Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Amen enameseginalen.
Amen amen
ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን በኤሌክትሪክ መያዝ ምድን ነው ዛሬ በህልሜ ግድግዳ ላይ ያለ የኤሌክትሪክ ገመድ ተልጦ ይመሥለኛል እና ይይዘኝና ይጎትተኛል ከዛ ሁለት ሰወች ደሞ ተኝተው እዲያድኑኝ ድምፅ ባሠማም ብፍጨረጨርም አልሰሙኝም ከዛ ኤሌቲሪኩ በሀይል ይስበኛል ልሞት ነው ብየ ተስፍ ቆርጨ እያለ ልሞት ስል የተኙት ሰዎች ይነሡና ቆጣሪውን አጥፍተው ያተርፉኛል ይመሥለኛል ከዛ ሰውየው ደምሽን ጨረሰው ደሞ ወጣት ነሽ ይላል ይመሥለኛል ሀኪም ቤት ውሰደኝ ደም ከለገሱኝ እያልኩት አልወሰደኝም እና እጀን ስነካው ስጋየ ልልት ብሎ እንዳረጀ ሰው ሽብሽብ ብሎ ይመሥለኛል ከዛ ደሞ እየቆየ ሳይው ቆዳየ ይስተካከላል ይመሥለኛል
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ!ልክ እንደ ኤሌክትሪክ ሽቦ የተላጠ አደገኛ የጠላት ወጥመድ በዙሪያሽ ስላለ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ አድርጊ። ከሶሻል ሚዲያ፣ ከኢንቴርኔት፣ ወይም ከተመሳሳይ እስከቤትሽ ድረስ ከተዘረጋ መረብ ጋር የተያያዘ አጠቃቀምሽን በጥንቃቄ አድርጊ። ገንዘብሽን ወይም እምነትሽን ሊያጠፋ የሚችል ክፉ ኃይል ስለሆነ በጸሎት ከአንቺ አርቂ።ተጨማሪ ፍንጮችን ልስጥሽ:-1. አስተሳሰብሽን/እምነትሽን የሚያናውጥ(shock የሚያደርግ) መጥፎ ወሬ ትሰሚያለሽ። ከዚያ ክፉ ሀሳብ በራስሽ ለመራቅ አስቸጋሪ ይሆንብሻል። 2. ኢንተርኔት መረብ ውስጥ ገብተሽ ድንገት አደገኛ ሳይት ከፍተሽ ያ መንፈሳዊ አቅምሽን(ኃይልሽን) ይመጣል። ያ አደገኛና ክፉ ኃይል ነው።በሁሉም ኬዝ በጣም መጸለይ አለብሽ።
@@Ybiblicaldream ኦ አምላኬ እሱ ይጠብቀኝ አመሠግናለሁ ወድም
እንኳን አደረሰህ ወንድም። ህልም ፍታልኝ ከቀኝ እጄ እባብ ተጠምጥሞ በጣም ያሸኛል አልነከሰኝም፣ አልነደፈኝም ፣ግን ተጠማጥሞ በጣም አሸኝ ።በዃላ በእመቤታችን ብል፣ በቅዱስ ሚካኤል ብልም አለቀኝ ሲል በቅድስት አርሴማ በሰማዕቷ ስል ለቆኝ ሄደ ግን እጄን ያሼኝ ክርችፍችፍ ያለ ይመስለኛል ፍታልኝ
ሄዋንን ያሳታት መርዛማው እባብ በእጅሽ ተጠምጥሞ ሳይነድፍሽ ማሻሸት የሆነ መርዛማ ትምህርት እያሰተማረሽ ነው። ራሱንና ውሸቱን እያለማመደሽ ነው።እባቡ እያስተማረሽ ያለው ከእመቤታችን ስም እና ከቅዱስ ሚካኤል ስም ይልቅ የቅድስት አርሴማ ስም ይበልጣል እያለሽ ነው። እባብ ሁለም ሥራውም ትምህርቱም ውሸት ነው። እባቡንና ሥራውን ሁሉ በነፍስሽ መጠየፍ አለብሽ። ቀድሞውን እባቡ እስኪጠመጠምብሽ ድረስ ለምን ፈቀድሺለት? እባብ የምሩን የሚቃጠለው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው!
በውነት አመሰግናለሁ። ከዚህ በላይ ይግለፅልህ።
Amen enameseginalen.
Amen amen
ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን በኤሌክትሪክ መያዝ ምድን ነው ዛሬ በህልሜ ግድግዳ ላይ ያለ የኤሌክትሪክ ገመድ ተልጦ ይመሥለኛል እና ይይዘኝና ይጎትተኛል ከዛ ሁለት ሰወች ደሞ ተኝተው እዲያድኑኝ ድምፅ ባሠማም ብፍጨረጨርም አልሰሙኝም ከዛ ኤሌቲሪኩ በሀይል ይስበኛል ልሞት ነው ብየ ተስፍ ቆርጨ እያለ ልሞት ስል የተኙት ሰዎች ይነሡና ቆጣሪውን አጥፍተው ያተርፉኛል ይመሥለኛል ከዛ ሰውየው ደምሽን ጨረሰው ደሞ ወጣት ነሽ ይላል ይመሥለኛል ሀኪም ቤት ውሰደኝ ደም ከለገሱኝ እያልኩት አልወሰደኝም እና እጀን ስነካው ስጋየ ልልት ብሎ እንዳረጀ ሰው ሽብሽብ ብሎ ይመሥለኛል ከዛ ደሞ እየቆየ ሳይው ቆዳየ ይስተካከላል ይመሥለኛል
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ!
ልክ እንደ ኤሌክትሪክ ሽቦ የተላጠ አደገኛ የጠላት ወጥመድ በዙሪያሽ ስላለ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ አድርጊ። ከሶሻል ሚዲያ፣ ከኢንቴርኔት፣ ወይም ከተመሳሳይ እስከቤትሽ ድረስ ከተዘረጋ መረብ ጋር የተያያዘ አጠቃቀምሽን በጥንቃቄ አድርጊ። ገንዘብሽን ወይም እምነትሽን ሊያጠፋ የሚችል ክፉ ኃይል ስለሆነ በጸሎት ከአንቺ አርቂ።
ተጨማሪ ፍንጮችን ልስጥሽ:-
1. አስተሳሰብሽን/እምነትሽን የሚያናውጥ(shock የሚያደርግ) መጥፎ ወሬ ትሰሚያለሽ። ከዚያ ክፉ ሀሳብ በራስሽ ለመራቅ አስቸጋሪ ይሆንብሻል።
2. ኢንተርኔት መረብ ውስጥ ገብተሽ ድንገት አደገኛ ሳይት ከፍተሽ ያ መንፈሳዊ አቅምሽን(ኃይልሽን) ይመጣል። ያ አደገኛና ክፉ ኃይል ነው።
በሁሉም ኬዝ በጣም መጸለይ አለብሽ።
@@Ybiblicaldream ኦ አምላኬ እሱ ይጠብቀኝ አመሠግናለሁ ወድም
እንኳን አደረሰህ ወንድም። ህልም ፍታልኝ ከቀኝ እጄ እባብ ተጠምጥሞ በጣም ያሸኛል አልነከሰኝም፣ አልነደፈኝም ፣ግን ተጠማጥሞ በጣም አሸኝ ።በዃላ በእመቤታችን ብል፣ በቅዱስ ሚካኤል ብልም አለቀኝ ሲል በቅድስት አርሴማ በሰማዕቷ ስል ለቆኝ ሄደ ግን እጄን ያሼኝ ክርችፍችፍ ያለ ይመስለኛል ፍታልኝ
ሄዋንን ያሳታት መርዛማው እባብ በእጅሽ ተጠምጥሞ ሳይነድፍሽ ማሻሸት የሆነ መርዛማ ትምህርት እያሰተማረሽ ነው። ራሱንና ውሸቱን እያለማመደሽ ነው።
እባቡ እያስተማረሽ ያለው ከእመቤታችን ስም እና ከቅዱስ ሚካኤል ስም ይልቅ የቅድስት አርሴማ ስም ይበልጣል እያለሽ ነው። እባብ ሁለም ሥራውም ትምህርቱም ውሸት ነው።
እባቡንና ሥራውን ሁሉ በነፍስሽ መጠየፍ አለብሽ። ቀድሞውን እባቡ እስኪጠመጠምብሽ ድረስ ለምን ፈቀድሺለት? እባብ የምሩን የሚቃጠለው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው!
በውነት አመሰግናለሁ። ከዚህ በላይ ይግለፅልህ።