እልልልልልልልል!!!! እግዚአብሔር ይመስገን:: I love Japan and Japanese culture! They are the most civilized nation in the world! May God bless our Japanese Orthodox Christian brothers and sisters! 🙌🏽💒🙏🏽💗❤️😍😍😍
@@wondesenberhanu5860 Ezam ke wengelu ena ke christinaw yiliq bandirachin yezen endanikesset segiche new. And abat Qeyu ye Abb, bichaw yeweld Areguadew ..." eyalu sistamrun...nbber.. 😂🤔
ሁለተኛውን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇youtube.com/@aximarostv35735?si=dL15ND0kDZbC10CJ
Thank you for sharing this information!!
አተራረክህ ገላጭና መሳጭ ከመሆኑ ባሻገረ መንፈሳዊ የቤተክርስቲያን ይዘት የለው መሆኑ ደግሞ ሙሉ ያደርግሃል ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
“ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፤ በየስፍራውም ለስሜ ዕጣን ያጥናሉ፥ ንጹሕም ቍርባን ያቀርባሉ፤ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
ሚልክያስ 1፥11
“ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
2ኛ ቆሮ 9፥15
Amien Amien Amien
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ስላሴ ይክበር ይመስገን!!!
በእውነቱ ወንድማችን / አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን በዚህ ሰአት አስደሳች ዜና ስለሚያቀርቡልን ❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
“ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር”
ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!
እነዚህን የመሳሰሉ መረጃ ስለምታደርሰን እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት ወንድማችን!
ጃፓኖች ጥሩ ህዝቦች ናቸው ፡ ጥሩ ስብዕናና ምግባር አላቸው ክርስትና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን
በአለም ዙሪያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ : ኦርቶዶክስ ሁኑ አላልኩም :::: ግን እውነተኛ የህይወት ዛፍ ሠማያዊት ኢየሩሳሌም የሆነችውን የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስን በደንብ ሳታውቁ አትሙቱ :::::::::::::::
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉Amen ❤Amen ❤Amen ❤🎉🤲🤲🤲☝️⛪️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጌና እንቤዛለን ክብር ምስጋና ላድንግል መሪያም ሊጅ ላ እያሱስ ክርስቶስ 🙏🥰
I am Ethiopian orthodox ☦ and love Japan
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር እ
ና ምስጋና አምልኮ ላንተ ይሁን አሜን
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላከ ቅዱሳን እኔ እምፈልው ገና አለሙ በሙሉ ለሥላሴ ተንበርክኮ እንድሰግድነውና አተ ጥራን አባቶይ 😢 እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የአለም ብርሃን ናት! ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነውና ክብር ምስጋና ይገባዋል!
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አለም ገና ወደ ተዋህዶ ይመጣል ጃፓን በጣኦት አምልኮ የምትታወቅ ሀገር ናት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን እምዬ ተዋህዶ የለዘላለም ቤቴ ❤❤❤❤❤
እዉነት ነዉ:: የተዋሕዶነት መንፈስ ገና በአለሙ ሁሉ ይነግሳ:: ስለሰዉ ልጅ የተሰቀለው የድንግል ልጅ ፈጣሪ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን::
ደስ ይላል ይህን ማየት እና መስማት::
@@amalajekidusan6360 እውነት ነው ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ጃፓን በተለይ ግብረ ሰዶም በብዛት የተስፋንባት ሀገር ናት እና እዚህ አባቶች ምክንያት አድርጎ ወደ እውነት ወደ ትክክል መንገድ ይመልሳቸው
እሰይ እሰይ እልልልል የኔ ጌታ ዓለም ሁሉ የአንተ እኮ ነው !!!❤❤❤
እልልልልል ደስ ሲል ተመስገን የእኔ ጌታ የጠፉት በጎችህን ስብስብ❤❤እናመስግናለን ወንድሜ አቀራረብህ ይመስጣል በርታልን🎉
እግዚኣብሔር ይመስገን ተመስገን የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ -አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርን ምስጋናን ይብጻሓዮ ንክብርቲ ቅድስቲ ቤተ -ክርስትያናት ተዋህዶ ኦርቶዶኩስ እምነትና ንዘልአለም አለም ትንበር 👉🔴💒✝️🎇🕯️🍁🌹🕎⚖️ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን ተመስገን ፈጣሪ ዓለማት መጋቢ ዓለማት ይኽበር ይመስገን ⛪✝️💒✝️⛪✝️💠🍒🍇🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🍁🌹🕊️🕊️🕊️
እግዚአብሔር ይመሰገናል ።ገና ክርስትና በዓለም ትስፋፋለች።ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ቤተክርስቲያን የዘላለም ሕይወት የምናገኝባት ናትና።❤❤❤❤
መድህናለም እየሱስ ክርስቶስ ይድረስ ላቸው የ እግዚአብሔር አምላክ ፍጥረት ናቸው እና እነሱም የአዳም ልጆች የሰው ዘር ናቸው እና እማምላክ ትርዳቸው ቅዱሳን ሁሉም ያግዛቸው ከሰይጣን ዳብሎስ ጣወት ሁሉንም ያውጣቸው እግዚአብሔር አምላክ
ይገርማል ጃፓን ውስጥ ኦርቶዶክስ እግዚ አብሄር ይመስገን።
እእእልልል እግዛብሄር ይመሰገን ምርጥ አገር ነች ተመሰጌን እምዬ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመሰጌን
❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ቃላ ህይወት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉
ተመስገን እግዛብሔር ልጆቹን እየሰበሰበ ነው ባውሬው እዳይበሉበት ተመስገን እልልልልል❤🙏🏻❤️🌹
እልልል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን ገና እንበዛለን እሱ ባለቤቱ ከፈቀደልን ❤❤❤
" አስገኝ " የሚለውን ሠማያዊና ምሥጢራዊ ቃል ማንነት በረቀቀ አገላለጽ ስለጠራኸው የደረስክበትን ከፍታ ያረጋግጣል "...የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ..." ተብሏልና ካንተ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል ጀመርከው እንጅ ገና ብዙ ይጠብቅሃል "አስገኝው" ያበርታህ::
እግዚኣብሔር ይመስገን ✝️🤝
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡
በጣም ደስስስስስስስስ ይላል። ከባዕድ አምልኮ ወደ ኦርቶዶክስ መምጣታቸው። ኮሜንት ሰጪዎች እና አቅራቢው ግን እንጠንቀቅ። እንደ እኛ ተዋህዶ አይደሉም። በስመ ኦርቶዶክስ እንዳትታለሉ። የእኛ ተዋህዶ አለው።
ክብርለማሪያምልጅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደስሲል እግዝአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ስም ገና በአለም ላይ ይገናል 🙏🙏እግዚአብሔር ሁሌም ይመሰገናል 🙏🙏🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይምስገን 🤲🤲🙏🙏🙏
የማልፀፀትበት ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ነው።
እልልልልልልልል!!!! እግዚአብሔር ይመስገን:: I love Japan and Japanese culture! They are the most civilized nation in the world! May God bless our Japanese Orthodox Christian brothers and sisters! 🙌🏽💒🙏🏽💗❤️😍😍😍
በጣም ደስ ይላል ልዑል እግዚአብሔር
በፈጥረቱ ሁሉ ስም ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል❤
እግዚአብሔር በክብር ምድርቱን ይሞላል።እኔም ለእርሱ ክብር እተጋለሁ።
ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
ተመስገን አምላኬ
እንሆ የገሀነም ደጆች አይችሏትም!
እግዚአብሔር በዓለም ላሉ ኦርቶዶክሳውያንን ሁሉ ሰላሙን እና ጥበቃውን ይስጥ ይስጠን ❤
እግዜብሄር ይመስገን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዝእብሕር ይመስገን ❤❤❤❤
ተመስገን አምላኬ ወንድማችንም በርታ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የተኛው ኢትዮጵያዊም እንዲነቃ እንደዚህ ያለ ዜና የሚያስተላልፍ ሚዲያ ያስፍልጋል🙏🙏
❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ የቀሩትንም ወደቅፉ ይሰብስብልን
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰
ስም ፈጣሪ ኩልጊዜ ዝተከበረን ዝተመሰገነን ይኩን
ስለ ሁሉ ድንቅ ግብሩ እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ እግዝብሔር ይባርክህ የሚታስማን ዘና ብጣም የሚምስጥ ድስየሚል ነው ባሃይማነትችን ድርድር የልም❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከዚህ የበለጠ ሰበር ዜና የለም፡ በእውነት ጃፓን የምትባል ሃገር በጣም ነበር የምሰጋላት ግን ፈጣሪ ቸር ነውና አስቧታል ተመስገን ገና አለም በሙሉ ኦርቶዶክስን ይከተላል ምክንያቱም ትክክለኛ ክርስቶስ ያለው እኛ ጋር ነው❤❤❤የተዋህዶ ልጆች በሃይማኖታችን እንጽና
❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንን
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቸር ያስማህ ወንድሜ ! ልብ የሚያሞቅ ተስፉን በዚች አለችን መጠጊያችን ድህነታችን የሆነች ቤተ እምነት ኦርቶዶክስ እንዲህ በደስታ ስትከብር ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ሌላ አለና ? ቸር ያስማህ !!!
በዚች ምድርላይ ፈጣሪ ለኔ ለባሪያው ትልቅ የሰጠኝ ስጦታ ኦርትዶስ ሀይማኖት ነው በተለይ የእምነቴ ዋጋ የገባኝ በአህዛብ ሀገር ስኖር ነው ታቃላችሁ ምእመናን ከአህዛብጋ ስትኖሩ የአውሬና የበግ ህይወት ሆኖባችሁ አያቅ??😭😭
🙏ተመስገን
Betkkr
በትክክል እኛ አስበነው የወጣው ሌላ የሆነው ሌላ😊 የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃል
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅነው
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤❤❤
እግዙብሔር የተመሰገነ ይሁን ከ ኦተዶክስ ተዋህዶ ሃማኖት ለወጡ ለተሳሳቱት ሁሉ እነቱን ይግለጥላቸው
Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾 orthodox lezlalem tinure amen gebaa huluu yalamenuu yemtaluu wedezeche ewnte megedee💯💯💯👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾 kale hewtene yasemalne memhrii 🙏🏾⛪🇪🇹☦️
Orthodox Tewahedo web emnet.
Egziabher Yemesgen 🙌🙏🙏🙏❤️
እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኽ ዓለምና ክትድሕን አዩ ዝገረብ ዘሎ ሎቱ ስብሃት
የሉም ጠፍተዋል ሲሉ ኖረዉ /2/
አለን በእግዚአብሐር ሁሉን አልፈን
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሥገን።ለሐገራችንም በረከትና ሰላምን ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛማ እያወቅን እናጠፋለን ልቦና ይስጠን
ክብር ምስጋና ለመድሃኒኣለም ይሁን ❤❤❤❤
ኦሪቶዶክሥ ሐይማኖትን ማመን ሠላምና ጤና ያለበትና የታመሙት የሚፊወሡበትና ሐይል ትግሥት ትህትና ያለበት ፀበል ፀሎት መፈወሻ ኦሪቶዶክሥ ቅዱሥ ቅዱሥ ከርሥቶሥ መቀበል ሠላምና ጤና ይሁን
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው
ሕዝቦቹ እንዲጠፉ አይፈልግም
ምን ይሳነዋል ግን እግዚአብሔር ገና ብዙ ይሰራል❤❤❤❤
Amen ተመስግን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ክርስትና ለሰው ልጅ ሁሉ ሊሰበክ የሚገባው ነው! እግዚአብሔር ይመስገን!❤🙏. ለዚህ ነው አንድ ቋንቋና ባንዲራ ላይ አታጣብቁት የምንለው...
እግዚአብሔር
እነሱ እንዳንተ ጠባቦች አይደሉም ወደ ኢትዮጵያ ምጥተው በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ሉሙጡን 💚💛❤️ ሰንደቅአላማችንን ቢያዩት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉ እንጂ የሚያስቡት አንተ እንደምታስበው አያስቡም።
@@wondesenberhanu5860 Ezam ke wengelu ena ke christinaw yiliq bandirachin yezen endanikesset segiche new.
And abat Qeyu ye Abb, bichaw yeweld Areguadew ..." eyalu sistamrun...nbber..
😂🤔
ክብሩ ይስፋ አለምን እንወርሳለን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
EgeziAbeher yemesegen 🙏
Beautiful message brother information
Amen!
❤❤❤❤❤
Thank you
አሜንቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስይ እስይ በጣም ደስ ይላል ገና ይመጣሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦቶዶክስ ገና አለምን ታጥለቀልቃለች🙏🙏🙏
❤❤❤ እግዚኣብሔር ይመስገን
Egzeabher hoy temesgen ❤❤❤❤
ደስይላን በቤቱያፅናቸው አምላከዳዊይት ❤በወይት ሁናነው ሀገሪቱ መልካቸው እደቻይናነው ወይስ ሌላናቸው
ገና ኦርቶዶክስ ትስፋፋለች።አሜን!
አሜን ትስፋልን
አሜን ይሆን ይደረግልን ስፍት ስፍት ይበልልን እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሆን
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን መንግስቱን የምንወርስ ያርገን❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
አሜን
Amazing
I subscribe and liked.
Good job.
ተመስግንካ አምላክይ❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
ተመስገን❤❤❤❤
ምን ይሄ ብቻ አለም ሁሉ ገና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትሆናለች የጠፊት ልጆቿን ወደ ፈጣሪዋ ይመለሳሉ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ገና ገና እንደምድር አሸዋ እና እንደ ሰማይ ኮኮብ እንበዛለን
አሜን አይቀርም ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
Esayyyy endet dea ylall Egziabher huliem endinamesgnew andebtachin ykftilign....... Egziabher zarien zweutrin yetemeagen yhun.....Amen❤❤❤❤
ኣሜን ኣማን ኣሜን ኣሜን
AMEN AMEN AMEN AMEN ESaka zalama EZABARA tamasegena yiho ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
☝️☝️☝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️✝️❤️amen amen amen amen amen amen