በኢራን የመጀመሪያው ገዳምና የክርስትና መስፋፋት ሰበር ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 183

  • @-NegatKokeb
    @-NegatKokeb  Місяць тому +21

    ሀለተኛውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇youtube.com/@aximarostv35735?si=VuopzhhTRgIoD_fY

    • @HareguaGeremew
      @HareguaGeremew Місяць тому +1

      Eshi☦️ kale hewtene yasemalne 🙏🏾⛪🇪🇹

    • @MeronSmu
      @MeronSmu Місяць тому +2

      Eshi❤

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 21 день тому +2

    በፓኪስታናውያን እና በኢራናውያን ክርስቲያኖች ፅናት እራሴን ስመዝነው እጅግ ደካማ ነኝ ፀልዩልኝ ፡፡ ወንድማችን ተባረክ ወንድማችን ምርጥ መረጃ ነው የሰጠኽን እኔ ኢራን ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም ነበር!፡፡

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Місяць тому +55

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ❤❤❤እንዴት ደስ የሚል ዜና ነው በማርያም

  • @AddisBirru
    @AddisBirru Місяць тому +17

    ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ጌታችን ፈጣሪያችን ነው

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h Місяць тому +38

    እኔም በቅርቡነው ወደክርስትና የገባሁት 👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @TezetaGetachew-w6i
      @TezetaGetachew-w6i Місяць тому +2

      ክብሩን እሱ ይዉሰድ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Місяць тому +1

      እንኳን ደና መጣሽ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቤቱ ያጽናሽ አምላካችን ገጠመኝ መምህር ተስፍየ አበራ ስሚ ማየ የበለጠ እንዲረዳሽ

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 Місяць тому +1

      @@SisoSiso-d8h እንኳን ወደ ብርሀን መንገድ በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይሽ 😍😍😍😍

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no Місяць тому

      Temesgen

    • @danielgeletaw300
      @danielgeletaw300 Місяць тому +3

      enem endachi. kibru yisfa

  • @Mso-o5k
    @Mso-o5k Місяць тому +28

    ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስለ ኩሉ ነገር ገና ኩሉ ዓለም ናብ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ክመፅእ እዩ🙏🙏🙏🙏❤

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek Місяць тому +22

    እግዚአብሄር ይመስገን ጠፍተዋል ሲሉን የበዛነው ሙተዋል ሲሉ ድነን

  • @IsralSeged
    @IsralSeged Місяць тому +17

    ክብር ለአምላካችን በደሙ ለዋጀን ለናዝሬቲ አየሱስ ክርስቶስ አሜን እምዬ ተዋህዶ አንዱ ቢሞትብሽ እልፍ ተተካልሽ አሜን

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Місяць тому +57

    አለም ገና ወደ ኦርቶዶክስ ይመጣል በኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ያምናል ❤❤❤

  • @Birtukansamuel-l7w
    @Birtukansamuel-l7w Місяць тому +5

    አንድ እምነት አንድ ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Місяць тому +6

    ቃለህወትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j Місяць тому +1

    ተመስገን እግዚአብሔር አምላኬ ።🤲🤲🤲💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ከጨለማው አላህ ያውጣቸው አሜን😢❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Місяць тому +5

    ክብር ለናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሀሁን🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Місяць тому +37

    “ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፤ በየስፍራውም ለስሜ ዕጣን ያጥናሉ፥ ንጹሕም ቍርባን ያቀርባሉ፤ ስሜ በአሕዛብ ዘንድ ታላቅ ይሆናልና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
    ሚልክያስ 1፥11
    “ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
    2ኛ ቆሮ 9፥15

    • @IsralSeged
      @IsralSeged Місяць тому +3

      አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Mso-o5k
      @Mso-o5k Місяць тому +2

      ብሓቂ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤

    • @Mso-o5k
      @Mso-o5k Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን ❤

    • @TheGirlGroup
      @TheGirlGroup Місяць тому +1

      Essey Essey!!!!!

  • @elsagetahun1733
    @elsagetahun1733 Місяць тому +9

    ይህ የማይታመን ነውበአክራሪ እስልምና ሃይማኖት ተከታይ በለባቸው ሃገራት የክርስትና እምነት ተከታዮችን ማየት ዕፁብ ድንቅ ነው ይህን ያደረገ የድንግልና ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ቃለሕይወት የሰማህ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tarkuaalemayehu00
    @Tarkuaalemayehu00 Місяць тому +2

    Amen

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🥰❤️❤️

  • @TezetaGetachew-w6i
    @TezetaGetachew-w6i Місяць тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል ክብርህ የሰፋ እዉነተኛ አምላክ አመሰግናለሁ

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o Місяць тому +7

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ኢየሱሰ ክርሰቶስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው ።።።።።።።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @haryhailu8725
    @haryhailu8725 Місяць тому +5

    ይህንን ሁሉ ያደረገልን ግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fnzn6868
    @fnzn6868 Місяць тому +3

    ሁሉም በክርስቶስ ይሆናል። አምላክ ይመስገን ።

  • @Meselechzedingil
    @Meselechzedingil Місяць тому +3

    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተመስገን

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Місяць тому +17

    ለሁሉም አህዛቦች ወደ ቅድስና ይምራቸው

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر Місяць тому +3

    እግዜ. አብሔር ይመስገን

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k Місяць тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ሁሉ ያብዛላችሁ አሜን እንኳን ደስ አላችሁ።❤

  • @MimiMaklit
    @MimiMaklit Місяць тому +7

    የክርስቶስን ገናናነት አለም አላወቀችም ስታቅ አለም ሁሉ ትንበረከካለች ለተዋህዶው ንጉስ❤❤❤

  • @EmebetKora
    @EmebetKora Місяць тому +4

    እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @SisWall-l4u
    @SisWall-l4u Місяць тому +3

    ደስስስስስስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪ይላል

  • @SerkeAssefa-s6m
    @SerkeAssefa-s6m Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ilovejesus1480
    @ilovejesus1480 Місяць тому +1

    Thank you Loard👃👃👃

  • @Ignatious-t5h
    @Ignatious-t5h Місяць тому +4

    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን:: ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅ:: be brave.

  • @kassazegeye
    @kassazegeye Місяць тому +4

    በጣም ደስ የሚል ዜና ማርያምን እፀ ፋሪስ

  • @shadowgamingtubehotshis7023
    @shadowgamingtubehotshis7023 Місяць тому +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Heesum-qw9xg
    @Heesum-qw9xg Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 Місяць тому +2

    Egziabhar amlak ymesgen amen amen 🙏

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta Місяць тому +5

    እግዚ አብሔርይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺

  • @HiwetTewelde-gf4fc
    @HiwetTewelde-gf4fc Місяць тому +1

    ወደ የሱስ ኡነተኛ ኣምላክ እንኻን መጡ እልልልልልልልልልልልልልልልልጌታየሱስ ይባረክ ደስየሚል ብስራት ሰማን ዛሬ ተባረኩ

  • @dehabrezene8656
    @dehabrezene8656 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf Місяць тому +5

    ገና ዓለም እንሞላታለን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @gebreyewhansmehari9968
    @gebreyewhansmehari9968 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏

  • @JspatienceETHIO
    @JspatienceETHIO Місяць тому +3

    Thanks god for everything😊😊😊

  • @xohszgd
    @xohszgd 3 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetTekilie
    @GenetTekilie Місяць тому +2

    ዘላለማዊ ህወት በክርስቶስብቻ ነዉ ክቡር ለእየሱስክርስቶስ ይሁን

  • @MeseresSory
    @MeseresSory Місяць тому +2

    እልልልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Місяць тому +5

    ቦ ግዜ ለኩሉ ሁሉም በግዜው ይሆናል ሰማይን ያለ ምሶሶ ምድርን ያለ ካስማ የዘረጋ አምላክ ይክበር ይመስገን ገና ዓለም ሁሉ ወደ ክርስትና ይመጣል ግዜው ሲደርስ

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለፈጣሪ አለም ይሁን እልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @ermiasasnake2880
    @ermiasasnake2880 Місяць тому +1

    ክብር ለታላቁ አምላከካችን ይሁን

  • @AamanM-sh6pk
    @AamanM-sh6pk Місяць тому +2

    Elelelelelelek❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @samiba8699
    @samiba8699 Місяць тому +2

    ፈጣሪ ይመሰገን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @በረንታ
    @በረንታ Місяць тому +4

    እግዛብሄር ይመስገን ገና እበዛለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @MuseKora
    @MuseKora Місяць тому +3

    Elelele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb Місяць тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Місяць тому +1

    Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾 amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @semerehabte6633
    @semerehabte6633 Місяць тому +2

    Egzabhier yemsgan 🙏🙏🙏 des yalal

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Місяць тому +2

    Egziabiher ztemesgene yhun, ehie tamr new ❤❤❤

  • @mimiande677
    @mimiande677 Місяць тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @DessalegneKasa-yf4mx
    @DessalegneKasa-yf4mx Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ገና ይነግሳሉ!

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤ የመሀመድ የፍልስፍና መፅሀፍ ገና ይቃጠላል በዓለም ላይ ምክንያቱም ብዙ ነብሳት እየጠፋ ነው

  • @YihunAyalew
    @YihunAyalew Місяць тому +11

    ማንም ምንም ሁን ሰው እስከሆንሀ ድረስ እውነት ምንድን ነው ? ብለህ የምትመረምርና የምትረዳ ከሆንህ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዙሮ ዙሮ ያደርስሀል ። ያ የሚሆነው ግን በንጹህ አእምሮህ እውነትን ስትመረምር ነው ። ጻድቁ እዮብ እንዲህ ይላል መሬትን ጠይቃት መልሱንም ታገኛለህ ።አዎ እውነት ነው መሬት ያልተሸከመችው ይኖር ይሆን አምላክም ምንም ምን እንስራ እያየ እንዳለየ ዝም ይላል የቸር ነቱን መጠን የሚያውቅ የለምና ።

  • @EtsegenetTemesgen
    @EtsegenetTemesgen Місяць тому +2

    በደሙ ለገዛን ለአምላካችን ለእየሱስ ክብር ምስጋና ይሁን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Місяць тому +2

    እልልልልልe❤❤❤❤

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Місяць тому +1

    የአያቶቻቸዉን መሥዋዕትነት ኢየሡሥ ክርሥቶሥ አይቷልና በልጆቻቸዉ ልብ ዉስጥ ለመንገሥ ወደደ ክብር ለዓለም መድሃኒት ይሁን ! እኛንም ከመጥፋት ይጠብቀን !!!

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 Місяць тому +1

    Amen 🙏🏽 Ortodokis Tewahdo kulu alem nabaki ymeless 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒💒🕯️

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 Місяць тому +3

    እዉነት ናው እኔ ዳንኤል ማርዳክዮስ በምርኮ የትቀመጡበት ባቢሎን

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 Місяць тому

    fetari yemsegen🎉🎉🎉🎉😍😍😍🙏🙏🙏

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Місяць тому

    በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BetelehemAlemu-lu7yk
    @BetelehemAlemu-lu7yk Місяць тому

    Egezehabeher yemesegen orthodox lezelalem tenur ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TamsgenAmlake
    @TamsgenAmlake Місяць тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስታን ቢሆኑ አጣሉም ❤❤❤

  • @getachewBirhan-u8o
    @getachewBirhan-u8o Місяць тому +3

    በኢየሱስ ስም እመኑ ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም ይህ ነው በሩ እርሱ ነው ሞቱን ትንሳኤውን መሰቀሉን እመን በአላህ ስም ገነት መንግሥተ ሰማያት አትወርስም ከሰው ሥራሽ እምነት ኢየሱስ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ጋሻ መከታ ትሁንላችሁ ።ደስ የሚል ዜና በዚህ ቀጥሉ

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ Місяць тому +1

    ተመስገን

  • @GenetTekilie
    @GenetTekilie Місяць тому +1

    አመን አመን❤❤❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Місяць тому +5

    አለም በሙሉ ወደ ኦርተደኩስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ገና ሁሉም ይመጣሉ

  • @harjotemnewo8892
    @harjotemnewo8892 Місяць тому +1

    GLORY GLORY GLORY TO GOD THE FATHER!!!, THANK YOU JESUS CHRIST FOR YOUR LOVE!!!, HALLELUJA HALLELUJA PRAISE THE LORD JESUS CHRIST A GOOD GOD!!!, GOD BLESS YOU ABUNDANTLY AMBASADORS OF JESUS CHRIST!!!❤❤❤🙏🙏🙏

  • @LMesMsMe
    @LMesMsMe Місяць тому

    እልልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @MengsteabKidus-z7u
    @MengsteabKidus-z7u Місяць тому

    Amen amen amen

  • @BassyouniBassyouni
    @BassyouniBassyouni Місяць тому +3

    አልልልተመስገ

  • @mikehailu3760
    @mikehailu3760 29 днів тому

    Thank god

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns Місяць тому

    አሜንእግዚአብሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 Місяць тому

    Egzabher yimesgen

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛዋን ሐይማኖት ስላወቁ ገና አለም ሁሉ አንዲት ሐይማኖት ትሖናለች ግን አይኔ ይሖን የሴት ዳቆን ያለሁ መሠለኝ ግን ካቶሊክ ይመስለኛል

  • @marrym8549
    @marrym8549 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ 🥰 AMENAMEN 🥰🙏🥰

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Місяць тому

    ❤❤❤👏👏👏

  • @SakvSh
    @SakvSh Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KilineshIbsa
    @KilineshIbsa Місяць тому

    🙏🏾🙏

  • @MaskdaKaei
    @MaskdaKaei Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GENZEBEDEJENEDEFER
    @GENZEBEDEJENEDEFER Місяць тому

    Wowo enkan dasalachu🤲🤲🤲🤲🤲🎤🎤🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @AmybetAmy
    @AmybetAmy Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🙏🤲🙏🙏

  • @roziwerdt23
    @roziwerdt23 Місяць тому +1

    የሁሉንም ሀገራት ኦርቶዶክሶች አቅርብልን አፋሪካ ሀገራት ኡጋንዳ ቡርንዲ

  • @RadiyaSeman
    @RadiyaSeman Місяць тому

    Waqayyoofi galanii yaa ta uu❤❤❤

  • @Erena-23
    @Erena-23 Місяць тому

    Egziabhier ymesgen ❤ gizieu endakerebeyu ezi hade kartong mäktar eyu nsha gbu kurebu❤

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 Місяць тому

    ጌታ ስም ይቀደስ ገና ዓለም ሁሉም ኦርቶዶክስ ይመጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤