- 60
- 2 484 810
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
United States
Приєднався 23 кві 2024
“እኔ ኢየሱስ..የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” ራእይ 22፥16
#ንጋት_ኮከብ_ሚዲያ#negat_kokeb_media#
የመረጃ :የዕውቀት : የመማሪያ :የጥበብ ቻናል የሆነውን ይህን ሚዲያ ሰብስክራይብ በማድረግ ክርስቲያናዊ መረጃ ፣ ዜና ፣ ዘገባዎችን እንዲሁም አስደናቂ የምስክርነት ታሪኮችን ያግኙ።
"I am Jesus..I am the shining morning star." Revelation 22-16
negat_kokeb_media# Get the word of God by subscribing to this media which is a channel of information: knowledge: learning: art.
በፍጥነት በማደግ ላይ የሚገኘውን ቻናላችንን ማገዝ ለምትፈልጉ
to support our channel
Bank name :- Commercial Bank of Ethiopia
Account number :- 10000 5565 1168
SWIFT code :- CBETETAA
#ንጋት_ኮከብ_ሚዲያ#negat_kokeb_media#
የመረጃ :የዕውቀት : የመማሪያ :የጥበብ ቻናል የሆነውን ይህን ሚዲያ ሰብስክራይብ በማድረግ ክርስቲያናዊ መረጃ ፣ ዜና ፣ ዘገባዎችን እንዲሁም አስደናቂ የምስክርነት ታሪኮችን ያግኙ።
"I am Jesus..I am the shining morning star." Revelation 22-16
negat_kokeb_media# Get the word of God by subscribing to this media which is a channel of information: knowledge: learning: art.
በፍጥነት በማደግ ላይ የሚገኘውን ቻናላችንን ማገዝ ለምትፈልጉ
to support our channel
Bank name :- Commercial Bank of Ethiopia
Account number :- 10000 5565 1168
SWIFT code :- CBETETAA
የእንግሊዙ ንጉሥ ስለ ኦርቶዶክስ የሰጠው ምስክርነት ። ዓለም ገና ወደ ኦርቶዶክስ ይመጣል
የእንግሊዙ ንጉሥ ቻርለስ ስለ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሰጠው ምስክርነትን በተመለከተ ታዋቂው ታይም መጽሔት በፊት ገፁ ይዞት ወጥቷል።
ኔጉሡ ስለ ኦርቶዶክስ የተናገረበት ደብዳቤም በዓለም አቀፍ ሽያጭ ደረጃ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ ሊሸጥ ችሏል።
ንጉሡ ከዚህም ባለፈ በግብፅ የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጉብኝት እንዳደረገ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።
ይህንና ሌሎች አሰደናቂ ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎችን በተመለከተ የተዘጋጀውን መረጃ እንድትመለከቱ ስጋብዛችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቷን እንድትጫኑ በመጋበዝ ነው።
ኔጉሡ ስለ ኦርቶዶክስ የተናገረበት ደብዳቤም በዓለም አቀፍ ሽያጭ ደረጃ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ ሊሸጥ ችሏል።
ንጉሡ ከዚህም ባለፈ በግብፅ የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጉብኝት እንዳደረገ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።
ይህንና ሌሎች አሰደናቂ ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎችን በተመለከተ የተዘጋጀውን መረጃ እንድትመለከቱ ስጋብዛችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቷን እንድትጫኑ በመጋበዝ ነው።
Переглядів: 2 223
Відео
ኦርቶዶክስ በኮሪያ በአስደናቂ ግስጋሴ ላይ ትገኛለች። ሕግ ያላቆመው ወንጌል እየሰፋ ነው
Переглядів 6 тис.7 годин тому
በሰሜን ኮሪያ ኦርቶዶክስ እየተስፋፋች እንደሆነ ሰምተዋል? አሰፈሪ በሆነ ሕግ የታጠረችው የገባ የማይወጣባት የወጣ ደግሞ መልሶ የማይገባባት የምትባለው ባለ ኒኩለር መሳሪያ ታጣቂዋ ሀገር አዲስ የእግዚአብሔር ሥራ እየገለጠባት ትገኛለች። በሰሜን ኮሪያ ላለው ኦርቶዶክሳዊ አገልግሎት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከኮሪያው ፕሬዘዳንት ኪም ጆንግ ኡን ጋር ባላቸው የጠበቀ ግንኙነት የተነሣ ለኦርቶዶክስ መስፋፋት ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳሉ። ይህን በተመለከተ የተዘጋጀውን መረጃ እንድትመለከቱት ስጋብዝ ሰብስክራይብና ላይክ እንዲሁም የደወል ምልክቷን መጫናችሁን እንዳትረሱት በማሳሰብ ነው።
የሎሳንጀለሱ ሰደድ እሳት ለቤተ ክርስቲያኖቻቸውም አልተመለሰም።
Переглядів 8 тис.9 годин тому
በሎሳንጀለስ የተነሣው ሰደድ እሳት አስፈሪ ሆ እየመጣ ነው። በዚህም ሳቢያ አብያተክርስቲያናትን እያወደመና እያጋየ በመምጣቱ ነገሩ ከረር ያለ ሆኗል። በየቤተ ክርስቲያኖቻቸው ውሻን እያገመቁ ያቆርቡ የግብረ ሰዶም ጋብቻን ይባርኩ የነበሩት ቀሳውስቶቻቸው ለችግሩና ለመጣው አደጋ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ አደጋውን በእሳት አደጋ ሰራተኞች ብቻ የሚመልሱት መስሏቸው ቢለፉም ሰደድ እሳቱ ሊቆም አልቻለም። አሜሪካውያን ተጨንቀዋል። ይህን ጉዳይ በተመለከተ የተዘጋደውን መረጃ እንድትመለከቱት ስጋብዛችሁ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁንና የደወል ምልክቷን መጫናችሁን እንዳትረሱት በማሳሰብ ነው።
ፈረንሳይን ያስቆጣው የአእላፋት ዝማሬ ! በላሊበላ የእድሳት ጥገና ሊበቀሉን አሲረዋል?
Переглядів 3,5 тис.12 годин тому
ዓለምን ያስገረመው የአዕላፋት ዝማሬ ላይ በፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻ ስነ ሥርዓት ላይ በክርስቶስ ላይ ላሳዩት መሳለቅ የአዕላፋት ዝማሬ ድንቅ መልስን ሰጥቶበታል። በዚህ የአዕላፋት የዝማሬ መድረክ ላይ ክርስቶስን የሰበከ የገለጠ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጭምር የተቀባበሉት ክስተት ሆ ሲያልፍ በፈረንሳይ ፓሪስ ኦሎምፒክ በክርስቶስ ለሳለቁት ሰዎች የቤተክርስቲያናችን ልጆች ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ የዶክመንተሪ ምላሽ ሰጥተውበታል። አዚሁ ጋር ተያይዞ ከፓሪሱ ኦሎምፒክ በተጨማሪ ፕሬዘዳንት ማክሮን ኢትዮጵያ በመጣበት ወቀሰት መስቀል ተነጥፎለት መስቀል ረግጦ በመግባት የፈፀመው ድርጊት ከማነጋገሩም በላይ የአዕላፋት ዝማሬ...
ብዙዎችን ያስገረመው የኢራቅ ክርስቲያኖች የገና በዓል አከባበር
Переглядів 46 тис.16 годин тому
ብዙዎችን ያስገረመውና ትኩረት የሳበው በኢራቅ የገና የክርስቶስ ልደት በዓል በሚገርም መንፈሳዊ ስርዓት እንደሚከበር ያውቃሉ? በኢራቅ ውስጥ የሚኖሩ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የገናን በዓል በብዙ ደስታና ምስጋና በማክበር አደባባይ ላይ ሲያከብሩ ኢራቅ ውስጥ ክርስቲያን አለንዴ የሚያስብል ዜና እየሰማን እንገኛለን። ከብዙ አሸባሪዎች ጋር ተፋጠውና ተናንቀው የሚገኙት ከሀገሪቱ ሕዝብ ውስጥ ወደ 1.5 ሚልየን የሚጠጋ ቁጥር ያላቸው ኢራቃውያን ከብዙ ፈተናና መከራ ጋር እየኖሩ በድምቀት የሚያከብሩትን የገናን በዓል አከባበር በተመለከተ የተዘጋጀውን ይህን አስገራሚ ዘገባ እንድትመለከቱ ስጋብዝ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ተከታ...
አምላክ አልወረደም አልተወለደምን? ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ማነው? ድንቅ መልስ
Переглядів 6 тис.День тому
ብዙዎች የክርስቶስን አምላክነት ላለመቀበል አምላክ አይወርድም አይወለድም በማለት የክርስቶስን አምላክነት ላለመቀበል ብዙ ቃሎችን ሲናገሩ እያየን እየሰማን እንገኛለን። በእውነት አምላክ አልወረደም አልተወለደምን? በቤተልሔም በከብቶች ማደሪያ የተወለደውስ ማነው? ይህንና አስደናቂ መልስ የሚያገኙበት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት የያዘውን ይህን ድንቅ መልስ እንዲመለከቱት ስጋብዛችሁ እንደተለመደው ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን በቤተሰብነት እጋብዛችኋለሁ።
ከሞት የተነሣችው ሙስሊም ባየችው ነገር ክርስቲያን እንዴት
Переглядів 77 тис.День тому
ከሞት የተነሣችው ፍልስጤማዊቷ ሙስሊም እጅግ አሰደናቂና አስደማሚ ነገር ተመልክታ ክርስቲያን መሆኗ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። እጅግ አጥባቂ ወይም አክራሪ የምትባለው ዘይነባ አል ኢምራን ባጋጠማት አደጋ ምክንያት ነፍስና ሥጋዋ ከተለያዩ በኋላ ከሞት በኋላ ያለውን ሕይወት በሚገርም ስሜት በዚህ ዝግጅት ላይ ለምስክርነት በሚመች መልኩ ያቀረበችው ትረካ ተጠናቅሯል። እርግጠኛ ነኝ ይህን ካዩ በኋላ ለሞት ያለዎት አመለካከትና የሞት ስም ሲጠራ የሚሰማዎት ቀፋፊ ስሜት እንደሚቀየር። ምክንያቱም ሞት ወደ ክርስቶስ የምንሄድበት መንገድ በመሆኑ ከክርስቶስ ጋር ለመኖር ሞትን ፈርተን ሳይሆን ወደን የምንቀበለው ፀጋ እንደሆነ የምንረዳበት ...
ቤተ ክርስቲያን በአንታርክቲክ አህጉርና የጦር መሳሪያ የሚባረክበት ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 3,6 тис.14 днів тому
ሰው በማይኖርበት አንታርክቲካ አኅጉር ውስጥ የቅድስት ሥላሴ የኦርቶዶክስ እንዳለ ምን ያህል ያውቃሉ? በረዶ ብቻ በተነጠፈበት የአንታርክቲክ አኀጉር ላይ ዛሬ ላይ ከአሥር በላይ አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ ግንባር ቀደሙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሆነው የቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን አንዱ ና ዋነኛው ነው። ይ
በትም/ቤቶች የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ እንዲሰጥ ተወሰነ
Переглядів 8 тис.14 днів тому
በአሜሪካ ኦክላሀማ ግዛት ውስጥ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ወይም ጥናት እንደ አንድ ኮርስ እንዲሰጥ ተወስኗል። ይህ ውሳኔ ስነ ምግባርና የሞራል ልዕልና እየጠፋባት ለመጣችው ለታላቋ አሜሪካ መዳኛና ትውልዱንም የመታደጊያ መንገድ እንደሚሆናት ነው እየተነገረ ያለው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በዚችው በአሜሪካ ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብና ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ አዲስ ክብረ ወሰን የተመዘገበበት የመጽሐፍ ቅዱስ ሽያጭ ሊመዘገብ እንደቻለ ዘገባዎች በመጠቆም ላይ ይገኛሉ። ያለ እግዚአብሔር ቃል ደስታና የተስተካከለ የሕይወት ዘይቤ መፍጠር እንደማይቻል የተረዱት አሜሪካውያን ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ፊታቸውን እንዴት...
ቅዱስ ገብርኤል ከሚነደው እሳት እንዴት አዳናቸው? መንፈሳዊ ፊልም
Переглядів 3,4 тис.14 днів тому
ቅዱስ ገብርኤል ከሚነደው እሳት እንዴት አዳናቸው? መንፈሳዊ ፊልም
የጳጳሱ ምሥጢራዊ ድርጊቶችና የ666 መንገድ ጠረጋ ሥራቸው
Переглядів 4,5 тис.21 день тому
መጪው ዘመን እጅግ አስፈሪና የመከራ ዘመን እንዲሆን ከሚያስችላቸው ነገሮች አንዱ ከቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚነሡ ሰዎች የሚመጣ ፈተና አንዱና ዋነኛው ነው። በብዙ የምትታማው የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ ስውር ከሆኑት ምሥጢራዊ ስብሰባ ጀምሮ አሁን ላይ ያሉት ሊቀ ጳጳሷ ፖፕ ፍራንሲስ የሚሰጧቸው መግለጫዎችና የሚያደርጓቸው ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድርጊቶች የነገ መዳረሻቸውን ያመላከተ ጉዞ ላይ ይገኛሉ። ግብረ ሰዶምን ፈቅዶ እስከ ማበረታታት ድረስ እንዲሁም በቀሳውስቶቻ እየተፈፀመ ያለው ጾታዊ ጥቃት ከሚስጥርነት አልፎ አደባባይ ላይ የወጣ ሐቅ መሆኑ ሲታይ ደግሞ የቤተ ክርስቲያኗ ፈተና ለምዕመኖቿም እንደተረፈ እያየን ነው። በጳ...
ኢየሱስን በAI ወደ ገሀዱ ዓለም ያመጡበት ቴክኖሎጂ
Переглядів 2,4 тис.21 день тому
በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አሁንም እየተፈፀመ ያለው መዘባበት ከአይሁድ ጭካኔ በላይ እየሆነ ነው። በአርቲፊሻል ኢንተለጀን AI አማካኝነት ኢየሱስ ክርስቶስን በመፍጠር የሐሳዊው ክርስቶስ መምጣትን እያበሰሩን ይገኛሉ። ለዚህ የጥፋት ሥራቸው ሟሟሻ የሚሆን ድርጊት በAI አማካኝነት ኢየሱስ ክርስቶስን አሰመስለው የሠሩትን በአሜሪካን አይዶል ላይ የእሾህ አክሊሉን እነደደፋ የመከራና የሕማም ሰው የሆነውን ኢየሱስን አስመስለው ሲያዘፍኑት እነርሱም ደግሞ እስክታ ሲወርዱ እየተመለከትን ነው። AI የወደፊቱ የሰው ልጅ ስጋት ከመሆን ባለፈ የሐሳዊው መሲሕ መንገድ መጥረጊያ የቴክኖሎጂ ሥራ እንደሆነ አስቀድሞ የተገመተ ጉዳይ ሆኗል። ኢየሱስን በ...
ከሞት በኋላ ሕይወት በገነት ምን ይመስላል
Переглядів 23 тис.21 день тому
ብዙዎች ከሞት በኋላ ሕይወት ምን እንደሚመስል ማወቅና መረዳት እጅግ አብዝተው ይፈልጋሉ። ሰው ከሞት በኋላ ሁለት አይነት የሕይወት እጣ ፈንታ ይጠብቀዋል ። የገነትና የሲዖል ሕይወት። በዛሬው ልዩ ጥንቅር ገነትን በሕይወቱ እያለ ለመመልከት እጅግ ምሥጢራዊ የተፈጥሮ ለወጦችን ስላደረገው እንዲሁም በዚህ ጉዞው በአስገራሚ ፍጥረትን ተጠቅሞ ገነት ደጅ ደርሶ ስለመጣው ሰው እንዲሁም ሕይወት በገነት ምን ሊመስል እንደሚችል የሚያስቃኝ እጅግ አስገራሚ ታሪኮችን በመያዝ ገነትን ምን ልትመስል እንደምትችል የሚያሳይ ማራኪ ዝግጅት ተጠናቅሮ ቀርቧል። በእርግጠኝነት ይህን ሕይወት በገነት ምን እንደሚመስል ካያችሁ በኋላ ራሳችሁን ከኃጢአትና ከዓ...
በኢስላማዊት ሀገር ግዙፍ መስቀል ተተከለ ! በእስያ አህጉር ትልቁ መስቀል ሆኗል።
Переглядів 45 тис.21 день тому
በኢስላማዊት ሀገር ውስጥ በእስያ ትልቁና ግዙፍ መስቀል እንደተተከለ ሰምተዋል? በዚች ሀገር ውስጥ እንኳን ግዙፍ መስቀል መትከል ይቅርና በአንገት ላይ መስቀል አሰሮ መገኘት ዋጋ በሚያስከፍልባት ሀገር እንዴት አርባ ሁለት ሜትር ቁመት ወይም ከፍታ ያለው መስቀል ሊተከል እንደቻለ ለማወቅ ከፈለጉ የተዘጋጀውን መረጃ ይመልከቱ። ክርስቲያን ሆ መገኘት ሕይወትን በሚያሳጣባት ሀገር ውስጥ ለቁጥር የሚያታክቱ አሸባሪዎችና ፀረ ክርስቲያን ኃይሎች በተሰባሰቡባት ሀገር ውስጥ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ከመገለጡም በላይ የጥንት ክርስቲያኖች መገልገያ የሆኑ መስቀሎችም በአርኪኦሎጂ ተመራማሪዎች እየተገኙባት ያለችው ሀገር ማን እንደሆነች ለማወቅ ...
በሳውዲአረቢያ የጥንት ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ተገኘ /saudi Arabia first church
Переглядів 40 тис.28 днів тому
ሳውዲ አረቢያ ውስጥ የጥንት ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ተገኘ። የእስልምና መነሻ የሆነችው ሳውዲ አረቢያ ጥንት ክርስትና ሃይማኖት የተስፋፋባትና ክርስቲያኖች ይኖሩባት እንደነበር የሚያመለክት በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተገነባ የሚነገርለት ሕንፀ ቤተ ክርስቲያን የመገኘቱ ዜና የብዙ ዓለም አቀፍ ትኩረትን የሳበ ዜና ሆኗል። ይህ ቤተ ክርስቲያን እነደዛሬዎቹ ክርስቲያኖች የአምልኮ ስርአት ተደርጎ የታነፀ ሲሆን የሳውዲ መንግሥት ግን ይህን ጉዳይ የመደባበቅ ሥራ እየፈፀመ ይገኛል። ይህን አስደናቂ ዜና በተመለከተ የተመራውን ዘገባ ብትመለከቱት ደግሞ የበለጠ ግርምትን የሚፈጥሩ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁን ሙሉውን እንድትመለከቱት ስጋብ...
ክርስቶስ የተገለጠለት ኢራናዊ የሂዝቦላህ ወታደር ምስክርነት
Переглядів 39 тис.Місяць тому
ክርስቶስ የተገለጠለት ኢራናዊ የሂዝቦላህ ወታደር ምስክርነት
ቤተ ክርስቲያኑ መስጊድ ሆነ ! ስዕላቱና መስቀሉን ግን ማጥፋት አልቻሉም
Переглядів 45 тис.Місяць тому
ቤተ ክርስቲያኑ መስጊድ ሆነ ! ስዕላቱና መስቀሉን ግን ማጥፋት አልቻሉም
አስገራሚው የሩሲያ ወታደራዊ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎትና ግንባታ
Переглядів 45 тис.Місяць тому
አስገራሚው የሩሲያ ወታደራዊ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎትና ግንባታ
ዓለም ኦርቶዶክስን ፍለጋ ገብቷል። አሜሪካና መሪዎቿ ጳጳሳቱን ባርኩን እያሉ ነው።
Переглядів 57 тис.Місяць тому
ዓለም ኦርቶዶክስን ፍለጋ ገብቷል። አሜሪካና መሪዎቿ ጳጳሳቱን ባርኩን እያሉ ነው።
በኢራን የመጀመሪያው ገዳምና የክርስትና መስፋፋት ሰበር ዜና
Переглядів 29 тис.Місяць тому
በኢራን የመጀመሪያው ገዳምና የክርስትና መስፋፋት ሰበር ዜና
በሳውዲ ክርስቶስን ስታመልክ የተያዘች ደፋር ሴት አስገራሚ ታሪክ
Переглядів 308 тис.Місяць тому
በሳውዲ ክርስቶስን ስታመልክ የተያዘች ደፋር ሴት አስገራሚ ታሪክ
የየሳውዲ አረቢያ ክርስቲያኖችና የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 189 тис.Місяць тому
የየሳውዲ አረቢያ ክርስቲያኖችና የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን
ሴቶችን " ጳጳስ " አድርጋ የሾመች አሳፋሪ ቤተ ክርስቲያን። መከራው እየመጣ ነው።
Переглядів 50 тис.2 місяці тому
ሴቶችን " ጳጳስ " አድርጋ የሾመች አሳፋሪ ቤተ ክርስቲያን። መከራው እየመጣ ነው።
የኢራቅ ቤተ ክርስቲያን ወታደራዊ የጦር ትግል አገስራሚ መረጃ
Переглядів 123 тис.2 місяці тому
የኢራቅ ቤተ ክርስቲያን ወታደራዊ የጦር ትግል አገስራሚ መረጃ
ጦርነት ላይ ክርስቶስን ያየው የሂዝቦላህ ወታደር ምስክርነት /The story of Hezbollah soldier to whom Jesus appeared
Переглядів 160 тис.3 місяці тому
ጦርነት ላይ ክርስቶስን ያየው የሂዝቦላህ ወታደር ምስክርነት /The story of Hezbollah soldier to whom Jesus appeared
እንኻን ኣደረሳቹ የገና በኣል በኣለም ላይ የሚትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ♥️👏
አላህሂዳይስጣችሁ ጭራሺ ሙታተነሳች ከአላህዉጭ በሃቅየሚመለክየለም እየሱስ እደኛሠዉነዉ እንወደዋለን ግን አናመልከወም ቀጥተኛዉን አላህይምራችሁ ጧዕት አይመለክሞ
Amen.❤❤❤❤❤❤
አቦ ተውን ከሞት የሚነሳ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ፍትህ በቅድስት ስላሴ ለሚረገጠው መስቀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
where did you get this information and how do we know if you are telling us the true story
ሰላም ላተ ሙሉጌታ
ወገኖቼ እባካችሁን አታደበላልቁ ካመናችሁ እንደ እግዚአብሔር ቃል እመኑ ምስጋና ክብር አምልኮና ስግደት ለአምላክ ብቻ ነው እናቱን ቅድስት ማሪያምን እንወዳታለን የከበረች እናት ስለሆነች ነገር ግን ከክርስቶስ እኩል ስግደት አምልኮ አይገባትም እሷ ታዘዘች ወለደች አሳደገች በቃ አታማልድም አታድንም በሕይወት ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ሥልጣን የላትም እንደ ሰው ሞታለች በትንሳኤ ትነሳለች ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱመሳዊ ያልሆነ ሰውንና አምላክ ለያይተው ለፍርድ ለማቅረብ የሀገሬ ተረታዊ መጽሐፍ ቅዱስን ያላማከለ አስተምሮ ገዳይ መሆኑን ተረድታችሁ ንሰሐ ግቡ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ቃሉን ስሙ ማንም የክብሩን ዙፋን ትቶ ስለ ሰው ሰው የሆነ የለም መንገድም እውነትም ሕይወትም እኔ ነኝ ብሏል መዳንም ያለ እሱ የለም በአብና በሰው መካከል መካለኛው እውነተኛው ሊቀ ካህን መልካም የበጎች እረኛ እንድንበት የተሰጠን ስም የኢሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው የሕይወት ውኃ ምንጭም ሆነ የሕይወት እንጀራ እሱ ብቻ ነው ከዚህ ውጪ ከፍርድ ማምለጥ የለም
ድንቅ ምስክርነት ክብር ለአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ
😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዝየብሔር የተመሠገነ ይሁን በመንግስትህ አስበኝ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መታደል ነው🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለቅድስት ስላሴ ስላሴ ተመስገን ስላሴ ተመስገን ስላሴ ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3)
ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ይቅር ይበለን ከጥፋት መንገድ ወደ ሂወት ይመልሰን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኣሜን
የድንግል ማርያም ልድ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
Egzyabher yemesgen le dengel Maryam lege 🙏
ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ እስይ
Eigezebeher.maren.yekediste.dingel.mareyam.lije
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
ያተስከፈ
😂😂😂😂አቤትውሸትቀደደ
Amen amen amen
በምህረት አይኖችህ ተመልከተን
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአቢሄር ይመስገን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እሰይ እየሱስ ይባረክ
እየሱስ ያድናል
አቤቱ ጌታዬ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢abetu ykire belllnih😢😢😢😢😢😢
haaleluyaaa,,,
ታድያ የሰቀልከው የማርያም ፎቶ የምትለው አውርደው። መዳን በየሱስ ነው። ወደ ኣብ *እግዚኣቢሄር* የሚያደርሰው ልጁ የሱስን ብቻ ነው። እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተላከው እሱ የሱስን ብቻ ነው። የሃዋርያት ስራ ምእራፍ 4 ቁጥር 12 ኣንብበው። በሙሉ ምእራፍ 4 ኣንብብ።
ታድያ ኣንተም በየሱስ፡ በሞተውና፡ በተነሳው እመን። መዳን በሱ በየሱስ ብቻ እንደሆነ ኮ ኣሳይታሃለች። ማርያምን ቅድስት ናት የጌታችን እናት ናት ግን፡ የ ህይወት መንገድ የሱስ እንጂ ማርያም ኣይደለችም። የዚች ሙስሊም ምስክርነት ላንተም ነው።
እኔኮ የናንተ ነገር ግርም ነው ሚለኝ
😂😂😂ምርጥ ድርስት ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻቹሁ
ለጌታችንለመድሀኒታችን ለኢየሱስክርስቶስክብርይሁን!
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉
አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላኬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ ሁላችንንም ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን አብቃን
ክብር ለክርስቶስ ይሁን ታማኝ አምላክ ነው
ክብር ለእ ግዛኣቢሔር ሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤
❤❤❤
አቤቱ ፈጣሪ ላንተ ምን ይሣነሀል
ስለ ኣፍጋኒስታን ክርስትያኖች ኣቅርብልን
እናመሰግናለን የአለም ህዝብ ሁሉ በኦርቶዶክስ በእውነተኛይቱ በፅድቅ መንገድ እንድንጓዝ እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤
እግዚአብሔር ከፅና እስከ አፅናፍ ስሙ ለዘላአልም ይክበር ይመስገን ለእናቱ ለቅድስት ቅዱሳን ድንግል ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ለቅዱሳኑ ለመላእክቱ እግዚአብሔር ላከበራቸው ሁሉ ምስጋና ክብር ይግባቸው አሜን ፫ ❤❤❤
የእናንተ ውሻት አያልቅም እንዴ?