[የ90ዎቹ ፈርጥ] ነዋይ ደበበ ቤቴን አሽጦኛል................. ባዶ እጄን ቀረው l Artist Kaki tesfaye | Amalaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

КОМЕНТАРІ • 120

  • @marbelugn4363
    @marbelugn4363 10 днів тому +6

    አይይይ ቃቂ እየለቀቀ ነው መሰለኝ መብትና ግዴታውን ከቶ አያውቅም።

  • @lovenature8388
    @lovenature8388 11 годин тому

    ይህ ሰው እማወራው ሁሉ ኡነት አይመስልም

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 13 днів тому +7

    ዉይ ጆሲ አለህ እኳን ደና መጣህ

  • @wengelhiwot5301
    @wengelhiwot5301 9 днів тому +2

    ጆሲ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-gs5cj9xq4u
    @user-gs5cj9xq4u 11 днів тому +5

    ጆስዬ ስወድህ🎉🎉🎉

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 7 днів тому +2

    ሆዳሞች ናቸው ምናለበት በሌላ ነገር ቢደራደሩ ቃቂዬ ቢቀርብህ ኖሮ ይሻል ነበር ። እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው የምትፈርዱበት

  • @AmanAs-gm2cb
    @AmanAs-gm2cb 10 днів тому +6

    እየለቀቀ ነው ልበል ?😮

  • @BitukEshetu
    @BitukEshetu 11 днів тому +7

    የሠው ዘፈን ሠርቆ ባለግዜ ምናምን ትላለክ

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 6 днів тому

    Welcome Joci happy to see you

  • @tersite858
    @tersite858 8 днів тому +2

    ጆሲ እንኳን ደህና መጣህ!

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u 16 годин тому

    ቃቂ ያንተ ነገር ታሪኩ አልገባኝም ብቻ ግን ካለህበት መጥፎ ነገር ፈጣሪ ያውጣክ.ያልገባኝ ግን ነዋይን የመሰለ ጉምቱ የሀገር ባለውለታ ለማጣጣል መሞከር ጭራሽ አግባብ አይደለም ነዋየን ለቀቅ አድርጉት. ጆሲ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ግን ርዕሱን ብቻ ለሚያየው ሰው ነዋይን መጥፎ ሰው ያስመስላል ያ ደግሞ አግባብ አይደለም. ምክንያቱም ነዋይን እንደምናቀውም ሆነ ከታሪኩ እንደሰማነው ነዋይ ምንም ጥፋት የለበትም

  • @user-gl2cz6oj8n
    @user-gl2cz6oj8n 12 днів тому +1

    Sorry brother sometimes 😔 don't Give up

  • @michachalink2932
    @michachalink2932 11 днів тому +4

    ጀዝባ

  • @neba1034
    @neba1034 15 днів тому +3

    josi temcgnalke abo mecete yebleke ♥♥♥

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 13 днів тому +6

    ጆሲ ፣ የነዋይ ደበበን ስም ለመስታወቅያ አትጠቀም ፣ ልጁ ስለ ነዋይ ምንም መጥፏ ነገር አልታናገረም ።

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 13 днів тому

      ይሄ ዮትዩብ የጆሲ ነው??

    • @yohannes4534
      @yohannes4534 11 днів тому

      @@BettyHussen Its not, I think. Others uploaded his previous interview by writing their own title.

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 11 днів тому

      @@yohannes4534 ጆሲ እንዲያለ ሰው አይደለም ለዛ ነው ግራ የገባኝ

    • @yohannes4534
      @yohannes4534 11 днів тому

      @@BettyHussen Lik nesh. Enem endanchi new yemamnew.

  • @abel8835
    @abel8835 13 днів тому +3

    ዝም ብሎ ይዘባርቃል እውነት የለውም 😂

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 13 днів тому +4

    ምንም ግልፅ አይደለም

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 13 днів тому +1

    ወይ ሃይላዮች አሁንም አላርፍ ብላችኋል

  • @user-qw4wi1wz5j
    @user-qw4wi1wz5j 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @did7013
    @did7013 13 днів тому +3

    ምነነው እንዲህ ተጨካከንን ወይ ሰው የወደቀ ይነሳል በርታ ስለሰው ተህ እንተ በርታገናልጅ ነህ ፈጣሪን ይዘህ ምንም አትሆንም ያተለሉ ያስፈራሩ ሁሉ ከእግር በታች ይሆናሉ ገንዘብ ቢወስዱ ጠፍቷል ግን አይምሮቻውን ሲወቅስ ይኖራል አንተ ኮርተህ ትሄዳለህ እነሱ ግን ዝቅ ብለውነው የሚሄዱት በርታ

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 13 днів тому

      አዲሱን የ አብዱ ኪያርን "አይዞን" አዳምጥ ቃቂ

    • @b21e19
      @b21e19 8 днів тому

      እንዴ ግጥምና ዜማን ለመስራት እኮ ብዙ ጊዜውን ሰዉቶ ነው የሚፈጥረዉ መቼም ከዛፍ ላይ አልሸመጠጠውም
      ስለዚህ አይምሮ የሌለው ቃቂ ነው እንጂ ነዋይ አይደለም
      የምን ለሌባ መቶፈዝ ነው😏

  • @Case24215
    @Case24215 13 днів тому +4

    አሽጦኛል አላለም እንዲታይልህ የሰው ሰም ማጥፊት ቀሎ ታየህ ከወቀት ነጳ ነህ ጃል

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 10 днів тому +2

    Zዴ ዘሪውን ነው አላለም😂😂😂😂

  • @milkybekele4640
    @milkybekele4640 9 днів тому +2

    Ye rasin sira falgi ye saw sira.....

  • @user-wm3fx8wh3z
    @user-wm3fx8wh3z 10 днів тому +5

    ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።ዘፈን የሲኦል ዝማሬ ነው።እግዚአብሔር እንድዘፍን ያግዘኛል ብሎ ማሠብ የድፍረት ሀጢያት ነው።እግዚአብሔር ዲያቢሎስን እንድታገለግል አያግዝህም።መንግስተ ሠማያት ቀርባለችና ንሰሀ ግቡ።

    • @MenilikKebed
      @MenilikKebed 10 днів тому

      Negades dagnas astemaris yetignawum sira mengiste semayin ayawersim anchi weyim ante yetgnaw ye tsidk sirah new mengiste semayin yemiyawersh(sh

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 7 днів тому

    This is old video where is UA-cam copyright

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 13 днів тому +1

    በደንብ አድርገህ ከዮሴፍ ገብሬ የተሻልክ ድምፃዊ ነህ ፣ በርታ ጀግና !

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 13 днів тому +1

    የፍርድ ቤት መጥሪያ በተገኘህበት ቦታ ነው የሚሰጥህ ወንድሜ ለሊት ቀን የሚባል ነገር የለም

  • @dmx3674
    @dmx3674 12 днів тому +5

    ንዋይ ደበበ ቤትህን ሽጥ አላለህም ! አንተ ንግድ ውስጥ ነህ ። ንግድ ውስጥ ያለ ሰው መንቀስቀሻ ካፒታል ያስፈልጋል ።አንተ አየር ባየር ለመስራት ለራስህ ጥቅም ነው የፈለከው ። ግን ቤትህን ሸጠህ ፣ሰርቀህም አምጣው ፣ ከሚስትህ ተበደርክ የንዋይ ጉዳይ ሊሆን አይገባም ። ነጋዴ እንዲህ ብሎ የራሱን ጉድለት በሰው ላይ አይለጥፍም ።

  • @hdgfjf389
    @hdgfjf389 5 днів тому

    Betam yasazenal ayzoh wendema

  • @ab_sis
    @ab_sis 13 днів тому +8

    አይዞህ ቃቂዬ መድሐኔአለምን ይዘህ ምንም አትሆንም። እሱ ስሙን የጠሩትን አይዘነጋም።መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ።

    • @GtheEthiopia
      @GtheEthiopia 9 днів тому +3

      መድሃኒያለም ዘፈንን አያበረታታም። ይልቅ ንስሀ ይግባ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 днів тому +1

      የስው ዘፈን ስርቆ መድሀኒያለም ትያለሽ መድሀኒያለም ሌባን አያበረታታም 😂😂😂😂😂

  • @hythggt
    @hythggt День тому

    አነጋገሩ ግራ የገባ ነው መጨበጫ የሌለው ነው።አብራርቶ ነናገር እንዴት ያቅተዋል

  • @momgold8985
    @momgold8985 11 днів тому +2

    I think ይሄ ሰው የሰው ዘፈን መሰስራቱን ረስቶታል አሁን ደግሞ wde ዘር ቀየረው ምንድነው እንዲ መሆን ሲመስለኝ በጤናክ አይመስለኝም

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 13 днів тому +2

    ንዋይም ባለጊዜ ነበር ቃቂ በጣምምምነወደው ልጅ ነው አሁንም ተስፋ አለው ድምጸ መረዋ

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 13 днів тому

      ደደብ አትውን የጆሲ ዩትዪብ አይደለም ከብት ነው ባየው የሚጋዘው ጅል

  • @tilahunbekele7034
    @tilahunbekele7034 11 днів тому +1

    የአስቴር ክስ ምንድነው

  • @aghsepda
    @aghsepda 9 днів тому +3

    የሌባ አይነደረቅ!!! ከንዋይ ላይ ወረድ በል። የተሠጣ ልብስ መሰለህ እንዴ ብድግ አይርገህ የምትሰርቀው? ያውም ሙሉ አልበም!

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 15 днів тому +1

    Neway lebirr jeb nw

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 9 днів тому +1

    ማነው???

  • @yohannesyebabe7923
    @yohannesyebabe7923 11 днів тому +1

    ንዋይ ሞኝ ሰው ነው እንዴት እሱን ተከትለህ ገደል ትገባለህ?

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 11 днів тому +2

    Z malet Zerihun new ?
    ZELALEM
    ZENEBE
    ZEGEYE
    ZINASH
    ZENEBECH
    ZINABU bante bet mndinachew?

  • @b21e19
    @b21e19 8 днів тому

    "የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ"አሉ እንደው ትንሽ አታፍርም ምን ጉድ ነህ?! ሰው የደከመበትን እየሰረቃችሁ በአቋራጭ ታዋቂ ለመሆን ከመሮጥ
    በችሎታችሁ ስሩና ብሉ እኛም የዛኔ እንቀበላችሗለን

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 8 днів тому +1

    እንደ! ይሄ ልጅ አልሞተም እንደ!!??😁

  • @purplestars029
    @purplestars029 9 днів тому

    This guy is miken, it looks like people took advantage of him 😢😢

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 10 днів тому +2

    ምስኪን ቃቄ

  • @user-ww4tp5wu1p
    @user-ww4tp5wu1p 9 днів тому +2

    አጭበርባሪ ይመስላል
    በሰው አታላክ ።

  • @ETDIYK
    @ETDIYK 10 днів тому +3

    ጭገራም😅😅😅

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 13 днів тому +2

    ይሄ ሰው አስተሳሰቡ የጨቅላ ነው። ማን እንደከሰሰው፣ ምን እንደሚመልስ፣ እንዴት እንደሚከላከል እና የመብቱን ልክና ጥግ ጨርሶ አያውቅም።

  • @BeFe-sm8ui
    @BeFe-sm8ui 4 дні тому

    እንዴ ሐረር SOS የህፃናት ማሳደጊያ አይደል እንዴ ያደገው ። ሐረር 16 ቀበሌ የነበረው ማሳደጊያ ከኔ ጋር መድሃኒያለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አብረን ተምረናል(ቃቂ)

  • @wisdomseeker7622
    @wisdomseeker7622 8 днів тому +3

    ሰርቆ ለበመልጸግ ተንቀሳቅሶ ሲከሽፍበት ትግራይ ጠልነቱን እንደ ማዳኛ ሊጠቀም እየሞከረ ነው። ይገርማል...። ሰርቆ እንደማፈር...

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 15 днів тому

    Enam eco newayen alodewem betam chikagni nw tikemegnia

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 10 днів тому

    Part one alefogn new?? Menew alegebam alegn? Menedenew meneshaw ? Selemenedenew?? Teyakem ayaseweram teteyakewm zena belo gudayun ayaberaram abo meneyehon...

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 11 днів тому +2

    I didn't get any substance from this talk rather than mentioning name of others. what is an adjenda this dude is talking about?

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 дні тому

    የተጠየቀውን ለምንድን ነው እማይመልሰው።
    "አሁን በምንድን ነው የምትተዳደረው?"
    "እግዚያብሔር ታላቅ አማልክ ነው። የሰማይ አዋፋትን ሁሉ እሚቀቃበው እሱ ነውና ኢትዮጵያዊነት ደስ እሚልህ እኮ እዚህ ላይ ሰውም ጥሎ አይጥልህም ምናምን" አሁን ይሄን ማለት ምን ያስፈልጋል? በምን እየተዳደረ ለምን ቀጥታ አይናገርም?
    ግጥም እየሸጠ ከሆነ ግጥም እየሸጥኩ ነው ማለት። በምጽዋት ከሆነ እየተመጸወትኩ ነው ማለት ሲቻል ኢትዮጵያዊነት ደስ እልህ እኮ ይሄ ነውና የግዚያብሔር ታላቅነት ገለመሌ ብሎ መቀባጠር ለምን ያስፈልጋል?
    እግዚያብሔር ከሰማይ መና አውርዶለት ከሆነ ሌላግ

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 13 днів тому +25

    አረ እፈር የሰው ዘፈን ሰርቀህ ለምን እጠየቃለሁ እንዴት ትላለህ የሰውን ክብር ስትነካ ምንም ሳይመስልህ በህግ ስትጠየቅ ቆጠቆጠህ ይህ የዘመኑ ቫይረስ ነው ቤቴን አሸጠኝ ከማለትህ በፊት ምክንያቱ ምንድነው ይቅደም የሰው የፈጠራ ውጤት እየሰረቅክ ከአንተም ብሶ የተከበረ ሙዚቀኛ ልታሳጣ ትሞክራለህ ነውር ነው

    • @TadilaKumlgne
      @TadilaKumlgne 10 днів тому

      አይባልም አይድረስ ነው የሚባል

    • @endalk-mp5uo
      @endalk-mp5uo 9 днів тому +1

      ማን ተቆሮቋሪ አደረገህ ነዋይ ላንተ የተከበረ ሊሆን ይችላል ።ላንተ ብቻ

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 7 днів тому

      አንተ ጅል ነዋይን የሚያውቅ ያቀዋል

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 13 днів тому +2

    አይ ቃቄ😂😂 z ዘሪሁን,,ዘዉዱ,,ዘመድኩን ዘላለም ,ዘመነ ካሴ,,,,,,,,,,,,,

    • @yohannes4534
      @yohannes4534 11 днів тому +1

      He is so funny. Assigned Z for Zerihun only.

    • @nahierdawit9721
      @nahierdawit9721 11 днів тому +1

      ዘመነ ካሴ 😂😂😂

    • @genbaw542
      @genbaw542 10 днів тому +1

      ዘበኛችን ዘበርጋ።

  • @redruanmohamed5266
    @redruanmohamed5266 4 дні тому

    BEKA TAWKY SELHONE LEMEN TEBALE NEW 😢 LEGU EWNTUN NEW

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 13 днів тому +1

    Josie you are wrong on this one it will put you intrable its not professional i can't continue this you doing a big mistake

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 5 днів тому

    እከክ እጢያም የቀበሮ ድምፅ ይዘህ ነዋይ ነዋይ ትላለህ። ቡሽቲ

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n 7 днів тому +1

    ጆሲ ሚዲያ ስላለህ የነዋይ ስም ስትለጥፍ ሆድህን ብቻ እያሳብክ ጭንቅላትህን የት አደረከዉ በስም ማጥፋት ቢከስህ ደስ ይለኝ ነበረ ግንብ ራስ ነህ

    • @FjG-ot9dn
      @FjG-ot9dn 5 днів тому

      ንዋይ ማን ስለሆነ ነው ደግ አረገው

  • @hythggt
    @hythggt День тому

    ኦርቶዶክሥ የተባለ ሁሉ ዘፋኝ አዝማሪ ነው ለነሱ ንገሪያቸው።እድሜልክ ሲዘፍኑ ለኖሩት ይሄሥ ልጅ ነው

  • @AaA-yq1dk
    @AaA-yq1dk 13 днів тому +3

    ጆሲግን በነዋይ ስም ሽቀላ አይደብርህም ሌባ አከብርህ ነበር ቃቂ አይዞህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 13 днів тому

    Neway leba hodam lelam yaregal

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ፍትህ ይስጥህ። በኢትዮጵያ ላይ ባለፈው ሰላሳ ዓመት ብዙ ግፍ ነው የተሰራው። የምዕራባውያን ዕና የግብፅ ቅጥረ(ኛ) የሆነው መለስ ዜናዊ ስልጣን ከያዘ (ጀ)ምሮ በጣም ብዙ ግፍ ዕና ውንብድና ነው የተፈፀመው።

  • @danigid-fq1ks
    @danigid-fq1ks 2 дні тому

    ኧረ አፈር ያስበላህ ማፈርያ ደሞ ታወራለህ እንዴ?

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 13 днів тому

    Yanewayene seme eresu laye yasekamatekawu Newaye hagrune hezebune wadage hagrune yasetera antase kuche belo erasene makofase stop it

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 9 днів тому +1

    ገዳማት ያሉ ብቻ ናቸው የሚፀልዩ አንተ ሞኝ?

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 днів тому +1

    ጋዜጠኛ ስትጠይቅ ትቾክላለህ ተረጋጋ እባክን ጆሲ።

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 6 днів тому

      ማን ጋዜጠኛ አደረገው☺️

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 6 днів тому +2

    በጣም የሚገርመኝ ነገር እውነቱንም አንድ አላህ ያውቃል ንዋይ ከልጅነቱ ጀምሮ አባቴ የመናዊው የሚያከብራቸው ሁለት ሰወች ብትሉ በጣም የሚወዳቸው ሃገር ወዳጅ ንዋይ ደበበና ፀሃዬ ናቸው ሁሌም ልጅ ሆኜ ከበሃዳኒ የየመኒው ሱቅ ወቶ አባቴ ንዋይንና ፀሃዬን ለማየት እዛ ሲሊማራሰ ጋር ይገናኛሉ በጣም የሚወዳቸው ሰወች ናቸው ንዋይ በአሜሪካ የዛሬ22አመት አገኝቸዋለሁ በአትላንታ ንዋይ ማለት የተከበረ ሰው ሰው ላይ የማይደርሰ ጨዋ ኢትዮጵያ ዊ ነው ሃገር ወዳጅ በንዋይ ቀልድ የለም አንድ ቀን ከአፍ መጥፎ የማይወጣው ሰው ነው ባለቤቱም አይዳ እንደሱ ክብር ያላት ነች እና ንዋይ አይናችን ነው በክብር እንደመጣ በክብር የሚሸኝ ሰው ነውና ማንም ሰለንዋይ ምንም ቢል ንዋይ ጨዋነቱን የአለም ህዝብ ያውቃል እሱ ለሃገሩ ሟች የጀግና ልጅ ነው ትልቅ ክብር አለው የኢትዮጵያ ን እና በየመኒዎች ዘንድ የመንም ሲዘፍን አይ የንዋይ ነገር ቢነገር የማያልቀው መፀሃፍ ይወጣዋል ለንዋይ እሰከ ቤተሰቦቹ ትልቅ ክብር አለኝ አባቴ ለሱ በጣም የሚወደው ሰው ነበር ኢትዮጵያን ከመምቱ በፊት እና ካሰታወሰው አቶ አብደላ የመኒው ሲሊማራሰ አካባቢ ሆቴል የነበረው የመኒ አንዋር መሰኪድ ጋር የማይረሳኝ ሰው ነው ንዋይና ፀሃዬ በልጅነታቸው ሸበላ ነበሩ ያን ጊዜ ንዋይም ፀሃዬም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ጂሲም ሰላየንህ በጣም ደሰ ብሎናል ጥሩ ሰው በጥሩ ሲነሳ ደሰ ይላል ንዋይ ይህን ካየ ከአትላንታ አገኝችሃለሁ በልጅነቴም አይችሃለሁ ትልቅ ክብር አለን ለአንተ እሰከ ቤተሰብ እንዴት ነህ የአቶ አብደላ ልጅ ነኝ ሰላምህ ይሰፈን እናቴ ኢትዮጵያ ዊ አባቴ የመናዊ ትውልድ ኢትዮጵያን የምኖረው አሜሪካ ከወጣሁ ቆየሁ ከኢትዮጵያ በመንግሰቱ ጊዜ የወትድርና ጊዜ የመን ገባን ከየመን አሜሪካ መጣሁ አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል ንዋይ ፀሃዬ እሰከ ቤተሰቦቻችሁ የከበረ ሰላምታ ይድረሰልን በጆሲ በኩል ሰላም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @Aman-bekam
    @Aman-bekam 10 днів тому +3

    ይህ ገለባ የራሱ ባልሆነ ስራ ባራሱ ጥፋት ንዋይን ይኮንናል?

    • @raheldesalgn6511
      @raheldesalgn6511 6 днів тому

      እሱ ብቻ ነዉ የሰዉ ዘፈን የዘፈነዉ

  • @DejeneTirfu
    @DejeneTirfu 2 дні тому

    ምን ትዘባርቃሐህ የነዋይን ስም አታጥፋ ማንም አይሰማህም እና የሰው ህዳ ካለብህ ገንዘብ ከሌለህ ግድ መሸጥ ግዴታ ነው ንብረት ባንተ አልተጀመረ ዘባራቂ የነዋይ አታጥፋ ማንም አሰማህም

  • @user-qy7nv4lh2p
    @user-qy7nv4lh2p 11 днів тому +1

    የለውጡ መንግሥት """""

    • @qweryqwe7826
      @qweryqwe7826 10 днів тому

      😂😂

    • @user-qy7nv4lh2p
      @user-qy7nv4lh2p 10 днів тому +1

      @@qweryqwe7826 ገርሞኝ ነው እኮ የነውጡ ቢል ይሻላል

  • @danigid-fq1ks
    @danigid-fq1ks 2 дні тому

    ቃቂ ውሸት እንደሆነ የምታወራው እንዲሁ ያሳውቃል። ሲጀመር የሚሸጥ ቤት ቢኖርህ ኑሮ አባትህ የደከመ ባጃጅ ባልነዳ ነበረ

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 13 днів тому +3

    የጆሲ ሚዛናዊነት የጎደለዉና ርካሽ ተወዳጅነት የማትረፍ አባዜ ነዉ። ህግን ያማከለ መስቀለኛ ጥያቄ ሳያቀርብ አንድ ወገን ብቻ በመስማት አብሮ ፈራጅ መሆን አይገባም።

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 6 днів тому

    ቀዳዳዳ

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 13 днів тому +8

    ጅላንፎ ቢጤ ነህ ዜድ ስለሚለው ዘሪሁን ነው ብሎ ይደመድማል እንዴ? ዘላለምስ ቢሆን ዘነበ ወይስ ዝናው ዘውዱዘገዬ ዘመነ ዘለቀ ዘካርያስ ዘበነ ዘርጋው ዘውዴ ዘገነ ዜና ወዘተ ቢሆንስ😂😂😂😂

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w 13 днів тому +1

      ኪዳኔ ኪነኔ ኪንታሮቴ ዥል😂😂😂

    • @Future979
      @Future979 11 днів тому

      danu ፍልጥ

  • @meleseassefa9742
    @meleseassefa9742 13 днів тому +3

    ጆሲ እንደዚህ ቆሻሻ ነህ እንዴ? ለነገሩ ገገማ ነህ።

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 13 днів тому +1

      የሱ ዩትዩብ አይደለም አስብ ከብት ነው ባየው የሚየደው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 13 днів тому

      ሰውን ቆሻሻ ትላለህ አንተስ ?

    • @gobezugobez5062
      @gobezugobez5062 11 днів тому

      ቆሻሻ እኮ ንፁህ ነው። ጆሲኮ በAjax እንኳን ታጥቦ የማይጠራ ሰው ነው።

    • @hailumelaku2639
      @hailumelaku2639 10 днів тому +1

      ጆሲ ወጥ ረገጥክ እንደዚህ የወረድክ ሰው ነህ እንዴ ቢያንስ ንዋይን አትጠይቅም ሲኒር አርቲስት ነው እኮ ልክ እንደምእራቡ አለም ፓፓራዚወች ሆንክ እኮ ነውር ነው