Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Bravo
እዲሜናጤና ይስጥሽ❤❤🎉🎉🎉
በርቺ ውድ ጎበዝ ነሽ
ሁሌ አጠገቤ ቤተሰብ ጓደኛ እንደሌለኝ የሚያቅ እግዚአብሔር በምፈልግበት ቀን የሚያስፈልገኝን መካሪ የሚያመጣልኝ ነገር❤❤❤❤ ዛሬ በሰዉ ሀገር በሰዎች መሀል እንዴት ነዉ ቆሜ የማወራዉ ብዬ ስጨነቅ ነበረ😊ተባረኪ ፍቅር🙏
ትክክል ነሽ እህቴ🎉 ነገርግን የ መደረክ እና የ ፍቅር በጣም ይለያል:: መደረክ ላይ ትላልቅ ስልጠና እየሰጠ ወደ የ ፍቅር ጥያቄ ስንመጣ የተለያየ ስሜት ነው ያለው 🎉 Especially, if the love is not supported by both side in equivocal manner🎉
ፍቅር ❤በጣም ትክክል እኒም እንዲህ ነው ቀስ በቀስ ነው የተላቀቅኩት አሁን ሰዉ ምን ይለኛል ጉዳየ አደለም ወላሂ በፊት አዛ የሚያደርጉኝ አሰሪወቸ ራሱ ዋዉ ተከባብረን ነው 😅ያለነዉ የኒ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነው የምወድሽ
kebrt yestlen
Jegna nesh
Enamesegnalen
ትክክል እኔ ወንድሜ ሰዉ አጠገብ እንደለወራ አየደረገኝ አሁን ከፊታኛ ታፆኖ አሳድሮብኛል
ፍቅር አብሮኝ ያደገ ተፍጥሮ ነው ግን በድፍረት ከሰዎች ጋር ለማውራት ለመግባባት እየጣርኩ ነው በተለይ ከሴቶች ጋር ያለኝ ግንኙነት ጥሩ አይደለም ለማውራት ለመግባባት ግን ከብዶኛል እንዳልሺው ከስራ መልስ መፅሐፍ በማንበብ ነው ጊዜዬን የምገፋው ። ተስፋ አልቆርጥም ምክርሽን ለመሞከር እተጋለሁ ፈጣሪ ያክብርሽ ፍቅር ብዙ ተምሬያለሁ ላንቺ ያለኝ ክብር ጥልቅ ነው ❤
አመሰግናለሁ!
እድሜህ እየጨመረ ሲሄድ አይናፋርነት ይለቅሀል
@@tsegat21ትክክል አሁን ትንሽ እሻላለሁ እድሜዬ 28 ቢሆንም Thank you for giving me your advice 😍
@@tsegat21ትክክል አሁን በመጠኑም ከበፊቱ እሻላለሁ እድሜዬ 28 ቢሆንም Thank you for giving me your advice 😍😍
Fiker betam amsgnalew❤❤❤❤
❤❤❤
Thank you fikir
Any time
አየተሰቃዮሁበት ያለሁት ችህግር ነው 😢
እኔ በጣም ተጭኖ የፈጠረብኝ በጣም መፊራት ነው
ምክርሽ ደስ ይላል እኔ ለምሳሌ በራስ መተማመን ኣለኝ ግን ወንድ ተዋውቄ መጀመሪያ ጥያቄው የፍቅር ፍላጎቱ ከሱ እንዲመጣ እፈልጋሎህ ትክክለኝነቱ ኣውቄ ተማምኜ እኔም የምወደው ኣይነት ወንድ ከሆነ ለኔ ከበሬታ ያለው የሚያስብልኝ የሚያማክረኝ የኔንም ፍላጎት የሚረዳና የሚቀበል ከሆነ እስከ መጨረሻ መዝለቅ ደስ ይለኛል ፍላጎቴ ኣምላክ ያስምርልኝ 💖🙏
😂እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር
ፍቅርየ አይነጥላ ነዉ
👍✅✅👌❤❤❤
አረ ፍቅር በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው ይዘሺው የቀረብሺው እና እኔ እኮ ግን በጣም ብቸኛ ነኝ እንኳን ከሴት ይልቅ ከወንዶችም መግባባት አልችልምና በጣም የምወዳት ልጅ አለች ከማያት 6 ወር ሁኖብኛል ግን እስካሁን አልነገርኳትም እና ደግሞ ኣይናፋርነት ከመሆኔ የተነሳ እሷ ከጓደኞቻ ተለይታ አትሄድም እንዴት ማድረግ አለብኝ????
Hiii❤❤❤❤
h
Hi
Yene.qonjo.inem.bexam.kebdonyal 11:38 11:39