''ምግብ የምበላው በ24 ሰዓት አንድ ጊዜ ብቻ ነው'' ኤርሚያስ አመልጋ l Sheger Daily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 чер 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

КОМЕНТАРІ • 25

  • @eshetuketema2541
    @eshetuketema2541 Місяць тому +2

    ውድ ወንድማችን ሆይ ፣ ሰዎች ስለ አንተ ጥሩነት እንዲያወሩ ወይንም እንዳያወሩ ማድረግ የምትችለው የራስህን አቋም እና ተቀባይነትን ያላገኙ ነጥቦችን በመቀየር እንዲሁም ውጤታማ በመሆንህ ነው ።
    የፆም ወይንም አመጋገብ ገለፃህን ሁሉም የሚችል ሰው ብንሞክረው ጤንነት እና ጀግንነት ነው።
    በርታ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +3

    ጆሲ ❤አመልጋ
    እናመሠግናለን
    አንዳንድ አሰተያየቶች የአድማጮች ተራ ናቸው

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 15 днів тому

    Great information . But depends who is listening .

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Місяць тому +1

    ኤርሚን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix Місяць тому +2

    ስለ አመጋገቡ በደንብ እና በዝርዝር እራሱን በቻለ ፕሮግራም ቢዘጋጅና በዝርዝር ቢያስተምረን ብትጋብዙት

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Місяць тому +1

    አቶ
    ኢርሚያስ አድናቂህ ነኝ
    እስኪ።ልስማው ሰላም ሰላም ጆሲ

  • @mameyasin-gf5qo
    @mameyasin-gf5qo 29 днів тому

    ኤርሚያስ አመልጋ ተመችቶኛል ብራቮ

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 Місяць тому +2

    ነገሩ እንዴት ነው? አፄ ሃይለስላሴ ሲወርዱ የ ዮኒቨርቲ ተማሪ ከነበረ 1966 -2016 50 አመት ነው አሁን 63 አመቱ ከሆነ ዮኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረው በ13 አመቱ ነው ማለት ነው?

    • @nebelettube8796
      @nebelettube8796 Місяць тому

      እረ 70 አመቱ ነው አሁን

    • @Truth4lfe
      @Truth4lfe 26 днів тому +1

      አረ ከ70ም ይበልጣል። የእድሜ ጉዳይ ሲነሳ ደም ያፋስሳል😂😂

  • @yemaneteame1375
    @yemaneteame1375 Місяць тому

    This is copy right violation!!

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 28 днів тому

    አሁንም አግኝተህ! Interview ብታደርገው ጥሩ ነበር፡፡

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 Місяць тому +1

    ኤርሚያስ አመልጋ የ እግዚአብሔርን ስም ጠርቶ ሲያመሰግን ሰምቼው አላውቅም ..ስለዚህም ይመስለኛል ነገሮች ሁሉ የሚሰነካከሉበት.

    • @user-cw4zv5mn2i
      @user-cw4zv5mn2i Місяць тому

      ትክክል። ኢአማኒ ነው። ሳይንስ የእግዚያብሄር ግኝት እንደሆነ አልተረዳም። የተናገራቸው ነገሮች የእግዚያብሄር ስራ ናቸው። ግን የሰው ልጅ አዳኝ ብቻ ነበር ባይ ነው። ትክክል እይደለም።

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i 28 днів тому

    Hailesellasie kesiltan yeweredut 1967 kehone Ina isu yeziyane fresh yeUniversity temari keneber ahun tadiya yih sew ke 70 amet betach aydelem.Isu gin 63 new yalen.🤔

  • @teklutesfaye4474
    @teklutesfaye4474 Місяць тому

    Last time you said 69 years old, Which one is correct 63 or 69?

  • @tube.5998
    @tube.5998 29 днів тому

    መጀመርያ ስለልጅነት ሕይወቱ ስለግልታሪኩ ጠየከው እና እሱን በደንብ እያስረዳ እያለ ሳይጨርስ በመሐል ያገኘኸውን እርእስ ይዘህ በዛው ቀጠልክ ጆሲ የጋዜጠኛኝነት ስልጠና ያስፈልገኃል።

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Місяць тому

    ኤሊያስ አመልጋ ለየት ያለ የኑሮ አካሄድ ነው የሚኖረው። ይጠቅማል !

    • @ra4230
      @ra4230 Місяць тому

      Ermias Amelga

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Місяць тому

    አያቱ ማን ናቸው? ፊታውራሪ /ቀኛዝማች አመልጋ(አመርጋ) አይደሉም እንዴ?ጠቅል ማለት ግዛ ማለት ነው።

  • @reshid1122
    @reshid1122 20 днів тому

    Forget about this silly analysis
    Eat 3 Times but healthy & balanced daiet

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Місяць тому

    Shame on you,,Jossy!!! This dude so called Ermias Amelga who scammed so many Ethiopians with Real Access Estate deal!!! So many Ethiopians are still homeless & in extreme pain due to his scam!!! But you provided him a platform to portray him as if he is innocent & good citizen!!! Such absurdity can be possible in Eethiopia!!! SHAME ON YOU!!! I WILLL NEVER SEE YOUR UA-cam