Sheger Daily ሸገር ዴይሊ
Sheger Daily ሸገር ዴይሊ
  • 546
  • 3 085 849

Відео

አስፈሪ ፋብሪካ ተከፈተ l 30ሺ ህጻናት የሚያመርተው ድርጅት l ዓለም ወዴት ወዴት እየሄደች ነው l Ecto life l Sheger Daily
Переглядів 6582 години тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
የእሸቱ የማይታመን የወር ገቢ! በቅርቡ ወደ ቢሊየነርነት ይሄድ ይሆን?.. የዶንኪ ቲዩብ አስገራሚ እውነታዎች l Eshetu Melese l Sheger Daily
Переглядів 5757 годин тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
የምድራችን አደገኛዎቹ የሚስጥር ማህበራት.............. የሚስጥር ማህበራት ሴራ l The secret world l Sheger Daily
Переглядів 2439 годин тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
CIA የያዛቸው 3500 ድብቅ መረጃዎች.......... ከፍተኛ ስቃይ የደረሰበት የ "CIA" ኦፊሰር l Sheger Daily
Переглядів 52412 годин тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
የታፈነው ታሪክ ከ ጋዳፊ ሞት ጀርባ ........l እየደረሰ ያለው የጋዳፊ እርግማን l final days of Muammar Gaddafi l Sheger Daily
Переглядів 1,2 тис.16 годин тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
ቀጣዩ የተፈራው አደገኛ ወረርሺኝ l 1 ቢሊየን ሰዎች ሊጠቁ ይችላሉ l The next pandemic is already here l Sheger Daily
Переглядів 1,2 тис.19 годин тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
የእስራኤል የቁም ቅዠት አ.ል.ሞ.ት ባዩ መሃመድ ዳኢፍ
Переглядів 39821 годину тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
ኢትዮጵያዊነት እንዲነሳ የማይፈልጉ ሰዎች አሉ................... ታስሬ አውቃለው l Sheger Daily
Переглядів 59814 днів тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
[የ90ዎቹ ፈርጥ] ነዋይ ደበበ ቤቴን አሽጦኛል................. ባዶ እጄን ቀረው l Artist Kaki tesfaye | Amalaye
Переглядів 56 тис.14 днів тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
እናቴን ያጣኋት በካንሰር ነው.............. ጆሲ ከብርቱካን በፍቃዱ ጋር ምርጥ ቆይታl Sheger Daily l Birtukan Befikadu
Переглядів 2,7 тис.14 днів тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
ጆሲ ከንብረት ገላው (እከ) ጋር ያረገው ምርጥ ቆይታ.......................ሰልባጅ እንደኔ ያረገ የለም l Sheger Daily
Переглядів 62414 днів тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
ከውሀ ይልቅ ጠላ መጠጣት አበዛለው................ በ40 አመቴ ነው ከእናቴ ቤት የወጣሁት l ክፍል 1 l Artist Nibret Gelaw (Eke)
Переглядів 1,6 тис.21 день тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
"አክሰስ ሪልስቴት አልከሰረም" l ሜቴክ ነው ስራዬን እንዳልሰራ ያረገኝ l ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily
Переглядів 8 тис.21 день тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
ሚልየን ሰው ሞ.ቶ.ም ሀገር ይቀጥላል l የኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ l ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily
Переглядів 53 тис.28 днів тому
@ebstvWorldwide @comedianeshetu @AbelBirhanu @zehabesha4157 @fetadailyanalysis@AddisDailyNews24 @Seifuo EBS
ሀገሩ ሁላ ሌባ ነው ከኔ በቀር........ ሁለት መቶ አመት የመኖር እቅድ አለኝ l ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily
Переглядів 52 тис.Місяць тому
ሀገሩ ሁላ ሌባ ነው ከኔ በቀር........ ሁለት መቶ አመት የመኖር እቅድ አለኝ l ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily
''ምግብ የምበላው በ24 ሰዓት አንድ ጊዜ ብቻ ነው'' ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily
Переглядів 10 тис.Місяць тому
''ምግብ የምበላው በ24 ሰዓት አንድ ጊዜ ብቻ ነው'' ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily
ቲያትረኞች በትያትረኛ ተበልጠናል |ሽመልስ አበራ (ጆሮ) l Sheger Daily
Переглядів 4,6 тис.Місяць тому
ቲያትረኞች በትያትረኛ ተበልጠናል |ሽመልስ አበራ (ጆሮ) l Sheger Daily
10 ሚስት አግብቼ ብፈታም መብቴ ነው......... ሽመልስ አበራ እውነታውን ዘረገፈው l Sheger Daily
Переглядів 51 тис.Місяць тому
10 ሚስት አግብቼ ብፈታም መብቴ ነው......... ሽመልስ አበራ እውነታውን ዘረገፈው l Sheger Daily
የፍቅር ጥያቄ በጣም ይቀርብልኝ ነበር............. እፀህይወት ከጆሲ ጋር ምርጥ ቆይታ l ክፍል 1 l Sheger Daili
Переглядів 21 тис.Місяць тому
የፍቅር ጥያቄ በጣም ይቀርብልኝ ነበር............. እፀህይወት ከጆሲ ጋር ምርጥ ቆይታ l ክፍል 1 l Sheger Daili
የፍቅር ጥያቄ እንቢ በማለቴ እመታ............. ነበር ቴዲን ቀማሽን የሚሉ ኮረዳዎች በዝተው ነበር l Amleset Muchie l Sheger Daily
Переглядів 280 тис.Місяць тому
የፍቅር ጥያቄ እንቢ በማለቴ እመታ............. ነበር ቴዲን ቀማሽን የሚሉ ኮረዳዎች በዝተው ነበር l Amleset Muchie l Sheger Daily
ጃንሆይ ቦክስ ግጠም ያሉኝ ለታ............... ጆሲን በሳቅ አደከመው l Sheger Daily
Переглядів 46 тис.Місяць тому
ጃንሆይ ቦክስ ግጠም ያሉኝ ለታ............... ጆሲን በሳቅ አደከመው l Sheger Daily
መች ነው ምታገባው??....... ሮማን ጆሲን አፋጠጠችው l ክፍል 2 l Sheger Daily
Переглядів 28 тис.Місяць тому
መች ነው ምታገባው??....... ሮማን ጆሲን አፋጠጠችው l ክፍል 2 l Sheger Daily
ባለታክሲው ፊልም እየሰራን በዛው ፍቅር ያዘኝ.....ያልተሰማው የሮማን በፍቃዱ የፍቅር ህይወት l ክፍል 1 l Sheger Daily
Переглядів 106 тис.Місяць тому
ባለታክሲው ፊልም እየሰራን በዛው ፍቅር ያዘኝ.....ያልተሰማው የሮማን በፍቃዱ የፍቅር ህይወት l ክፍል 1 l Sheger Daily
ፍንዳታ አባት መሆን ቀላል ነው l የመኮንን ላእከ ና የጆሲ አዝናኝ ቆይታ l sheger Daily
Переглядів 5 тис.Місяць тому
ፍንዳታ አባት መሆን ቀላል ነው l የመኮንን ላእከ ና የጆሲ አዝናኝ ቆይታ l sheger Daily
ገዳም ውስጥ ነው ያደኩት.......ጆሲ ከሙላለም ታደሰ ጋር ምርጥ ቆይታ l ክፍል 1 l Sheger Daily
Переглядів 72 тис.Місяць тому
ገዳም ውስጥ ነው ያደኩት.......ጆሲ ከሙላለም ታደሰ ጋር ምርጥ ቆይታ l ክፍል 1 l Sheger Daily
ፕሬዝዳንቷ ልሩጥ ካሉ ለምን ይከፋኛል ...............የራሴ ቀብር ያመለጠኝ ሰው ነኝ l Sheger Daily
Переглядів 50 тис.Місяць тому
ፕሬዝዳንቷ ልሩጥ ካሉ ለምን ይከፋኛል ...............የራሴ ቀብር ያመለጠኝ ሰው ነኝ l Sheger Daily
10 ዓመት አብራው ስለቆየችው ፍቅረኛው የተናገረው.............ጆሲ ከሳሚ ዳን ጋር ያረገው ምርጥ ቆይታ l Sami Dan l Sheger Daily
Переглядів 1,9 тис.Місяць тому
10 ዓመት አብራው ስለቆየችው ፍቅረኛው የተናገረው.............ጆሲ ከሳሚ ዳን ጋር ያረገው ምርጥ ቆይታ l Sami Dan l Sheger Daily
መጽሃፍ ቅዱስን እንደፈለጉ መተርጎም አይቻልም l ኢየሱስ በምድር ሳለ አውሮፓን አልረገጠም አፍሪካ ነው የነበረው l Sheger Daily
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
መጽሃፍ ቅዱስን እንደፈለጉ መተርጎም አይቻልም l ኢየሱስ በምድር ሳለ አውሮፓን አልረገጠም አፍሪካ ነው የነበረው l Sheger Daily
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ ..........እውነት ሐይማኖት ይታደሳል l ጆሲ ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 1
Переглядів 3,4 тис.Місяць тому
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ ..........እውነት ሐይማኖት ይታደሳል l ጆሲ ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 1

КОМЕНТАРІ

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 12 хвилин тому

    እነዚህ ታንኮች እኮ ሩሲያ ካላት አቅም አንፃር ምንም ናቸው። ሩሲያ አለም ናት 💪

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Годину тому

    እልልልልልሰሰሰሰሰ ድል ለሩስ ጦርና ኢኮኖሚዋ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ❤❤❤❤

  • @maltaweyfetmetat5653
    @maltaweyfetmetat5653 3 години тому

    ua-cam.com/video/DsR4-8YuJn4/v-deo.htmlsi=N1CofGPI0c1Yd8ye

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 6 годин тому

    ሄደው እኮ ተማርከው ለምሪኢት ቀርቦ ነበር

  • @amanuelewnetu7449
    @amanuelewnetu7449 11 годин тому

    ወሬ

  • @3369yt
    @3369yt 12 годин тому

    እርጋታዋ አይባልም እራሱ እርጋታው ነች❤❤❤❤❤❤

  • @lovenature8388
    @lovenature8388 12 годин тому

    ይህ ሰው እማወራው ሁሉ ኡነት አይመስልም

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u 17 годин тому

    ቃቂ ያንተ ነገር ታሪኩ አልገባኝም ብቻ ግን ካለህበት መጥፎ ነገር ፈጣሪ ያውጣክ.ያልገባኝ ግን ነዋይን የመሰለ ጉምቱ የሀገር ባለውለታ ለማጣጣል መሞከር ጭራሽ አግባብ አይደለም ነዋየን ለቀቅ አድርጉት. ጆሲ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ግን ርዕሱን ብቻ ለሚያየው ሰው ነዋይን መጥፎ ሰው ያስመስላል ያ ደግሞ አግባብ አይደለም. ምክንያቱም ነዋይን እንደምናቀውም ሆነ ከታሪኩ እንደሰማነው ነዋይ ምንም ጥፋት የለበትም

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r 21 годину тому

    እግዚኦ ስንቱን ነው ምናየው

  • @userhanna-x3b
    @userhanna-x3b День тому

    ወንድሜ ኤርሚያስ በርታ አንድ ቀን እውነት ትወጣለች

  • @hythggt
    @hythggt День тому

    ኦርቶዶክሥ የተባለ ሁሉ ዘፋኝ አዝማሪ ነው ለነሱ ንገሪያቸው።እድሜልክ ሲዘፍኑ ለኖሩት ይሄሥ ልጅ ነው

  • @hythggt
    @hythggt День тому

    አነጋገሩ ግራ የገባ ነው መጨበጫ የሌለው ነው።አብራርቶ ነናገር እንዴት ያቅተዋል

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u День тому

    ❤❤❤❤

  • @sooreofficial6160
    @sooreofficial6160 День тому

    Anchem belo mess Ethiopia zaregna

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 дні тому

    የተጠየቀውን ለምንድን ነው እማይመልሰው። "አሁን በምንድን ነው የምትተዳደረው?" "እግዚያብሔር ታላቅ አማልክ ነው። የሰማይ አዋፋትን ሁሉ እሚቀቃበው እሱ ነውና ኢትዮጵያዊነት ደስ እሚልህ እኮ እዚህ ላይ ሰውም ጥሎ አይጥልህም ምናምን" አሁን ይሄን ማለት ምን ያስፈልጋል? በምን እየተዳደረ ለምን ቀጥታ አይናገርም? ግጥም እየሸጠ ከሆነ ግጥም እየሸጥኩ ነው ማለት። በምጽዋት ከሆነ እየተመጸወትኩ ነው ማለት ሲቻል ኢትዮጵያዊነት ደስ እልህ እኮ ይሄ ነውና የግዚያብሔር ታላቅነት ገለመሌ ብሎ መቀባጠር ለምን ያስፈልጋል? እግዚያብሔር ከሰማይ መና አውርዶለት ከሆነ ሌላግ

  • @DejeneTirfu
    @DejeneTirfu 2 дні тому

    ምን ትዘባርቃሐህ የነዋይን ስም አታጥፋ ማንም አይሰማህም እና የሰው ህዳ ካለብህ ገንዘብ ከሌለህ ግድ መሸጥ ግዴታ ነው ንብረት ባንተ አልተጀመረ ዘባራቂ የነዋይ አታጥፋ ማንም አሰማህም

  • @danigid-fq1ks
    @danigid-fq1ks 2 дні тому

    ኧረ አፈር ያስበላህ ማፈርያ ደሞ ታወራለህ እንዴ?

  • @danigid-fq1ks
    @danigid-fq1ks 2 дні тому

    ቃቂ ውሸት እንደሆነ የምታወራው እንዲሁ ያሳውቃል። ሲጀመር የሚሸጥ ቤት ቢኖርህ ኑሮ አባትህ የደከመ ባጃጅ ባልነዳ ነበረ

  • @samuelberhanu-ot2ot
    @samuelberhanu-ot2ot 2 дні тому

    ቴዲስ አልመታሽም አይ የኛ ሀገር ሴት

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 дні тому

    Ay Gize ‼️😭 Haileslase yante mekeleja ⁉️ Tinish sew ,,Tinsh yaregal Alu ‼️ Beyans antu Notlage ⁉️‼️ 💚💛❤️ HIM🌹🌹🌹 King of kings❤️ RIP🙏🌹🌹🌹

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 дні тому

    FR

  • @user-tl4rz7mv9b
    @user-tl4rz7mv9b 4 дні тому

    Fettary Al corona ametetw erasachwn nw yechersew

  • @HamunayStudio
    @HamunayStudio 4 дні тому

    ወይ ኣንደበት ❤❤❤❤

  • @BeFe-sm8ui
    @BeFe-sm8ui 4 дні тому

    እንዴ ሐረር SOS የህፃናት ማሳደጊያ አይደል እንዴ ያደገው ። ሐረር 16 ቀበሌ የነበረው ማሳደጊያ ከኔ ጋር መድሃኒያለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አብረን ተምረናል(ቃቂ)

  • @redruanmohamed5266
    @redruanmohamed5266 4 дні тому

    BEKA TAWKY SELHONE LEMEN TEBALE NEW 😢 LEGU EWNTUN NEW

  • @azoom4008
    @azoom4008 5 днів тому

    ትርኪ ምርኪ

  • @azoom4008
    @azoom4008 5 днів тому

    ለዛሬ ከቀረበው መረጃ ጋር ምንም ግንኙነት ያለለው Thumbnail ተጠቅማችሁ ቪድዮውን እንድናይ በማድረግ ጊዜያችንን ጨርሷችዋል። ይህ ደግሞ ለሌላ ጊዜ እንድንሻሻችሁ አደረጋችሁን። ውሸታሞች። መለስናን እና አብይን እዚህ ላይ በውሸት መስቀሉ ነውር ነው።

  • @Newprogress-t5o
    @Newprogress-t5o 5 днів тому

    Allah ke Bala,makara ku Dunia fetena na chinkat yitabiken.ka gifagnoch,setan amlakoch afagegnoch ka ayikiten.

  • @SissayLakew-ts9pt
    @SissayLakew-ts9pt 5 днів тому

    በግድ ኦርቶዶክስም ታከብራለች ብለህ አትቀደድ ቀዳዳ! እዛው ራስህን ችለህ ተግማማ!😡😡😡

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 5 днів тому

    እከክ እጢያም የቀበሮ ድምፅ ይዘህ ነዋይ ነዋይ ትላለህ። ቡሽቲ

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 5 днів тому

    Oh,,,,Josey Interested

  • @hdgfjf389
    @hdgfjf389 5 днів тому

    Betam yasazenal ayzoh wendema

  • @teshemebeyene3420
    @teshemebeyene3420 6 днів тому

    ታድያ የለበሳቹት ልብሶች፡ ሓበሻዊ መሆናቸው ነው ወይስ. ..

  • @gideonyemane659
    @gideonyemane659 6 днів тому

    ልማት እኮ በ ለመና የመጣ ዶላር ነው ምንም ኢኮኖሚ የተሰራ የለም።

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 6 днів тому

    በጣም የሚገርመኝ ነገር እውነቱንም አንድ አላህ ያውቃል ንዋይ ከልጅነቱ ጀምሮ አባቴ የመናዊው የሚያከብራቸው ሁለት ሰወች ብትሉ በጣም የሚወዳቸው ሃገር ወዳጅ ንዋይ ደበበና ፀሃዬ ናቸው ሁሌም ልጅ ሆኜ ከበሃዳኒ የየመኒው ሱቅ ወቶ አባቴ ንዋይንና ፀሃዬን ለማየት እዛ ሲሊማራሰ ጋር ይገናኛሉ በጣም የሚወዳቸው ሰወች ናቸው ንዋይ በአሜሪካ የዛሬ22አመት አገኝቸዋለሁ በአትላንታ ንዋይ ማለት የተከበረ ሰው ሰው ላይ የማይደርሰ ጨዋ ኢትዮጵያ ዊ ነው ሃገር ወዳጅ በንዋይ ቀልድ የለም አንድ ቀን ከአፍ መጥፎ የማይወጣው ሰው ነው ባለቤቱም አይዳ እንደሱ ክብር ያላት ነች እና ንዋይ አይናችን ነው በክብር እንደመጣ በክብር የሚሸኝ ሰው ነውና ማንም ሰለንዋይ ምንም ቢል ንዋይ ጨዋነቱን የአለም ህዝብ ያውቃል እሱ ለሃገሩ ሟች የጀግና ልጅ ነው ትልቅ ክብር አለው የኢትዮጵያ ን እና በየመኒዎች ዘንድ የመንም ሲዘፍን አይ የንዋይ ነገር ቢነገር የማያልቀው መፀሃፍ ይወጣዋል ለንዋይ እሰከ ቤተሰቦቹ ትልቅ ክብር አለኝ አባቴ ለሱ በጣም የሚወደው ሰው ነበር ኢትዮጵያን ከመምቱ በፊት እና ካሰታወሰው አቶ አብደላ የመኒው ሲሊማራሰ አካባቢ ሆቴል የነበረው የመኒ አንዋር መሰኪድ ጋር የማይረሳኝ ሰው ነው ንዋይና ፀሃዬ በልጅነታቸው ሸበላ ነበሩ ያን ጊዜ ንዋይም ፀሃዬም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ጂሲም ሰላየንህ በጣም ደሰ ብሎናል ጥሩ ሰው በጥሩ ሲነሳ ደሰ ይላል ንዋይ ይህን ካየ ከአትላንታ አገኝችሃለሁ በልጅነቴም አይችሃለሁ ትልቅ ክብር አለን ለአንተ እሰከ ቤተሰብ እንዴት ነህ የአቶ አብደላ ልጅ ነኝ ሰላምህ ይሰፈን እናቴ ኢትዮጵያ ዊ አባቴ የመናዊ ትውልድ ኢትዮጵያን የምኖረው አሜሪካ ከወጣሁ ቆየሁ ከኢትዮጵያ በመንግሰቱ ጊዜ የወትድርና ጊዜ የመን ገባን ከየመን አሜሪካ መጣሁ አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል ንዋይ ፀሃዬ እሰከ ቤተሰቦቻችሁ የከበረ ሰላምታ ይድረሰልን በጆሲ በኩል ሰላም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 6 днів тому

    ቀዳዳዳ

  • @ukeeats7828
    @ukeeats7828 6 днів тому

    አንተ ደንቆሮ አሽሻም ችጋራም መሀይም አሁንም ከትግራይ ህዝብ አትወርድም ሌባ የሌባ ዘር በሰው ሙዚቃ እኮ ነው እዚህ የደረስከው አንተ እማ ድንጋይ ራስ ደንቆሮ በምን አእምሮህ ትሰራለህ ደደብ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 6 днів тому

    እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን እንዲሀም ለአለም🙏🙏

  • @ababab799subscribe
    @ababab799subscribe 6 днів тому

    1.zድ Zewodu 2.“. Zelalem 3.“. Zeben 4“. Zewoge 5“. Zebyeder Exr 😂😂😂😂

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 6 днів тому

    Welcome Joci happy to see you

  • @Jossyinzhouseshow
    @Jossyinzhouseshow 7 днів тому

    like z voice

  • @sabakidane4221
    @sabakidane4221 7 днів тому

    እናታ ትግረይ ናቸው

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n 7 днів тому

    ጆሲ ሚዲያ ስላለህ የነዋይ ስም ስትለጥፍ ሆድህን ብቻ እያሳብክ ጭንቅላትህን የት አደረከዉ በስም ማጥፋት ቢከስህ ደስ ይለኝ ነበረ ግንብ ራስ ነህ

    • @FjG-ot9dn
      @FjG-ot9dn 5 днів тому

      ንዋይ ማን ስለሆነ ነው ደግ አረገው

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 7 днів тому

    This is old video where is UA-cam copyright

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 7 днів тому

    ሆዳሞች ናቸው ምናለበት በሌላ ነገር ቢደራደሩ ቃቂዬ ቢቀርብህ ኖሮ ይሻል ነበር ። እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው የምትፈርዱበት

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 8 днів тому

    ያሰፈራል አይ መከራችኝ 😢

  • @Amber1919
    @Amber1919 8 днів тому

    የዚህ ቫይረስ መድሐኒት ቴድሮስ አድሐኖምን ከዛ ወንበር ላይ አሽቀንጥሮ መጣል ብቻ ነው ።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 8 днів тому

    ነዋይ ከመጣው መንግስት እያጨበጨበ መሬት በነጰፃ ሲሰጠው የኖረ. ያሁላ ሰው አማራ ክልል ሲጨፈጨፍ: ከወያኔ ጋር አብሮ ሲጨፍር ነበር. . ለሰሙ አማራ ነበር..እሱ ራሱ ነው በጎን እየላካቸው, ለሱ ደሞ ችግር የለውም ይለዋል. በሽተኛ ልጁን አሜሪካ አስቀምጦ, ሚስቱ ስራዋን ስታራውጥ, እሱ ኢትዮጵያ መጦ ሴት ያሯሩጥ ነበር. ነዋይ በማር የተለወሰ መርዝ ነው::

  • @b21e19
    @b21e19 8 днів тому

    "የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ"አሉ እንደው ትንሽ አታፍርም ምን ጉድ ነህ?! ሰው የደከመበትን እየሰረቃችሁ በአቋራጭ ታዋቂ ለመሆን ከመሮጥ በችሎታችሁ ስሩና ብሉ እኛም የዛኔ እንቀበላችሗለን

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 8 днів тому

    እንደ! ይሄ ልጅ አልሞተም እንደ!!??😁