YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
  • 66
  • 1 258 363

Відео

የህልም ፍቺ: ፍራፍሬ ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream )
Переглядів 20 тис.Рік тому
የህልም ፍቺ: ፍራፍሬ ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream )
የህልም ፍቺ: በህልም እንቁላል ማየት ትርጉም: በ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreambiblcal2023)
Переглядів 17 тис.Рік тому
የህልም ፍቺ: በህልም እንቁላል ማየት ትርጉም: በ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreambiblcal2023)
በህልም መሳቅ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ@Ybiblicaldream2023)
Переглядів 8 тис.Рік тому
በህልም መሳቅ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ@Ybiblicaldream2023)
የህልም ፍቺ: ሰካራም ማየት/ አልኮል መጠጣት / #የፍቅር ስካር : #hilm
Переглядів 4,5 тис.Рік тому
የህልም ፍቺ: ሰካራም ማየት/ አልኮል መጠጣት / #የፍቅር ስካር : #hilm
የህልም ፍቺ: እናት ማየት ምን ማለት ነው?Hilm/hlm ( @Ybiblicaldream)
Переглядів 6 тис.Рік тому
የህልም ፍቺ: እናት ማየት ምን ማለት ነው?Hilm/hlm ( @Ybiblicaldream)
በህልም ሰው ከበስተጀርባችን መቆም (@Ybiblicaldream)
Переглядів 9 тис.Рік тому
በህልም ሰው ከበስተጀርባችን መቆም (@Ybiblicaldream)
የህልም ፍቺ: ቁልፍ / መክፈቻ ማየትና ፍቺው / hilm (@Ybiblicaldream)
Переглядів 20 тис.Рік тому
የህልም ፍቺ: ቁልፍ / መክፈቻ ማየትና ፍቺው / hilm (@Ybiblicaldream)
በህልም መስቀል ማየት #የህልም ፍቺ
Переглядів 9 тис.Рік тому
በህልም መስቀል ማየት #የህልም ፍቺ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ: የዮሐንስ ወንጌል 4-6
Переглядів 363Рік тому
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ: የዮሐንስ ወንጌል 4-6
4 የሰው የባህሪይ ዓይነቶች: ክፍል 1
Переглядів 2,1 тис.Рік тому
4 የሰው የባህሪይ ዓይነቶች: ክፍል 1
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ: የዮሐንስ ወንጌል 1-3
Переглядів 449Рік тому
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ: የዮሐንስ ወንጌል 1-3
በ ህልም ወሲብ (sex) ማየትና አደገኝነቱ
Переглядів 26 тис.Рік тому
በ ህልም ወሲብ (sex) ማየትና አደገኝነቱ
በህልም ስለ ጥርስ ማየት / የጥርስ ህመም _ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
Переглядів 9 тис.Рік тому
በህልም ስለ ጥርስ ማየት / የጥርስ ህመም _ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 1 - 3
Переглядів 319Рік тому
የሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 1 - 3
በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ @Ybiblicaldream)
Переглядів 19 тис.Рік тому
በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ @Ybiblicaldream)
የህልም ፍቺ: ቦርሳ ማየት: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreams12)
Переглядів 27 тис.Рік тому
የህልም ፍቺ: ቦርሳ ማየት: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreams12)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ: ፊልጵስዩስ ምዕራፍ 1-3
Переглядів 205Рік тому
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ: ፊልጵስዩስ ምዕራፍ 1-3
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ታሪክ _የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ [ሉቃስ ምዕራፍ 1 እና 2]
Переглядів 3362 роки тому
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ታሪክ _የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ [ሉቃስ ምዕራፍ 1 እና 2]
ማስጠንቀቂያ ለፍቅር ፈላጊዎች
Переглядів 2,2 тис.2 роки тому
ማስጠንቀቂያ ለፍቅር ፈላጊዎች
የህልም ፍቺ: የቀድሞ ፍቅረኛ ማየት / #የፍቅር አዙሪት / መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
Переглядів 48 тис.2 роки тому
የህልም ፍቺ: የቀድሞ ፍቅረኛ ማየት / #የፍቅር አዙሪት / መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
ቅዠት ወይም ህልም በየቀኑ ለምን? ክፍል 2 (@Ybiblicaldream)
Переглядів 13 тис.2 роки тому
ቅዠት ወይም ህልም በየቀኑ ለምን? ክፍል 2 (@Ybiblicaldream)
በህልም አውሮፕላን ማየት/መጓዝ፣ ሄሊኮፕተር ወይም ኤርፖርት ማየት (@Ybiblicaldream)
Переглядів 18 тис.2 роки тому
በህልም አውሮፕላን ማየት/መጓዝ፣ ሄሊኮፕተር ወይም ኤርፖርት ማየት (@Ybiblicaldream)
በህልም በግ ወይም ፍየል ማየት (@ydreams12)
Переглядів 14 тис.2 роки тому
በህልም በግ ወይም ፍየል ማየት (@ydreams12)
በህልም እብድ ማየት እና ጭንቅላት የሌለው ሰው ማየት (@ydreams12)
Переглядів 7 тис.2 роки тому
በህልም እብድ ማየት እና ጭንቅላት የሌለው ሰው ማየት (@ydreams12)
ህልም ለምን እናያለን?: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@ydreams12)
Переглядів 11 тис.2 роки тому
ህልም ለምን እናያለን?: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@ydreams12)
በህልም እርቃን ማየትና አደገኝነቱ (@Ybiblicaldream)
Переглядів 18 тис.2 роки тому
በህልም እርቃን ማየትና አደገኝነቱ (@Ybiblicaldream)
በህልም ቤት መሸጥ ወይም ውድ እቃ መሸጥና መግዛት (@Ybiblicaldream)
Переглядів 6 тис.2 роки тому
በህልም ቤት መሸጥ ወይም ውድ እቃ መሸጥና መግዛት (@Ybiblicaldream)
በህልም መተኛት ፣ መሬት ላይ ወይም ውሃ ላይ መተኛት (@Ybiblicaldream)
Переглядів 11 тис.2 роки тому
በህልም መተኛት ፣ መሬት ላይ ወይም ውሃ ላይ መተኛት (@Ybiblicaldream)
በህልም ፀጉር ማየት (@Ybiblicaldream)
Переглядів 37 тис.2 роки тому
በህልም ፀጉር ማየት (@Ybiblicaldream)

КОМЕНТАРІ

  • @Rabia-z7i
    @Rabia-z7i 4 години тому

    ከፍቅርኘየጋርተኝቸነበብህልማ

  • @TsionGetachew-i7k
    @TsionGetachew-i7k 20 годин тому

    ይሄንን አይተህ እንዳታልፈኝ በጌታ ፍቅር እለምንሀለሁ በህልሜ አንዲት ሴት ከሆኑ ሰዎች ሆና ቤታችንን ለመዝረፍ ጊቢያችን ውስጥ ስትንጎራደድ ነበር ለሊት ላይ ነውና ሀሉም ተኝተው እኔ ብቻ በመስኮት እያየኋቸው ነበር ከዛ ግን ደንግጬም ስለነበር ለትንሽ ጊዜ በፀጥታ ስመለከት ቆይቼ ከዛ ለአባቴ ልነግረው ወደ መኝታ ክፍል ስገባ አባቴ በዛ በለሊት ስልክ ሲያወራ ነበር እኔ ግን ስልኩን እንዲዘጋ አድርጌ ሌባ ሊገባ እንደሆነ ነግሬው ወዲያው ወደሳሎን ስናመራ ሌቦቹ ገብተው እቃውን እየዘረፋ እንደሆነ ስንመለከት አባቴ ወደኔ ዞር ብሎ እንዲህ አለኝ "ምንም ጊዜ ሳታጠፊ ነግረሺኝ ቢሆን ኖሮ አሁንማ በጣም ዘግይተሻል " አለኝ ምንድነው እባኮ ጊዜው ሳይረፍድ በቶሎ ይፍቱልኝ በጌታ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 18 годин тому

      ሕይወትሽን የሚሰርቅ ሌባ ለእግዚአብሔር መንገር ያለብሽን ወዲያውኑ ነው። ችግር ወደአንቺ ሲቀርብ ከሩቁ ወደእግዚአብሔር ጩህ! ምንም ጊዜ ሳታጠፍ መጸለይ፣ ወይም ደንግጠሽ ዝም ብለሽ መቆየት የለብሽም። ይህ ህልም ለወደፊት ለሚያጋጥምሽ ችግር ሁሉ ጊዜ ሳታጠፍ ቀጥታ ወደእግዚአብሔር በጸሎት በመቅረብ እንድትነግሪው የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተቸገሩትንና ወደእርሱ የሚጮሁት ለመርዳት ዝግጁ ነውና። ጸልይ።

  • @Hena-j3q
    @Hena-j3q 2 дні тому

    በህልሜይገርማል ማርያምን ጓዋደኛየ ጋ እሩቅ ምገድ እየሄድን ተሰወረብኝ ከዛ እደምንለያይ ፈታሁት አሁንም አንተ ደገምከው

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን

  • @FkerAlem
    @FkerAlem 3 дні тому

    Enia huliam ayalew gn abren aydelenm

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x 3 дні тому

    በህልም ሚስቴ ከሽንት ቤት ሰገራ ወደ ቤት እያመጣቺ አይታለች ና ምን ይሁን

  • @EmuYasin-f8o
    @EmuYasin-f8o 4 дні тому

    ሰላም ወንድሜ አትለፈኝ ባክህ የዝህን ህልም ትርጎሜ

  • @ChalachewMhebaw
    @ChalachewMhebaw 6 днів тому

    ሰላም ወንድሜ 2012ዓ.ም ያለምኩት ከፍቅረኛዬ እናት ቤት ከወንበር ተቀምጨ ከፊቴ ጠረጴዛ አለ ከዚያ ላይ የጅ ፅሁፍ እፅፋለሁ ፍቅረኛ የተፃፈበት ወረቀት አምጣታ እንድፈርምበት በእጇ አመላከተችኝ እኔም ምን ይሆን ሳላውቀው ፈረምኩት ከዚያ በኃላ ባጠገቤ ካለ እረዘም ያለ ወንበር እኔን ተተርሳ ተኛች ከዚያ ነቃው እየው 5አመት ሁኗል አልተገናኘነም እስኪ ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 4 дні тому

      በወቅቱ ፍቅረኛህ የምታውቀው የሆነ ምስጢር ነበር አንተ ግን ሳታውቀው ስለተስማማህ ለፍቅር ብለህ የምትከፍለው ዋጋ ያለ ይመስለኛል። ፍቅረኛህ በታማኝነትህ ልቧ ማረፉንም ይጠቁሜል። የመልካም ስጦታ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ብቻ ነውና ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።

    • @ChalachewMhebaw
      @ChalachewMhebaw 3 дні тому

      @Ybiblicaldream እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @MesrakAbebe
    @MesrakAbebe 6 днів тому

    በህልሜ በበሬ አፍ ላይ ቡችላ እና ፍየል እርስ በርሳቸው የሆድ እቃቸው ወጥቶ ማየት ምንድነው

  • @ሻገቱ
    @ሻገቱ 6 днів тому

    ታባረክ የኔ አናቴ ሞታለች ግን በ ህልም ልጅ ዎልዳ አቅፋ አይሁኝ ዳሞ አደ ልጅ ባ ሞቶር ጭኞ አኔ የፋልኩባት ቦታ ሳያድርሰኝ በ ማጋድ ላይ አዎራድኝ ባጌታ ምድኖ ናብሰ ታጫንቀች 🥹

  • @MT-iu7ep
    @MT-iu7ep 6 днів тому

    እኔ ክፍቅርኛየ ጋ ተለያይተናል ዛሬ በህልሜ ስልክ ደወለልኝ ክዛ ስልኩን አንስቸ አብርን መሆን አንችልም በቃ እለዋለሁ እሱ ግን ዝም ይላል እኔ ብቻ ነኝ እምናገርው መጨርሻ ላይ እሽ በቃ ጊዜሽን አልውስድብሽ ቻው ይለኛል ስልኩን ቀድሜ ዘጋሁት ምንድነው

  • @EliasJebo-rl9gu
    @EliasJebo-rl9gu 7 днів тому

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ፤መጀመሪያ ሞተር ሳይክል እየነዳሁ ከባድ ዳገት ወጣው በሌላ ጊዜ ደግሞ ከመጀመሪያ የምበልጥ ዳገት በሞተር ለመውጣት ብሞክር ላይ ደርሸ ተመለስኩ ነገር ግን እንደት እንደወጣው አላውቅም ግን ዳገቱ ላይ ወጥቼ ወደ ታች ተመለከትኩ እባክህን የህልሜን ትርጉም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 5 днів тому

      ሰላም! በህይወትህ ብዙ የታገልክበትን እና እምነትህን የተፈታተነው ጉዳይ በዚህ ወቅት በድል ትሻገራለህ። አሁንም በእምነት ተሞልተህ እግዚአብሔርን ጸልይ። እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ለቃሉም ታማኝ ነውና!!

  • @asnisholaye3914
    @asnisholaye3914 7 днів тому

    ተባረክ❤

  • @tenaneshantoniarega8976
    @tenaneshantoniarega8976 8 днів тому

    ጥሩ ፍቺ

  • @HiwotGirma-k2j
    @HiwotGirma-k2j 8 днів тому

    በህልም ፃባል ማያት ምንድኖ ባናቲክ ማልስልኝ

  • @ሀይሚበርቶላ
    @ሀይሚበርቶላ 9 днів тому

    መናህሪያ መግባት ምንድነው ፍቺው?

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 9 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @senbetuergudo6729
    @senbetuergudo6729 9 днів тому

    በህልሜ የእግዚአብሔርን ቃል መዳማጥስ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 9 днів тому

      ያን የሰማሽውን/የሰማሄውን ቃል ከልብ ማስተዋልና ማሰላሰል እንደሚገባ ይጠቁማል።

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN 10 днів тому

    Ok. Des. Yelal

  • @Mes355
    @Mes355 11 днів тому

    😍😍😍

  • @Mes355
    @Mes355 11 днів тому

    😍😍😍

  • @MakiMaki-w2l
    @MakiMaki-w2l 12 днів тому

    AmenAMEN

  • @MakiMaki-w2l
    @MakiMaki-w2l 12 днів тому

    ጥቁርነርምንድነውጨለማምንድነዉ

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 12 днів тому

    በስማአብ እኔ ሁል ጊዜ ዳገት ስወጣ ስወርድ ነው የማየው 😢የማላውቃቸው ሰውም ግመል ሁል ጊዜ እያሯጡኝ አያለሁ ወዝም ቦታ ሂጀ ወዙ ሞልቶ በግድ አምጨ እተርፋለሁ ምንድን ነው በእግዚአብሔር መልስልኝ ሂወቴም ተዘበራርቆብኝ ነው የምኖረው😰😰😰😰

  • @opyu7576
    @opyu7576 13 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @naima8338
    @naima8338 13 днів тому

    በህልም እራስን ማርካት በእጅ ምንድነው አላገባሁም ሴትነኝ

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 14 днів тому

    Amesegenalew.wendeme❤❤❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 14 днів тому

    እናመሰግናለን ግን እኔ የተለያዩ ፍራፍሬ ገዝቼ ከሱቁ ልሄድ እያልኩ አንድ የማወቅ ወንድ ልጅ ጣፋጭ 2ባከት ረሰሽ አለኝ ሰጠኝ እኔ እሺ ብዬ ተቀብልኩ ብር ሰጠው መልስ አለሽ ሰለኝ ለአንተ አድርግ አልኩና እቃዎች ይዤ ሄድኩ አትለፈኝ በጌታ ያንተ ህልም ፍቸ ለኔ በጣም ትርጉም አገኘሁት 😍😍😍🙏🙏🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 13 днів тому

      ሰላም! ልክ እንደ በሰለ ፍሬ የበሰሉ ትምህርቶችን ጊዜ በመውሰድ እየገዛሽ/ እየሰበሰብሽ ስለመሆኑ ይጠቁማል። " ላለው ይጨመርለታል" እንደሚል ቃል ለነፍስሽ ጠቃሚ የሆኑ ጣፋጭ ትምህርቶች ይጨመሩልሻል። አሁንም ጊዜሽን በቁምነገር ተጠቀሚ!

    • @Mes355
      @Mes355 13 днів тому

      @@Ybiblicaldream በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክ 😍🙏😍🙏😍🙏😍

  • @Rogya-s7b
    @Rogya-s7b 14 днів тому

    መሀተብአንገትላይአስሬማየት ምንይድንነው

  • @YohanisTesfaye-qc8gb
    @YohanisTesfaye-qc8gb 14 днів тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንዴሜ በህልሜ prophet ሚራክልን የሂሳብ አስተማሪያችን ሆና እያስተማረን የሀነ ትያቄ ሲጠይቅ መለስኩለት እና እኔ ትክክል አልነበረኩም መልሱላይ። እና በዛው እኔጋር መቶ ተቀመጠ እኔ ቢጫ ምቹ የሀነ ሲሊፐር ጫማ ነበር የለበስኩት በሳእቱ እና ጫማህን ስጠኝ አለኝ ሰጠውት የራሱን አውልቆ የኔን አረገ ማስተማርም ቀጠለ ካዛም በዋላ ልወጣነው ጫማዬን ስጠኝ አልኩት ሰጠኝ ለብሼ ወጣው...........

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 13 днів тому

      የነ'prophet' የሕይወትና የአገልግሎት መንገድን ሒሳብ ለጊዜው አልገባህም ። "ይህን ስጠኝና አባዝቼ ልመልስልህ" የሚለውን ሒሳብ መልሱን በትክክል አታገኝም። ዋናው ችግር ያንተ ጫማ ሲሊፐር መሆኑ ነውና ከኤፌ 6:14-15 እና ስለጫማ የህልም ፍቺ የሰራሁትን ቪዲዮ በመመልከት የሕይወት መንገድ አቋምህን አስተካክል። እግሮችህ ለወንጌል ይጫ፤ ለሚመች መንገድ ብቻ ሳይሆን ለጠጠራማ ለእሾሃማ እና ለጫካ መንገድ ሁሉ ተዘጋጅ።

  • @ZEkiMulu
    @ZEkiMulu 15 днів тому

    ዝናብ

  • @bethelhem1293
    @bethelhem1293 15 днів тому

    ሠላም ህልሜን ፍታልኝ የገጠር በእጅ የሚፈጪነው የጠላ አሻሮ እየፈጨው ከዛ የሆነች ሴት መታ የሰውነው እያለች ታስተወኛለኝ አይተህ እዳታልፈኝ😢 እና ቤት እያፀዳው ይመስለኛል ቤቱ በጣም ያምራል ግን እቤት ውሰጥ የምጓዞበት በጣም ዝግዛግ የመታ ነው እና የቤቱን ቆሻሻ እዳወጥው ነቃው

  • @SebleAssefa-p5o
    @SebleAssefa-p5o 15 днів тому

    ትክክል❤

  • @muluberhanzewde9400
    @muluberhanzewde9400 15 днів тому

    Selam lanta yehen ena bedmena yemariam ena yemdhanealem seil tayege keza yena sew nbera ena na eyschew selaw bedmena tkalalu . Lena becha naw yemtayge mend naw

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 16 днів тому

    Selam.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeMariamlijMariamenate
    @YeMariamlijMariamenate 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 16 днів тому

    ኧረ ወድሜ በግዚአብሔር ልለምንህ መልስልኝ ግን ይቅርታ በግዚአብሔር መገዘት ፈልጌ አይደለም ግን ጨቆኝ ነዉ በህልም የሞተሰዉ ከቤት መጥቶ ሰላም ብሎ ስጦታ ከምትራስ አስቀምጦ ያመጣበትን ፌስታል ይዞ ሲሄድ ምድነዉ ሁለተኛዉ የቀድሞ ፍቅረኛን በህልም ሰላም ማለት ምድነዉ ሌላዉ ደግሞ ባተ ምክኒያት በፍቅር አልቅሶብህ ከዛም በሞት ያጣህዉን ሰዉ በምን መካስ ትችል አለህ ሌላዉ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አስቀይምህዉ የረገመህን ሰዉ በይወት ከለለ ምን ብታደርግ ያእርግማን ይነሳን እማረገዉ ግራ ሰለገባኝ ነዉ ሁሉም የለም በሂወት😢😢😢

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 15 днів тому

      ሰላም! የሞተ ሰው በህልም ማየት ማስተካከል ስለማይቻል ስለሞተ ጉዳይ እያሰብሽ ውዱን የአሁን ጊዜና እድል በድጋሚ ስለማቃጠል የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። ለሞተ ሰው መልካምም ይሁን ክፉ ማድረግ በገሃድ አትችይም ግን ከልብ ጸጸቱ እንዲወጣልሽ ልብን በሚያይ ብቸኛ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት ከልብ በመጸጸት ንስሃ ግቢ። እግዚአብሔር መሃሪና ቅን ፈራጅ ነውና በእርሱ ተስፋ በማድረግ ጸልይ። ምናልባት በምድር የተዘራ ክፉ ዘር በምድር ማጨድ ግድ ልሆን ይችላል ግን ያለፈውን በመተው ሌላ ተመሳሳይ ጥፋት ላለመድገም ወስኚ ። ሌሎችን ቅኖች ባለመበደል ወይም መልካም በማድረግ ያለፈውን ጥፋት መካስ ትችያለሽ።

  • @Hahna-fp9ku
    @Hahna-fp9ku 16 днів тому

    ቃለህይዉትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @senbetuergudo6729
    @senbetuergudo6729 16 днів тому

    በህልም ፀሎት ማድረግ ትርጉም ምንድነው?

  • @mihiretaga
    @mihiretaga 17 днів тому

    እሺ ሰላም ለአንተ ይሁን ተባረክ እና ኦሮፕለን ውስጥ ገብቶ ተመልሶ መጣን ብሎ መውጣትስ?ፕልስ 🙏🙏🙏

  • @bintebrahim5928
    @bintebrahim5928 18 днів тому

    እናም መቶ ነገረኝ ከዚያም ባለቤቴን ብር ብዬ ጠየኩት በጣም ተቀራርበን በፍቅር አይን እየተያየን ወደኪሱ እጄን አስገብቼ ብር ለማውጣት እጄን ሳስገባ ሚስማር አገኘሁ

    • @EmuYasin-f8o
      @EmuYasin-f8o 17 днів тому

      የዚህ መልስ ንገረኝ ባክህ ምንድ ነው

    • @EmuYasin-f8o
      @EmuYasin-f8o 17 днів тому

      የቁልፉን መክፈቻ ሌላ ሴት ይዛብኝ አየሁ ቁልፉን እንድ መልስላት ከፈለገች ብር ላኪ በላት ብላ መልክት ላከቺብኝ እኔም ከፍታ ቦታ ላይ ሁኜ ስመለከታት ነበር በእጇ በንኬል የሚጠጣ መጠጥ ይዛ ነበር በድፍረት ሂጄ አምጪ ብዬ ለመቀበል ፈራኋት

    • @EmuYasin-f8o
      @EmuYasin-f8o 16 днів тому

      እባክህ ምንድ ነው የዚህ ህልም ፍች አትለፈኝ መልስልኝ በናትህ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 3 дні тому

      ሴትየዋ የምታውቂያትና ዘመድ ከሆነች የሕይወትሽ ወሳኝ የሆነ አንድ ጉዳይ በእጇ ይኖር ይሆናል። በይቅርታ ያልተቋጨ ቅሬታ/በደል የቀጣይ የስኬት በር ቁልፍም ይሆናልና ቼክ አድርጊ። ጸልይ። እግዚአብሔርን በደንብ ያለማወቅና ያለማመን ግን የችግር ሁሉ ምንጭ ነው። እግዚአብሔር የሌለበት የሕይወት መንገድ ሁሉ ዝግ ነው: የማይፈታ ዓይነት እንቆቅልሽ (ቁልፍ) ነው። ኢየሱስ ክርሰቶስ የሁሉ መፍትኼ ቁልፍ ነውና ስሙን በእምነትና በቅድስና በመጥራት ከጠላት ግዛት አምልጪ። በሮችም ሁሉ በስሙ ኃይል ይከፈታሉ።

    • @EmuYasin-f8o
      @EmuYasin-f8o 5 годин тому

      ሰላም ወንድሜ ሴትየዋ ባለቤቴ በድብቅ አግብቷት የነበረች ሴት ናት እባክህ አሁን ግን በስንት መከራ ፈቷቷል

  • @bintebrahim5928
    @bintebrahim5928 18 днів тому

    የቁልፍ መፍቻን ሌላ ሴት ይዛብኝ ተመለከከትኩ እንድመልስላት ከፈለገች ብር ላኪ በላት ብላ መልክት ላከችብኝ የዚህን ህልም ፍች እባክህ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 19 днів тому

    በህልሜ በሕይወት የሌለች አህቴ መስቀል የያዘ የእየሱስ ክርቶስን ስእል ስትሰጠኝ አደረች ትርጉሙ ግራ ገባኝ እባክህን ከቻልክ ፍቺውን ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @ሚካኤልዋሓሰይ
    @ሚካኤልዋሓሰይ 19 днів тому

    መጀመርያ ኣባቴ ትልቅ ጃኬት አድርጎ ኣየሁት ካዛ ዶሞ 3 ሰዎች በየደረጃቸው ሱፍ ልብ ለብሶ ኣየሁኝ ንገረኝ

  • @ÆHailu
    @ÆHailu 19 днів тому

    አይነ ጥላ ምድነው?

  • @AmA-iq2sx
    @AmA-iq2sx 20 днів тому

    ትክክል ተባርክ

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN 20 днів тому

    Ok

  • @HjFf-ee1us
    @HjFf-ee1us 20 днів тому

    ሰላምህ ይብዛ ወድም እኔ ደግሞ ሳሰራ ነዉ ያይሁት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @HermelaMekonen-s5b
    @HermelaMekonen-s5b 23 дні тому

    ሰላም ወንድሜ በህልም እንቁራሪት ማየት ለባለ ትዳር ሴት?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream 23 дні тому

      በሀሰተኛ መንፈስ እንዳትታለይ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። የስህተት መንፈስ ያለበትን መካሪ ወይም አገልጋይ ከመስማትና ከማመን ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጊ። ስለትዳር አጋርሽ እምነት ቢኖርሽ የተሻለ ነው።

    • @HermelaMekonen-s5b
      @HermelaMekonen-s5b 23 дні тому

      @Ybiblicaldream አመሰግናለው 👍