በህልም መስቀል ማየት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር ሰው በሕልሜ የማላውቀው ቦታ እየሄድኩ እናቴን ለማግኘት ከእዛ በፊቴ አንድ ልጅ ይሄድ ነበር የተደበቀች ሴት ነበረች በጣም ጭር ያለ ቦታ ነበር እና ሴቱ ያዛት አስገድደን እንደፍራት አለን ለሁለት ትላቸ እኔን እኔ በኢየሱስ ስም እያልኩኝ ድጋይ እወረውር አለሁ አቅሚ አስከ ፈቀደ ድረስ እታገል አለሁ አልኩ ጭው ያለ ቦታ ነው ወደ ላይ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ብዬ ማልቀስም ጀመርኩ እነሱ ያዛት ያዛት እየተባባሉ በድጋይም እላቸው አለሁ በጣም ነፍሴ ትጨነቅ ነበር ከእዛ እነሱ ሳይቅረቡኝ ትልቅ ናደ ይናዳል ናዳው ሲጭህ እነሱ ጥለውኝ ይሻሉ እኔም እዛው ቦታ እያለሁ ብዙ ሰዎች ከተናደው ናዳ ሸሽተው ይመጣሉ ከእዛ ሰላም ተሰማኝ እግዚአብሔር ደረሰልኝ እያልኩ ሰው ሳይገኝ እነዛን ልጆች ያስፈራሩኝ ብፈልጋቸው አጣዎቸው 😢እና ምንድነው ከየኸው መልክት አስቀምጥል
    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ጸጋ ይበዛልህ 🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 місяці тому

      ሰላም!
      የህልም መልእክት በአጭሩ : ያለፈቃድሽ ሊያረክስሽ የሚመጣን ክፉ ጠላት ባለሽ አቅም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ከጮህሽ/ከጸለይሽ እግዚአብሔር ያድንሻልና ጸልይ የሚል ነው። ለምልክት ያህል ይህ ስጋት የሚፈጠርብሽ የእናትሽን ፈለግ ስትከተይ ወይም እሷ ጋ በሀሳብ ስትሄጂ ነው። ሰማይ በምታይበት ሁሉ እግዚአብሔር ስፍራ አለ! ሰማይ የሌለበት ሀገር ስዖል ብቻ ነውና በሕይወት ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊው። የፈራሽው አይወርስሽም።

    • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
      @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 2 місяці тому

      @Ybiblicaldream አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ ብሩክ ነህ

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN Місяць тому +1

    Des. Yelal❤❤❤❤❤ berta

  • @meronaberraabebe9615
    @meronaberraabebe9615 Рік тому +5

    ሰላም ወንድሜ አንድ በጣም ያሳሰበኝ ሕልም አይቼ ነበር...እባኮትን ቢፈቱልኝ ፈቃደኛ ከሆኑ:: this is how the dream started…ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ይመስለኛል ወደ መቅደስ መግቢያው ላይ ረጅም ጠረጴዛ አለ:: እዛ ላይ 4 የ ቡና ሲኒ መጠጫ አለ :: በውሃ የተሞሉ ይመስለኛል:: አንዱን ሲኒ አንስቼ ልጠጣ ስል ሲኒው ይሰበራል:: አንድ ዳይቆን ይመስለኛል ይመጣና ያንቺ እኮ ይሄ አይደለም ይሄ ነው ይልና በእጁ የ ጌታችን ደሙ የሚፈተትበትን የብር ዋንጫ ያመጣና ይሰጠኛል:: የመስቀል ማንኪ ውስጥ ነበረ::እሺ ብዬ (እንደ ብርዝ አይነት ቀለም ያለው ውሃ ይመስላል) ጠጣኹት :: ጨርሼ እንደጠጣኹት ወድያው ሞላብኝ:: እህቴ ሐገር ልብስ ለብሳ አጠገቤ ያለች ይመስለኛል እና እነግራታለው:: ተመልሶ ሞላ እኮ እላታለው ::ሲገርም እተባባልን ነቃው:: እባኮትን ይፍቱልኝ መምህር! Thank You🙏🏽

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому

      Read the Holy Bible and you get all the clues and the truth about your dreams and life.
      Fore example, read the following verses carefully and try to understand how they are related to your dream:
      ዕብራውያን 9: 11-17
      "11: ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥
      12: የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።
      14: ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?"
      and
      ዮሐንስ 6:53
      "53: ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
      54: ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።"
      ሌላው: ተሰባሪ ከሆነው ከሸክላ ሲኒ ይልቅ የብር ዋንጫ ለራስሽ መምረጥ አለብሽ።
      ወደ ቤተመቅደሱ ወደ ውስጥ ወደ ቅድስት ዘልቀሽ እንዳትገቢ የከለከለሽ ምን ይሆን?
      ተጨማሪ እውነት:-
      ዕብራውያን 10:19-22
      " እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥ በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥ ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤"

    • @meronaberraabebe9615
      @meronaberraabebe9615 Рік тому

      @@Ybiblicaldream I did chose the chalice that holds the blood of Christ. I was given that choice in my dream and I took it and drank it. My husband isn't ready for that...that's what's holding me back. I'm hopefully that he will change his mind one day and we will take Kurban together.

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 27 днів тому

      ይቅርታ መስቀልስ መሳለም በሕልም ምድነው አመሰግናለሁ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Рік тому +2

    ሰላም ላንተ ይህን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @oneday9258
    @oneday9258 Рік тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ኣፈታትህ በጣም ኣደንቃለው ፀጋው ያብዛልህ

  • @samriamen8588
    @samriamen8588 Рік тому

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yuotub-
    @yuotub- Рік тому +1

    አሜንን እኳን አብሮ አደረሰን❤🎉🎉

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 8 місяців тому +1

    ስላም ስላም ስላም❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 Рік тому +1

    ሰላምና ፀጋ ይብዛልክ ወንድማችን
    አንድ ሴት አብደ ጸጉሩዋን ሰዎች በመቃስ ስቆርጡ ማያት ምንድነው?

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 14 днів тому

    Amesegenalew.wendeme❤❤❤❤❤❤

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Рік тому

    Amen Amen Amen
    Tbarke 😊

  • @ነፃነኝየማረያምልጅ

    ወይ ህልሚነበር የማየዉ አመሰግናለሁ

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN Місяць тому +1

    Ena. Demo. Papas. Mesekel. Siyaselmuy. New. Yayewet

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 19 днів тому

    በህልሜ በሕይወት የሌለች አህቴ መስቀል የያዘ የእየሱስ ክርቶስን ስእል ስትሰጠኝ አደረች ትርጉሙ ግራ ገባኝ እባክህን ከቻልክ ፍቺውን ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Рік тому

    ሰላምክ ይብዛ ውድ ዋንድማችን ኡንካን አደረሰክ ሕልም አፈተትክ በጣም ማልካም ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዘልህ እናም ዋንድሜ ዮና ሕልም አለኝ እሱም እንድ ነው በአሁን ሰዓት ጦሪናት ላይ ስላለው ፍቅራኛዬ ነው እናም እንዳ ሞተ ሰማው ሌሎች ሰዎች ደግሞ አለሞተም ውሸት ነው ጥፈት ሰርቶ ቂጠተ ላይ ነው ያለው እያሉ ረበሹኝ እናም እኔም እውነቱን መወቅ ስላልቸልኩት እግዚአብሔር እንድ ገልጽልኝ ጸሎት አደረኩት ጸሎት በደረኩት በዑለተኛው ቀን ሕልም አየው አንድ ፖሊስ በኒዴት ከዋለው አንገቱን ይዞ ወዳ ማሬት አቀርቂሮ ወዳ አባቱ ቤት ሲያመጣ እኔም ወዳ አባቱ ቤት ስሄድ ነበረና መንገድ ለይ ተገነኛን እናም ለምንድናው እንደዝ ይምትያዘው ብዬ ፖልሱን ሲጠይቀው እዘው ወዳ ጦርናቱ ተመልሶ ስላሚሄድ እንዳይአመልጠኝ ብዬ ነው አለኝ ከዛ እኔ ወዳ አባቱ ቤት ገብቼ ለቤታሰቡ እያመጣ ነው ብዬ ተነገርኩት እነሱም እሱን ሠላም ለመለት ተሰባስበን እያተበቃን ነበር በዝ አገጠም እኔ ትክሻየን የሚያሳይ ቅምስ ለብሼ ሲላ ነበር ጃኬት እንድ ሰጡኝ እህቶቹን ጠየኩት እናም የሱ የዋንድሙ ልጅ አዲስ እና በጠም የሚያምር ከጅርብ የተሰራ ይምመስል ጃኬት ሰታኝ ለብሼ ደስ አለኝ ሆኖም ግን እኛ ጋ ሣይደርስ ሠላምም ሳኒለው ቀራ ደግሞም ተመልሶ በዘች ሰዓት ውስጥ በጦርነት የሚለብሰውን ልብሱን ቀይሮ ወዳ ጦርናት ሰይሄድ ይለብስ የነበረውን ልብሱን ለብሶ ጸጉሩም ሹሩባ ነበረና ቆርጦ በትክክል አስተካክሎ የፊቱ ገጽታም ፈግግ ብሎ ወዳ ዱሮ ማንነቱ ተመልሶ በእናቴ ቤት እኔ እና እናቴ ጋ አየውት ከዛም ቦሀላ ሰበታ ይምበል ከተማ እዛ የኩዋስ ጨወታ ስላለ ጨዎተውን መየት እፈልጋለሁ ስላዝ መሔድ አለብኝ አለን ተው አትሂድ ስንላው እምብዮ መሄድ አለብኝ ብሎ ከኛ ዘንድ ወቶ ሔዳ ከዛ ቦሀላ ምን እንድ ሆና አለያውም እበክ ፍተልኝ ዋንድሜ የእውነት እንዳ ሞተ ነው ዋይሱ በሕዮት እንዳለ ነው የእያሰየው???

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому

      ሰላም ላንቺ ይሁን!
      ህልምሽ የሚያሳየው ፍቅረኛሽ በሕይወት መኖሩን እና እንደምትገናኙ ነው። ግን እሱ ግዳጁን ወይም ከቁጥጥር ስር/ከቅጣት ነፃ ሆኖ በአንድ ቤት እስከምትሆኑ የተወሰነ ጊዜ ይወስዳልና በትዕግሥት መጠበቅ አለብሽ። ብርድ/ ብቸኝነት እንዳይሰማሽ አእምሮሽን ማሳመን ያለብሽ ይመስለኛል። ይህን ስሜትሽን ተረድታ የምታጸናሽ እና የምታግዝሽ እህት ታጋጥምሻለች።
      ከግዳጅ ተመልሶ ወደእስፖርታዊ ውድድር መሄዱ መገዳደል ወደሌለበት ወደ ወጣቶች ጨዋታ እንደሚመለስ ያሳያል።

    • @saarayoutube4253
      @saarayoutube4253 Рік тому

      @@Ybiblicaldream ዋንድሜ ሆይ እጅግ አድርጌ ከልቤ አምሰግናለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስብራተን ጠግኖታል እግዚአብሔር ፍጸሜውን ያስምርልኝ 🙏

  • @jainaljainal9385
    @jainaljainal9385 Місяць тому

    የሆነ ሰው መስቀል ሰጠኝ እኔም ተቀበልኩት ተቀበየ ልቤላይ አደረኩት ምድነው መልሱልኝ😘

  • @WeyneshetWeyneshet-e1q
    @WeyneshetWeyneshet-e1q 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ መስቀል ከማተብ ጋር ማየትስ

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 Рік тому +1

    የእግዚአብሄር ሰላም ይብዛልክ ወንድም ዛሬም መጣውልክ ህልሜን ይዤ መስቀል ልገዛ ሳገላብጥ እሚስበኝ መስቀል የለም እኔ እምፈልገው ተለቅና ደምቆ እሚታይ ነው እእልኩ ነቃሁኝ ምን ይሆን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому +2

      መስቀል ክርስቶስ በእኛ ምትክ ሆኖ ዋጋ የከፈለበት ነው። እርሱ አንድ ጊዜ ለመጽደቅ የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ እና ወደአብ መድረሻ መንገድ አዘጋጅቶ አሁን በአብ ቀኝ አለ።
      ክርስቶስ ኢየሱስ ከአንቺ የሚፈልገውን የጸደቀ ሰው የሚኖረውን ሕይወት መኖር ዋጋ ቢያስከፍልም ኃጢአትንና ሰይጣናዊ አሰራርን ሁሉ እምቢ በማለት እስከመጨረሻው ዋጋ እየከፈልሽ በደስታና በምስጋና ሕይወት እንድትኖሪ ነው።

    • @yirgalme7190
      @yirgalme7190 Рік тому +1

      ልክ ብለካን ወንድም ዳቢሎስ እየፈተነኝ እደሆነ ይታወቀኛል አይነጥላ እሚባል መንፈስ በሰው ሀገር እየተቃጠልኩ ነው ግን ተስፋ አልቆርጥም ሆሌ አምላኬንና መላእክትን ስለምን ታምር አያለሁ ያመመኝ ቦታ ላይም ስእለ አድኖ አርጌ ስፀልይም ሀኪም ሆነውኛል ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ሁሌም ፈጣሪን ሳነሳ እንባ ያቀኛል

    • @Freweyni1690
      @Freweyni1690 Рік тому

      ታድለህ ግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ❤

  • @gechoanbaseder197
    @gechoanbaseder197 4 місяці тому

    እበእህን በሕልም ከ አንድ መንፈሳዊ አባት ነጭ አበበ እና ሌለ ስጦታ መቀበል ምንድነው? 🙏

  • @WeyneshetWeyneshet-e1q
    @WeyneshetWeyneshet-e1q 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ መስቀል ከማተብ ጋ ሲሆንስ

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 2 місяці тому

    እኔ በተደጋጋሚ መሥቀል አያለው

  • @abdullahnassraween
    @abdullahnassraween Місяць тому

    Hi

  • @ፍትህወዴትአለሽ

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ በየወሩ 6 ቀን የሆነች ሴት ቤትሽ ቆሽሿል ትለኛለች በየት መጣች ሳልላት ድንገት ቤት ገብታ ቆሸሸ ትለኛለች እኔ አፍራለው ዛሬ ደግሞ ስጦታ ይዛልኝ ገባች ቤት ቆሽሾ ስታገኘው አልሰጠችኝም
    የሞተው አያቴ ነጭ ወተት ይዠ እባክሽ ስጭኝ በረድ ያረገኛል እያለ ይለምነኛል ከኔ እርዳታን ፈልጎ ሲቅበዘበዝ አየዋለው ምን ይሆን

  • @Alan-pw6nb
    @Alan-pw6nb Рік тому

    በጌታ በኮሜት መልስልኝ መስቀል ካገቴ በጥቁር ማእተብ እህቴ ገዝታ ሰታኝ አሰርኩት ካገቴ መስቀሉ ተለቅ ያለ ነው ከቻልክ በኮሜት መልስልኝ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 місяців тому

    👍👍👍

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 5 місяців тому

    እኔ አባ መስቀል ሲያሳልሙኝ ነው ያደርኩት ዛሬ😢ምን ይሆን

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 11 місяців тому

    Amen elllllllllllllll😊❤

  • @minetkalayu2336
    @minetkalayu2336 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ ህልም አለኝ የአያቴ ቤት ጣራ ላይ ሆኝ ቤቱ ሲፈርስ እና አኔ ተጠልጥየ ነው የባነንኩት አያቶቼ በሄወት የለውም ::ከዛ ደግሞ መንገድ ሲጋዝ ጎርፍ መጣበኝ መሻገር አልቻልኩም :;እባክህ ወንድሜ መልሰልኝ ጨንቖኛል ይቅርታ አማርኛ ብዙ አልችልም ::

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому +1

      በኑሮ/በሥራ ለውጥ ምክንያት በመጨነቅ በሀሳብ መንጠራራትሽን እና በቀጣይ እዋረዳለሁ የሚል ከፍተኛ የስጋት ስሜት ውስጥ መዋጥሽን ያሳያል።
      ሊሆን/ሊከሰት በማይችል ሀሳባዊ ስጋት አትጨነቂ።
      ከመጨነቅ ይልቅ ሁሉን ማድረግ ወደሚችል አምላክ ጸልይ! በእውነትና በእምነት ከጠራሽዉ እግዚአብሔር ፈጥኖ ይደርስልሻልና።
      ካለፈው ዘመን ትዝታና ከሙታን አስተሳሰብ ደግሞ ራቂ።

    • @minetkalayu2336
      @minetkalayu2336 Рік тому

      ​@@Ybiblicaldream ወንድሜ በጣም አመሰግናሎህ

  • @sajjaburhan486
    @sajjaburhan486 Рік тому

    ❤❤❤

  • @mulubeza111
    @mulubeza111 Рік тому

    ጳጳስ መስቀል ሲያሳልም?

  • @awetghebrezgi2301
    @awetghebrezgi2301 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ በዙ ጊዜ የማየው ነው ለፈተና በመምቀርብበት ጊዜጥያቄዎችን መስራት አልችልም ሁሌ ነጭ ወረቀት እንደሆነ ነው አልሰራም ባለመስራቴ በጣም እጨነቃለሁ ተማሪዎች እየተኮራረጅ ሲሰሩ እኔ ግን መኮረጅ አልችልም አይኔ ማየት አይችልም ምንድን ነው እባክህን ፍታልኝ አመሰግናለሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому

      በህልም ፈተና በገሃድ ልዩ ልዩ የሕይወት ፈተናዎችን ይጠቁማል። ማንኛውንም ፈተና ለመጋፈጥ ደግሞ ነገሩን በግልጽ ማየት/ማወቅ ወይም እይታ በጣም ወሳኝ ነው። ስለዚህ ውስጣዊ ዓይኖችሽ እንዳያዩ የሚከለክልሽን ኃይል ወይም ማስተዋል የጋረደሽ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከአንቺ ይቆረጣል። በጸሎት ማሸነፍ የምትችይው ጠላት ነውና የእግዚአብሔርን ስም እየጠራሽ ከእኔ ተቆረጥ በማለት እዘዢው።

    • @awetghebrezgi2301
      @awetghebrezgi2301 Рік тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ቆርጦ ይጣልልኝ

    • @eyerusalemdechase-sn6dl
      @eyerusalemdechase-sn6dl Рік тому +1

      ሰላምህ ይብዛልህ ወንድማችን ።እድሜ ከጤና.. .ፀጋ ከጥበብ ጋር ያላብስህ የሰራዊት ጌታ ።በዝሁ መልስልኝ.. ..እናቴ ከአረፈች 1አመት ሞልቷተል በህልሜ መታ ከስሬ በወንበር ላይ ተቀምጣ ተደምጠኛሌች.. .እኔም በሰራማ ምድር ላይ ፊቴን ወደ ምስራቅ ኣዙሬ ቆሜ ለሰዎች ትምህርት እሰጣለው። የለበስኩትን ልብስ ትለብሳሌች የለበስኩት እረዥም በኩታ/ የቅዱሳን ስ/ኣድኖ ላይ የሚታየው ይመስለል ደስ ብሎኝ እየቀጠልኩ በነንኩ።
      የሆነ ጊዜም እንድሁ አይቻት እናቴ አልሞትሽም ስላት ኣልሞትኩም እዝህ ነኝ ኣሌችኝ እንደውም እመጣለው አለችኝ እኔም ዝም ኣልኳት ባነንኩ.. .. በዛው ሰሞን እህቴ በፀና ታማ አዳነች።እባክህ ፍታልኝ እናቴን በጣም ነው !የምወዳት! በቴሌግራም አድራሻ ባገኛችሁ ደስ ይለኝ ነበር።

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому +1

      በህልም ከሙታን ጋር ማውራት ጥሩ አይደለምና ጸልይ። እናትሽ እስካሁን በአእምሮሽ በሀሳብሽ እንደምትመላለስ ህልምሽ ይጠቁማል። የዚህ ሀሳብ ችግሩ ጊዜሽን፣ ሀሳብሽና አእምሮሽ በማይሆን ነገር መሞላቱ እና ስላለፈው በማሰብና በመቆጨት አሁን በእጅሽ ያለውን መልካም እድል/ሥራ ለመሥራት አለመቻል ነው።
      ባለፈውና መመለስ ስለማይችል ጊዜ በማሰብ ውድ ዘመንሽ አታባክኚ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!

    • @eyerusalemdechase-sn6dl
      @eyerusalemdechase-sn6dl Рік тому

      @@Ybiblicaldream እግዚአብሔር ይስጥልኝ እሺ

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 10 місяців тому

    ወንድሜ እንዴት ከረምክ ዩቱዩብ ስጎሮጉር እንደድንገት አዳምጬክ ነው ስለመስቀል ስትፈታ እናም በቅርብ ያየሁትን ህልም ስለመስቀል ልነግርክ ፈለኩ እምኖረው የመን ነው እናም በህልሜ ትልቅ አደባባይ አላቸው እንደአዲሳባ መስቀል አደባባይ ነው እዛ ቦታላይ እየሄድኩት መስቀል የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ቀዩ ጨርቅ ያለበት አየር ላይ ተንጠልጥሎ ሳየው ውይ እዚ እስላም ሀገር ምን አመጣው መስቀሉን ብዬ በትንሽ ርቀት ላይ ሆኜ ስመለከት አየሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  10 місяців тому

      ከመስቀል በኃላ የትንሳኤ ሕይወት አለ የሚለውን ትርጉም በመውሰድ በመከራ ውስጥ የጸናውን ኢየሱስ ክርስቶስን ተስፋ በማድረግ በእምነት በተስፋ መጽናት ያስፈልጋል።

  • @የቆቦዋ
    @የቆቦዋ 5 місяців тому

    ዛሬ ኔ መፅሀፍ ቅዱስ ገዝቸ የተሳለምኩ መስሎኝ ምን ይሆን ግን😒

  • @estela4017
    @estela4017 26 днів тому

    ዲያቆን መስቀል ሲሰጠኝ አየው ፍቺውን

  • @RahwaGebremedhin-cc6by
    @RahwaGebremedhin-cc6by 3 місяці тому

    ሕልም ማተብ ሲሰጥህ ማየት

  • @TesfayeZerye
    @TesfayeZerye Рік тому

    Betekiritayan mayet

  • @oneday9258
    @oneday9258 Рік тому

    ህልም ኣለኝ ከማላቀው ወንድጋ ነጠላና ረጅም ቀሚስ ለብሼ ቤተክርስትያን እሄዳለው ከዛ ልጁ ወደ ቤተመቅደስ ይገባል እኔ ደሞ ኣልነፃሁም እዛ ለመግባት ኣቅም የለኝም ብየ ግቢው ላይ እያማተብኩ እፀልያለው በዛም ኣለቅሳለው ከዛም ትንሽ ሴት ልጅ መጣችና ኣመሰግናለው ዳዊት ወንድሜ ይወድሻል ድያቁን ነው ትለኛለች ኣላቀውም ስላት ኣብሮሽ የመጣ ዳዊት ይባላል ብላ የወይራ ዛፍ ትሰጠኛለች እቤት ለመሄድ ስነሳም እቺ ድሮ ያጠፋሻት ካሜራሽ ናት ብለው ይሰጡኛል እናም ፎቶ እያነሳው መንገዴን ቀጠልኩ ምን ይሆን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Рік тому +1

      ወደ ቤተመቅደስ አለመግባትሽ በግቢ ብቻ ሆነሽ እየጸለይሽ ስለማልቀስሽ እዛው እያለሽ ከመጣቺው ሕፃን ልጅ ከመልዕክቷ ይልቅ ከሕይወቷና አስተሳሰቧ ትልቅ ትምህርት ውሰጂ። ምክንያቱም ሕፃናት ልበ ንጹሕ መሆናቸውን እና የእግዚአብሔር መንግስት ለእነርሱ ናትና።
      ልብሽ እንደሕፃናት ንጹህ ከሆነ ወደእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ከመግባት የሚከለክልሽ የሰው ስርዓት ብቻ ነው።
      - ማቴዎስ 19:14
      14: ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና፡ አለ፤"

    • @oneday9258
      @oneday9258 Рік тому

      @@Ybiblicaldream በጣም ኣመሰግናለው ወንድሜ

  • @WeyneshetWeyneshet-e1q
    @WeyneshetWeyneshet-e1q 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ መስቀል ከማተብ ጋር ማየትስ