የሰው አቅም ልክ፣የፍቅር ጉልበት፣ የፈጣሪ ረዳትነት (Ep4)
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።
አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል።
ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
በእየሱስ ስም ጌታን በጣም አመሰገንኩት የፍቅሩ ሃያልነት፤ አደራረጉ፤ የሚያስፈልገንን ማዘጋጀቱ፤ ሁሉን ቻይነቱ ገረመኝ። ፍቅር አንቺም በጣም ጠንካራ ነሽ ትልቅ ሀላፊነት ነበር የወሰድሽው አሁንም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አይለያቹ ስለ ሁሉ ክብሩን እሱ ይውሰድ።
አሜን 🙏 እግዚአብሔር መልካም ነው!
እናመሰግናለን
Yemigerm new salketatelew toch yadergal.
አስለቀሳችሁኝ የደስታ እንባ ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ❤ ናሆሜ እግዚአብሔር ፍቅርን እና ፓስተር ቸርዬን ተጠቅሞ ነፍስህን ከጠላት ታደገልህ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን አሜን ❤🙏 መቼም ተሰምታችሁ አትጠገቡም የኔ ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏 ❤❤❤
አሜን🙏 እናመሰግናለን ❤🙏
ፍቅር ይበልጣል እውነት ከራስሽ የህይወት ተሞክሮ ማስተማር ይሏል ይህ ነው መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ነውና ናሆምም እድለኛ ነህ:: እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ::
አሜን! እናመሰግናለን ❤🙏
አንቺ ጎበዝ ነሽ ልጁን በውስጡ ያለውን ቅንነት እና አቅም አይተሽ ግዜ ወስደሽ ዕድል መፍጠርሽ ብልህነት ነው
ይባርክልሽ!!
አሜን! አመሰግናለሁ በየጊዜው ለምትሰጠን አስተያየት አሸናፊ
እግዚአብሄር መልካም ነው
ብዙ አመት አብራችሁ ኑሩ አብራችሁ አርጁ የኔ ውዶች
አሜን ፍርዬ❤
ታሪክህን ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ስሰማ ነበር። ብዙ ሰዎችንም የሚያስተምር ታሪክ ነው። እናመሰግናለን።
እኛም ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏
ዋው በጣም ተባርካኋል❤❤❤❤
እናመሰግናለን ❤
አውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ማለት ይሄ ነው ሰውን ለማነቃቃት ሳይሆን አውነተኛው ሂወታችሁን ስለምታወሩን ወድቆ መነሳት እንደሚቻል ኣሳይታችሁናል ናሆሜ ናፍቅርዪ ከዚህ በላይ ሰላም ያለው ህይወት እግዛቢሄር ይስጣቹ ስለቅንነታቹ አናመሰግናለን
እናመሰግናለን🙏🏽
Wow what an amazing testimony. big respect to you guys. May God Bless your marriage the rest of your life.
Amen! Thank you❤
ዋው ውንድ ልጅ ለ ሚስቱ እንደዚህ ሲመስክርላት ያውም በ እኛ አበሽ የተለመደ አደለም 😔🤲🏿አምላክ እስከ መጭረሽ ይግንባችኡ 🤲🏿
አሜን! እናመሰግናለን 🙏
አክመሹ ነው ያገባሹ ጠንካራ ሴት ነሽ❤
Waw…ሚገርም አገላለፅ
“ጥሩታ እንደወጣ ሰው ነው የምኖረው”
እውነት ነው እግዚአብሔር የ እንደገና አምላክ ነው ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🙏🏼እንኳን ደስ አለህ ወንድም🙏🏼እህቴ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሸ ትልቅ መልእክት ነው❤❤
አሜን🙏 እናመሰግናለን
በጣም ወደድኩህ ናሆም ልክ ፍቅርን እንደምወዳት . . .
እናመሰግናለን ሳሙኤል🙏
ፍቅር በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቹ በጣም ተምሬባችኋለዉ በእናንተ ህይወት እኔ በጣም በከባድ ፈተና ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ ነኝ ግን በእናንተ ህይወት ካለሁበት ፈተና እንደምወጣ በእግዚአብሔር ተምሬአለዉ ደሞ መዉጣት ያቃተኝ የማስተርቬሽን ሱስ ነበረብኝ አንቺ ባስተማርሽዉ ትምህርት ምንያህል ከባድ እንደሆነ በትዳር ዉስጥም ስገባ በትዳሬ ላይ ተፅህኖ እንደሚያሳድርብኝ ተረድቼ ወስኜ ከዚህ መጥፎ ሱስ ወጥቻለዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ ከነባለቤትሽ በሰላም ዉለጂ የሆድሽን በጀርባሽ ያሳዝልሽ
በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላንቺ! አሁንም ቢሆን ከከበደሽ ነገር ማውጣት ይችላል ፈጣሪ...እሱን ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለም።
እናመሰግናለን እህታችን❤🙏
@@fikeryibeltal ልክ ነሽ ፍቅር ፈጣሪን ተስፋ አደርጋለዉ እንደሚያወጣኝ በጣም አመሰግናለዉ🙏🙏🙏
ጀግና ሴት ነሽ!!!!!
አመሰግናለሁ ❤🙏
Proud of you, Fikir. You both have a good heart. May God keep on showering you with his blessings!!
ዋዉ ስራ እየሰራሁ ተረጋግቸ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኳችሁ አሚንንን ናሆም በጣም ትክክል አላህ ይረዳል አምናለሁ በራሴ ብዙ ነገር እየተደረገልኝ ነው አልሃምዱሊላህ ፍቅር ❤❤አላህ ሰላም ይገላግልሽ እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
አሜን! አመሰግናለሁ ሰአዳ❤ 🙏
እግዚአብሔር የሚሳነው አንዳች ነገር የም እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ልክ እንደስምሽ በፍቅር እልፍ አመታቶችን ያኑራችሁ🙏❤
ፍቅር በጣም ጥሩ ሠው ነሺ!
ናሆ እድለኛ ነህ...!❤
እናመሰግናለን❤ 🙏
Wow,both of you amizing stay blessd❤❤❤❤❤
Thank you! You too!
እንደንቺ ዓይነት ምርጥና አስተወይ ውብ ሴት በገኝ እንኳን ሱስ ምግብ ያሚያስቆም አቅም አለሽ ያእኔ ምርጥ እህት ትደርሽን ይበርክልሽ i am proud of you
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
I agree 💯 percent
🤫😊
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳችሁ❤❤❤
አሜን❤ እናመሰግናለን 🙏
Beautiful couples!!! Bless your marriage life abundantly in his holy name!!!!❤️
Fikir,
I am still listening to the video but I could not wait to comment. God bless you for saving Nahom & his mom, dad, siblings…..& country. May god visits every addicts’ home the way he visited Nahom life. I am crying while I am watching your video. This sickness is destroying so many families/peoples’ lives🙏🏿
Thank you so much dearest 🙏🏽 I always thank God for the marvelous Work he did for Nahom…
Amen!! May God visit every soul who is going through rough path because of addiction.
God is great🙏🏽
ናዎሜ ቅን ልብ እዳለ በደብ ያስታውቃል ፍቅር ታድለሻል ተባረኩ
አሜን! እናመሰግናለን 🙏
Fikre Yebeltal , I admire her intellect, decency and the level of maturity!! You have given me a hope and you will inspire many young girls to take your footsteps !! I don't normally comment and I am doing commenting here coz you won me over!! At a time where we witness on social media platform is beyond sickning, we have people like you to watch and be filled with hope!! Nahome I will tell you are the luckiest man to have her as your wife!! Do Not Mess this up!! Wish you the very best! I can’t wait to see your baby and how much influence and impact your baby’s future!!
የሆነ ሰአት አስለቀሳችሁኝ እኔ ስለጌታ ስወራ አልችልም ጌታ ይጠብቂችሁ ❤🎉
Awwww you guys so blessed thanks for sharing this amazing story 🙏❤😘
በግንኙነት ውስጥ ዋጋ መክፈል እና ያንን ሰው የራስ ገንዘብ ለማድረግ የምንሆድበት ምን ያህል እንደሆነ በጣም ተረዳው ዛሬ 🙏🙏🙏 ተባረኩ ❤
አሜን! እናመሰግናለን ዮሴፍ🙏
ስታምሩ🎉🎉🎉❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏❤
Dhugaa wan bayee sin ira bardhee ani rabbii wajii isn ha bulchu ❤❤
እኛም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
❤❤❤
It takes a strength & courage to tell your own struggles & hardship of life.
May god keep on blessing your life so you can save so many more lives🙏🏿🥰
ሰው መሆን ደስ ሲል,,😊
መከራ እራሱ ደስ ሲል እግዚአብሄርን የህይወታችንን ዋነኛ ቅመም ስለሚያቀምሰን 😊
ወድቆ መነሳት ደስ ሲል 😊
የምስጋና ዘመን ደስ ሲል 😊
ያለ አቅማችን የማትፈትነን ሰው በመሆናችን ብቻ የምታከብረን ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን 😊
በወጀብ በመከራ በጨለማ መሀል የሚደነቅ ብርሀን አለህ 😊
አንተ ተስፋችን ነህ ጉልበታችን ነህ ያለሁኔታ እናምንሀለን 😊
እናመሰግንሀለን 😊
አሜን❤
Enkuwan fetari redah
አሜን! እናመሰግናለን 🙏
Fekerye betam new yemwedshi bezih belku slayewshi dese blgnal congratulations 🎊 emebete beselam tgelaglshi❤❤❤❤❤❤❤❤
Fekerye 10 amet yefeker gudegna alegni ykemal ytetal mekamun metetatun sasbew tesfa ekortalehu berget kegonu aydelehum besdetu alem new yalehut ena men marege edalebegni erejegni
በጣም ናው የምታምሩት አብራቹህ አርጅ
አሜን! እናመሰግናለን 🙏
እግዛብሔር ሁሉን የሚችል አምላክ ነው
እውነት ነው! እናመሰግናለን 🙏
ደስ ይላል ዳኛም ሲጫወት. ግን በተሳሳት እዳታይው ፍቅር በጣም እወዳችዋለሁ ከ ድሬዳዋ ❤
😊እናመሰግናለን ❤🙏
ናሆሜ ተመቸኝ ካተ ብዙ ነው የተማረኩት ደሞ እረጋታክ ተመችቶኛል።ፍቅረን ደሞ አባባሌችን ምሳሌዊ አነጋገሮችን ቀንሺ በልልኝ ክክክክክክክ
😂😂😂እናመሰግናለን 🙏
Egiziabher tidarachiuin yebarkilachu maryam beselam tigelaglisch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን🙏 እናመሰግናለን
ዛሬም ልመርቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅርዬ❤❤
እሚገርም ነው እኔም እየቃምኩ ፣እየጠጣሁ፣ ሁሌም አለቅሳለሁ ፍቅር ብዬ ህይውት ብዬ 2 ቴ ተሰበርኩ አሁን ብቻዬን ነኝ ሰው ማመን አልችልም ብጭርቆ ሁኖዋል ጓደኛዬ አንተን የጎበኜህ እኔን እህትህንም ያስበኝ 😢
😢የኔ እህት አይዞን... ተስፋ እንዳትቆርጪ በፍፁም።
ለሁሉም ጊዜ አለው! ባናግርሽ ደስ ይለኝ ነበር አሁን ነፍሰ ጡር ስለሆንኩ ግን የማማከር አገልግሎት አልሰጥም። ሌላ በነፃ ሊያማክርሽ የሚችል ሰው አለ ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልክ እልክልሻለሁ
@@fikeryibeltal ፍቅርዬ ክበሪልኝ እመብርሀን ትቅረብሽ ♥
ከ 1 አመት በፊት ብዙ ጊዜ ስትጠፊ ፈልጌሻለሁ ዋትሳፕ ላይ መልክት አስቀምጨልሽ በስራ ጫና ለትንሽ ጊዜ ስራ ላይ ስላልሆንኩ ነው ብለሽኛል ተባረኪልኝ እንዲህ ስላየሁሽም በጣም ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ ♥
@@fikeryibeltal❤
@@fikeryibeltal አውቃለሁ ስትጠፊ ዋትሳፕ ላይ ከአመት በፊት ፅፌልሽ በስራ ብዛት አሁን ስላልቻልኩ ነው ብለሽኛል እንዲህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በፀሎትሽ አስቢኝ ይደርሳል እመብርሀን ትቅረብሽ♥
ስልኩን ያለሁት ዱባይ ስለሆነ በስልክ ከፈቀዱልኝ እንዳገኛቸው ደስ ይለኛል በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ♥♥
❤@@fikeryibeltal
ፍቅር እወድሻለሁ
አመሰግናለሁ ህሊና❤..እኔም😊
Nahom,
You are the most luckiest man.
God put you in good hands🙏🏿💗🍀FIKIR❤
MAY GOD SEND HEALING & FREEDOM TO ALL ADDICTED PEOPLE FROM THIER ADDICTIONS🙏🏿👏🏾🍀💗
PS: I sketched your baby’s face how pretty will be on my mind. Above all, I wish you a healthy baby🙏🏿💗🍀
😊Aww! Thank you for your kind words❤🙏
ቅን ነው የምር ፍቅርየ ላንች ይገባሻል❤
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
አሜን❤
ፍቅር በፊትም እወድሽ ነበር አሁን ይበልጥ ወደድኩሽ ተባረኩ❤❤❤❤
አሜን❤
Lhulum egiziabher yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን🙏
Egziabher Mnm endemaysanew be meskrenetachehu asaytachehunal. endetenekr .. be Egziabher metamenen endeketl bertat honachehugnal. egziabher yebarkachu. ehete degmo beselam weleji. tebareku.
አሜን! እናመሰግናለን 🙏
I respect you❤❤❤❤❤
Thank you🙏
ተባረኩ
አሜን! እናመሰግናለን 🙏
❤❤❤ Fikir tleyalesh anchi jegna mist nesh.i hv the same story like u.
betam nw mitamrut ande lay fetari tedarachehun yebarkilachehu .❤❤❤
እናመሰግናለን ❤🙏
ለማንኛውም ትመቹኛላቹ
ሰታምሩ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አሜን🙏እናመሰግናለን
Betam enamesgenalen
እኛም እናመሰግናለን 🙏
Fikir,
You are like your name ❤
ለማንኛውም ትመቹኛላቹ
ታምራላቹህ ፍቅርዬ ባልሽ ግን የጥቁር ቲሸርት አፍቃሪ ነው ልበል😂
😂😂😂ዩኒፎርማችን ነው
እናመሰግናለን ❤🙏
አኔ ደግሞ የእየሱስን ፍቅር ያየሁት በችግሮቼ ውስጥ ነው ::ከዚህ መሰል ታሪኮች ጋር አብሮ የሚጓዝ ዝማሬና የየእለት PRN ዝማሬ 👉
👉የነጠፈው ሸለቆ ምንም ውሃ የሌለበት
ሬት ሬት ያለን ሂወት
ስንቱ ጠጥቶት ረካ ታምር ሰሪ ሲገኝበት::
ስወድቅ እያነሳኝ
ሳዝንም እያፅናናኝ::"""""
::::=======;;;;'';;:::::::===
እርሱ ባይኖሮ ???,,,::::::;;;;;;;;
አወ ከየትኛውም ችግር ውስጥ አውጥቶ ሰውን ሰው ያደርጋል ::
ግን ችግሩ በምንፈልገው ፍጥነት ስላልተወገደ ጌታ ረስቶናል ማለት አይደለም ::
ግዜ አለው
በነገራችን ላይ ሱስ ሆናችሁብን ግን ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ያለበት ሱስ
እናመሰግናለን ::🙏🙏🙏
እውነት ነው እርሱ ሰው አይረሳም እኛም እናመሰግናለን❤🙏
Geta eyesus silazi nefes amesegenhalew alfe enenm silanekahegn 😢 uff tebarku kari zemenachubyebarek
አሜን🙏 እናመሰግናለን
edelega nesh fiker westu yetergaga selamawi lije nw yegetemesh ergataw des yilal
እውነት ነው! አመሰግናለሁ 🙏
ፍቅር ሁሉን ያሸንፍል
ሀቅ ነው!
የምርቅንልብነውያለክናሆምዮተባረኩ❤
አሜን❤
❤❤❤
❤❤❤
😍😍😍😍
❤❤🙏
Widoch
❤እናመሰግናለን 🙏
አይይይ እህቴ ገና አሁን ተሳሳትሽ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም አይባልም አንቺ ካለወቅሽው የለም ማለት አይደለም ብታውቂው ማህተብሽ መለያሽ መታወቂያሽ ነው የራሱ የሆነ ትርጉም አለው ለጌት የተንጠለጠለ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ ላይም እሱን የሚያስረዳ አለ ሲመስለኝ ላለመሸነፍ ይመስለኛል እንደዛ ያልሽው ደግሞ የልብ ማህተብም የለሽ እሱ ቢኖርሽ ይሄንን ማድረግ ትችያለሽ ስለዚህ ስለሌለሽ ለአንቺ ዋጋ የለውም እኔ ምለው ግን በፊትስ ለምን አደረግሺው? ለሁሉም ከመዋሸት እውነቱን መናገር ይሻላል እምነት ቀይሬያለሁ በይ። በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ
❤❤❤❤❤❤🙏
Nahome, ante ye'robel ena ye'abel wendem neh ??? I heared you saying you lost your brother 😢 may his soul rest in peace. Tedarachihu yetibareke naw 🙏🏾🫶🏾🙏🏾
Aydelehum!
Thank you brother🙏
Zares aslksachugn 😭❤
❤❤❤🙏
መቸ ነው መስቀልሽን ያወለቅሽው?
The same clothes in every video Fiker give attention with big respect l mean Nahum
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ውሀ እየጠጣችሁ እኔ እራሴ ውሀ እየጠጣው ነው የማዳምጣችሁ!
ሰላም እንዴትናችው? ናሆም! ያለፍክበትን ሃይማኖት ምንያክል ታቀው ነበር? የማን ድክመት ይመስልሃል? ማልስ በጣም እጠብቃለሁ!
Lenes
Fikirye yetm endtheji alfelgm ortodox nesh aydel i know haymanot is private but i love you so i don't want to turn ur direction
ገራገሩ ቅመም የሆነች ሚስት ተሰጠህ
ገራገሩ የሚለውን ወደነዋል አስመላሽ😊 እናመሰግናለን 🙏
በናታቹ በየቀኑ ልቀቁ ሱስ ሆናችሁብኛል
እኔ ፊቅር በጣም ነዉ የምወድሽ ❤ ደሞ ባልሽንም ወደዲኩት ማር ነዉ እዳችዉ❤
Inkuan yee yesus honchu yale iyesus hulu kentu hulu bado nw Zina iwqet wubet bicha hulum Hona nw
እውነት ነው🙏
Befetaristamruenabetamemwedashubeselamtegelaglech3hunashuedtmetuemegnalew::
ፔንጤ ናቹ እዴ እሱ ኦርቶዶክሰ ትመሰለኛ ነበር እያ
Teye endih ayebalim, hulum EndeEminetu...
እኔ እምለው ቪዲዮ በተለቀቀ በ5 ደቂቃ ውስጥ ምንድነው ለመኮመት ችኮላ መቼም በ5 ደቂቃ ውስጥ እኛ ቤንጤ ወይም ክርስቲያን ነን ብለው አልገለፁ እግዚአብሔርን ይመስገን አሉ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለማንኛውም ሃይማኖት የግል ነው እሱን ለባለቤቱ እንተው
ኡፍ ፍቅር እንኳ ከአንዳንድ ቪዲዎቿ ላይ የተዋህዶ ምልክት የሆነውን መስቀሏን ድቅን አድርጋ ነበር የማውቃት ግን ምን ያደርጋል ከአህያ ጋር የዋለች ላም ምን ተምራ ትመጣለች ነው የሚባለው!! እና እንደዚያ ኖ ይችን ባለ ምጡቅ አእምሮ ልጅ በእጁ አስገባት ከዚያማ ኢንደዢያኖ!!
Betama ameseginalehu pls may I contact you
❤❤❤
❤❤❤