Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሠላም እኔምለክ በህልሜ የማቀው የሰፈር ልጅ ነው ልጁ እብድ ነው ይሄልጅ ቀነው አልጋ ላይ ጋደም ብዬ በተኛውበት መቶ ያንቀኛል ቤት ውስጥ ብዙ ሰው አለ አረቄ እየጠጡ እርዱኝ እያልኩ ስጨው አንዱ አረ ገደላት በዱላ ልበለው ሲለው የማቃት ሰራተኛችን አያገባንም ተው ብላ ትከለክላለች አያቴ ሮጣ ከውጪ መታ በበርጩማ ብላው ስትመታው ይለቀኛል ከዛም እተነፍሳለው ሞቼ ነበር ከዛም አያቴ መቆሚያ አስት ውጥ ስትለው ቆይ ብሎ ተመልሶ ከመሽኛዬላይ ሁለት ዘለላ ፀጉር ነቅሎ እሳት ውስጥ ጥሎ ወጣ እኔም በጣም ጮኩ አሞኝ ከዛም አያቴ ሰዎቹን ተቆጣች እኔም ልጅቶን እድሞት ነው ምትፈልጊው አልኮት
እባክህ በመብርሀን መልስልኝ አባቴ በህልሜ ከናቴጋ ግንኝነት ሢያርጉ አየሁ እሱአ የለችም በዚህ አለም
ቅዠት ልሆን ይችላልና ክፉ መናፍስትን በጽድቅና በጸሎት ከአንቺ አባርሪው።እንዲህ ዓይነት ህልም ከቶ ከቅዱሱ ዓለም አይመስለኝም።
@@Ybiblicaldream እሺ ወድሜ አመሠግለሁ ሥለመለሥክልኝ
እባክህ ፍታልኝ በህልሜ ታላቅ እህቴ አብዳ ይመስለኛል እኔ ደግሞ በጣም እያዘንሁኝ በውስጤም እያለቀስሁ ነይ እያልኩ እያቀፍሁ ወደኔ እጎትታታለሁ ሌላው ደግሞ እኔው እራሴ እብዱ በትልቅ ድንጋይ ውርውሮ ሊጭንብኝ እያለ ሲል ሲያሮጠኝ እኔም በጣም እየሮጥሁ እርቅሁትና ድንጋዩንም አልመታኝም
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ በህልም እብድ ድንጋይ ሲወረውርብሽ ማየት ሊያሳብድሽ ፍላፃ የሚወረውር መንፈስ አለ ማለት ነው አንቺን ለማሳበድ በኑሮሽ በትዳርሽ በጓደኞችሽ ሁሉ ይፈትንሻል በጣም በፀሎት ተዋጊው ከህይወትሽ አባሪው
ሰላም ጤና ነይሰጥልን በሕልሜ ሕጻን ድመት ይዜ የጎረቤት በሩ ክፋት ነበር ሳለስፈቅድ በሐይላድ ውሐቀድቼ የውጭ በርጎላይ ቁጭ ብዬ በእጄ እየላሰች ሳጠጣነበር ፍታልኝ
ሰላም ላተይሁን ወድሜ:በህልሜ በሁለት አቅጣጫ ሊጋቡ የመጡት ከሩቅ አቅጣጫ ነው እና የሴቶ ወጀን ነጭ ልብስ ለብሰው በብዛት ነቸው የወዱም ወገን እደዛው ነጭ ልብስ ለብሰው በብዛት ቃል ኪዳን ለመግባት ቆመዋል እኔ በሩቁ ሆኜ እመለከትና ከተወሰነ ደቂቃ በሃላ ከአውሬዎች ከውሻዎች እየበረረች የሚመጣ በግ ቀንድ ያለው ከለሩ የሚያምር በእጄ ገባ ከዛ በቃ ለዛ ለሰርገኞቹ መሰዋት አረገዋለው ብዬ ልሄድ ስል አንድ ድምፅ እሰማለው ድምፁም ይሄንን በግ መሰዋት እንዳታረጊው እንዳታርጂው የሚል ድምፅ ይሄንን በግ ካረድሽው እረግምሻለው ትዳርሽን:ሓብትሽን ንብረትሽን እወስዳለው ያቺ የሆነ ሁሉ እወስዳለው የሚል ከዛም አልሰዋውትም ተውኩት የሚናገረኝ ወንድ እደሆነ ነው 🙏 ማንነቱ አይታየኝም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ በህልሜ የድሮ አያቶቸ ቤት ጨለማ ቦታ ላይ ተቀምጨ እያለ 2 ልጆቸን የሆነ አውሬ በላብኝ እሬሳቸው ክሰል መስሎ አገኘውት አለቀስኩ እንባየ አይወጣም ሰዎች በልጆቸ ሞት ቀን ይጨፍራሉ እናቴም መሄጃው ጠፍቶኝ አደርኩ ሰውን እዩልኝ እስክመጣ ብየ ከቤቱ በር ላይ የተውኳቸው እባክህ ፍታልኝ. ዳቦም ነበር ልበላ ልወስደው አስቤ ቀረ በሀዘኑ ምክንያት2 ባለቤቴ ሰክሮ ከሰው በታች ሁኖ ከስራ ቀርቶ ኪችን ውስጥ አየውት ትክ ብየ በአግራሞት እሱ አይታወቀውም
ክፉ መናፍስት ነፍስሽን ለማወክ እያስጨነቀሹ ነውና ከአንቺ አባርሪያቸው። ከንቱ ፍራቻና ሀዘን ትተሽ ዳቦውን ብይ መልካም ዜና ነውና። ቀደም ብዬ የፈታሁልሽን አስተውይ።ለሁሉ መፍትኼው ጸሎት ነውና ጸልይ!የፈራሁት አይወርሰኝም እያልሽ በአንደበትሽ አውጂ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ይህን ቃል አንብቢና በሚያስጨንቅሽ ጉዳይ ሁሉ ላይ በእምነት የጌታን ስም እየጠራሽ ጸልይ።አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኜ የሚነግርሽ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች እንዲህ ዓይነት መርዶ እየነገራቸው አያስጨንቃቸውም። ምክንያቱም እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነውና የሚከተሉትም በፈቃዳቸው ወድደው እንድከተሉት ይፈልጋል። ሰይጣን ግን ውሽት ዛቻ እና መርዶ ማርዳት ከጥንት ጀምሮ ሥራው ነው። ይህን የሚያደርገውም ወደእግዚአብሔር እንዳትጠጊና ከሞት መንገድ እንዳታመልጪ ነው። ፊልጵስዩስ 2:9-119: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።"
@@Ybiblicaldream ወንድሜ የፈታህልኝ በሙሉ ክፍ መናፍስት በጣም እንደሚፃረረኝ ነው ብዙ ጊዜ እና ዛሬስ ሰውነቴ አካላቴ ክው ነው ያለው ማፅናኛህ ድጋፍ ሆነኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Yanee wandimi getaa hibarikiki👏👏❤️❤️❤️❤️🎚️
Slm lante yhun be hilm sew simot mayet mndnw
ሰላም ላንቺም ይሁን!!✅ ወይ ከአንቺ ልብ ውስጥ አንድ ሰው ይወጣል(ለዚያ ሰው ያለሽ ስሜት ይሞታል) ወይም አንድ ሌላ ሰው ላንቺ ያለው ስሜት ይሞታል ማለት ነው እንጂ በገሃድ የሚሞት ሰው የለም።
Oo amesrginalew egzabiher ybarkih
አመሠግናለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በህልሜ ካለሁበት ቤተክርስትያን ልወጣ እየሄድኩ በአንደኛው መሄጃ ላይ መንፈስ የሚያስጮኋው ሰው አይቼ በሌላኛው መውጫ ልወጣ ስል የሆነ ነገር አንጠልጥሎኝ እየበረረ ትልልቅ ሰባት በሮችን እየከፈተ ይዞኝ ገባ እና መጨረሻ ከተከፈተው በር የሚያበራ የሚመስል ሰው ወቶ መስቀል ያሳልመኛል ከዛእሱ ይሁን ሌላ ሳዋራው አንገቱ የተቆረጠ ሰው ይሆንብኛል ግራበመጋባት አየዋለው በጣም ሰላስጨነቀኝ ነው እባክ ፍታልኝ
ማታለልና የሰውን ሕይወት ውስብስብ ማድረግ የሰይጣን ሥራ ነው። በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ካልመረመርሽሽው የብርሃን መልአክ ለመምሰል ጥረት ያደርጋል። ግን በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ መሠረት ያደረገ ድፍረት ካለሽ የተሸነፈ ነው። ለማስመሰል ጥረት የሚያደርገውም በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሥራ የተሸነፈ ስለሆነ ነው። ስለዚህ በኢየሱስ ስም እያልሽ በጸሎት ካንቺ አባሪው።
በህልምሽ ያለሽበት ቤ.ክርስትያን የት ነው ግልፅ ህልም ነው እህቴ እያበራ ያየሽው መስቀል ያሳለመሽ በሰማእትነት ያለፈ የበቃ ፃድቅ ነው ያየሽው ቤተክርስትያን የቅ.ጊዮርጊስ ወይም የቅ.እስጢፋኖስ ከሆነም ታቦቱን በአመት አዘክሪ እጣ ክፍልሽ ነው
አመሰግናለው የነበርኩት ህፃኑ ቂርቆስወእየሉጣ ቤተክርስትያን ነበር
የጫት መቃምና የሲጋራ ማጨስ ፍቺ
ከእስራኤል ተራራ ጉም ጎርፍ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣና አንድ የኢትዮጵያ ጄት ተራራ ለይ ተማቶ ግን አምልጦ ወደ አገራችን ስገባ አያሁ ግልጽ እንድሆል አንደ ተራራና ቁልቁለት የሆና ቦታ አጠገብ ለጠገብ ነቸው ተራዉን በህልሜ እስራኤል ነው ብዬ ነው ያያሁት ዝቅተውን ደግሞ ኢትዮጵያ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ!ከፊት ባለው ጊዜ ይሆናል ብለህ የጠበቅከው/የተመኘኼው ሳይሆን ተቃራኒው ስለሚሆን ትንሽ ልትረበሽ የምትችልበት አጋጣሚ ስለመኖሩ ይጠቁማል። ነገሮች ከአቅም በላይ የሆኑ ያህል ይሰማህ ይሆናል። ግን ምን ጊዜም ሌላ አማራጭ ስላለ በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ የሚያሳስብህ ህልም ነው። እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምራልና ሁሌም በእርሱ ድጋፍ ጉዞህን ቀጥል።
@@Ybiblicaldream ተባረክ ወንድማች እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክ አመሳግናለሁ!!
ሁሌ ነው ይሚካታትልህ
Be hilm sew siqoxa weyim sinadedibin drom bxam tagishehalew silen bxam yeminwodew sew ena malqes mndnw (bxam mazen)
ወዳጅ ሲቆጣሽ ማየት: እራሳሽን አደጋ ላይ የሚጥል ዓይነት ተደጋጋሚ ጥፋት እንዳትፈጽሚ ማስጠንቀቂያ ነው።ጠላትሽ ከተቆጣብሽ ትክክለኛ የሕይወት መንገድ መያዝሽን ማሳያ ነው።ለወዳጅ ቁጣ ምላሽ ማዘን ጥፋትን መረዳትሽን እና ጥልቅ የሆነ የሥጋ ልብ ሀዘን የውስጥ መንፈስ ደስታ/ሀሴት ነውና ታላቅ የደስታ ቀናት ከፊትሽ አሉ ማለት ነው።
ሰላም ላተ ይሁን ታላቅ ወንድሜ አዲስ ፍራሽ አዲስ ትራስ ገዝቶ ለሡ አጥፎት ከጎኑ አፈር አለ እናቴ ጠርጋ ስትደፍው ቤቱ ፎቅ ይመሥለኛል እና እኔ ከላይ ሆኘ አወ ድፊው ከጥቁሩ አፈር ጨምሪው እላታለሁ ይመሥለኛል ደፋችው ከዛ ደሞ ለፍቅረኛውም እዲሁ አዲስ ፍራሽ ትራስ ብርድ ልብስ ገዝቶ ስጦታ ይሰጣታል እሷ ደሞ ደስ አላላትም ሌላ ስጦታ አይገዛልኝም ትላለች እኔና እናቴ ደሞ ለምን አትቀበለውም ጥሩ ነበርኮ እያልን ደሞ እኔ ጫማ ልገዛለት እየመረጥኩ አየሁ ለወድሜ
ሰላም!!ፍራሽና ትራስ በህልም ከሥጋዊ ምቾትና ብዙ የሥራ ጫና ከሌለው ሕይወት ጋር ይያያዛል። እጮኛው ምናልባት ያለሥራ መቀመጥ አትፈልግም ይሆናል።
@@Ybiblicaldream እሽ አመሠግናለሁ
እባክክ ይህን ህልም ፍታልኝ ወንድሜ ሴት እብድናት ያየኋት እኔ ሳባርራት በዱላ ስመታት ሰው ሲከለክለኝ ነው ያየሁት
ድምፂ
ሠላም እኔምለክ በህልሜ የማቀው የሰፈር ልጅ ነው ልጁ እብድ ነው ይሄልጅ ቀነው አልጋ ላይ ጋደም ብዬ በተኛውበት መቶ ያንቀኛል ቤት ውስጥ ብዙ ሰው አለ አረቄ እየጠጡ እርዱኝ እያልኩ ስጨው አንዱ አረ ገደላት በዱላ ልበለው ሲለው የማቃት ሰራተኛችን አያገባንም ተው ብላ ትከለክላለች አያቴ ሮጣ ከውጪ መታ በበርጩማ ብላው ስትመታው ይለቀኛል ከዛም እተነፍሳለው ሞቼ ነበር ከዛም አያቴ መቆሚያ አስት ውጥ ስትለው ቆይ ብሎ ተመልሶ ከመሽኛዬላይ ሁለት ዘለላ ፀጉር ነቅሎ እሳት ውስጥ ጥሎ ወጣ እኔም በጣም ጮኩ አሞኝ ከዛም አያቴ ሰዎቹን ተቆጣች እኔም ልጅቶን እድሞት ነው ምትፈልጊው አልኮት
እባክህ በመብርሀን መልስልኝ አባቴ በህልሜ ከናቴጋ ግንኝነት ሢያርጉ አየሁ እሱአ የለችም በዚህ አለም
ቅዠት ልሆን ይችላልና ክፉ መናፍስትን በጽድቅና በጸሎት ከአንቺ አባርሪው።
እንዲህ ዓይነት ህልም ከቶ ከቅዱሱ ዓለም አይመስለኝም።
@@Ybiblicaldream እሺ ወድሜ አመሠግለሁ ሥለመለሥክልኝ
እባክህ ፍታልኝ በህልሜ ታላቅ እህቴ አብዳ ይመስለኛል እኔ ደግሞ በጣም እያዘንሁኝ በውስጤም እያለቀስሁ ነይ እያልኩ እያቀፍሁ ወደኔ እጎትታታለሁ ሌላው ደግሞ እኔው እራሴ እብዱ በትልቅ ድንጋይ ውርውሮ ሊጭንብኝ እያለ ሲል ሲያሮጠኝ እኔም በጣም እየሮጥሁ እርቅሁትና ድንጋዩንም አልመታኝም
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ በህልም እብድ ድንጋይ ሲወረውርብሽ ማየት ሊያሳብድሽ ፍላፃ የሚወረውር መንፈስ አለ ማለት ነው አንቺን ለማሳበድ በኑሮሽ በትዳርሽ በጓደኞችሽ ሁሉ ይፈትንሻል በጣም በፀሎት ተዋጊው ከህይወትሽ አባሪው
ሰላም ጤና ነይሰጥልን በሕልሜ ሕጻን ድመት ይዜ የጎረቤት በሩ ክፋት ነበር ሳለስፈቅድ በሐይላድ ውሐቀድቼ የውጭ በርጎላይ ቁጭ ብዬ በእጄ እየላሰች ሳጠጣነበር ፍታልኝ
ሰላም ላተይሁን ወድሜ:በህልሜ በሁለት አቅጣጫ ሊጋቡ የመጡት ከሩቅ አቅጣጫ ነው እና የሴቶ ወጀን ነጭ ልብስ ለብሰው በብዛት ነቸው የወዱም ወገን እደዛው ነጭ ልብስ ለብሰው በብዛት ቃል ኪዳን ለመግባት ቆመዋል እኔ በሩቁ ሆኜ እመለከትና ከተወሰነ ደቂቃ በሃላ ከአውሬዎች ከውሻዎች እየበረረች የሚመጣ በግ ቀንድ ያለው ከለሩ የሚያምር በእጄ ገባ ከዛ በቃ ለዛ ለሰርገኞቹ መሰዋት አረገዋለው ብዬ ልሄድ ስል አንድ ድምፅ እሰማለው ድምፁም ይሄንን በግ መሰዋት እንዳታረጊው እንዳታርጂው የሚል ድምፅ ይሄንን በግ ካረድሽው እረግምሻለው ትዳርሽን:ሓብትሽን ንብረትሽን እወስዳለው ያቺ የሆነ ሁሉ እወስዳለው የሚል ከዛም አልሰዋውትም ተውኩት የሚናገረኝ ወንድ እደሆነ ነው 🙏 ማንነቱ አይታየኝም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ በህልሜ የድሮ አያቶቸ ቤት ጨለማ ቦታ ላይ ተቀምጨ እያለ 2 ልጆቸን የሆነ አውሬ በላብኝ እሬሳቸው ክሰል መስሎ አገኘውት አለቀስኩ እንባየ አይወጣም ሰዎች በልጆቸ ሞት ቀን ይጨፍራሉ እናቴም መሄጃው ጠፍቶኝ አደርኩ ሰውን እዩልኝ እስክመጣ ብየ ከቤቱ በር ላይ የተውኳቸው እባክህ ፍታልኝ. ዳቦም ነበር ልበላ ልወስደው አስቤ ቀረ በሀዘኑ ምክንያት
2 ባለቤቴ ሰክሮ ከሰው በታች ሁኖ ከስራ ቀርቶ ኪችን ውስጥ አየውት ትክ ብየ በአግራሞት እሱ አይታወቀውም
ክፉ መናፍስት ነፍስሽን ለማወክ እያስጨነቀሹ ነውና ከአንቺ አባርሪያቸው። ከንቱ ፍራቻና ሀዘን ትተሽ ዳቦውን ብይ መልካም ዜና ነውና። ቀደም ብዬ የፈታሁልሽን አስተውይ።
ለሁሉ መፍትኼው ጸሎት ነውና ጸልይ!
የፈራሁት አይወርሰኝም እያልሽ በአንደበትሽ አውጂ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ይህን ቃል አንብቢና በሚያስጨንቅሽ ጉዳይ ሁሉ ላይ በእምነት የጌታን ስም እየጠራሽ ጸልይ።
አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኜ የሚነግርሽ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች እንዲህ ዓይነት መርዶ እየነገራቸው አያስጨንቃቸውም። ምክንያቱም እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነውና የሚከተሉትም በፈቃዳቸው ወድደው እንድከተሉት ይፈልጋል። ሰይጣን ግን ውሽት ዛቻ እና መርዶ ማርዳት ከጥንት ጀምሮ ሥራው ነው። ይህን የሚያደርገውም ወደእግዚአብሔር እንዳትጠጊና ከሞት መንገድ እንዳታመልጪ ነው።
ፊልጵስዩስ 2:9-11
9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።"
@@Ybiblicaldream ወንድሜ የፈታህልኝ በሙሉ ክፍ መናፍስት በጣም እንደሚፃረረኝ ነው ብዙ ጊዜ እና ዛሬስ ሰውነቴ አካላቴ ክው ነው ያለው ማፅናኛህ ድጋፍ ሆነኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Yanee wandimi getaa hibarikiki👏👏❤️❤️❤️❤️🎚️
Slm lante yhun be hilm sew simot mayet mndnw
ሰላም ላንቺም ይሁን!!
✅ ወይ ከአንቺ ልብ ውስጥ አንድ ሰው ይወጣል(ለዚያ ሰው ያለሽ ስሜት ይሞታል) ወይም አንድ ሌላ ሰው ላንቺ ያለው ስሜት ይሞታል ማለት ነው እንጂ በገሃድ የሚሞት ሰው የለም።
Oo amesrginalew egzabiher ybarkih
አመሠግናለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በህልሜ ካለሁበት ቤተክርስትያን ልወጣ እየሄድኩ በአንደኛው መሄጃ ላይ መንፈስ የሚያስጮኋው ሰው አይቼ በሌላኛው መውጫ ልወጣ ስል የሆነ ነገር አንጠልጥሎኝ እየበረረ ትልልቅ ሰባት በሮችን እየከፈተ ይዞኝ ገባ እና መጨረሻ ከተከፈተው በር የሚያበራ የሚመስል ሰው ወቶ መስቀል ያሳልመኛል ከዛእሱ ይሁን ሌላ ሳዋራው አንገቱ የተቆረጠ ሰው ይሆንብኛል ግራበመጋባት አየዋለው በጣም ሰላስጨነቀኝ ነው እባክ ፍታልኝ
ማታለልና የሰውን ሕይወት ውስብስብ ማድረግ የሰይጣን ሥራ ነው። በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ካልመረመርሽሽው የብርሃን መልአክ ለመምሰል ጥረት ያደርጋል።
ግን በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ መሠረት ያደረገ ድፍረት ካለሽ የተሸነፈ ነው። ለማስመሰል ጥረት የሚያደርገውም በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሥራ የተሸነፈ ስለሆነ ነው። ስለዚህ በኢየሱስ ስም እያልሽ በጸሎት ካንቺ አባሪው።
በህልምሽ ያለሽበት ቤ.ክርስትያን የት ነው ግልፅ ህልም ነው እህቴ እያበራ ያየሽው መስቀል ያሳለመሽ በሰማእትነት ያለፈ የበቃ ፃድቅ ነው ያየሽው ቤተክርስትያን የቅ.ጊዮርጊስ ወይም የቅ.እስጢፋኖስ ከሆነም ታቦቱን በአመት አዘክሪ እጣ ክፍልሽ ነው
አመሰግናለው የነበርኩት ህፃኑ ቂርቆስወእየሉጣ ቤተክርስትያን ነበር
የጫት መቃምና የሲጋራ ማጨስ ፍቺ
ከእስራኤል ተራራ ጉም ጎርፍ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣና አንድ የኢትዮጵያ ጄት ተራራ ለይ ተማቶ ግን አምልጦ ወደ አገራችን ስገባ አያሁ
ግልጽ እንድሆል አንደ ተራራና ቁልቁለት የሆና ቦታ አጠገብ ለጠገብ ነቸው ተራዉን በህልሜ እስራኤል ነው ብዬ ነው ያያሁት ዝቅተውን ደግሞ ኢትዮጵያ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ!
ከፊት ባለው ጊዜ ይሆናል ብለህ የጠበቅከው/የተመኘኼው ሳይሆን ተቃራኒው ስለሚሆን ትንሽ ልትረበሽ የምትችልበት አጋጣሚ ስለመኖሩ ይጠቁማል። ነገሮች ከአቅም በላይ የሆኑ ያህል ይሰማህ ይሆናል።
ግን ምን ጊዜም ሌላ አማራጭ ስላለ በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ የሚያሳስብህ ህልም ነው። እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምራልና ሁሌም በእርሱ ድጋፍ ጉዞህን ቀጥል።
@@Ybiblicaldream ተባረክ ወንድማች እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክ አመሳግናለሁ!!
ሁሌ ነው ይሚካታትልህ
Be hilm sew siqoxa weyim sinadedibin drom bxam tagishehalew silen bxam yeminwodew sew ena malqes mndnw (bxam mazen)
ወዳጅ ሲቆጣሽ ማየት: እራሳሽን አደጋ ላይ የሚጥል ዓይነት ተደጋጋሚ ጥፋት እንዳትፈጽሚ ማስጠንቀቂያ ነው።
ጠላትሽ ከተቆጣብሽ ትክክለኛ የሕይወት መንገድ መያዝሽን ማሳያ ነው።
ለወዳጅ ቁጣ ምላሽ ማዘን ጥፋትን መረዳትሽን እና ጥልቅ የሆነ የሥጋ ልብ ሀዘን የውስጥ መንፈስ ደስታ/ሀሴት ነውና ታላቅ የደስታ ቀናት ከፊትሽ አሉ ማለት ነው።
ሰላም ላተ ይሁን ታላቅ ወንድሜ አዲስ ፍራሽ አዲስ ትራስ ገዝቶ ለሡ አጥፎት ከጎኑ አፈር አለ እናቴ ጠርጋ ስትደፍው ቤቱ ፎቅ ይመሥለኛል እና እኔ ከላይ ሆኘ አወ ድፊው ከጥቁሩ አፈር ጨምሪው እላታለሁ ይመሥለኛል ደፋችው ከዛ ደሞ ለፍቅረኛውም እዲሁ አዲስ ፍራሽ ትራስ ብርድ ልብስ ገዝቶ ስጦታ ይሰጣታል እሷ ደሞ ደስ አላላትም ሌላ ስጦታ አይገዛልኝም ትላለች እኔና እናቴ ደሞ ለምን አትቀበለውም ጥሩ ነበርኮ እያልን ደሞ እኔ ጫማ ልገዛለት እየመረጥኩ አየሁ ለወድሜ
ሰላም!!
ፍራሽና ትራስ በህልም ከሥጋዊ ምቾትና ብዙ የሥራ ጫና ከሌለው ሕይወት ጋር ይያያዛል። እጮኛው ምናልባት ያለሥራ መቀመጥ አትፈልግም ይሆናል።
@@Ybiblicaldream እሽ አመሠግናለሁ
እባክክ ይህን ህልም ፍታልኝ ወንድሜ ሴት እብድናት ያየኋት እኔ ሳባርራት በዱላ ስመታት ሰው ሲከለክለኝ ነው ያየሁት
ድምፂ