ባለታክሲው ፊልም እየሰራን በዛው ፍቅር ያዘኝ.....ያልተሰማው የሮማን በፍቃዱ የፍቅር ህይወት l ክፍል 1 l Sheger Daily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

КОМЕНТАРІ • 81

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 місяці тому +14

    በጣም ምወዳትና ማደንቃት ሮማን በፈቃዱ❤❤❤❤

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 2 місяці тому +20

    ዮሴፍ ገብሬ የዲላዋ መዋዕለ ህፃናት አስተማሪህ ነኝ ማንን ታስታውሳለህ የበሀይሉ እህት የኤርሚ(የደረጀ እናት) ማናት? ስላም ጤናን እመኝልሀለሁ

    • @seblealemtshay481
      @seblealemtshay481 2 місяці тому +6

      ይሄ ቻናል የጆሲ አይመሰኝም.interview በጣም የቆየ ነው

    • @meseretgemechu8895
      @meseretgemechu8895 2 місяці тому +1

      ታድለሽ ሚስ ፍሬሽን አየሽ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 2 місяці тому +20

    አቤት እርጋታ ተሰቶሻል ሮማን በፍቃዱ ጀግና የሴት ተምሳሌት ረሚን የሚወድ👍👍👍👍👍

    • @netsanetmolla4828
      @netsanetmolla4828 2 місяці тому +1

      ሮማን ከይቅርታ ጋር አቃቄ ሚሽን
      የፕሮቴስታንት ት/ቤት አይደለም
      የስባኛው ቀን እድቤንቲስት ት/ቤት ነው
      Just for the record, thank you

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому +14

    ጆሲዬ ጠፋህ እኮ ባለህበት ስላምና ጤና እመኝልሃለሁ❤❤❤

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 2 місяці тому +7

    ሊያ እርግጠኛ ነኝ አንቺ በጣም አስቀያሚና ቅናተኛ ሰው ነሽ። ሮማንን ከልጅነት ጀምሮ አውቃታለሁ የመልክ ብቻ ሳይሆን የጠባይም ቆንጆ ነች!!!!'

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 2 місяці тому +3

    ይህ.የቆየ ቃለ መጠይቅ መሆን አለበት
    አሁንማ ልጆቻቸው ትልልቅ ናቸው 5 እና 3 አይደለም እድሜያቸው

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 місяці тому +5

    She is very beautiful ever ❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 2 місяці тому +2

    ጆሲ በስንት ጊዜዬ አየው ደስ ብሎኛል ወይኔ ይች ተዋናይ ስወዳት ጠፍሽ ባለታክሲው ፊልም 10 ጊዜ ነው ያየውት❤❤❤❤

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 2 місяці тому

    እኔ አውቃታለው በጣም ጥሩ መልካም ሴት እናቷ ግን በፈጣሪ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ክፍ ናቸው እህቶም ጥሩ ስብእና ያላት የሚገርመው ልጃቹ በእናታቸው ባህሪ አልወጡም በጣም መልካም እና ስነስረአት ያላቸው ናቸው

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 2 місяці тому +2

    ስወዳት ይችን ልጂ ያሰላም

  • @henokmenelik7362
    @henokmenelik7362 2 місяці тому

    ሮማን ቆንጆ ስለ አዳሪ ት|ቤት ሰዎች አሉታዊ አመለካከት ነው ያላቸው ባልሽው አልስማማም እኔም አዳሪ ት|ቤት ተምሬያለሁ እዛ በተማሩና በሌላው ማህበረሰብ መሀል ከፍተኛ የሆነ የስነምግባር ልዩነት አለ ለዛም ምስክር አንዷ አንቺ ነሽ በነገራችን ላይ እንዴት እንደምወድሽ ቆንጆ

  • @Africa_queen738
    @Africa_queen738 2 місяці тому +1

    በአይኗ የምትማርክ የሮማን ና የማህደረ አሰፈ አይን❤

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 2 місяці тому

    Roman Befekadu, you are one of the best actress I respect! May the Lord bless you with all your family! Thank you Jossy!

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 2 місяці тому

    ምርጥ ቆንጂዬ የ22 ልጅ ጫወታዋ ለዛ አለው

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 місяці тому +3

    ሮሚዬ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 2 місяці тому +3

    Jossy, you already have a wealth of information about her. This interview should not follow the usual journalistic or talk show style. Instead, ask critical questions that provide valuable insights and lessons for others, avoiding superficial or trivial topics. Thanks

  • @gebeyehus
    @gebeyehus 2 місяці тому

    በጣም ነው የምወዳት ረጋ ያለች ሴት❤❤❤❤

  • @wooorkkuuubirru8228
    @wooorkkuuubirru8228 2 місяці тому +3

    Wow, nice, josie nice to me too

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 2 місяці тому

    Josyyyyy Wel come! Nice Set nat Oh Melkam set nat Yich lij...

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x 2 місяці тому

    ወይኔ ፊልሙን ሳየው በጣም የምወዳት ቢጋቡ የእውነት እል ነበር እና ተጋብተው ሁለት ልጆች አሉአቸው በጣም የሚገርም ነው አሁን ግን አለች ጠፍታለች የምወዳት ልጅ

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 2 місяці тому

    ዮሴፍን በጣም ባልወደውም ሮሚን ለመስማት ለመጀመሪያ ሰማሁት ሮምዬ

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 місяці тому +3

    Wow … Des setelee ❤❤❤❤

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 місяці тому +4

    እንዴትኮ እንደምታምር❤

  • @user-jp8pf5bm8u
    @user-jp8pf5bm8u 2 місяці тому

    ሮሚ ደርባባዋ በስመአአብ ስወዳትና ሳከብራት ባንተ ፕሮግራም ስለጋበዝካት ደስስ ብሎኛል።❤

  • @jayyosi8453
    @jayyosi8453 2 місяці тому

    One of the best movies(ባለታክሲው) that I watched multiple times a long time ago. I did not know that they turned that fictitious love affair in the movie into reality though. Wow!! . . . It is historic by itself.

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 2 місяці тому +2

    Beautiful❤!

  • @user-jg5xr1vj3o
    @user-jg5xr1vj3o 2 місяці тому +1

    emiyawerutn ayenorutm romanin and kn new yayewat lesew kebr endelelat aychalew

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 місяці тому

    ቆንጆ ልጅ ነበረች ምን ሆና በ እግዚአብሔር አረጀች ገረጣች እንግዲህ ፍቅር እንጂ ሰው ያረጃል ይሞታል ቆንጆ
    የሆኑ ሜካፖችን ግን በነፃ ባበረክትልሽ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በምትሰሪው ፊልሞች ላይ ግን ምርጥ አክተርስ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እእቴ ።

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 2 місяці тому

      ምንዎ ነዉ ያረጀዉ እንድያዉም ይሄ የድሮ ነዉ

  • @Andeta-cx7ru
    @Andeta-cx7ru 2 місяці тому

    Jose, I also have memory at Dilla.

  • @workineshwondyifraw6475
    @workineshwondyifraw6475 2 місяці тому

    ቆንጆ አገላለጽ በርቺ።

  • @kiya9587
    @kiya9587 2 місяці тому +3

    የቆዩ ኢንተርቪዎች ናቸው ጆሲ ግን ጠፋ

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 2 місяці тому

      በተላለፈበትን ጊዜ ሳየው ግራ ገብቶኛል

    • @hewanayalew973
      @hewanayalew973 2 місяці тому

      እኔም ግራገባኛ እኮ እሷ አሁን ላይ በጣም ለውጥ አለት እንደዚህ አይደለችም

  • @kifleamane9651
    @kifleamane9651 2 місяці тому

    Jossi Jeginaw Aleh Selam Lante Yihun

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 місяці тому +1

    Romye keyet tegneshe? yne konjo sewdeshe❤.ere neyilen please??

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 2 місяці тому

    ሮሚ ቆንጆ❤❤

  • @mebratudemma9857
    @mebratudemma9857 2 місяці тому

    Eskahun alamenishim

  • @tigistassegid5195
    @tigistassegid5195 2 місяці тому +1

    ጆሲ እንኳን አየሁህ በቃ ይሄም ልጅ ጠፋ ብዬ በጣም አዝኜ ነበር ባለህበት እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @barok8920
    @barok8920 2 місяці тому

    ጆሲ ሮሚን ስወዳት።

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 місяці тому

    ከማደንቅሸ ከማክብርሸ ሰዉ የተረጋጋሸ ነሸ በተለይ ባለታክሲው ላይ ከልቤ ከልቤ ነበረ የሚወደድ ባህሪ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 місяці тому

    This interview is from a very long time man

  • @luligebremeskel1021
    @luligebremeskel1021 2 місяці тому

    10 ግዜ ራኢካ ዘይትሙኖ ፍቅር

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 місяці тому

    Josye , studioh light yanesew yimeslal

  • @asmerina02
    @asmerina02 2 місяці тому +2

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 місяці тому +1

    እስኪ ከፊልሙ ዓለም ርቀሻል ወደ ፊልሙ ፊልሜን ፕሮድዩስ አድርገሽ ተመለሽ

  • @lulamebrahtu7573
    @lulamebrahtu7573 2 місяці тому +1

    ጆሲ እንኾን ደህና መጣህ ወደ ሻዉ nice to see you

  • @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
    @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 2 місяці тому

    Josy ye sew zer❤❤❤❤

  • @user-rg7jf6dq2p
    @user-rg7jf6dq2p 2 місяці тому

    Jose mert etyopawe🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonasgebreberhan6658
    @yonasgebreberhan6658 2 місяці тому

    Akaki mission is adventis not protestant

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 2 місяці тому

    ጆሲ ማኛው

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 2 місяці тому

    Batam yemewdate aretisite ❤❤❤lemen kfilm alem tfashi????

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 місяці тому

    ሰላም ሮሚ ፊልሜን ፕሮድዩስ አድርገሽ እስኪ ፊልሜን አሳኪልኝ

  • @tagessgabre1957
    @tagessgabre1957 2 місяці тому

    የፊልም ርዕሱ ምንድነው?
    ጅስ

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 2 місяці тому

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 місяці тому

    ❤😍

  • @romanwalegan3472
    @romanwalegan3472 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mesimmesim1491
    @mesimmesim1491 2 місяці тому

    በፍጹም ረባሽ አትመስይም

  • @getulegesse3577
    @getulegesse3577 2 місяці тому +1

    Hey guys abelty and beautifull are so difference and you make one move and you think you are different from another people and you been few months ago or years you started pertaining you are so educated to. I'm so sorry about you

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 2 місяці тому

    👌👌👌😂😂😂

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 2 місяці тому +1

    ሮማን በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ ግን ባልሽ ሌባነው ተብሎ ብዙ ተውርቶበት ነበር እውነት ነው???

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 2 місяці тому +1

      ኧረ በህግ😮

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 місяці тому

      ጤነኛ ነሽ

    • @user-ue8vc3ic2k
      @user-ue8vc3ic2k 2 місяці тому +1

      ባሏ ጉረኛ ነበር
      ነብሱን ይማረዉ እና

    • @AbelMamo-jt7ob
      @AbelMamo-jt7ob 2 місяці тому

      ከባሏ ተለያይተዋል ...8አመት በፊት ነው የተለያዩት ይሔ ኢንተርቪው የቆየ ነው አሁን እሷ በንግድ ስራ ስኬታማ ሁናለች ...ጎረቢቴ ናት

    • @tikureanbessa-
      @tikureanbessa- 2 місяці тому

      ​@@user-ue8vc3ic2kAlmotem eko

  • @andew2023
    @andew2023 2 місяці тому +1

    She literally bought her husband

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 2 місяці тому

    ጉረኛ ነሽ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 2 місяці тому +2

    ስጠላት እቻን ልጭ ጉረኛ ናት አንድ ጫማ ለመግዛት መታ ጥባራን አራግፋ ሄደች

    • @addiskaza
      @addiskaza 2 місяці тому +1

      Mikegana👎👎👎

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 2 місяці тому

      Balege mehonesh ke asasafesh yastawekal

    • @yfuffufyff5713
      @yfuffufyff5713 2 місяці тому

      ታዲያ አንቺስ ከእሷ በምን ተሻልሽ ደሀ ማለት ምን ማለት ነው ​@lilibersi1563

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 місяці тому

      ገደልግቢ ቅናተኛ ስለሆንሽ አያፍልሽም

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 2 місяці тому

      Anchi, diha aybalim