🙏✝😭😭👉 LOS ANGELES IS A SPRAWLING SOUTHER CALIFORNIA CITY AND THE CENTER OF THE NATION'S FILM AND TELEVISION INDUSTRY'S BUT IT IS NOT THE CENTER OF RELIGIONS BECAUSE THE PEOPLES JOKING WITH THE WORDS OF GOD . PLEASE PRAY DAY AND NIGHT WHENEVER OR WHEREVER YOU ARE FOR AMERICANS ! 👈😭😭✝🙏
ሁለተኛውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇
youtube.com/@aximarostv35735?si=7BVXrKGLXEyL2Iqb
አሜሪካውያንን ጌታ ይቅር ብሎ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ጌታ መሀሪነው
እኛንም ይቅር ይበለን እያጠፋን ነዉ
ይቅር ይበለን😢😢😢😢
እዝግዮ ማሓረነ ክርስቶስ አቤቱ ጎይታየ ይቅረ በለን ብእንተ ማርያም ማሐረነ ክርስቶስ 🙌🙏🏾🧎🥲😭😭
አሜሪካውያን ጌታ ይቅረ ብሎ ልቦናቸውን ይመልስላችው ጌታ ማሓሪ ነው 🙏🏾🧎 በእውነት እግዚአብሔር አሞለኽ አምላኸ አብርሃም አምላኸ ኢሳቅ አምላኸ ያቆብ ምሕረቱ ይልአኽ 😢 😭🥲 ኩሉ ክፍአትን ርክስትን ንዕቀትን ክፍአትን ድፍረትን የብቅዕ ይበል ይቅር ይበለን 😭😭😭 💒☦️⛪✝️💒☦️⛪✝️💠🎇🕯️💥🙏🏾🤷🧎🌹🍁🌻😍🤷⭐🌟✨💫💒✝️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️⛪✝️🙏🏾🤷🧎🕊️
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠንና በቤቱ እንድንጸና ያርገን 🙏🙏🙏🙏
እግዚኦዎ መሃረነ ክርስቶስ ማረን በምህረትህ የፈጠርክውን አለም ሁሉ ይቅር በል
የእግዚአብሔር ከእንደዚህ ያለ ቁጣ ይጠበቀን
OH LORD JESUS CHRIST MERCY ON US A SINNERS ❤😭😭🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢
እውነት ነው አሜን የኛም ጉዞ ወደዛው ነው ሙልጌታ ወንድሜ
ጎበዝ ነህ በጣም ትንታኔህ ይመቸኛል ወንድማችን ጥሩ ነዉ ።በዚሁ ቀጥልበት መልካም ነዉ
ስለ ቅን ፍርዱ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ😢
እግዚአብሔር ፣የተደበቀውንና፣የተገለፀውን፣ሁሉ፣አየ።።።ይቅር፣ይበለን፣እንመለስ፣ያዝንልናል።
ይቅር ይበለን ልዑል እግዚአብሔር 😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
No mater who’s the president,Jesus is the king ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏👑
እግዚአብሔር ይመስገን በቁም ስላዩ እንዲህ እንዳሾፎ ዋጋ መክፈላቸው ጥሩ ነው ልቦና ይስጣቸው ጥጋብ ይሄን አምጥቷል ለንስሀ ያብቃቸው ያብቃን
እጅግ ያሳዝናል በተለይ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን ህግ መጣሱ
እግዚአብሔር ቀን አለው።
አሜን ይቅር ይበለን
እኛም ባወቅ
ነው ልክ አምላካችን እየበደልን ስሰለሆነ እነሱን መተቸት አቁመን እናልቅስ መከራው የኛ ይበልጣል እንደበበደላችንም ገና አልተነካንምና 1:48
በትክክል
😢😢😢😢😢
መንጋ ቀናተኛ ሰው ነው ያቃጠለው ጌታ ምትል ሁሉ
አሁን እኛ ኢትዮጵያዊ አሜሪካ ለመውቀስ ምን ሞራል አለን ሠው ከእነ ነብሱ አቃጥለን ፅንሰ ቀደን አወረጥተን አረ እንተወው
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ማህረ ታረቀነ😢
ኡዉነት ትምህርት ነው
በጸፍፁም አትጠራጠሩ!የእግዚአብሔር ቁጣ ነው። አብዛኛው ሰይጣናዊ አምልኮ ሚፈፀመብባት ምድር። ሰዶም እና ገሞራ።
ኦፍ የእነሱ እሳት ሲቀጣጠል ሳይ ልቤ ላይ ያለው የተዳፈነ እሳት በረደልኝ ጌታዬ ጨምርላቸው የንጉሶቹ ሁሉ ንጉስ የሆንከው ፈጣሪዬ አሁንም አቃጣጥለው ችሎትህ ሀያል ነው
አቺን ያቃጥልሽ
እግዝኦኦኦ እግዝኦኦኦ እግዝኦኦኦ
አበት ፈጣሪያችን ይቅሪ በለን
የአምልኮ ቤታቸው እንዴት ቤተ ክርስቲያን ተብሎ ይጠራል?
🙏✝😭😭👉 LOS ANGELES IS A SPRAWLING SOUTHER CALIFORNIA CITY AND THE CENTER OF THE NATION'S FILM AND TELEVISION INDUSTRY'S BUT IT IS NOT THE CENTER OF RELIGIONS BECAUSE THE PEOPLES JOKING WITH THE WORDS OF GOD . PLEASE PRAY DAY AND NIGHT WHENEVER OR WHEREVER YOU ARE FOR AMERICANS ! 👈😭😭✝🙏
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢