ሴቶችን " ጳጳስ " አድርጋ የሾመች አሳፋሪ ቤተ ክርስቲያን። መከራው እየመጣ ነው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 213

  • @-NegatKokeb
    @-NegatKokeb  2 місяці тому +9

    ሁለተኛውን የዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ua-cam.com/video/Il2jNpC8TKk/v-deo.htmlsi=rKNsrHoPSAPGUS3z

  • @EdomMekonen-n8m
    @EdomMekonen-n8m 2 місяці тому +26

    ጌታዬ አምላኬ ብሎ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ከገባንበት የኃጢአት ባህር ያድነን ዘንድ እግዚአብሔርን ከመማፀን በቀር ምን እንላለን አምላካችን ሆይ ማረን 🙏🙏🙏😢😢

  • @maysrawashdeh1482
    @maysrawashdeh1482 2 місяці тому +15

    የመጨረሻው ዘመን ለይ ነው ትቤቱ እየተፈፀመ ነው እኛ ግን አሁንም ወደሱ አልተመለስንም ፈጣሪ ዎይ ልቦናችን መልስልን ማረን ይቅር በለን

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 2 місяці тому +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እጅግ በጣም ብዙ ኃጢአት ሰርቼ አሰቀይሜህ ሰለ ይቅርታህና ቸርነትህ እስከ አሁን አለው የምንሰማው እና የምናየው ነገር ግን ከአዕምሮ በላይ ሆነብን ምንም ንፁህ ሁነን ባንጠብቅህም ከዚህ በላይ ልጆችህ እንጠፋ ዘንድ አትተወን ሰለ ቃል ኪዳን ሰለሰጠሃቸው አባቶቻችን ብለህ አንተ ጠብቀን መሰልጠን መሰይጠን ሁነብን

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 2 місяці тому +7

    እግዚሆ መአረነ ክርስቶስ አባቶይ የመጣብንን መሐት መልስልን አቤቱ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ወየውልን መጥፊያችን ደርሷልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SisayBelete-fm1go
    @SisayBelete-fm1go 2 місяці тому +6

    አቤቱ አንደቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayalewgettahun5753
    @ayalewgettahun5753 2 місяці тому +6

    እነዚህ የእፉኝት ልጆች ሶዶማዊያን የማይሉት ነገር የለም፣ሆኖም ግን እነሱ ይጠፋሉ እንጅ ሀይማኖታትን ምንም ማድረግ አችሉም።ፈጣሪ ይመስገን።

  • @SommmSemmm
    @SommmSemmm 2 місяці тому +6

    እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ ስለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ክስትያን ስትል የምድሩና የሰማዩ ጌታ የጌቶች ጌታ ዘል አለሙ አለም ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @Mahider-i5u
    @Mahider-i5u 2 місяці тому +6

    ማራ ናታ አቤቱ ጌታሆ ተሎና አድነን

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 місяці тому +9

    እግዝዮ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @romantola2971
    @romantola2971 2 місяці тому +7

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ።

  • @themane9894
    @themane9894 2 місяці тому +7

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እንግዲህ የመጨረሻው ዘመንን አየነው አምላክ ሆይ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ ና

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 місяці тому +6

    የህች አለም መጥፊያዋ መቅረቡን ነው የሜያሳየን

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 місяці тому +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ አሁንስ በዛ ኧረ ቶሎ ናልንና ገላግለን ከዚህ በኋላስ ምን ይሰማል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +4

    😭😭😭😭ማረን ጌታሖይ ማረን ማረን ካለአተ ማንም የለንምና የማነሠማው የማናየው የለምና ኡፍ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን አቤቱ ቶሎና 😢😢😢😢😢

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 2 місяці тому +7

    አሁን ገና የመጨረሻው መጨረሻ ላይ ደረስን እጅግ ልብ ሰባሪና አሳዛኝ ዜና ነው በእውነቱ ኦርተዶክሳውያን ሀይማኖታችንን አጥብቀን እስከ ሞት ድረስ እንፅና ያፅናን እናመሰግናለን ሙሌ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ የምር ስለምታነቁን ተባረኩ

  • @TsedaleAhmed
    @TsedaleAhmed 2 місяці тому +5

    እግዝኦ ማህርነከርስቶስ

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና አጢያታችን በዛሳ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 місяці тому +2

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር ይበለን ልቦና ስጠን እምነት እስከ ዘላለም ለነብሳችንም ጭምር ካልሆነ ምን ያደርጋል

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 місяці тому +4

    አቤቱ የሆነብንን አስብ 🤲🤲😭😭

    • @galmam-p4f
      @galmam-p4f 2 місяці тому

      አምላካችን ይቅር በለን

  • @BassyouniBassyouni
    @BassyouniBassyouni 2 місяці тому +5

    አግዚኦመሀረነ

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b 2 місяці тому +17

    በተቀደሰች ስፍራ ርኩሰት ቆማ ስታዩ ያን ግዜ አስተውሉ ተብለነናል ቀድሞ....

    • @sileshiworku6619
      @sileshiworku6619 2 місяці тому

      ጣዖት ነው እርኩሰት እንጂ የሴት ካህን መሆን አይደለም ወገን።

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 2 місяці тому

      @@sileshiworku6619 አረ ምን ጉድ በቃአሸ በሰሳሴ ሰም

  • @MelakuAsfaw-p3g
    @MelakuAsfaw-p3g 2 місяці тому +3

    እስከአሁን 12 ጊዜ ነበር እግዚኦ መሐረነ የምንለው አሁን ግን መቶ ጊዜ 12 መሆን አለበት እንዲህ አይነቱን ማየት አይደለም ከመስማት እንዲያድነን።

  • @Sarki-u3p
    @Sarki-u3p 2 місяці тому +1

    የንስሀአብቃኝ

  • @elk5824
    @elk5824 2 місяці тому +6

    እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ።

  • @verotube
    @verotube 2 місяці тому +2

    እረ ጆሮችን የማይስማው የለም እግኦ ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር ስራ እየገቡ አለሙን ሊያጠፊት ነው😭😭😭😭

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 2 місяці тому +5

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ

  • @AaAa-l1g7n
    @AaAa-l1g7n 2 місяці тому +10

    እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ

  • @getawshitu8696
    @getawshitu8696 2 місяці тому +1

    እኔን ያገረመኝ ግን በሁሉም ሰልጣን ያለው ሞት አለ፤ ክርስቶስ ሲመጣ ገዱን ትነግሪያለሽ። አቤቱ ማራን

  • @KalkidanMengstu-w4m
    @KalkidanMengstu-w4m 2 місяці тому +4

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭

  • @HiwotAnteneh-yy3qb
    @HiwotAnteneh-yy3qb 2 місяці тому +1

    በጌታችን በየሱስ ስም ይቅር በለን

  • @sassahulish
    @sassahulish 2 місяці тому

    አቤቱ በምትመጣበት ጊዜ አስበኝ

  • @TesfaMan-w7w
    @TesfaMan-w7w 2 місяці тому +6

    ሰበር ዜና ይሉሀል ትክክልኛ ይሄ ነው እግዚኦኦኦኦኦኦኦ መሐረነነነነ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 місяці тому +4

    የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የምያደርግ ብቻ ነው 😭 አቤቱ ህዝብን አድን እርስትህንም በርክ😭

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 місяці тому +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭 የ እርክሰት ጥግ ነው በጣም ያሳዝናል😭

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 2 місяці тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ

  • @ZEMICHAEL-d5v
    @ZEMICHAEL-d5v 2 місяці тому +2

    እግዞኦ መሀረን ክርስቶስ

  • @bettykenaw
    @bettykenaw 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢 አቤቱ የሆነብንን አስብ

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 місяці тому +3

    Egzioo amelake 🤲🏾 egzioo amelake 😭 egzioo amelake 😭😭😭😭😭 yestee papase😱qesii 😳dakoone😱😱😱oh amelkee bemgsiteke bemtake gezaa asebene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @ayenewabate-u6n
    @ayenewabate-u6n 2 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ንጋት ኮከብ ሚዲያ 🙏

  • @TeklemariamTesfagabr
    @TeklemariamTesfagabr 2 місяці тому

    ቅድስት ስላሴ ብለን እንጠራለን የዋህ ርህራሄ ሁልም የእናት ወገን ያካትታል
    👌የነዚ ድፍረት ይለያል ፈጣሪ ይፍረድ 👌 ጉድ ይመጣል ራሳችን እንጠብቅ እግዚኦ ማረን ///

  • @Mahider-i5u
    @Mahider-i5u 2 місяці тому +2

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

  • @AfomiyaWendesen
    @AfomiyaWendesen 2 місяці тому +4

    Be medhaniale sm 😞😞😞maryamn betam alem astelachign😩😭😩😭😭😔😔😔😔😔

  • @biruktihabtamu5180
    @biruktihabtamu5180 2 місяці тому +4

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢
    እኔ ሴት ብሆንም በጭራሽ ይሄን አልደግፍም
    ድሮም አዛኝ መስለው መግባት ልማዳቸው ነው!

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ በትክክል

  • @EndawekeAddisu
    @EndawekeAddisu 2 місяці тому +1

    ስላሶች ሆይ!እውነቱን ፍረዱ። ይቅርም በሉን።

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 2 місяці тому

    " ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።"
    (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3)

  • @Megabitduressa
    @Megabitduressa 2 місяці тому +2

    ምህረቱን አምጣልን

  • @AlemtsehayTsegay-l4j
    @AlemtsehayTsegay-l4j 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ማርን ❤❤❤አሜን

  • @EfremTashom
    @EfremTashom 2 дні тому

    እንድ ክፍተቺን ስትምልክት ብምህረትክ እስበን

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 2 місяці тому +4

    ምን ጉድ ነው😮

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 місяці тому

    እግዚኦ መሀረአነ ክረሰቶኦሰ ለንሰሀ ሞአተ የብቃአን ከሰደአተ😢😢😢😢😢😢

  • @RichRahle
    @RichRahle 2 місяці тому +1

    አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😒😒😒😒💔💔💔 መዎን የለበትም መአት ነው

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 2 місяці тому

    "ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ።
    የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።መዝ 19:13

  • @Hiii-f7o
    @Hiii-f7o Місяць тому

    የእኛ የኢትዩጺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይህንን ድርጊት እንቃወማለን💃💃💃

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 2 місяці тому

    ጥሩ ነው

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 місяці тому +1

    አይይ ዘመናዊቷ አለም ነገስ ምን ይዛ ትመጥ ይሆን? ❤❤❤❤

  • @AsterAdmasu-p3u
    @AsterAdmasu-p3u 2 місяці тому +4

    ለመሆኑ የት ሀገርነው ጌታሆይ በዚህዘመን የማንሰማው የለም ይቅር በለን

  • @AberaZnabe
    @AberaZnabe 2 місяці тому +1

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 місяці тому +1

    እግዚዖ ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር ይበለን። ይሄም የእኩልነት ጉዳይ ይሆንን? ስብከቱ ሲገርመን ጭራሽ ጵጵስና!?!?!?!??❤

  • @MesfenTiebebu
    @MesfenTiebebu 2 місяці тому +2

    የእውቀት መጨረሻ ሞት ነው እግዚአ ማረን

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 2 місяці тому +3

    በርታ ወንድማችን ... 💚💛❤🙏

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 2 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 2 місяці тому

    መዳህኒ አለም ለይተህ ምታ ፈጥነህ ቤተክረሥቲያናችን ሣያቋሽሹ ጌታሆይ ፈጥነህ ተሎና

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🙉🙉🙉🙉🙉

  • @YaredaY.N
    @YaredaY.N 2 місяці тому +2

    የት ሀገር ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +1

    እግዚኦ 😢😢😢😭😭😭

  • @zamiaddis690
    @zamiaddis690 2 місяці тому +1

    እግዚኦ…………. አቤቱ ይቅር በለን

  • @danmar8071
    @danmar8071 2 місяці тому +3

    በጣም ያሳዝናል ይሁን እንጂ ይሄ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለም።

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 2 місяці тому +1

    😭😭😭 በጣም ያሳዝናል

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    እግዚው ማርነ ክርስትወስ

  • @HageryeHagerye
    @HageryeHagerye 2 місяці тому +1

    አቤቱ ቶሎና መከራችን በዛ

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ጌታ ሆይ ቶሎና 😢

  • @KidusTadewos-v1n
    @KidusTadewos-v1n 2 місяці тому +1

    ከነ ጴጥሮስና የዉሀንስ የሾመች ይሻላሉ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 місяці тому +1

    የአውሪው መገድ ተከታዬች ናቸው ይህ ሁሉ መአት የማያስተምራቸው ምእራባውያን የደነዘዙ ናቸው ለሀጥአን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 2 місяці тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!! እረ ጉድ ነው!!!

  • @WeWee-hj8gv
    @WeWee-hj8gv 2 місяці тому +2

    ያፈጣሪ😢😢😢😢😢😢

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 2 місяці тому +1

    ይገርማል ኢትዮጵያ በብሔር ደሞ እዚህ በጾታ ምንዓይነት ነው እግዚአብሔር በወደደውና በመረጠው ብንገለገል ምን ችግር አለው።

  • @AlmazMsganew
    @AlmazMsganew 2 місяці тому +1

    አቤቱ እግዚያብሔር ዝም አትበሕ

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    አምላኬ በመንግስትህ አሰበኝ በመጣህ ግዜ አራህን አምላኬ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 місяці тому +1

    እግዝኦ😢

  • @RobelHeriko
    @RobelHeriko 2 місяці тому

    አሁን ገና ጉድ ፈላ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому

    እና አኛ መን አገባን እና አናች ሁ መናመኑንን😢😢😢 እአመጣችሁ ይመታሳዉን ወደዛ 😢😢😢

  • @asinakuberihun375
    @asinakuberihun375 2 місяці тому

    ኧረ እኛንም እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @mirukaasefa
    @mirukaasefa 2 місяці тому +1

    yefitretat geta egzihabher hoy maren

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 місяці тому +1

    መአቱን የሜያመጡብን እነሱ ናቸው

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 місяці тому +1

    ወይኔ በስመአብ ምን ጉድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢 ኡፍ እንዲያዉም አያምርባቸዉም አይገባቸዉምም

  • @Netsetefade
    @Netsetefade 2 місяці тому +1

    ኦ ጎይታይ ዝገብርዎ አይፈልጡን ዮም እሞ እቅረ በለሎም ጉድ ኢኻ ተሰምዕ አብ ዓለም ዘይተሰምዐ እምበር ዘይተገብረ የለን ምጾተ ዓለም በጺሑ ብዓይኒ ምሕረቱ ይልኣኸልና

  • @HabtamuAyka
    @HabtamuAyka 2 місяці тому +1

    ቅዱሳን መላዕክት እሄን ከእኛ መልሱ!!!

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 місяці тому

    ጆሬዬስ ይህአይሰማ ይቅርብኝ😭😭😭

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 місяці тому +1

    መሳሳም መጨባበጥ እይ አንቺ ታላቋ ብሪትን ምድርን ሲእል አረግሻት 😢

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka 2 місяці тому +1

    Egzabher hoy tolo na 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 місяці тому +1

    መብረቅ ያወርድባቸዋል እግዚአብሔር

  • @BogalechMelkie
    @BogalechMelkie 2 місяці тому +1

    አምላክህ እግዚአብሔርን አትፈታተነዉ ተብሎ ተፅፏል

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 2 місяці тому +1

    ጌታሆይ ይቅር በለን የትሀገር ነው ይሕ ጉድ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 місяці тому

    Sealilene. Dingel ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 місяці тому

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሥም ከሠማይ በታች ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዳኝ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በቃ እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @Degungatu
    @Degungatu 2 місяці тому

    ከኀዲ ወንጌል የሚለው ያለማስተማር ነው

  • @YoditRezene-i2x
    @YoditRezene-i2x 2 місяці тому +2

    ☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭☝️☝️☝️🙌🙌🙌