Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በህልሜ የተሰራ ፍርፍር ላይ እቤቴያለችውን አንድ 🥚እንቁላል ከፍርጅ ውስጥ አውጥቼ ከተሰራው ፍርፍር ውስጥ ለመጨመር ሰበርኩት(ሰነጠኩት)ከመታውት በሀላ ሳልቀላቅለው ነቃው እባክክ ፍታልኝ🙏🙏🙏🙏
❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ህልሜን ፍታልኝ አክስቴ የድሮ ባሏላን ፈትታዋለች አሁን ላይ በህይወት የለም ከእነሱ እነሱ የሳር ቤት የሚባል ቦታ አላቸው ከእዛው ይመስለኛል እናቴ በህይወት የለችም ከእናቴ ጋር እና ከወንድሜ ጋር ሁነን ሁለትን እንቁላል እንገኛልን ያን ያለጥርጥር ከወንድሜ ጋ እንይዘዋለን ድጋሜ ሁለት ተደራርበው ስናገኝ የላይኛውን ስናነሳው የእባብ እንቁላል ይመስለኛል የእባብ እንቁላል እንዳይሆን አስተውሉት ስላቸው ቀይ ሁና በጣም ቀጭን ወስፍት የመሰለ እንቁላሉ ውስጥ አንድ ብቻ ሲወጣ እናየዋለን እስከመጨረሻው ሲወጣ በጣም እረዥም ነው ወንድሜን ግደለው ስለው ዝም ሲለኝ እኔ እገለዋለሁ ግማሹ ከትክሻየ እስከደረቴ ተጠምጥሞኝ ሳየው በፍረሀት አውርጀ ያንንም እገለዋለሁ ከዛ ኬሻ የያዝን ይመስለኛል ሶስት ቅል ይመስለኛል ወንድሜን አንተ አሁንም አስተውል ስለው ሲያንቦጫቡጨው ይንፎጫፎጭለታል እሄው የእባብ አይደለም ብሎ ኬሻው ውስጥ ይከተዋል የቅሉን ኬሻ እረስተን ሂደን የአጎቴ ሚስት ትመስለኛለች ተመልሽ ወደ አገኛነበት ቦታ ስሄድ የሞተውን የአክስቴ ባል ከአሁን ካለችው ሚስቱ ጋ ሁኖ ይመስለኛል ያው ውሰጅው ይለኛል እና ተፈታት አክስቴ የላይ ልጇ ጋርይሸኘናል ለአክስቴ ልጅ እሄው አሁንም እኮ ይወዳታል አክስቴን እያልኳት ነቃሁ
ሰላም!ከዚህ ህልም መማር ያለብሽ ወሳኝ ነገር: 1ኛ ከሰይጣን ወይም ከጠንቋይ/ደብተራ ምንም ዓይነት ነፃ ስጦታ እንደሌለ እና ከዚያ አካባቢ ሊያድግ የሚችል ሕይወት ያለው ስጦታ(እንቁላል) ለማግኘት አትመኚ ፣ አትጠብቂ።2. ከሙታን ጋር መንፈሳዊ/ሀሳባዊ የግንኙነት መስመር እንዳትፈጠሪ የሚያስጠነቅቅ ነው ይህ እንዳይሆን ቀናነት፣ ይቅርታ ና ምህረት ያለበት መልካም ሀሳብ አስቢ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሺ ወንድምየ ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድም በህልሜ በጣም ነጭ አነስ ያለ እንቁላል ሰዎች ይዘው አይቼ ሴትየዋ የያዘችውን ሰጠችኝ ከዛም እንቁላሉ ውስጡ ፈሳሽ ያለው 3 በጣምምም ትላልቅ አባ ጮማ ወይም ቦለቄ የሚባለውን ጥራጥሬ አየሁት እና ይሄ ነገር እንዲህ ነው የሚበቅለው እንዴ እያልኩ ስወዛገብ ነቃሁ። እባክህ ፍታልኝ
ወንድም በህልም ሚስማርና አመድ ከ ማሽን ሲወጣ ማየት ምንድን ነው ደግሞ ወደ ማሽኑ የሄደው ማደሪያ ፍለጋ ነው ድንገት ነው ማሽኑ እንዳለ ሲያውቅ እና ሲያየው አመድና ሚስማር ሲወጣ አየ ከዛም ላንሳው ብሎ እያሰበ ነቃ እባክህ እንደደረሰህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ 🙏🙏🙏 2:05
መብረቅ በጣም እየወረደ ነው ግን እኔ እና እናቴ የቤታችንን በር እንዳይከፍተው እየታገልን ነው ግን መብረቁ ቤታችንን ሊያፈርስ እየታገለ ነው እናም ቤቱ መደጉን ለመወደቅ አዘንብሏል ግን ይሄ ሁላ ሲፈጠር አባቴ ምንም ሳይመስለው አልጋ ላይ ተኝቷል የዚህ ህልም ፍቺ ምንድነው እባክህ
እንቁላልና አድስ ቁልፍ ከነመክፈቻው አንድ ላይ መያዝ
እናመሠግናለን
የተቀቀለ እንቁላል ከቀይ ወጥ ጋርስ ምንድነው ወንድሜ
ሰላም ወንድሜ በተደጋጋሚ አንድ እህት ከታች ምንም ልብስ ሳትለብስ እርቃኗን አያለሁ ምን ይሁን ባክህ ?? በቅድሚያ አመስግናለሁ
ሰላም!መደበቅ የሚገባትን ገመናዋ ይጋለጣል ወይም መደበቅ የሚገባትን የግል ስሜቷን ትገልጣለች።ይህ ህልም ለተመልካቹም ኃፍረተ ሥጋው ለተጋለጠባትም ሴት ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል የእትህን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ ይላልና ይህን ላለማየት ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ ወይም ቀድመህ የመሸፈን ግዴታ አለብህ። ለዚያች እህት ጸልይላት!
በልህሜ ህፃን ልጅ እላዬላይ ሲሸናብኝ ከዛ ከላዬላይ አነሳሁት ልጁን
እንደ ሕፃን act ከሚያደርግና የተሰማውን ሁሉ ከሚያወራ ሰው ጋር አጉል ጨዋታ ማቆም እንዳለብሽ የሚያሳስብ ነው።
@@Ybiblicaldream ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ እዲህ አይነት ሰዎች አሉ በዙሪያዬ አልሀምዱሊላህ አላህ በህልሜ ሰላስጠነቀቀኝ ሹኩር ይገባው
ኧረ ቶሎ መልስልኝ ወንድሜ እባክህ
ከx ጓደኛዬ ጋር ሰው የበዛበት ቦታ እንገናኛለን ግን ሳያናግረኝ አልፎኝ ይሄዳል ከገባበት ቦታ ገብቶ ሲወጣ በድጋሚ እንገናኛለን እኔ እንዲያናግረኝ እፈልጋለሁ ይመጣና በጣም በቸልተኝነት ሰላም ብሎኝ ይሄዳል የምበሳጭ ይመስለኛል ከነበርንበት ቦታ ስወጣ ከውጭ በኩል ቆሞ እየጠበቀኝ አገኘዋለሁ ይቅርታ ጠይቆኝ ስንተቃቀፍ አብረን ስንሄድ አየሁ
Wademeya abkha emewedhe sawa gar kamefreme msama mene malita naw
በቀን ውሎ የታፈነ ምኞት ከድብቁ አእምሮ ሲንጸባረቅ ነው።
እስቲ ፈታልኝ ወንድም በሞባይሌ ዘፈን ከኣባቴ ጋከታናሼጋ ሁለት እማላቃቸው ወንዶች ጋ ስንጨፈረ ኣየሁ ምንድነው
በመጽሐፍ ቅዱስ እውነት መሠረት ዘፋኝነት ኃጢአት ነው። የወደቀውና የጠፊው ዓለም ልጆች ባህሪይ ነውና በጸሎት የዘፈን ፍቅርና መፈላለግ ከልብሽ አውጪ።" የእግዚአብሔርን ቅዱስ ስርዓት የሚገዳደሩ እንደ ሸክላ እቃ ፈጥነው ይደቅቃሉ።"
እሺ ኣመሰግናለሁ ወንዴሜ
Baftrii fiteling hulee asebalti lay hedalwuu mindanwu telant dagmoo janxila eyezhe hedalwu jantilawu wustuu nachii nw
ከበፊቱ የተሻለ የሕይወት መንገድ ከፊትሽ ስለመኖሩ እናጃንጥላ= ስሜትሽን/ሀሳብሽን ከአካባቢው ተጽዕኖ እየተከላከልሽ ስለመሆኑ ይጠቁማል።
እባክህ ቶሎ መልስልኝ ባሌ ሞቷል ብለው አስረድተውኛል እና ግን በአይኔ አላየሁትም አልቀበርኩትም እናም በህልሜ አንድ ቀን ተሰብስበን ቀበርነው እጁታስሮ በደረቱ አርገን ነበረ የቀበርነው ግን እራሱ እና እግሩ አፈር አለበሰም ነበረ ሌላኛ ቀን ደግሞ ታሞ እያስታመምኩት ነበረ ከበቀኜ በኩል እሽህ ነገር ነበረ እንዳትገፋኝ ወደሾሁ እያልኩት ነበረ ግን ሞተህ አደለ የተባለው እለዋለሁ ሀኪሞች መጠው ተነስቸ ሄድኩላቸው ምን ይሆን
መልስልኝ ስለተጨነኩ ነው
ሰላም!ከዚህ ህልም ብቻ በመነሳት ስለባልሽ መኖር/አለመኖር ማወቅ አይቻልም። ህልምሽ በድብቁ አእምሮ ውስጥ የተከማቸው ስሜት መገለጫ ይሆናልና። አሁንም ስለባልሽ እርግጠኛ የሆንሽው ጉዳይ ለጊዜው እጁ መታሰሩ ይህም ምንም ዓይነት ድርጊት(መደወል/መጻፍ) አለመቻሉ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃልና ጸልይ።
አመሰግናለሁ ግን ሁለተኛው ሄልሜስ እሾህ አለ እያስታመምኩት ምን ነው
ሰላም ወንድሜ እኔ እና አባቴ ሞባይል ቤት ነው የምንሰራው ግን በህልሜ ሞባይል ሳይሆን አባቴ ለሰዎቹ እንቁላል እየሰበረ እንቁላል ሊሰራላቸው ሲል ውስጡ ደም የተበላሸ ነው በጣም ያስፈራል እኔ ደግሞ ሰዎቹ እንዳያዬ ስሸፍን እና እኔ ላስተካክለው እለዋለሁ
ህልም ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለምና ምንጩን መመርመር ያስፈልጋል። ከክፉ መንፈስ የሚመነጭ ህልም አላማው መረበሽና ውሸት ብቻ ነው። ስለዚህ ሰይጣንን እና ክፉ ምኞቱን በጸሎት መቃወም ያስፈልጋል። የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው! ደግሞም ሰይጣንን የሚወጋ መንፈሳዊ ሰይፍ ነው‼️
Ymayreba eka ldenbenga atistu
ሰላም ውንድሜ በህልሜ ከማሳቺን ላይ ሾንኮራ ይዤ ነበር ከዛ እና በመሃል ለፍቅረኛዬ ደውዬ እያወራን ተጨቃጨኩዋት እናም ሳንግባባ ስንቀር ሾንኮራውን ለአራት ቦታ ከመሃልበቢላ እኩል አካፍዬ ሳልበላው ጣልኩት ምን ይሆን እባክህ እርዳኝ
ሰላም!ሸንኮራ በህልም ከፍቅረኛህ ጋር የምትለዋወጡት ተፈጥሯዊ ጣፋጭ (የፍቅር) ቃላት ምሳሌ ነው። ሸንኮራውን መሰንጠቅ ነገርን በከንቱ ትርጉም እየሰጡ መሰንጠቅ ወደ ጭቅጭቅ ያመራል ማለት ነው። ስለዚህ አላስፈላጊ መጨቃጨቅ ጣፋጭ የፍቅር ንግግራችሁን ስለሚያስጥላችሁ የጭቅጭቅ ምንጭ ከወዲሁ አድርቁ የሚል ማሳሰቢያ/ትምህርት ነው።እግዚአብሔር የፍቅርና የበጎ ነገር ሁሉ ምንጭ ነውና ሰጪውን በማክበር ጣፋጭ ስጦታውን በጥንቃቄ ተጠቀም። የምታደርገውን፣ የምትናገረውን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚያይ ከህልምህ ተረዳ።ጸልይ።
ወንድማችን ይቅርታ ከጓደናዬ ገራ ፀበል ቦታ ሄደን ዘሬ ሰልጠመቅ አላሄድም አላኩት ነጠላ ለብሼሀሎ ነጭ ትሽርትና ጥቁር ጉርድ ነው የላበስኩት ነጠላ ግን ትንሽ ቆሸሻ አላን ጓደናዬ ነጭ ነው የላበሳችሁ ደሞ ትንሽ ውጣ ብሌን የደፈረሰ ቆሸሻ ምንጭ ወሃ ለይ በደረት ወድቄ ቶሎ ተነሰሁት በእግዚአብሔር መልስልን
@user-un4ov3gq6x:ሰላም!ከህሊና እና ከሀሳብ ጭንቀት ለመንጻት ጥልቅ ፍላጎት እንዳለሽ ይጠቁማል። ይህን ግን አንቺ በተመኘሽው ቦታ እና ልምድ እንደማታገኚ አለባበስሽና እዛው መውደቅሽ ያሳያል።እንደ እግዚአብሔር ቃል ለጽድቅ/ለመንጻት መፈለግ/መራብሽ መልካም ነው አንድ ቀን ይሳካልሻልና። (ማቴዎስ 5:6 "ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና። ")የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 እና ምዕራፍ 4ን አንብብና ካለሽበት ሆነሽ ተንበርክከሽ ንስሃ ግቢ። እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ በሁሉ ሥፍራ አለ፤ የሁሉን ልብ ምኞት ቀድሞ ያውቃል ደግሞም የልብን ጸሎት የሚሰማ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው። በማይመች ቦታ እንኳን ቢሆን ከልብሽ ጸልይ!
@@Ybiblicaldreamበመጀመሪያ ሰላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ ከቀድሞው ፍቅረኛ ጋራ ተጣልተናል ግን በህልሜ ሁሌ ይመጣብኛል በአስፍልት ዳርዳር እየሄድን መሬቱ አረጓዴ እና አትክልት አለው አትክልቱን ቆሻሻውን እየለቀምን አብረን ስንሄድ አየሁ 😢😢ግን ሁለታችንም በትዳር ውስጥ ነን እኔም አግብቻለሁ እሱም አግብቷል 😢😢😢
@Azebሰላም!በአእምሮ/በሀሳብሽ ያለ ትስስር አለመቋረጡን ያሳያል። ወደኃላ የሚመልሽን የሀሳብ ድልድይ ካላቋረጥሽ ህልሙ ይደጋገማል።
በህልሜ የተሰራ ፍርፍር ላይ እቤቴያለችውን አንድ 🥚እንቁላል ከፍርጅ ውስጥ አውጥቼ ከተሰራው ፍርፍር ውስጥ ለመጨመር ሰበርኩት(ሰነጠኩት)ከመታውት በሀላ ሳልቀላቅለው ነቃው እባክክ ፍታልኝ🙏🙏🙏🙏
❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ህልሜን ፍታልኝ አክስቴ የድሮ ባሏላን ፈትታዋለች አሁን ላይ በህይወት የለም ከእነሱ እነሱ የሳር ቤት የሚባል ቦታ አላቸው ከእዛው ይመስለኛል እናቴ በህይወት የለችም ከእናቴ ጋር እና ከወንድሜ ጋር ሁነን ሁለትን እንቁላል እንገኛልን ያን ያለጥርጥር ከወንድሜ ጋ እንይዘዋለን ድጋሜ ሁለት ተደራርበው ስናገኝ የላይኛውን ስናነሳው የእባብ እንቁላል ይመስለኛል የእባብ እንቁላል እንዳይሆን አስተውሉት ስላቸው ቀይ ሁና በጣም ቀጭን ወስፍት የመሰለ እንቁላሉ ውስጥ አንድ ብቻ ሲወጣ እናየዋለን እስከመጨረሻው ሲወጣ በጣም እረዥም ነው ወንድሜን ግደለው ስለው ዝም ሲለኝ እኔ እገለዋለሁ ግማሹ ከትክሻየ እስከደረቴ ተጠምጥሞኝ ሳየው በፍረሀት አውርጀ ያንንም እገለዋለሁ ከዛ ኬሻ የያዝን ይመስለኛል ሶስት ቅል ይመስለኛል ወንድሜን አንተ አሁንም አስተውል ስለው ሲያንቦጫቡጨው ይንፎጫፎጭለታል እሄው የእባብ አይደለም ብሎ ኬሻው ውስጥ ይከተዋል የቅሉን ኬሻ እረስተን ሂደን የአጎቴ ሚስት ትመስለኛለች ተመልሽ ወደ አገኛነበት ቦታ ስሄድ የሞተውን የአክስቴ ባል ከአሁን ካለችው ሚስቱ ጋ ሁኖ ይመስለኛል ያው ውሰጅው ይለኛል እና ተፈታት አክስቴ የላይ ልጇ ጋርይሸኘናል ለአክስቴ ልጅ እሄው አሁንም እኮ ይወዳታል አክስቴን እያልኳት ነቃሁ
ሰላም!
ከዚህ ህልም መማር ያለብሽ ወሳኝ ነገር:
1ኛ ከሰይጣን ወይም ከጠንቋይ/ደብተራ ምንም ዓይነት ነፃ ስጦታ እንደሌለ እና ከዚያ አካባቢ ሊያድግ የሚችል ሕይወት ያለው ስጦታ(እንቁላል) ለማግኘት አትመኚ ፣ አትጠብቂ።
2. ከሙታን ጋር መንፈሳዊ/ሀሳባዊ የግንኙነት መስመር እንዳትፈጠሪ የሚያስጠነቅቅ ነው ይህ እንዳይሆን ቀናነት፣ ይቅርታ ና ምህረት ያለበት መልካም ሀሳብ አስቢ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሺ ወንድምየ ፈጣሪ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድም በህልሜ በጣም ነጭ አነስ ያለ እንቁላል ሰዎች ይዘው አይቼ ሴትየዋ የያዘችውን ሰጠችኝ ከዛም እንቁላሉ ውስጡ ፈሳሽ ያለው 3 በጣምምም ትላልቅ አባ ጮማ ወይም ቦለቄ የሚባለውን ጥራጥሬ አየሁት እና ይሄ ነገር እንዲህ ነው የሚበቅለው እንዴ እያልኩ ስወዛገብ ነቃሁ። እባክህ ፍታልኝ
ወንድም በህልም ሚስማርና አመድ ከ ማሽን ሲወጣ ማየት ምንድን ነው ደግሞ ወደ ማሽኑ የሄደው ማደሪያ ፍለጋ ነው ድንገት ነው ማሽኑ እንዳለ ሲያውቅ እና ሲያየው አመድና ሚስማር ሲወጣ አየ ከዛም ላንሳው ብሎ እያሰበ ነቃ እባክህ እንደደረሰህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ 🙏🙏🙏 2:05
መብረቅ በጣም እየወረደ ነው ግን እኔ እና እናቴ የቤታችንን በር እንዳይከፍተው እየታገልን ነው ግን መብረቁ ቤታችንን ሊያፈርስ እየታገለ ነው እናም ቤቱ መደጉን ለመወደቅ አዘንብሏል ግን ይሄ ሁላ ሲፈጠር አባቴ ምንም ሳይመስለው አልጋ ላይ ተኝቷል የዚህ ህልም ፍቺ ምንድነው እባክህ
እንቁላልና አድስ ቁልፍ ከነመክፈቻው አንድ ላይ መያዝ
እናመሠግናለን
የተቀቀለ እንቁላል ከቀይ ወጥ ጋርስ ምንድነው ወንድሜ
ሰላም ወንድሜ በተደጋጋሚ አንድ እህት ከታች ምንም ልብስ ሳትለብስ እርቃኗን አያለሁ ምን ይሁን ባክህ ?? በቅድሚያ አመስግናለሁ
ሰላም!
መደበቅ የሚገባትን ገመናዋ ይጋለጣል ወይም መደበቅ የሚገባትን የግል ስሜቷን ትገልጣለች።
ይህ ህልም ለተመልካቹም ኃፍረተ ሥጋው ለተጋለጠባትም ሴት ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው ምክንያቱም
የእግዚአብሔር ቃል የእትህን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ ይላልና ይህን ላለማየት ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ ወይም ቀድመህ የመሸፈን ግዴታ አለብህ።
ለዚያች እህት ጸልይላት!
በልህሜ ህፃን ልጅ እላዬላይ ሲሸናብኝ ከዛ ከላዬላይ አነሳሁት ልጁን
እንደ ሕፃን act ከሚያደርግና የተሰማውን ሁሉ ከሚያወራ ሰው ጋር አጉል ጨዋታ ማቆም እንዳለብሽ የሚያሳስብ ነው።
@@Ybiblicaldream ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ እዲህ አይነት ሰዎች አሉ በዙሪያዬ አልሀምዱሊላህ አላህ በህልሜ ሰላስጠነቀቀኝ ሹኩር ይገባው
ኧረ ቶሎ መልስልኝ ወንድሜ እባክህ
ከx ጓደኛዬ ጋር ሰው የበዛበት ቦታ እንገናኛለን ግን ሳያናግረኝ አልፎኝ ይሄዳል ከገባበት ቦታ ገብቶ ሲወጣ በድጋሚ እንገናኛለን እኔ እንዲያናግረኝ እፈልጋለሁ ይመጣና በጣም በቸልተኝነት ሰላም ብሎኝ ይሄዳል የምበሳጭ ይመስለኛል ከነበርንበት ቦታ ስወጣ ከውጭ በኩል ቆሞ እየጠበቀኝ አገኘዋለሁ ይቅርታ ጠይቆኝ ስንተቃቀፍ አብረን ስንሄድ አየሁ
Wademeya abkha emewedhe sawa gar kamefreme msama mene malita naw
በቀን ውሎ የታፈነ ምኞት ከድብቁ አእምሮ ሲንጸባረቅ ነው።
እስቲ ፈታልኝ ወንድም በሞባይሌ ዘፈን ከኣባቴ ጋከታናሼጋ ሁለት እማላቃቸው ወንዶች ጋ ስንጨፈረ ኣየሁ ምንድነው
በመጽሐፍ ቅዱስ እውነት መሠረት ዘፋኝነት ኃጢአት ነው። የወደቀውና የጠፊው ዓለም ልጆች ባህሪይ ነውና በጸሎት የዘፈን ፍቅርና መፈላለግ ከልብሽ አውጪ።
" የእግዚአብሔርን ቅዱስ ስርዓት የሚገዳደሩ እንደ ሸክላ እቃ ፈጥነው ይደቅቃሉ።"
እሺ ኣመሰግናለሁ ወንዴሜ
Baftrii fiteling hulee asebalti lay hedalwuu mindanwu telant dagmoo janxila eyezhe hedalwu jantilawu wustuu nachii nw
ከበፊቱ የተሻለ የሕይወት መንገድ ከፊትሽ ስለመኖሩ
እና
ጃንጥላ= ስሜትሽን/ሀሳብሽን ከአካባቢው ተጽዕኖ እየተከላከልሽ ስለመሆኑ ይጠቁማል።
እባክህ ቶሎ መልስልኝ ባሌ ሞቷል ብለው አስረድተውኛል እና ግን በአይኔ አላየሁትም አልቀበርኩትም እናም በህልሜ አንድ ቀን ተሰብስበን ቀበርነው እጁታስሮ በደረቱ አርገን ነበረ የቀበርነው ግን እራሱ እና እግሩ አፈር አለበሰም ነበረ ሌላኛ ቀን ደግሞ ታሞ እያስታመምኩት ነበረ ከበቀኜ በኩል እሽህ ነገር ነበረ እንዳትገፋኝ ወደሾሁ እያልኩት ነበረ ግን ሞተህ አደለ የተባለው እለዋለሁ ሀኪሞች መጠው ተነስቸ ሄድኩላቸው ምን ይሆን
መልስልኝ ስለተጨነኩ ነው
ሰላም!
ከዚህ ህልም ብቻ በመነሳት ስለባልሽ መኖር/አለመኖር ማወቅ አይቻልም። ህልምሽ በድብቁ አእምሮ ውስጥ የተከማቸው ስሜት መገለጫ ይሆናልና። አሁንም ስለባልሽ እርግጠኛ የሆንሽው ጉዳይ ለጊዜው እጁ መታሰሩ ይህም ምንም ዓይነት ድርጊት(መደወል/መጻፍ) አለመቻሉ ነው።
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃልና ጸልይ።
አመሰግናለሁ ግን ሁለተኛው ሄልሜስ እሾህ አለ እያስታመምኩት ምን ነው
ሰላም ወንድሜ እኔ እና አባቴ ሞባይል ቤት ነው የምንሰራው ግን በህልሜ ሞባይል ሳይሆን አባቴ ለሰዎቹ እንቁላል እየሰበረ እንቁላል ሊሰራላቸው ሲል ውስጡ ደም የተበላሸ ነው በጣም ያስፈራል እኔ ደግሞ ሰዎቹ እንዳያዬ ስሸፍን እና እኔ ላስተካክለው እለዋለሁ
ህልም ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለምና ምንጩን መመርመር ያስፈልጋል።
ከክፉ መንፈስ የሚመነጭ ህልም አላማው መረበሽና ውሸት ብቻ ነው። ስለዚህ ሰይጣንን እና ክፉ ምኞቱን በጸሎት መቃወም ያስፈልጋል።
የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው! ደግሞም ሰይጣንን የሚወጋ መንፈሳዊ ሰይፍ ነው‼️
Ymayreba eka ldenbenga atistu
ሰላም ውንድሜ በህልሜ ከማሳቺን ላይ ሾንኮራ ይዤ ነበር ከዛ እና በመሃል ለፍቅረኛዬ ደውዬ እያወራን ተጨቃጨኩዋት እናም ሳንግባባ ስንቀር ሾንኮራውን ለአራት ቦታ ከመሃልበቢላ እኩል አካፍዬ ሳልበላው ጣልኩት ምን ይሆን እባክህ እርዳኝ
ሰላም!
ሸንኮራ በህልም ከፍቅረኛህ ጋር የምትለዋወጡት ተፈጥሯዊ ጣፋጭ (የፍቅር) ቃላት ምሳሌ ነው። ሸንኮራውን መሰንጠቅ ነገርን በከንቱ ትርጉም እየሰጡ መሰንጠቅ ወደ ጭቅጭቅ ያመራል ማለት ነው።
ስለዚህ አላስፈላጊ መጨቃጨቅ ጣፋጭ የፍቅር ንግግራችሁን ስለሚያስጥላችሁ የጭቅጭቅ ምንጭ ከወዲሁ አድርቁ የሚል ማሳሰቢያ/ትምህርት ነው።
እግዚአብሔር የፍቅርና የበጎ ነገር ሁሉ ምንጭ ነውና ሰጪውን በማክበር ጣፋጭ ስጦታውን በጥንቃቄ ተጠቀም። የምታደርገውን፣ የምትናገረውን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚያይ ከህልምህ ተረዳ።
ጸልይ።
ወንድማችን ይቅርታ ከጓደናዬ ገራ ፀበል ቦታ ሄደን ዘሬ ሰልጠመቅ አላሄድም አላኩት ነጠላ ለብሼሀሎ ነጭ ትሽርትና ጥቁር ጉርድ ነው የላበስኩት ነጠላ ግን ትንሽ ቆሸሻ አላን ጓደናዬ ነጭ ነው የላበሳችሁ ደሞ ትንሽ ውጣ ብሌን የደፈረሰ ቆሸሻ ምንጭ ወሃ ለይ በደረት ወድቄ ቶሎ ተነሰሁት በእግዚአብሔር መልስልን
@user-un4ov3gq6x:
ሰላም!
ከህሊና እና ከሀሳብ ጭንቀት ለመንጻት ጥልቅ ፍላጎት እንዳለሽ ይጠቁማል። ይህን ግን አንቺ በተመኘሽው ቦታ እና ልምድ እንደማታገኚ አለባበስሽና እዛው መውደቅሽ ያሳያል።
እንደ እግዚአብሔር ቃል ለጽድቅ/ለመንጻት መፈለግ/መራብሽ መልካም ነው አንድ ቀን ይሳካልሻልና። (ማቴዎስ 5:6 "ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና። ")
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 እና ምዕራፍ 4ን አንብብና ካለሽበት ሆነሽ ተንበርክከሽ ንስሃ ግቢ። እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ በሁሉ ሥፍራ አለ፤ የሁሉን ልብ ምኞት ቀድሞ ያውቃል ደግሞም የልብን ጸሎት የሚሰማ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው። በማይመች ቦታ እንኳን ቢሆን ከልብሽ ጸልይ!
@@Ybiblicaldreamበመጀመሪያ ሰላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ ከቀድሞው ፍቅረኛ ጋራ ተጣልተናል ግን በህልሜ ሁሌ ይመጣብኛል በአስፍልት ዳርዳር እየሄድን መሬቱ አረጓዴ እና አትክልት አለው አትክልቱን ቆሻሻውን እየለቀምን አብረን ስንሄድ አየሁ 😢😢ግን ሁለታችንም በትዳር ውስጥ ነን እኔም አግብቻለሁ እሱም አግብቷል 😢😢😢
@Azeb
ሰላም!
በአእምሮ/በሀሳብሽ ያለ ትስስር አለመቋረጡን ያሳያል። ወደኃላ የሚመልሽን የሀሳብ ድልድይ ካላቋረጥሽ ህልሙ ይደጋገማል።