በምን አይነት ሁኔታ ነው መጋጨት የሌለብን(6 Communication problems)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube4254 4 місяці тому +6

    ፍቅር ታድለሽ best friendሽን የሚረዳሽን ስላገባሽ ❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 місяці тому

      @@hanayoutube4254 አመሰግናለሁ❤️

  • @redietabreham4628
    @redietabreham4628 4 місяці тому +2

    በመጀመሪያ እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። የዛሬውም በጣም አሪፍ ነበር።እናመሰግናለን።

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 4 місяці тому +2

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ ፍቅር እና ናሆም😊

  • @hanamersha
    @hanamersha 4 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ
    የባለቤትሽ አገላለፅ ከኑሮአችን ከማህበረሰቡ የታዘበው ስለሆነ በጣም ተመችቶኛል

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 4 місяці тому +2

    ደስስትሉ በሰላም ይገላግልሽ ፍቅርዬ

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 4 місяці тому +5

    አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ፊቅርዬ ያችን ቢዲወ ሥሠማ ዉስጤን ሠላም ይሠማዋል ንግግርሽ ለሠዉ ሠላም ይሠጣል ልክ እደቤተክርስቴን አባቶች ምክርሽ ደሥ ይለኛል ሁልግዜም ነይቶሎ እኔ ሥደተኛዋ እህትሽ ምክርሽ ሠላሜን ይሠጠኛል ደሞ እወዳችሁ አለሑ❤❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን ውዷ እህታችን...መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን❤

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 4 місяці тому +2

    ይመቻቹ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 4 місяці тому

    ለማሸነፍ መከራከር😮ለማሸነፍ መጨቃጨቅ😮ለእውነት😮ለማወቅ😮ለመረዳት ማውራት ማድመጥ መከራከር😢❤

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 4 місяці тому

      ኣለመግባባት😮ሃሳብ መለያየት😮መጋጨት😢ፍቅር ኣንድነት😮በማላውቀው ነገር 😮ማሽቃበጥ ኖ😮ማሰብ😢መፍትሄ😢ልክ😮

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 4 місяці тому

      በግጭት ወቅት በጭቅጭቅ ግዜ በ መጣላት ወቅት😮በማዳመጥ በመረዳት ለማሸነፍ😮ተረጋግተህ ማሰብ ስትጎዳ😮ማሰብ ምን ዩኜ ነው😢ቆይ እስኪ ምን ለማለት ፈልጌ ነው😢ምን እያልኩ ነው😮ለምንድ ነው😮እስኪ እራሴን ልረዳ😮ቆይ እስኪ ምን እያለኝ ነው😢ምን ለማለት ፈልጎ ነው😮 እስኪ ልረዳው😮ሃሳቡ ላድምጠው😢❤በጣም ከባድ በጣም ኣስቸጋሪ ለማስተካከል የሆነ ማሸነፍ😮ለ እውነት መጨቃጨቅ መናገር 😢መስማት😮መጠየቅ😮ለማወቅ ለመረዳት😮ስትጎዳ ቶሎ ብለክ በስሜት ችግር መስራት😮ምርጫ😮ተስፋ መቁረጥ😮መሸሽ😮ገና ለገና መፍራት😢

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 4 місяці тому +1

    የትምህርት ደረጃ እና የአስተዳደግ ልዩነት አለን ያልከውን ተመልካች ይረዳሀል ። ለፍቅር የምትሰጣት ሰላም በምንም አይተካም

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 місяці тому +1

    Wod’p with Abesha clothes? It is new year🙏🏿💗🍀

  • @gafat
    @gafat 4 місяці тому +3

    ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 місяці тому

      እንኳን ደህና ቆያችሁን❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sosinaaymello339
    @sosinaaymello339 4 місяці тому +1

    Happy ethiopian new year!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QdsAl
    @QdsAl 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 4 місяці тому

    በፋፁም ልባቼወየማይገኝድብቅሰወቺአሉ በጣምበጣምይጎዳል ፊለፊተየሚናገሰወ ይሻላል በየሱሱም ጥፋታቺህን እደተናደደቺህ መናገረ ያሰወ እዲያሰተካክል ያረገዋ ተናገሩ እያናደዳቺህ ዝም አተበሉ እልክም አተገቡ ተዳረሲፋረሰ ያማል ድብቅአሰመሳይ ከሆናቺህ እመኑኝተዳራቺህ ይበተናል ድክመታቺህንም ደሰታቺህንያዘናቺዝበተን አብሮ ባል ሆነሚሰተ መናገረ አለባቺህ ምንላሰተካክል ምንቅረ አለህ ምንጎደለህ በላተ በይወ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 4 місяці тому

    ሰታምሩ ለዝላለምአይለያቺህ ተዳሩባልልጀ አንዴሲሆን እድገተአለወ ለልጆቻቺህቤተመሰራተ ማሰተማረ ልጀሲመጣ ፋቅረ ይጨመረበታል ድሰይላል አዳዶቺገዝብሲገኙ ሌላሴተይሮጣሱ የአምሮ ኃላቅሮቺ አፋራሾቺ በድብብቆሸ ማረወድ ጨወ ይቅይራሉ

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 4 місяці тому +1

    ፍቅር እኔ እናተን ብቻ ነው ማዳምጠው አይመስልም አይደል

  • @edenengda2398
    @edenengda2398 4 місяці тому +2

    The people who didn't sub your channel are can't create Google account. This is the reason why peoples don't sub any channel.

  • @MekdesGetachew-n4m
    @MekdesGetachew-n4m 4 місяці тому +1

    ባሌ በፍፁም መጋጨት አይፈልግም ግ ጭት ይፈራል

    • @ashenafieshete4440
      @ashenafieshete4440 4 місяці тому +1

      ባልሽ ግጭት የማይፈልግበት ብዙ ምክኒያት የኖረዋል ግን አቅሙን እና ጉልበቱን ይቀንስበታል ሌላ ደግም በግጭት ወቅት ስሜታዊ ስለምንሆን ክብሩን እንድታወርጂበት አይፈልግም አንዱ ምክኒያት ያ ሊሆን ይችላል
      አንቺ ግጭቱ እንደፍራቻ ወስደሽበት ሊሆን ይቻላል