"ፌክ" ጓደኞች ምን አይነት ናቸው?….

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 45

  • @Nigst32
    @Nigst32 3 місяці тому +6

    ፍቅርዬ በጣም ትክክል ነሽ በፍቅር የዋህ ስትሆኚላቸዉ አንቺን በቃላት ዝቅ እያደረጉ ለራሳቸው ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው የሚያደርጉም አሉ ከእንደዚህ አይነት ጎደኛ ብቻ ሆኖ ሰላምን መጠበቅ ይሻላል

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 День тому

    እያንዳንዱን point ለብቻዬ ሆኜ አዎ አዎ እያልኩኝ በመገረም እየሳቅኩኝ ነው videoን የጨረስኩት ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

    ትክክል 👌🏻ከእንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን 🥰🙏🏻

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 3 місяці тому +7

    ፍቅር እድሜዬ 25 ነው ማለትም በዚህ እድሜ በቁጥር የማይገለፁ ፈተናዎች አሉ እድሜዬን ለመጥቀስ የፈለግኩት ለዚህ ነው ለማንም ብዬ ምንም አላደርግም ከማንም ጋር በመንጋ መጓዝ አይመቸኝም ግትር ወይም ፋራ ሊያስብለኝ ቢችልም ሰለማንም ብዬ አቋሜን አልቀይርም በቃ እግዚአብሄርን ይዤ ብቻዬን ነው መቆም የምፈልገው በዙሪያዬ እንዲገኙ ምፈልገው ቤተሰቦቼ ብቻ ናቸው ብዬ ማምነው

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 3 місяці тому

      Yhie ngr ygbagne enem kebzu time Bhala new .......25 kderskugn bhala

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 3 місяці тому +1

    እውነት ነው እኔ ጓደኛዬ ብዙ ነገር እሆንላት ነበር እሷ ግን ትንሽ ስጦታ ከሰጠችኝ ሁሌ ትደጋግማለች ይህን ይህን አደረኩልሽ አንችስ መች ነው ምታደርጊልኝ ትለኛለች እኔ ከልቤ ነበር ምወዳት ግን አስመሳይ ነች አሁን ላይ ምንም ጓደኛ የለኝም አልፈልግምም

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 3 місяці тому +2

    እውነት ነው❤❤❤

  • @Yegeta
    @Yegeta 3 місяці тому

    Exactly 👍

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ምክር ነው በብዛት አሉ ዘመኑ ነው መሰለኝ በዝተዋል በልጅነት ብዙ ትኩረት ያጡ ትኩረት በሕልክ የራስ ማረግ የሚፈልጉ ናቸው ደሞ ግርም የሚለኝ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ ምስኪን ሴቶች ሂወት ለማበላሸት

  • @RozaAbabe
    @RozaAbabe 2 місяці тому

    እማማ ዝናሽን መስለሻን😂😂😂😂😂
    የኔ ውድ ❤❤❤❤በጣም ነው እምወድሽ

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 3 місяці тому +1

    ዋው

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 місяці тому +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ፍቅርናናሆም እንድሁም በመንገድ ላይ እየገሰገሰ/ሰች ያለው/ለችው እንግዳ ጭምር ሁሉ ሰላም ነው ኣይደለ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ስቀጥል የምትደነቅ ድንቅ ብርቱ ሴት ነሽ ፍቅር ከዓመታት በፍት ያልኩሽ ይታወሰኛል ኣንቺ ሐክም ሆነሽ ያልኩት ትዝ ይለኛል እንደ ሁልጊዜው ልዩ ዝግጅት ነው የዛሬው ምክንያቱም ጏደኛ ብቻ ሳይሆን በወንድምና እህትማማቾች መሀል ራሱ እንድህ ኣይነት ፌክ ኣኗኗር ኣለ ስሰልስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን በፍሬ ይባርክ ተግታችሁ ፀልዩ❤❤❤❤❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 3 місяці тому

    ፍቅርዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እማኮ❤

  • @seada9327
    @seada9327 3 місяці тому

    እኒ አንድ በጣም የምወዳት ጓደኛ ነበረች የሆነ ጊዜ ስልክ እያለኝ ሌላ ሀሪፍ የተባለውን ሞዴል ስልክ ገዛሁ ከሌሎቹም ጓደኞቸ ጋር አብረን ነበርን ስራ ፈተን እነሱ ደስ ብሏቸዋል እሷ ግን አስተያየቷ በጌታ ሌለኛዋ ጓደኛየም እኒም አየናት ድንገት😅 ከዛ ተዉኳት አሁን ጓደኛ በሚባል ደረጃ የለኝም ያሉትም ልክ እንዳልሻቸዉ አይነት ናቸዉ አላህ በቂየ ነው ከዛ በታች ግን ሰዉ በሚያስፈልገኝ ቦታ ወላሂ የሚገራርሙ ሰወችን እሰዉ ይሰጠኛል አልሃምዱሊላህ ❤ፍቅር ❤

  • @asegedechasefa584
    @asegedechasefa584 3 місяці тому

    You are 100% right

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 3 місяці тому

    ❤❤.በጣም

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 3 місяці тому +1

    ከጥቅማቸው አፃር ብቸ ይፈልጓችዋል ። ተመችቶኝል

  • @GhGh-k2r
    @GhGh-k2r 3 місяці тому

    ወላሂ የሆነች ጓደኛ ነበረችኝ አሁን ተጣላን የሷን ባህሪ የአላህ ኮፒ እዴት ባህሪዋን አወቅሸ ተአምር 😮😮😮

  • @SusiiMuhi
    @SusiiMuhi 18 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @degendegen78
    @degendegen78 3 місяці тому

    ፍቅር እንዴት ነሺ good to see you again 👍

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 3 місяці тому

    Ewnet new fikeryr😊

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 місяці тому

    ❤❤❤ exactly 💯

  • @ZnashZnash-bf4fb
    @ZnashZnash-bf4fb 3 місяці тому +1

    ❤🎉

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 3 місяці тому

    ❤❤️❤️🌹

  • @meseretdaniel8755
    @meseretdaniel8755 3 місяці тому

    ለዘመናት እራሴን የምጠይቀው ግን መልስ ያጣሁለት እንዲሁም እራሴን ስወቅስ የኖርኩበት ነገር ነው ግን በስተመጨረሻ እራሴን አርቂያለው

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 3 місяці тому +1

    በትክክክል የምረ የሚገረም ቁምረገረ ነው እኔም ጥያቄ የሆንብኝ ነገረ መልሰ ያገኚው😢አመሰግናለው❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 місяці тому

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

  • @amhara_1234.
    @amhara_1234. 3 місяці тому

    በጣም የተቸገርኩበትን አንድ ጉዳይ ልጠይቅሽ። እባክሽ መልስ ስጭኝ። አንዲት ጎደኛዬ በጣም ብዙ አመት አብረን ሆነናል። አብዛኛውን አመታቶች እኔ ብዙ ፈተና ነበረኝ በህይወቴ አሁን ግን ህይወቴ ተሻሽሎ የተሻለ ህይወት ላይ ነኝ እና ያስተዋልኩት ነገር ጎደኛዬ ማደጌን የተሻለ መልበሴ የተሻለ ነገሮች ማድረጌ ደስታ አላይባትም። ምን ላድርግ?? ግራ ገባኝ። ምቀኛ ነች ብዬ ለማመን ከበደኝ ግን እንዴት ላርግ?

  • @TxAbyssinia
    @TxAbyssinia 3 місяці тому +2

    Hi , Fiker
    Why husband don't you want when wife loves and treats ? They think another way . Even when I say, " I want to live long live with you," he completely forgot me. Why ?
    Love and truth are key for marriage, but he doesn't want it. What should I do?
    Also, he is a narcissist 😢

  • @Argobwa
    @Argobwa 3 місяці тому +4

    በፌክ ጓደኛ ተፈትኛለው አሁን ግን ብቸኛ ነኝ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 місяці тому

      ከማይሆን ጓደኝነች ብቻን መሆን ይሻላል።

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 3 місяці тому

    😢💔eni betam Aesmesay godega Aelega zor blew yamugal

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 місяці тому

      ለምን ከነሱ ጋር ትሆኛለሽ ታዲያ?? አንዳንዴ እኮ ብቻን መሆን ይሻላል

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 місяці тому

    ፍቅር እንዴት ነሺ good to see you again

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 місяці тому

      I am good my dear.❤ Thank you for asking🙏

  • @nebi9412
    @nebi9412 3 місяці тому

    selam yene ihet eyadandu yemtastemrng negar tikekil new dersobng silyewu new bewandochem bastochim dersobeng yawukal

  • @selamlehulum7468
    @selamlehulum7468 3 місяці тому +1

    እኔምልሽ ፍቅርዬ እስካሁን ያላስቀመጥነው ባውንደሪ አሁን እንዴት አድርገን ነው የምናስቀምጠው መቀያየም አይሆንም ?

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 3 місяці тому +1

    ግን ስጦታ ስጭኝ ልስጥሽ የሚል ጉወዳኛ ምን አይነትነዉ ኤካሌ ሰጣኝ ሰጡኝ የሚልጉወዳኛ ጉወደኘ ይሆነልወይ❓❓❓

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 місяці тому

    ብታማክሪስ ሰንቱ ነው የነገርሽውን ሚሰጥር የሚየዙት። እሚገርመኝ ቤተስብ እራሱ ከባድ ችግር አለ አኔ አንዳንዴ ከኔ ይሆን ወይስ ሰው ሀሉ ችግር አለበት እያልኩ ነው። እራሴንም ፃድቅ እያረኩ አይደለም የማየው ነገር ግን ይገርመኛል

  • @MekdesDemsash
    @MekdesDemsash 3 місяці тому

    Fikerye metsaf negerin estiii

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 3 місяці тому

    Selam ene konjo everything you right it happened my life my real ship my best friend she is jealous it happened my life l tell her everything she told him all thing now we separate with him you best friend they are fake not all some they do

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 3 місяці тому

    የደረሰ የወቀል🤔

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase 3 місяці тому

    አሁን አንቺም ሰው ስታስተምሪ ቱ ማህተብሽን በጥሰሽ አረ እግዚኦ