የኢራቅ ቤተ ክርስቲያን ወታደራዊ የጦር ትግል አገስራሚ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 627

  • @-NegatKokeb
    @-NegatKokeb  2 місяці тому +70

    ይህ ሁለተኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ👉ua-cam.com/video/Il2jNpC8TKk/v-deo.htmlsi=kW0IkF37Xq5VHyD6

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 місяці тому +286

    ቤተክርሰቲያኔ ተቃጠለ ካህኔ ታረደ ተቀምጦ ማለቃቀስ ከዚህ ትምህርት ውሰዱ👍

    • @YitbarekAltaye
      @YitbarekAltaye 2 місяці тому +12

      እንዉሰድ ብለህ አስተካክለው

    • @zewdiecheru7264
      @zewdiecheru7264 2 місяці тому +4

      @@YitbarekAltayeትክክል

    • @SyAt
      @SyAt 2 місяці тому +6

      ትክክል❤

    • @sipara9224
      @sipara9224 2 місяці тому +4

      እሺ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 місяці тому

      Abiy Ahmed is different from other governments if we go out to protest he will kill everyone

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s Місяць тому +3

    እግዚአብሔ ሀይል እና ብርታት ይሁናችሁ😢🕯⛪️🙏🙏🙏🙏

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 місяці тому +179

    😢😢😢የኢራቅ ክርስትያኖች በጣም የተበደሉና፣የተጨቆኑ ናቸው፣ፈጣሪ ያግዛቸው

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 2 місяці тому +15

      የኢትዮጲያውስ በሰላም ነው ሚኖረው??? ካህን ታረደ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ የሰለቸ እሮሮ

    • @MarthaWondimu-v3c
      @MarthaWondimu-v3c 2 місяці тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagnewMaru-t6s
    @DagnewMaru-t6s Місяць тому +36

    እኛ ከኢራቅ ኦርቶዶክስ መማር አለብን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የሙሴን ብትር ይስጣቸው❤❤❤

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Місяць тому

      እውነትነው በሰባሰብ አለቅን እስከመቼ እየታረድን ማልቀስ ብቻ አይጠቅምም

  • @tamratfentahne
    @tamratfentahne 2 місяці тому +115

    🎉የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የራሷ ወታደራዊ ሀይል ሊኖራት ይገባል እንዴት ደስ እንደ ደስ እንደሚሉ❤

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 2 місяці тому +86

    ይህን መንገድ የኢትዮጵያ ተዋህዶም ልትከተለው ይገባል!

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 2 місяці тому +46

    ለመላው ዓለም ኦርቶዶክሳውያን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @MokeDad
    @MokeDad 2 місяці тому +62

    እኛ ኢትዮጵያኖችም ለቤተክርስትያናችን ዘብ መቆም አለብን በእውነት ነው ወንድሜ

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 2 місяці тому +56

    የኢራቅ ክርስቲያን መሆን አማረኝ❤❤❤❤❤❤❤ እኛም ወደዚህ ገብተን እራሳችንን መከላከል ነው ካልሆነ 😢😢😢

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ኢራቅ የክርስቲያን ሀገር ናት የእኛ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳችሁ ❤❤❤ እማምላክ ከኢትዮጵያ ከኢራቅ እና ከሶርያ ጋር ትሁን ❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azi-x2c
    @Azi-x2c 2 місяці тому +51

    ልዑል እግዚአብሔር ከህዘበ ክርስቲያን ጋር ይሁን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 місяці тому +32

    ለኛ አገር ትልቅ ትምህርት ይሆናል እግዚአብሔር ያበርታቺው ❤

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 місяці тому +131

    እኛ ኦርቶዶክሶች ብዙ ብንሆንም : በአናሳው ዛፍ አምላኪ
    እየተረገጥን ነው ::
    ከኢራቆች ብዙ መማር አለብን ::
    እኛ ኦርቶዶሶች ስልጣን መያዝ አለብን

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 місяці тому +9

      ችግሩ እኮ በዘር ከፋፍለውናል እንዴት ነው አንድ የሚኮነው

    • @MarthaWondimu-v3c
      @MarthaWondimu-v3c 2 місяці тому +4

      ​@@Meski-or8ln ዘረኝነቱማ አይምሮአችን በቅሏል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 місяці тому +6

      ​@@Meski-or8lnትክክል ውዴ አማራው ትግራዮ ለያየን በአንድ ሆነን እንዳንቃወመው በእውነት ያማል እኮ በትግራይ በአማራ በኦሮሞ ክልል እየተመርጡ ነው ሚገደሉ በተለይ አሪሲ በሸኔ ሸኔ እኮ ሙስሊም አይነካም ብልፅግናም እንደዛው ሁሌ ሚገደለው ኦርቶዶክሳውያን ነው😢😢😢😢😢

    • @mekonnensufa4718
      @mekonnensufa4718 Місяць тому

      አናሳ ዛፍ አምላኪ ሲትል የኦሮሞ ኦርቶዶክስ የለም ማለት ነው? ምን ይሻላችኋል? በዘር ዘረኝነት ፣ በሐይማኖት ዘረኝነት እስቲ እራሳችሁን መርምሩ።

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m Місяць тому +1

      ​@@mekonnensufa4718 They don't represent Amhara 😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому +11

    የኢራቅ ክርስቲያንች ብዙ መከራን የተቀበሉ ናቸው😢 ግን ዛሬም አሉ በዝተው ክብር ለመድሀኒዓለም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቁምላችሁ

  • @getnetalemayehu1536
    @getnetalemayehu1536 2 місяці тому +17

    ብልግና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶም አይኤስ አይኤስ ነው እና እኛም ብልግናን እንደ ኢራቅ እንዋጋው

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 2 місяці тому +40

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
    ይህን ኮሜነት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ከዘረኚነት ከጦርነት ከእራብ ሁሉ ፈጣሪ ያዉጣን 😥

  • @haymaonttesfaw3622
    @haymaonttesfaw3622 2 місяці тому +22

    ደግሞ ደሥ ሢሉ ኪዳነምህረት ትጠብቃቺሁ👐👐👐👐👐👐

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s 2 місяці тому +1

      Amen🥰

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 2 місяці тому +1

      አሜን ሁላችነንም ይጠብቀን

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu 2 місяці тому +66

    እኔ የቤተክርስቲያኔ ወታደር ለመሆን ዝግጁ ነኝ...!!! እናንተስ ወገኖቼ???

    • @sipara9224
      @sipara9224 2 місяці тому +1

      @@TesfayeGelu እኔም

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 2 місяці тому +1

      Enim

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 2 місяці тому +1

      Enem❤

    • @GjghghHhghhhgg
      @GjghghHhghhhgg 2 місяці тому +1

      እኔም

    • @DghDi
      @DghDi 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +19

    ክርስትና በመከራ ውስጥ የሚያድግና በትግስት የሚፀና በእሳት ውስጥ አልፎ እንደወርቅ የሚያበራ የአለም ምቾት የማይመቸው እምነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 2 місяці тому +62

    😭😭😭😭😭😢ኦሮቶዶክስ ሁሌም ከፍ በይልኝ አራጆችን ያ ጥፋልን

  • @TirusetTiruset
    @TirusetTiruset 2 місяці тому +17

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ሀይል ሁናቸዉ ❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +25

    የድንግል ማሪያን።ልጂ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን።ያመነ አያፍርም ተመስገን ተመስገን።ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 місяці тому +37

    በቃ ምርጥ አማራጭ! መታደላቸው እንዴት ለሐይማኖታቸው ቢቀኑ ነው ግን?!!!!!!!!!!!!!!!!!💚💛❤

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 2 місяці тому +19

    የድንግል ማርያም ልጅ ሀይል ጉልበት ጥበብ ይሁናቸው🙏🙏🙏የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤክ እንዲሁ መደራጀት አለባት የቤተክርስቲያን ቃጠሎ የካህናት መታረድ የመነኮሳት መገደል የገዳማት መፍረስ መቆም አለበት።

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 2 місяці тому +17

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እዲህ አይነት ትምርት ሊኖራት ይገባል የአለም ሁሉ የሆነውን ንጉሱን እየሱስ ክርቶስ ይዞ መሸነፍ የለም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @miserts7657
      @miserts7657 2 місяці тому

      Tihekl sorry and fitehen symetah lelawun setew ayseram.

  • @MulugetaHailu-k5w
    @MulugetaHailu-k5w 2 місяці тому +33

    ትክክለኛ ውሳኔ አለምን በአለም ቋንቋ ማናገርን ነው በዚህ ዘመን የሚሻለው

  • @aemerebaylie2846
    @aemerebaylie2846 2 місяці тому +11

    ሀይል ጉልበት መዳን የእግዚአብሔር ነውና ባለቤቱ አይተዋቸውም።እኳን ከተፎከረ ከተወረወረ የሚያድን አምላክ አለ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር

  • @MokeDad
    @MokeDad 2 місяці тому +11

    ❤❤❤ እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከውድ ልጃ እየሱስ ክርስቶስ ጋር ከእናተ ጋር ይሁኑ ❤❤❤❤

  • @SimegNsh
    @SimegNsh Місяць тому +1

    በእኔ ዘመን ይህን ያክል ለእምነቱ የሚታገል በማየቴ እድለኛ ነኝ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፅንቱን ይስጣችሁ አምላኬ

  • @hawah8058
    @hawah8058 2 місяці тому +4

    የዳዊት አምላክ ይርዳቸዉ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @dawitdeneke9988
    @dawitdeneke9988 Місяць тому +5

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንም የራሷ ጦር ሊኖራት ይገባል።የዛኔ እንኳንስ ለራሷ ለሌላም የሚተርፉ ሃይል ተግባራዊ ታደርጋለች።

  • @fikrugashaw7281
    @fikrugashaw7281 2 місяці тому +16

    ድል ለባቢሎናውያን/ ኢራቃውያን ኦርቶዶክስ ክርቲያኖች ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችሁ ነው!!!!

  • @samriAddis
    @samriAddis Місяць тому +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን መድሀኒአለም ጥበቃው ከነሱ አይለይ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 місяці тому +28

    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስም እንዲህ ያለ ውሳኔ መወሰን አለብን ሰሚ ካለ።

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Місяць тому +2

    ጎበዝ በዘር ከመፋጀት በዕምነት ተጋሎ ማድረግ ጉብዝና ነእ

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 Місяць тому +1

    ኦሪቶዶከሰለዘላለምትነኑሪ

  • @senaitberhane2280
    @senaitberhane2280 3 дні тому

    ልክ ናቸው እግዛብሄር ያፀናቸው ለክርስቶስ መሞት ክብር እንጂ ሞት አይደለም ጥቃት እስከመቸ

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 2 місяці тому +14

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾 የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ -አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን 💒☦️💠✝️ የጦር ሰራዊት የኢራቅ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን 💒✝️🕯️🎇ኦርቶዶክስ ሁሌም እግዚኣብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን✝️ 🤷🙏🏾🧎 አንቺ የኔ ንጉስ ነሽ 🤷እና ንግስት ነሽ ፣አምላኬ ታላቅና ብርቱ ነው እኔ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ነኝ 💒✝️💠🙏🏾🧎🤷አሜን አሜን አሜን 🎇🕯️🍁🌻✝️😇😇😇🙌🫶🏽🤝😍🎇🕯️🎇🕯️🎇🍃🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    እግዚአብሔር ይግዛችው ❤❤❤❤❤ ለገራችንም ኦርቶዶክስ እዲ ነው ይሚይስፍልጋት

  • @Awlogson
    @Awlogson 2 місяці тому +10

    እኛም ኢትዮጵያን ኦርቶዶክሶች እንጀምረው ሳይመሽ💪💪💪💚💛❤️

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 Місяць тому +4

    እስካሁን ድረስ ኢራቅ ውስጥ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መኖራቸውን አላውቅም ነበር። ጀግኖችና ፅኑ መሆናቸውን ከቻናሉ ተረድቻለሁ ። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ኃይል የእግዚአብሔር ነው።

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen Місяць тому

      ቁጥራቸው ይንስ ይሆናል እንጂ ኦርቶዶክስ የሌለበት የለም

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen Місяць тому

      ቁጥራቸው ይንስ ይሆናል እንጂ ኦርቶዶክስ የሌለበት የለም

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 2 місяці тому +16

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ድል ለክርስቲያን❤❤❤❤

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 місяці тому +8

    የግብፅና የ ኢራቅ ኦርቶዶክሶች በእምነታቸዉ በጣም ጠንካራ ናቸዉ

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet Місяць тому +2

    የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ይህን አርአያ መውሰድ የሚገባት ጊዜ ነው።

  • @temesgenalemu-y9t
    @temesgenalemu-y9t 2 місяці тому +7

    እውነት ነው ተቀምጦ ማለቃቀስ ምን ያደርጋል ተነሥቶ መዋጋት ነው ደስ ሲሉ
    ወደፊትማ በእኛ ሐገርም አይቀርም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Abissinya-v3s
    @Abissinya-v3s 2 місяці тому +4

    ፈጣሪ የእነሱ አካል አርጎኝ እነዚህ ከብቶች አራጆችን ባጠፋቸው ደስ ይለኛል የእግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ።😢

  • @ሊዱዩኤል
    @ሊዱዩኤል Місяць тому +2

    በጣም ደስ ይላል የድንል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከ ጎናቸው ይሁን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +9

    ሐያልነው ጌታ ሥለሑሉም ሠላማቸውን ይመልሥላችሑ ተዋሕዶዎች

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 місяці тому +13

    የኢራቅ ኦርቶዶክስ የሰሩት ትልቅ ነገር ነው ልቤን ነካኝ ባለቤቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን እኛ ኢትዮጲያውያን ኦርቶዶክሳውያን ከእናንተ ጋር ነን።እኛም በተመሳሳይ እየገጠመን ያለ ነገር ነው

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 місяці тому +6

    የኛ አገር አባቶች ተኝተዋል ቤተክርስቲያን እንደ ጣፍ ስትነድ እሔንን አይቶ እረአባቶች ተነሱ እኛም ቤተክርስቲያናችንን ማፍረስ ማቃጠል በቃብለን እንሠልጥን እንደ ኢራቅ

    • @yordanosalemayehu7399
      @yordanosalemayehu7399 Місяць тому

      አንተ ምን አድርገሃል አባቶች ምትከሰው ሁላችንም ተጠያቂ ነን

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 2 місяці тому +3

    እንዴት ጎበዞች ናቸዉ ይገርማል እንደኛ ሲመቻቸዉ ብቻ አይደለም ክርስትናቸዉ እኛ ሲመቸን ብቻ ነዉ ክርክቲያን የምንሆ

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ ተዋህዶን አበቦ መያየ የመሰለ ነገር የሚያሰደተኝ ነገር የለም❤❤❤❤❤

  • @HiwotZegeye-ig6du
    @HiwotZegeye-ig6du 3 дні тому

    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ እንዲህ መደራጀት አለበት ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 місяці тому +8

    ኢትዮጵያዊያን ን ከኢራቂያን እንማር

  • @NanaLa-b4q
    @NanaLa-b4q 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይርዳቸው❤❤❤❤❤

  • @b21e19
    @b21e19 2 місяці тому +9

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቸው ጋሻ መከታ ይሁናቸው❤

  • @melakuayele
    @melakuayele 2 місяці тому +5

    ከነእርሱ ይልቅ የእናንተ ይበልጣል ያመናችሁት ሰማያዊ ንጉሰ መድሃኒዓለም ክርሰቶስ ይጠብቃችኹአል

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አቅምና ብርታት ይሁናቸው ለጌድዮን የሰጠውም ድል ለነሱም ይስጣቸው አሜን❤❤❤

  • @selamawoke3551
    @selamawoke3551 2 місяці тому +3

    ተባረኩ እናንት የክርስቲያን ወታደሮች
    እኛስ ስንሞት እንበዛለን አያዋጣንም ከነሱ እንማር

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Місяць тому

    የእናቴ የእማምላክ ልጆች ዘራቹ እንደ አሸዋ ይብዛ ቸሩ መድሀንያለም ከክፉ ይጠብቃቹ
    አምላካችን ከእናንተጋርነው እነሱ አራጅ ጨለማውስጥ ያሉናቸው እናንተ በመከራውስጥ እያለፍቹ ያላቹ ምርጥ ክርስትያን ናቹ አይዝዋቹ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 місяці тому +4

    የሚጠብቀን አይታኛም አያቀለፋም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lilina-12
    @Lilina-12 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አእምሮ ላለው ኦርቶዶክስ ይህ ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው።

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 2 місяці тому +3

    ባብሎን ክርስትያን ወድፍት❤❤❤

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Місяць тому

    እግዚአብሔር ሀይላችው ያበረታ ለሁሉም ክረስቲያን መናሻሻ ሁናዎል

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +13

    እግዛብሄር ይዋጋላችሁ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 місяці тому +8

    💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏እግዝአብሔር ታላቅ ነው አሸናፊ ነው

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 місяці тому +2

    ጌታችን መድሐኒትአችን እየሱስ ክርስቶስ ከናተ ጋር ይሁን ❤❤❤💒

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 місяці тому +6

    የኢዮጵያ ኦርቶዶክስ ከዝህ ትማር

  • @አዲማር
    @አዲማር 2 місяці тому +10

    የድንግል ልጂ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @HassanAmbash
    @HassanAmbash 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ጀግና ክርስቲያን ናችሁ

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 Місяць тому +1

    የተሰቀለ ጌታ ሃይሉ ይስጣችው ❤❤❤

  • @misgina9680
    @misgina9680 2 місяці тому +7

    ኢግዚአብሄር ሀይል ኢና ጥበብ ይስጣቸው

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 2 місяці тому +4

    ልብ ያለን ልብ እንበል እንዴት ደስ ይላል

  • @BerhaneFrezghi-z8v
    @BerhaneFrezghi-z8v 2 місяці тому +1

    ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከናንተ ትሁን ።

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 місяці тому +3

    በጣም ደሰ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እኛም ወታደሮች የሰፈልገናል ሁሌም ቤተክርሰቲያናችንን ሲያቃጥሉ አልቅሰን አዝነን ዝም ከምንል

  • @Areababolobabolo-y4g
    @Areababolobabolo-y4g 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር እደምነታቸዉ ያደርግላቸዉ እማምላክ ድልን ታጎናጽፋቸዉ ግን የመቸ ነዉ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ሀይል ይሁናቸው ሀይላቸውን ይዘው አይሸነፉም ❤❤❤❤

  • @hawazbeyene5905
    @hawazbeyene5905 Місяць тому +1

    ኡትዮጵያም እንደዝህ ማድረግ አለባት

  • @AbitiTare
    @AbitiTare 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
    እየሱስ ዛሬም ነገም ያሸንፋል
    እየሱስ ጌታ ነው
    Jesus is lord

  • @yadelsirak3451
    @yadelsirak3451 Місяць тому

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @SaraTube10
    @SaraTube10 2 місяці тому +3

    ጥሩ መለክት ነው እግዚአብሔር ያብዛቸው ያግዛቸው ግርማ ሞጎስ ይሁናቸው ኦርቶዶክስ ትለምልም ማልቀስ ይብቃ ❤❤❤❤

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael Місяць тому

    ቃለህይወት ያስምህ ውንድሜ ድንቅ ታሪክ ነው።

  • @EfrataFentaw
    @EfrataFentaw Місяць тому

    ክርሰቶሰ ኢየሱስ ከናንተ ጋራ ይሁን

  • @Helena-y9j
    @Helena-y9j Місяць тому

    ልኡልእግዚያብሄር ብርታትይሁናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 2 місяці тому +4

    ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ትምህርት ነው :: በአብይ ዘመን የሚጠብቀን የአረብ ወረራ ስለሆነ መዘጋጀት ነው ::

  • @girmahailu870
    @girmahailu870 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 2 місяці тому +2

    ዎዉ በጣም ደሰ ይላል

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል Місяць тому

    የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጣቸው🙏

  • @MekonnTekle
    @MekonnTekle 2 місяці тому +3

    እዲሕነው ደግና ኦርቶዶክስ የኛ አባቶች በብር መሙስና ተጠቅልቀዋል እግዚአብሔር ከተጋር ይሁን ላችሁ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ❤

  • @bayechTmariyam
    @bayechTmariyam 2 місяці тому +3

    እናታችን እመብረሀን ከፊታችሁ ትቅደም ሰማእቱ ቅድስጊወርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም ድልለናተ

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s Місяць тому

    የሀገራችን ክርስቲያን ወጣቶች እያሰብንበት😢😢😢

  • @YismawGetahun.
    @YismawGetahun. 2 місяці тому +1

    ይገርማል :ታላቅነት ከጌታ ይሁን ጌታ እንድህ ይግልጣል ክብር ከመዳኔት ዓለም ይሁን አሜን

  • @zigalelebeza6626
    @zigalelebeza6626 2 місяці тому +10

    እኛም መዘጋጀት አለብን ጠላታችን በዝቷል

  • @MichaelRistom
    @MichaelRistom 2 місяці тому

    GOD BLESS MY PEOPLES
    THANK YOU FOR THIS INFORMATION

  • @tsigabtube908
    @tsigabtube908 2 місяці тому +3

    ደሰ ይላል እግዚአብሔር መከታ ይሁናችሁ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 місяці тому +6

    ሁሉንቻይ ህያው እግዚያብሔር በነገራችሁ በመንገዳችሁ ይቅደምላችሁ ብርታት ፅናቱን ያድላችሁ ጠላቶቻችንን ከእግራችሁ ትቢያ ይጣል 🤲
    ለእኛም ለኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክሳውያንም የእናንተ የኢራቃውያን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ የእየሱስ ክርስቶስ ሙሽሮች ብርታት ያድለን !

    • @DghDi
      @DghDi 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethioabyssiniyatube1940
    @ethioabyssiniyatube1940 2 місяці тому +1

    ይህ ነዉ ሰማዕትነት🙏🙏🙏

  • @TadesseChaklu-p7h
    @TadesseChaklu-p7h 2 місяці тому +1

    እንደዚህ ያለ ዜና ከመስማት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። እግዚአብሔር ሀይሉን ይላክላቸዋል ። ባቢሎን የክርስቲያን ምድር ትሆናላችሁ