የህልም ፍቺ: ፍራፍሬ ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 11 місяців тому +2

    እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዋንድማችን

  • @koketjaffer1486
    @koketjaffer1486 4 місяці тому +2

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ከትዳሬ አንድ ልጅ ወልጄ ተለያይተናል ሆኖም እሱ አግብቶ ሁለት ሴት ልጆች ወልዷል ግን ልጃችንን ይጠይቃል አንዴ ግን በእልሜ ቢጫ የሆኑ ማንጎዎችን ድንገት በመኪና መጥቶ ከአስር ይበልጣል ስገምተው በሆፊቾ ታስረው ከበር ሆኖ አቀብሎኝ በችኮላ ሄደ ቤት ሳይገባ እኔም ይዤ ወደ ቤት ገባው ምን ይሁን ፍታልኝ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @axumawit140
    @axumawit140 11 місяців тому +1

    አንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ፀጋው ያብዛልህ

  • @tkezfgjkl
    @tkezfgjkl 10 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ተኮራርፈን አንነጋገርም ለተወሰነ ጊዜ ከኔ እርቆ ይሄዳል ተመልሶ ሲመጣ በጣም አምሮበታል እናም ላናግረው ስጠጋው በኔ እደተከፋ ነገረኝ እኔም አቀፍኩት ሌላ ሴት ልትስመው ስትል ወደኔ ዞሮ አቀፈኝ እዳት ጠራጠሪኝ አለኝ በመንገድ ላይ እየሄድን ሆቴል ውስጥ የቅርቡን ሰው አገኘ እኔም ትቼው ወደቤት ተመለስኩ ፀጉሬን ታጥቤ ቤት እያስተካከልኩ በእጁ ፍራፍሬ ምግብ ይዞ መጣ አብሮኝ ቤቱን ማስተካከል ጀመረ

  • @handacellhandacell3825
    @handacellhandacell3825 11 місяців тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ዋዉዉዉ የኔ ህልም ነበር መልስ አገኛዉ ተባረክ በጌታ በርታ።

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 5 місяців тому

    እግዚአቤሄርፀጋህን ያብዛሌሕ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 8 днів тому

    God bless❤❤❤❤

  • @user-zj2si5oi4i
    @user-zj2si5oi4i 11 місяців тому +1

    ሰላም ወድም እዴነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ የኔ ህልም አጠገቤ የማላቀን ወንድ አለ በጁ ቀለበት ይዙል እጣቴላይ ሊደርግ እጁን ወደኔ ሲያርግ ሰው ሲመጣበት ሰው እዳያየው ቀለበቱን ይደብቀዋል ምድነው የደበከው ብይ እጅን ሳይ እዱላይ ቀለበት አያለሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому +1

      ሰላም ይብዛልሽ!
      ህልምሽ እውን እንዲሆን እና የተደበቀ መልካም ነገር እንዲገለጥልሽ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!
      የእግዚአብሔር ቃል "ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው " ይላልና ድብቅነትና መልካም ነገርን በግልጸኝነት አለማድረግ ሰውን ከመፍራት ይመነጫል። ጸልይ። በነጻነት እግዚአብሔርን ተከተይ!

    • @user-zj2si5oi4i
      @user-zj2si5oi4i 11 місяців тому

      @@Ybiblicaldream ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @FasilAmare-vb4df
    @FasilAmare-vb4df 3 місяці тому

    ብዙ የተላጠ ነጭ ሽንኩረት ቀርበልኝ ስበላ አየሁት ፍቹን ልትነግረኝ ትችላለህ ወድሜ

  • @hb6990
    @hb6990 11 місяців тому

    በቅድምያ እግዛብሄር ይስጥልኝ ወንድም እስቲ እችን ፍታልኝ ጨንቆኝ ነው ይመስለኛል የሆነች ልጅ በለስ ወይም ፍሬው ማለቴ ቁልቃል ሚበላውን ቀያይ ነው በስለዋል በጣም ደስ ይላል ሲታይ ዘርግታ መንገድ ላይ ትሸጣለች ከዛ መብላት ፈልጌ ጠጋ ብየ ወቅቱ አደለም ግን ይጣፍጥ ይሆናል ብየ ጠየቃት እንደዛ ያስባለኝ ክረምት ክረምት ነው ሚመጣውም በማቀው ሚበላውም ከዛ መርጬ ቆንጆውን በላሁት ውይ ይጣፍጣል እደግማለሁኝ ብየ በላሁት እና እንዳታልፈኝ በዛ ላይ እላገባሁም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ያለጊዜውም ቢሆን ወይም ወቅቱ ባይሆንም ለመልካም ነገር (ፍሬ) ተገቢውን ዋጋ ከከፈልሽ እንደምታገኚ ይጠቁማል።
      ለጋሽነት፣ ጸሎት፣ ተሰፋ፣ እምነትና ቀና አመለካከት መክፈል የሚገባሽ ዋጋ ልሆን ይችላል።

    • @hb6990
      @hb6990 11 місяців тому

      @@Ybiblicaldream አመሰግናለሁኝ በጣም በጣም እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @Felagot
    @Felagot 11 місяців тому

    ሰላም ፀጋ የበዛልህ ፥እስቲ እቺን ፍታልኝ 🙏
    አንድ አይነት ህልም ሁለቴ አየሁ ፦ በሰማይ 3ትላልቅ ወይም ግዙፍ ጨረቃዎች እና አጠገባቸው ኮከቦች ነበሩ እና የጨረቃዎቹ ከለር ደማቅ ሰማያዊ ነበር በመሬት ደግሞ ብዙ ህዝቦች በሀይቅ ላይ ልጆቻቸውን ባሎቻቸውን ይዘው እየተዝናኑ ነበር እና ፈረንጆችም ሀበሾችም ነበሩ ከዛ ከሀይቁ ከፍ ባለ የመሬት አቀማመጥ ላይ ወይም ከፍታ ላይ እኔ ነበርኩኝ እና እነዛ ሰማያዊ ጨረቃዎች ከለራቸው እየለቀቀ በቀስታ ወደ መሬት እየተራገፈ ነበር ታዲያ ሲራገፍ እኔ እያየዉ ነበር እየተደቅሁ እየዳሰስኩም ነበር ነገር ግን ያሁሉ ህዝብ ሲዝናና እኔ ያየሁትን ማንም አልተመለከተም ነበር እና ህዝቡ እንዴት አያይም እያልኩ ከራሴ ጋር ስከራከር ነበር የነቃሁት እንድጠይቅህ ያረገኝ ተደጋሚ ማየቴ ነው አገልጋይ ነበርኩ አሁን ግን አላገለገልኩም በጌታ ፍቅር መልስልኝ 🙏🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      1. የአእምሮሽ imagination power ያሳያል። አእምሮሽ በምናብ የሚስለውን ነገር ልክ የዳሰስሽው ያህል ይሰማሻል። መዝናኛቸውን እና ደስታቸውን በሚታይ በምድራዊ እና ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ካደረጉ ሰዎች በሀሳብ ከፍ ስለማለትሽ ይጠቁማል።
      ችግሩ የአንቺም በምናብ ዓለም የሳልሽው መፍረሱ/መራገፉ ነው።
      የእግዚአብሔር ቃል fade የማያደርግና የማይረግፍ መሆኑን አስተውይ። ስለዚህ በአእምሮሽ የምታስቢውና imagine የምታደርጊው እውነት(absolute truth) መሆን አለበት።
      ይህን ስታደርጊ ለብዙ ትውልድ መድሀኒትና የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ትሆኚያለሽ።
      2. የእግዚአብሔር ቃል እውነት ጸልየሽ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት በደንብ አጥኚ።
      ወደ አገልግሎትሽም ተመለሽ!!

    • @Felagot
      @Felagot 11 місяців тому

      @@Ybiblicaldream በጣም ነው ማመሰግነው ከፍ በልልኝ በእውነት🙏🙏🙏

  • @MesaratFeyisa
    @MesaratFeyisa 13 днів тому

    selam genfo meblat mindino

  • @tesfadebalke1859
    @tesfadebalke1859 11 місяців тому

    Enamesegnalen behlm beg mayet mndnew

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      please, ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ:-
      ua-cam.com/video/Q_uLsRxF5a0/v-deo.html

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 11 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ onion (shenkurt)mayet menden new Tanx

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ሽንኩርቱን በህልም ምን ስታደርጊው አየሽ የሚለው ትርጉሙን ይወስናል።
      🧅 ሽንኩርት መላጥ ስለቅናት ስሜት ያስጠነቅቃል።
      🧅 ሽንኩርት መብላት ጊዜያዊ የስሜት ችግሮች እንደሚስተካከሉና ነገሮች ደህና እንደሚሆኑ ፍንጭ ይሰጣል።
      የሽንኩርት ተክል ማየት ሌሎች በአንቺ ላይ የቅናት ስሜት እንዳላቸው ግን መጨነቅ እንደሌለብሽ ይጠቁማል።

    • @danahailu9103
      @danahailu9103 11 місяців тому

      @@Ybiblicaldreamselamek yebeza. Shenkurtu lay kuche beyebet new yayehut ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 10 місяців тому

    ውንድሜ ሆዴን ይመኛል ዛሬ በህልም አንድ ሰውየ ልክ እንደፓፓየ ይመስለኛል መጀመሪያ የማየው ሳይቆረጥ ሙሉውን ነው እና ያ ሰውየ ያኮ መድሃኒት ነው ብሎ ቆርጦ ጠራው ይለኛል ከውስጥ ሳየው ሁለት አይነት ነው ከላይ ያለው በጣም ደስ ይላል ከውስጥ ደሞ ያስጠላል ግን መድሃኒት ነው ይላል ሰውየው እኔ እሚያምረውን ከላይ ያለውን ጠጥቸ ስሰጠው እሚያስጠላውን እሱ ሊጠጣው ይዞት ሲሄድ አየሁኝ ምንድነው

  • @mulu359
    @mulu359 10 місяців тому

    ህልም ፍታልኝ ወንድም አለም እርግብ ነው ግን አፉን ሲከፍት አይለኝ ተናካሽ እና ማንንም አይነካም እኔን ነው ለማጥቃት የሚፈልገው ጎደኝይ በሩን ከፍታ ስትወጣ እርግቡ እንዳይገባ እያልኮት ይግባ እርግብ እኮ ነው አለችኝ እሱም ገባ እሶም በሩን ዘግታ ወጣች በጨርቅ አፍኝ ልገለው እያልኩ ነከሰኝ እጄን ስታገለው ነቃው

  • @user-xs5zd6zw1w
    @user-xs5zd6zw1w 3 місяці тому

    ❤🙏🙏

  • @tamiratmekonnen253
    @tamiratmekonnen253 10 місяців тому

    የሚገርም ነገር ነው የነገርከን ይሔንን መፅሐፍ የት ማግኘት እችላለሁ

  • @MG-hk9vt
    @MG-hk9vt 11 місяців тому

    ሠላም ላንተ ይሁን በተደጋጋሚ ቤተ ክርስቲያን ስሔድ አያለሁ ምንድን ነው በእግዚያብሔር ፍታልኝ

  • @corschanal2
    @corschanal2 11 місяців тому

    ሠላም ወደሜ አኔ መገት አየሄድኩ ዓድ ሰካራም ሰውዬ ገጠመኝ ከዛ ከሰውየው አየሸሸው ነበር ከዛም አልፋታ አለኝ ከዛም አብሮኝ አዴ ያቅፈኛል አዴ ለቀቅ የረገኛል አኔም ሰቅሮ ነው የሚሄድቤት አስከደር ዝም በዬ መሄድ ከዛምየሆነ ጫካውስጥ ማለትም ምንገድ ላይ ያሌ አጥር ወሰጥ ስልቅ አባብ ነው ሰየው ከፈተ ነበር አይቶት ዘሎ መገዱን ቀጠለ ግን አልነገረኝም ዝም አለኝ አኔም ምንድነው ሚዘልለው በውስጤ ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ ከዛም አባቡ ሁለቴ ስነድፈኝ አዛው ቆምኩ መራመድ አልቻልኩም አግረም በጣም አበጠ አባቡም ዝም ብሎ ምራቁን ይረጫል አፉ ሰል አያየሁ አግሬን ተራመድ ብለው አቢ አለኝ ሰውየው ጥሎኝ ሄደ አኔም ከሰአታት በሃላ አያነከስኩ ወደኃላ ተመለሱኩ ከዛም የሆነ ዓቋራጭ መገድ ማለት ማሳ ነገር ነው በዛ መንገዴን ቀጠልኩ ሥራ ዓለ አሱስጥ ትላትል አያለው ዘም መራመድ ከዛም ትልቅ አባብ ነጣ ያሌ ከማሳው ወደ ቀጭን መገድ ማለትም ወደ ነደፈኝ አጥሩስት ስጋባ ቆሜ አየው ምን ይሆን በጣም ፍራው 😭 😢

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 7 місяців тому

    Ellllkk

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ ፈጣሪ ፅጋውን ያብዛልህ እቺን ህልም ፍታልኝ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ከላይ ልብሱ አውልቆ ሲስጠኝ አየው እኔ ግን አለበስኩትም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      የቀድሞ ፍቅረኛሽ ከላይ የለበሰውን እንጂ የውስጥ የልቡን ሀሳብና ባህሪይ አታውቂውም።
      ወይም ከሚያደርጋቸው ክንውኖች ወይም ቢያደርግ ኖሮ የምትይው በአእምሮሽ ተቀርጾ የቀረ memory ልሆን ይችላል።

  • @emmabethmohammed1502
    @emmabethmohammed1502 9 місяців тому

    የአጋም ፍሬ መብላም በህልም ምንድነው
    እና ደግሞ ወንድ ልጅ እመሬት ላይ ሲሸና ማየት በፈጣሪ ፍታልኝ🙏

  • @merenali54
    @merenali54 10 місяців тому

    ሰላም እህትእኔ በህልሜ አልጋበጣምቆጆ ሁኖየተነጠፍአልጋ ፎቶ አንሰቶ ይልክልኛል ባሌ ከሱጋር ተለያይተናል ሌላሂወትጄምሯልእና እኔደሞ ምን ማለቱነው የሚልክልኝብየ የላከልኝንፎቶ ሰመለከተው በጣምየሚያምር አልጋነው እዛውእክፍል ቁጭብሎአየሁት ቤቱ የጋራችንይመሰለኛል እኔምተናደጄ ሂጄማየትአለብኝብየሰሄድ እቤቱግቢውሰጥሰፈልግየሉም በየትነውመግቢያው የምከፍተውምበር. እነሱ በየትእዴወጡአላውቅም ብየ ዝምአልኩኝ ምንድነው ህልሜንፍችልኝ
    አማቴ የባሌ እናት እተኛሁበትመታ በእግሬሰርሁና ገናይቀርሻልብላኝ ሄደች ምንድንእዴሁ አላቅም መልሸልኝ ህልሜን
    3ኛ፣እዛው ከባሌገር ገጠርነበር ድሮየሚኖሩበትቦታ. የባሌየእህቱልጅ ትመሰለኛለቸ ሸንጣ ተሸክማ እኔሄዳለን ወዴድሮው ቤታችው ሻንጣው የኔነው.ከሻጣውሰጥ አንድት የልጅቀሚሰ ለባሌልጅ መሰላኝ እሰጣታለሁኝ እመንገድላየ3 ገዛ እየሄድንእየቀለ ሌለኛይቱልጁደሚ እኔምልልበሰብላ ትወሰዳለች ተመሳሳይጨርቅይመሰለኛልቀሚሰነብርማ ከዛእኔ አንጪ ማንአዞሺነውብየ እቀማተቀለሁኝ በዛው እቤትደርሰን ሻጣውንየተሸከመችው ልጅ ግን ይህነውብላ አታወራኝምበውሰጧነገርያላትትመሰላለ. እቤትሰንደርሰ 2 ጋን ተጠንሰሶ የታፍነ በጨርቅ ትላልቅየጠላጋን አየሁኝ ምንድነውብየ ሰጠይቃት ልጅቱ አትመልሰልኝ ብሗላ ትንሺ እንዴቆየን የባሌእህቱ ትመጣለች እውጬ ከሰወችጋር ትነጋገራለች እነፀ በፊትጠብሰለነበርን ሰዴትሳልመጣ በዛየተነሳይመሰለኛል መጣችብኝ ካየችኝ ሌላነገርይፍ ጠራል ብየሰል ያች አብራኝ ያለችው ልጅ ልትደብቀኝሰትል ታየኛለች ከዘቀትጮሀለች ምንልሰሪመጣሸ እየቀለችሰትናገርኝ እኔደሞ አልሄድም ብየ እዛው ትንሺአለፍብየ ህንፃ ደህናቤትይመሰለኛል እዚህነውየምሆነው ንቅንቅ አልልም ብየ እቀመጣለሁኘግን እሷ ከሰወችጋር ትጮጮሀለች. ሰወቹአይተቀዩኝም እበፀትሁኔነው የምሰማቸ3ው ምንድነው ፍችልኝ

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 11 місяців тому

  • @fikeradem536
    @fikeradem536 8 місяців тому

    ልጄ ወይን ሢበላ አየት በአላህ ፍታልኝ

  • @mulusew505
    @mulusew505 11 місяців тому

    አንበሳው ከኔ ጋር መጫወት ነው የሚፈልገው ግን የሚበላኝ እየመሰለኝ እፈራውና ሲተሻሸኝ እረፍ ስልለው ተቆጣኝ ፈርቸው ዝም አልኩ ግን በውስጤ እንዴት ማምለጥ እንዳለብኝ ነው የማስበው ፍታልኝ በናትህ

  • @shalom897
    @shalom897 2 місяці тому

    ሰላም ወንድሜ በሕልም የተጠበሰ በቆሎ መብላት ምንድ ነው ትርጉሙ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Місяць тому

      የጊዜው ማጽናኛ ቃል/ዜማ መጽናናትን ይጠቁማል።

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 9 місяців тому

    ብርቱካን ልጨ ስበላ አይቻለሁ pleas ?

  • @mimyohanns6866
    @mimyohanns6866 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ እንኳን አደረሰ በህልም የሆነ ምግብ ቤት ገብቸ ቁጭ አልኩት አንድ ትልቅ ሴት ቁጭብላ ነበረ በመደዳ እሳት ምድጃ ነበረ የሆነች ልጅ መታ ሴትይቱንታናገርና በእሳት ባለው እቃ ላይ የሆኔ ነገረ ቀዳች እሱም አረፋ ምመስል ነገር ገነፈለ ከዛም እንደ እጣን ጨሰ ውደእኔ መታ ላንችም ብላ ስትጠይቀኝ አልፈልግም አልኳት ሄደች ዘዎር ስል የእኔ መጥበሻ እዛቤት ወጥ ተሰርቶ አየሁ ከዛም በቁጣ ተነሳሁና ወጡን ደፋሁ መንበሻየን ና ኩባያን ወሰድኩ ውጭ ስወጣ ከግብ አጥር ውጭ ቧንቧ ዛፍ ስር አለ መጥበሻ አጠብኩት ግን ዳር ዳር በደንብ አልለቀቀም ቦርሳየን ኤርሰቸ ነበር ተመልሸ ስገባ ሴትይቱ በሰባራ ምዲጃ ላይ ወጥ ስታማስል እየተደፋባት ስትጭነቅ ነበር ከዛም የፀጉር መበጠረያ አገናሁ አምጭ የነነው ስላት ለላ ቀይራ ሰትሰጣኝ ይህ የኔ አይደለም የኔ ምልክት አለው ብየ ወንበር አጠገብ መሬት አስቀምጠው ነበረ ዎስድኩበት ቦርሳ አድስ ነው መቸ እንደገዛው አላውቅም እች ሰትየው ብርም ወሰደች እንደ እያልኩ ብር ስቆጥር ሁሉም አለ ከዛም ወኔ ነገ ልሄድ ነኝ መሻብኝ አባተይቆጠኛል እያልኩ ሳወራ ነበረ ስላበዛሁ ይቅርታ comment ሥር አስቀምጥ ልኝ እባክህ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ሰላም!
      በህልም ያየሽያቸው ትዕይንቶች ብዙ ቢሆኑም መልእክቱ በአጭሩ:-
      መግባት ወደሌለብሽ ቤት/ የሰው ሕይወት ውስጥ ወይም የሴቶች ቡድን ውስጥ እንዳትገቢ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። ለጊዜያዊ ጉዳይ/ወሬ ብለሽ የገባሽበት ቤት ብዙ ጭንቀት ይዞብሽ ይመጣል ከምንም በላይ ወደእግዚአብሔር ቤት በጊዜ እንዳትመለሽ ያዘገይሻልና ተጠንቀቂ የሚል ነው። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
      👉 የወሬ ምድጃ ላይ ከመጣድ ራቂ። ወሬኞች የአንቺንም ጉዳይ መዳሰሳቸው አይቀርም
      👉 አረፋ = ክብደት/ዋጋ የሌለው ትርክት ወይም ምክር ልሆን ይችላል።

  • @user-wi6vk8hx1s
    @user-wi6vk8hx1s 7 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ ይህንን ህልም ከረጅም ጊዜ በፊት ነው ያየሁት ከሰማይ የምሰማው ድምፅ ነበር እና ታላላቅ ዘማሪዎችን ያሳየኝ ነበር ለምሳሌ
    ተስፋዬ ጋቢሶ
    ታምራት ሀይሌ
    ዳንኤልን
    ሊሊን
    አውታሩን
    ደረጀ ከበደ
    ተከስተ
    ያስተዋውቀኝ ነበር እኔ ግን የሚያስተዋውቀኝን ድምፁን ብቻ ነበር የምሰማው መልኩ አይታይም ነበር ምን ይሆን ፍቺው አመሰግናለው ስለ መልሱ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  7 місяців тому

      ከዘማሪዎች የሚያገናኝሽ በውስጥሽ የዝማሬ ፀጋ ስለመኖሩ እያበረታታሽ ይሆናል። በዚህ ጉዳይ ተግተሽ መስራት ይገባሻል ማለትም ይሆናል። በደንብ ጸልይ።

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ እባክህ ህልም ፍታልኝ ምን መሰለህ ሀገር ቤት ገብቼ ይመስለኛል አሁን ያለሁት ስደት ነኝ ሀገር ገብቼ መንገድ እየሄድኩ ወንዙን ልሻገር ስል ከታች ጒልማሳ ወንድ ይመጣል አረ ተይ በሱ መንገድ አትሻገሪ ስንት ሰዉ በደራሽ ዉሀ ተወስዶ ሞቷል ተመለሸ ይለኛል እኔም ደግጬ ተመለስኩ ልጁ ወደኔ ቀረበኝ እና የለበስኩት የገጠር ሽንሸን ቀሚስ ነዉ ከዛ ሽንሸኑን ገለጥ ያደረገው ግና አንች ምን ሆነሸ ነዉ ልብስሸን የማትቀይሪዉ ይለኛል ምነዉ ስለዉ ተመልከች ሲለኝ ሳየዉ ቅማል ይተራመሳል ከሽንሽኑ ማሀል ተሰግስጎ በጣም ደነገጥኩ ወይኔ እቤቴ ገብቼ እቀይራለሁ አልኩት ልብሴ ቀፈፈኝ ተመልሼ ወደቤቴ እየሄድኩ እሱቅ ገብቼ አትክልት እንጀራ ገዝቼ እቤቴ ሄድኩ ሲደርሰ ጎደኞቼ እየበሉ ደረሰኩ አንዷ ሴት እንድበላ አትፈልግም ሌሎቹ ጨምሪላት እንጀራ ትብላ አሏት ጨመረችልኝ ቁጭ ብዬ ከሁለት ጒደኞቼ ጋር ስበላ ባነንኩ ፍችዉ ምንድነዉ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ሰላም!
      አገር ቤት ብትመለሽም ድሮ የተላበስሽው ገጽታ/ባህሪይ አሁንም አለመላቀቅሽን/አለመውሽን ይጠቁማል። በተለይ ከትዳር ሀሳብ ጋር በተገናኘ ጉዳይ አሁንም ጥንቃቄ እንደሚጎድልሽና ብዙ እንደምትጨነቂ ፍንጭ ይሰጣል። የባህሪይ ለውጥ ማምጣት ልክ አዲስ ልብስ የመቀየር ያህል ያስፈልግሻል። ሁሌ የለመድሽውን አትክልት መግዛት ትተሽ እውነተኛ መንፈሳዊ ምግብ መመገብ ወደ ምትችይበት ሕብረት ጋር ሂጅ። እግዚአብሔር ካዘዘልሽ ይሉኝታ በመተው ንፉግ ስለሆኑት እህቶች ሳትጨነቂ ብይ። የእግዚአብሔርን ቃል እውነተኛ የመንፈስ መብል ነው‼️

  • @user-fq5eo9bn9k
    @user-fq5eo9bn9k 9 місяців тому

    አይጥ መግደል እና ቅማል ማየት

  • @Fenulala
    @Fenulala 11 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ በህልም አክስቴ ብዙ መረጃ ያለው file
    Setechegn ebak betolo negergn🙏🙏🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ሰላም!
      አክስትሽ/አሰሪሽ የምትነግሪሽ ታሪክ ወይም የምትሰጥሽ መረጃ(information ) ይኖራል። ግን ወሳኙ ምን ያህል እውነት ነው ወይም ዋጋ አለው ለሚለው ቅድሚያ ስጪ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!

  • @Debodebora-mb7vo
    @Debodebora-mb7vo 11 місяців тому

    Ke diro fkrgnaye ga bemikna eyhedn lju new mindaw yediro fkrgnaye guwadgna keza weredn be egrachn eyhedn setoch tesesbu eytkmtubet hido sitamir ljtua bilo silk lekblat hede key betam konjo nat keza ene tenadje tiyw hedkugn keza slene ngrowachw keza temlsh hidkugn ena setochu ga keza photoyn yiza tikor set lju betam balge new ljtuan sdbat egnam bela photoyn eyza eychi lj magbat atchlm lela wend guduan enagrbatalew bilo selene yengratn negragn tenadje laggnw sihed nekaw fitalgn benath hilmun

  • @birhantadesse267
    @birhantadesse267 11 місяців тому

    ሰላም ወንድም በህልም በሽጉጥ መመታት እና መሞት ምንድነው?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  10 місяців тому

      በህልም ያየኃቸው ሰዎች(ሌሎች) የተሳሳተ የጥላቻ ወሬ ወይም ስድብ ከአንደበታቸው ይተኩሳሉ የሚል ይሆናል።
      ይቅርታ ማድረግ የሚገባህን በደል ይፈጽሙብሃልና ለመፈወስ ጸልይላቸው። እግዚአብሔር ከክፉዎች ምላስ እንድጠብቅህ ጸልይ።

  • @friehiwotweyssa8316
    @friehiwotweyssa8316 5 місяців тому

    በህልም ፡ አበባ ፡ ስስጠኝ ፡ አየሁ

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 6 місяців тому

    ዲንቺ በህልም ምዲነው ወዲሜ

  • @mebrhithalefom7239
    @mebrhithalefom7239 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ
    እባክህ አንድህልም አለኝና ፍታልኝ
    የኔነውግን እኔና የሆነችልጅም ነው ተመሳሳይ ያለምነው
    የኔየአልጋ ምንጣፍነው ሴቶችወስደውት አየችና ከዛአንዲትዋ አጭርልብስነው የለበሰችው
    ከዛእኔወሰድኩትና ከዛበሀላም አንዲትሴት ወሰደችው በግድነው ከዛ የአልጋው ምንጣፉ ይዛ ወደ ጉድጓድ እሳት አለው ጉድጓዱ ወደጉጓዱ ገባችአለችኝ
    እኔደሞ እያጠናሁ ነበርኩና ከዛቤትገብቼ መፅሓፌን አስቀመጥኩት ከዛተመልሼስያየው የለም እኔም ምንም አልተሰማኝም
    ከዛንዲትሴትወንበርላይቁጭ ብላነበረት ከዛእሷ ተነሳችእና እኔቁጭአልኩት ከወንበሩ
    እንደዚአልሜስላትነውየነገረችን እኔምእንደዛአልሜነበር አልደወልኩልሽእንጂአለችኝ
    ብዙግዜ ህልምአያለሁ የሆነ የሚወደው ልጅነበረ ብዙሴቶች ይቀርቡበታል ነገርግን ሁላቸው አርተፍሻል ሁኖውነው የሚቀርቡት
    አንድቀን ወተትእየጠጣሁ ከዛልሰጠውስል ብዙሴቶችከለከሉት እኔደሞ ተውእንዳትደፉለት እላለሁ
    ትንሽወድልብሱ ፈሰሰ
    ከዛእናቴ ተውአለቻቸውና ተውት እናወተቱንጠጣው
    እባክህ ፍታልኝ ረጅምነው በጣምይቅርታራ ወንድሜ
    በቴለግራምፅፌልህነበር አላየለውም እባክህፍታልኝ ወንድሜ ለቤትህ አዲስነኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ጽሑፉ ብዙም ግልጽ አይደለም። ህልሞችሽን ለያይተሽ ለመጻፍ ሞክሪ።ካልሆነም በቴሌግራም ላኪ
      t.me/Zion_dreamer.
      ጸልየሽ ከእግዚአብሔር ያላየሽውን ህልም ትርጉም ማወቅ እንደማይጠቅምም እወቂ። አንዳንዴ ክፈሐ መናፍስት ለመዋሸትና ለመረበሽ ብለው ህልም ያሳያሉና ጸልይ። ከሰላሙ ምንጭ ከእግዚአብሔር ጋር በመስማማት ለነፍስሽ ሰላም አግኚ።

  • @zmzamam4677
    @zmzamam4677 11 місяців тому

    Enea damo ya ባለቤቴ እናት መሬት ቁሜ ይመስለኛል ብዙ የብርትዃን ኣትክልት ከነፍሬው ኣያለው ግን ፍሬው ገና ኣልደረሰም ነበር ። ምን ይሆን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому

      ለጊዜው ያልበሰለ ነገር ወይም ግንኙነት ምሳሌ ልሆን ይችላል ወይም መብሰል አለብሽ የሚል ፍንጭ ይሰጣል። ጸልይ

  • @axumawit140
    @axumawit140 11 місяців тому

    የሆነ ጨልማ ይመስለኛል ነጭ እርግብ ያረፈችበት ቦታ ግን መብራት ኣለ ክንፏ አንደመብርር ነገር አየተቃሳቀሰ ኣየሁ ምን ይሆን ከፍ ያለ ቦታ ነው የነበረች

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  11 місяців тому +1

      መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ እንዲያርፍ ነፍስሽ በበረሃ ውሃ እንደምትጠማ በመጠማት ጸልይ። ልክ መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በእርግብ አምሳል ወርዶ እንዳረፈበት በአንቺም ላይ እንዲያርፍ ጸልይ። የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለው ከቶ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አይችልምና። የልቦናሽን ጨለማ እና አለማስተዋል የሚያበራው የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነውና።
      አንድ ጊዜ በርራ የሄደች እርግብ ዳግም ስለማትመለስ ጸሎትሽ ሁሉ ስለመንፈስ ቅዱስ ይሁን እባክሽን።
      ሮሜ 8:8-9
      " በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም።
      እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም። #የክርስቶስ #መንፈስ #የሌለው ከሆነ ግን ይኸው #የእርሱ #ወገን #አይደለም።"
      ዮሐንስ 3:5
      "ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ “እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።"

    • @axumawit140
      @axumawit140 11 місяців тому

      @@Ybiblicaldream ልክ ነህ ወንድም ኣንዳዴ ነው ፆሎት የምድርግው ጠበቅ ኣድርጌ ፆሎት ኣድርጌ ኣላቅም አናም ጌታ ይርዳኝ። አጅግ በጣም ኣመሰግናለሁኝ ፀጋው ኣብዝቶ ይሰጥህ አድሜ ና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ሙሉ ይባርክ

  • @user-jl4bp8co8c
    @user-jl4bp8co8c 11 місяців тому

    Bamariyam wandimi hilmeni fetaling. Ka fkrng ga 1 beti wusti yeminori yemaselngal ye fkrng godengya betachin yematela keza megiibi balto wuha yeteteli kaza borcqo ka terbza layi esun salm selawu burcqo yewarqal gen altesbermi kaza wada salon beti sigaba tukuri ebababi tinshiye ayelawu kaza roche la bale godengya nageralwu keza yegalawli kaza bohaa buzu kalari ye alee ebababi yeketungale kaza ebababi selawu eree yelam yelngale ya ebabochi lane bicha nw miteyungi batm tilalek ebabi nw kaza ka enkilf nekawu