ከውሀ ይልቅ ጠላ መጠጣት አበዛለው................ በ40 አመቴ ነው ከእናቴ ቤት የወጣሁት l ክፍል 1 l Artist Nibret Gelaw (Eke)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

КОМЕНТАРІ • 4

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 2 місяці тому +1

    ጆሲ ወደ ሚዲያ በመመለሱ ....am so happy

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Місяць тому

    በድሮ ዘመን የነበረውን ፍቅር ፈጣሪ ይመልስልን ቡና ጠጡ ጎረቤት ለጎረቤት መነፋፈቅ ነበር አሁን ሰው ተራርቅዋል እዚህ እኔ ያለሁበት የመን ሰው ሞቶ ሬሳው ሲሸት ነው መሞቱ የሚታወቀው ቤተሰብ ተለያይቶ ነው የሚኖረው ፍቅር የለም ሁሉም ተቀይርዋል እኔ ሀያ አምስት ዓመት ሆኖኛል እዚህ ስኖር ያኔ በመጣሁበት ሰዓት በጣም የሰው መዋደድ ነበር አሁን የለም ኑሮ ተወደደ በረከት ጠፋ ፍቅር ስለጠፋ ፈጣሪ ይታረቀን ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 місяці тому +1

    እከዬ❤❤❤❤ ነጭ ነጯን ነው የምታወራው የልጅቷ ጥያቄ እኔንም አስቆኛል እናትና አባትህ አይወዱህም ንበር?😂😂😂 ልዩነት እንዲህ ነው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому

    ውነትኮነው:እኔምአጎቴቤት:ሁሌም አለ:ደሞሰፈፈራችንም:አድነውእክ:ፈረሳይሀምሌ19ከፍሎ ነበር:አሁንእድሜለስደት:10አመቴ😢😢:ሲቀጥል:ሁለታችሁንም:እወዳችሗለሁ