ጃንሆይ ቦክስ ግጠም ያሉኝ ለታ............... ጆሲን በሳቅ አደከመው l Sheger Daily

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

КОМЕНТАРІ • 33

  • @deredamot
    @deredamot 2 місяці тому +1

    አርቲስቱን በጣም የማደንቀውና የምወደው ሰው ነው እሱ ያለበት ስራ ደስ ብሎኝ ነው የማየው።

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 2 місяці тому +5

    ጉራጌ ልጁን አያውቅም እንጂ ጆሲ ቲቪ መዘጋት አልነበረበትም የኢትዬጵያ የበጎነት ምሳሌ ነህ ጆሲ አንድ ቀን ቻናሉ እንቀጥለዋለን

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g 2 місяці тому +2

      Josi in the house show አለልክ እኮ

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 2 місяці тому

    የሚገርም ነው የጠቀሳቸው ሶስት ነገሮች እኔም በጣም ከአእምሮዬ የማይጠፋ መልሼ ባያቸው የማልጠግባቸው ናቸው፣እነሱም የአዛውንቶች ክበብ፣ የጠለቀች ጀንበር ደጋግሜ ሀገር ፍቅር አይቼዋለሁ፣ የጨለቀች ጀንበር ላይ ሁሌም የማይረሳይ የጌታቸው ይሻው ይትወና ችሎታ ነው። ዘመኑ በጣም እሩቅ ነው። ግን ሁሌም አእምሮዬ ውስጥ ትኩስ ነው። ልጆች ሆነን ጌታቸው ይሻው ገነት ሆቴል አካባቢ እንደነበር ትንሽ ትንሽ ትዝ ይለኛል።

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 місяці тому +3

    ስጥ እንግዲ....ምርጥ ብርጠቃ..

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 2 місяці тому

    ደስ የሚል ትዝታ ነው።

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y 2 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ለምን ጠፋህ በርታ ወደቀድሞህ ቲቪ ጣብያህ ክፈት

  • @user-id2ud2qw5l
    @user-id2ud2qw5l 2 місяці тому +1

    ጆሲ ቁምነገርኛው የት ጠፍተህ ነው እንኮን ደህና መጣህ

  • @user-qd1yj8pl6l
    @user-qd1yj8pl6l 2 місяці тому

    ጆሲ ምርጥ ሰው

  • @meb153
    @meb153 2 місяці тому

    ፖቭለቭ pavlo እራሱ the theory of stimulation ሲያጠና ጆንሆይንና መኩዌን ባለማማከሩ አልታደለም።ቢያንስ በጥናት ቢያረጋግጠው ብዙዎች በውሻ ፋንታ አንበሳ በጊቢያቸው ያስሩ ነበር።መኩዌ ቀልድህ ተጋብቶብኝ እኮ ተፈላሰፍኩ።ይመችህ የአራዳ ልጅ።

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 місяці тому +1

    ሰላም ጆሲ ፊልሜን ፕሮድዩስ ካደረክልኝ በምርጥ የኮሜዲ ፊልም ይመጣል

  • @dawittadele5749
    @dawittadele5749 2 місяці тому

    Jossy selam neh lemen tafah

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 2 місяці тому

    Ethiopian people are dying every day by war and starvation you celebrating Mambo Jambo news we will not forget this opportunist Banda

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 місяці тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @aliyMohamod
    @aliyMohamod 2 місяці тому

    ሙቸሥወዳችሁ❤❤❤❤

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 місяці тому +1

    Zim bileh yemitwedew sew new mekonin

  • @masartx4443
    @masartx4443 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
    @FekaduMogesFekadu-ld9xy 2 місяці тому

    ሽበት በዚህ መልኩ ???

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 місяці тому

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 2 місяці тому

    Haaahhhhgaaaaaa

  • @YiduHailu
    @YiduHailu 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @kemal4775
    @kemal4775 2 місяці тому

    ይህ በማይረባ ፌዝ እድሜው የጨረሰ ከንቱ ሰው ነው። መጨረሻው ቀልድና ....

    • @zack1388
      @zack1388 2 місяці тому +2

      እሱ በስራው ታወቀ።ከማል ቅማል አንተን ማን ያውቅሀል በምን ስራህ😂😂ኮተት ነገር

    • @agdr895
      @agdr895 2 місяці тому

      ምቀኛ።

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 2 місяці тому

      Endeee min aregeh

    • @YiduHailu
      @YiduHailu 2 місяці тому +1

      አለማወቅኮ ደስ ሲል

    • @halidnasrdhalidnasrd5586
      @halidnasrdhalidnasrd5586 2 місяці тому

      እሺ የኔ ሼክ የኔ ሙሁር

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 2 місяці тому

    ምን አይነት ቅሌታም ናችሁ ታሪክ ለአገራችን ሰርተው ያለፋትን ነገስታት እንዲህ በወረደ ቃል መናገር ,መኮንን የተባልከው ምንም የሚያምር ነገር የለህም የእውቀት ድሀ ነህ ,ጆሲም እንዲሁ የወረድህ ነህ