለን
እሺ እንወዳለን መንሱር ተባረክህ❤
Mensure enameseginalen we love you allways
መርሀባ መንሱሬ እንጠብቃለን
ከጎንህ ነን
መንሱሬ በርታ እንከተልካለን
Amusing mensure ketlbet,eniketelhalen
Bertaa
እንከተላሀለን መንሱሬ
Mensure thank you
እኛ የትም ሂድ እንከተልሃለን አንተምርጥ ሰዉ ኑርልን ❤❤
በቲክቶክ ጀምርልን እባክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
you have a brilliant mind love you so Mach brother
በጣም ደስ የሚል ነዉ በተለይ ከሁሉም ነገር መስማት የምፈልገዉ ነገር የከፈትከዉ እናመሰግናለን በርታ
መሱሬ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አውስትራልያ በማሸነፉ
ለ ሊቬ ክሎፕ ለአረሰናል አርቴታ ለማንቼ 7 አግ ለኛ ደሞ መንሱሬ አለልን ሊቬ forever
The one and only professional football journalist ❤
የማይካድ ሁሉም ሰዉ የምያሚነዉ አንድ ነገር ብኖር አንተ ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ መሆንህን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንሱሬ ላንተ ልዩ ክብር አለኝ አንተን የማውቅህ ላለፉት 13/12 ዓመታት ነው በሸገር F.M 102.1
ከእዳልክ ና ካንዱ የስራ ባልደረባህ ጋር ቀጥልበት ትልቅ ከፍታ ይገባሀል !!!!!❤❤❤
Nice to see you Mensur ❤ finally be melk awekuh 😀
ሰላም-መንሱሬ-አድናቂ-ነኝ-
Mensure swedh eko❤❤❤❤😢
እናመሠግናለን መንሱሬ
በሄድክበት የምከተልክ ነገርስ በርታ መንሱሬ የምወደዉን ፕሮግራም ነዉ ይዘክ የመጣከዉ እጠብቃለዉ❤❤
መንሱሬ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ የትም ሂድ እንከተልሀለን
🙏👍 በርታ መንሱሬ
Welcome our legend football special analyst's
Helooo mensur am here also waiting u always to here you thank you so much
በርታ መንሱሬ የጨርቆስ ኩራት
clean as Always
Keep up the good work ❤
በርታልን
ምርጥ ጋዜጠኛ መንሱሬ
First video first comment
well come Mensur
welcome❤❤❤🎉🎉🎉
Merhaba kantewechi mn mercha alenena Teleyalek mensure. .
መንሱር good
Mensurye ❤yene abat antema tileyalek ❤gonih nen berta ❤❤❤❤
አንጠብቃለን 🙏🙏🙏
ተቀላቅለናል መንሱሪ
መንሱሬ በርታ እግር ኳስን እንድወድ ካደረጉኝ ጋዜጠኛች አንዱ በመሆንህ የትኛውንም የአንተን ፔጅ ተከታይ ነኝ በርታ እድሜውን ከጤናጋር ይስጥልን
Dankeschön Mensur❤
we love you always we love you so much brother welcome
የአነተ የእግር ኳስ እውቀትህ እና ለስራህ ያለህ ታማኝነት የሄድክበት እንድንሄድ ያስገድደናል ❤❤❤
መንሡሬ እባክህን ስለ ማርክ ቪቨን ፎዬ የመረሻ ቀን ገጠመኝ በትተርክልን
❤❤❤
አሁንም ከፈለክ ሌላ ቻናል ክፈት እንከተልሀለን❤
526ኛ ነኝ
በርታልን መንሱሬ ❤
Mensura 🙌
በርታልን መንሱሬ❤
👍👍👍👍Bravo mensure Respect
Well Come መንሱሬ
ቢያስከፍል በዶላር በዴንጀር በዴንጀር
ማርስ ላይ ብተነትን እኛ አንቀርም ነበስ👌👌
ሁሌም አብረን አለን🙏🙏
መንሱሪ ምርጥ👏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መንሱሬ ያንተን ፎቶና መንሱሬን እናመስግን ብዬ ባተው የፌስቡክ ፔጅ ላይ ከ70 - 80 ላይ ያገኘውበት ሰላም አውለን የሚለውን ፔጄን የጠለፈብኝን አስፈታልኝ
Andegnayeeeee😊
መሱሬ እግዚአብሔር ይማርህ
Ok
Another levels 🎉
First
መንሱሬ አንተን በእግርኳስ ላይ ባለህ እውቀት ከማንም ጋር አላነፃፅርህም። Subscribe ማድረግ ላንተ ያንስብሃል። ጀግናው።እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!!
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በማስታወቂያ አታሰቸን😮😮😮
ሠላም መሡር እኔአርሰናል ነኝ
መንሱሬ ትንሽ ስለ አርሰናል ስታወራ የተጋነነ ይሖንበኛል እንጂ መንሱሬ ለኔ በሌሎች ትንታኔዏች 1 እኛ ብያለው
ስለ ቀድሞው የ Uganda መሪ Idi Amin Dada ና እግር ኳስ የሰራኽውን program መች ነው በድጋሚ የምትጭነው?
Alene mansurg barta
Ur time is up Football is not only EPR once ur mentor(Abiy T. M) told u
ቀላል ሰብስክራይብ አደርጋለሁ መንሱሬ አንተኮ ሱስ ሆነህብኛል
የትም ብትሄድ እንከተልካለን መልካም እድል
ማን ከማን እንደሚጫወት በድምፅ የሚያስተላልፍ ነበር ካገኘሀዉ ሊንኩን ላክልኝ
👍👍👍👍
ለኔ ካስ እንድውድ ያርከኝ አንት ነህ
እውድሀለሁ አከብራሀለሁ አደንቅሀለሁ
የሀገራችን ካስ እንደምታሳድግ አምናለሁ
ከኳስ አልፍህ የሂውት ውጣ ውረድ ስሰማ
እኔ የምፍልገውን እማገኝ ይመስለኛል