Maleda Tube
Maleda Tube
  • 30
  • 2 086 620
ድንበር ተሻግራ አሜሪካዊውን አገባሀለው ብላ በድብቅ ወንድ ስታጫውት በድንገት ያዝናት!!
ድንበር ተሻግራ አሜሪካዊውን አገባሀለው ብላ በድብቅ ወንድ ስታጫውት ሳታስበው ያዝናት!!
-----
በዛሬው ቪድዮ አንድ አሜሪካዊ ባለታሪካችን ወደ ስቱድዮአችን በመደወል ኢትዮጵያዊ ፍቅረኛው ታማኝ ስለመሆኗ አጣርተን እንድንነግረው ይጠይቀናል። እኛም በጠየቀን ጥያቄ መሰረት በራሳችን መንገድ ፈትሸን ያገኘነውን ነገር ለባለታሪካችን የምናቀርብበት ፕሮግራም ነው። በዚ ፕሮግራም ላይ ስለ ታማኝነት ትልቅ ትምህርት የምትማሩበት ፕሮግራም ሲሆን ባለታሪካችንም ከዚ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የነገረን ታሪክ አለ። እኛም በምንፈትሽበት ሰአት ያየናቸው እና የተደነቅንባቸው ብዙ ነገሮች አሉ። የዳንስ ችሎታዋንም አሳይታን ነበር። በተለይ የሳልሳ ዳንስ እንደምትችል እና ችሎታዋንም ያሳየችበት እና ከዚህም በተጨማሪ ሌሎች ዳንሶችንም እንደምትችል አሳይታናለች። በዚህ ፕሮግራም ላይ ታማኝ መሆን ምን ያህል ጥሩ ውጤት እንዳለው ብዙ የምትማምሩበት ፕሮግራም ይሆናል። አብራችሁን ቆዪ!!
In today’s video, an American audience contacts our studio with a unique request-he asks us to investigate whether his Ethiopian partner is truly faithful. This program is designed to explore and present our findings based on the questions brought to us by our storyteller. Throughout the episode, you’ll gain valuable insights about loyalty and relationships, complemented by a captivating story shared by our narrator. During our investigation, we uncovered many fascinating aspects that left us deeply impressed. One highlight of our exploration was discovering her incredible dancing talent. She showcased her exceptional ability to perform Salsa, along with other dance styles, demonstrating her versatility and artistic flair. This program not only delivers an intriguing story but also underscores the importance of being faithful in relationships. Join us for an episode filled with lessons, surprises, and inspiration. Stay tuned!
ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን።
------------------
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
ይከታተሉን😊
‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬
#life #dance #love #husband #wife
#maledatube #ማለዳ_ቲዩብ
Переглядів: 12 093

Відео

አሁንም ዱላው አልቆመም! - ስትቀጠቅጠኝ የለቀቃችሁት ቪድዮ ትልቅ ችግር ፈጥሮብኛል - ባል አሁን ያለበት ሁኔታ!!
Переглядів 27 тис.7 годин тому
አሁንም ዱላው አልቆመም! - ስትቀጠቅጠኝ የለቀቃችሁት ቪድዮ ትልቅ ችግር ፈጥሮብኛል - ባል አሁን ያለበት ሁኔታ!! በዛሬው በህይወት ጎዳና ፕሮግራማችን በሚስቱ የሚደበደበው ባል አሁን ስላለበት ሁኔታ አግኝተነው ኢንተርቪው የምናደርገው ይሆናል። በቆይታችንም ባል ከሚስቱ ጋር አሁን ስላለው ሁኔታ ያወራን ብዙ ነገሮች አሉ። በትዳር ህይወቱም ላይ በተለይ ደግሞ ከዚ በፊት እሱ ጋር ሄደን ኢንተርቪው ካደረግነው በጛላ በትዳሩ ላይ ስለተከሰቱት ብዙ ነገሮች እያንዳንዱን እያብራራ የነገረን ብዙ ታሪክ አለ። ለሌሎቹም ከሱ ትዳር መማርያ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ሀሳብ አካፍሎናል። እናንተም የሱን ኢንተርቪው ብትሰሙት ለትዳሩ የከፈለውን መስ...
ከ7 ወር በጛላ ሳልነከስ ከሚስቴ ጋር በሰላም ተኛው! - ባል በደስታ አበደ!! | የሚናከሰው ማህፀን መጨረሻ
Переглядів 92 тис.День тому
ከ7 ወር በጛላ ሳልነከስ ከሚስቴ ጋር በሰላም ተኛው!! - ባል በደስታ አበደ!! የዛሬው የህይወት መንገድ ፕሮግራማችን ላይ ከዚህ በፊት በተከታታይነት ይዘንላችሁ ስንቀርብ የነበረው ተከታታይ ፕሮግራም የመጨረሻ ክፍል ባለታሪካችን በትዳሩ ላይ ስለነበረው ህይወት በ 3 ተከታታይ ክፍሎች ይዞልን የቀረበ ሲሆን በዛሬው ፕሮግራም ደግሞ በህይወቱ የነበረው ችግር በፀበል እና በፀሎት ተቀርፎለት አሁን ላይ ስላለው ህይወት ሊመሰክር ወደ ፕሮግራማችን መቷል። ሲመጣም ከባለቤቱ እና ከሚስቱ እናት ጋር ሆነው በደስታ እና በፍቅር ስላጋጠመው ህይወት ከመጀመሪያው ጀምሮ አብራርቶልናል። ሙሉውን እንድትከታተሉት ጋብዘናችጛል። መልካም ቆይታ! In ...
እናት የሰሙትን ማመን አቃታቸው!! - የልጄ ማህፀን ላይ ውሻ ያስቀመጠውን ሰው አውቀዋለው!!
Переглядів 140 тис.День тому
እቃዬ እንደ ውሻ ተናካሽ ነው!! - የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን በአባቴ ምክንያት ስላጣሁት አሁንም እሱን ነው ምጠረጥረው!! በዛሬው የህይወት መንገድ ፕሮግራማችን ላይ ከዚህ በፊት ወደ ስቱድዮአችን የመጣው እንግዳ ታሪክ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ደግሞ የሱ ባለቤት ከእናቷ መጥተው ታሪካቸውን የሚነግሩን ይሆናል። በትዳር ህይወቱ ላይ ስላጋጠመው ገጠመኝ ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ያጋራን ሲሆን በተለይም ደግሞ ከባለቤቱ ጋር ባለው ህይወት ላይ ሰፋ ባለ ሁኔታ የሚያስረዳን ይሆናል። ወደ ፕሮግራማችንም ሲቀርብ አሁን ካለበት የትዳር ህይወቱ ላይ እንዲስተካከሉለት የሚፈልጉትን የህይወት ገጠመኙን ያካፈለን ሲሆን ሙሉውን እንድትከታተሉት ጋብዘናቹጛል...
እቃዬ እንደ ውሻ ተናካሽ ነው!! - የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን በአባቴ ምክንያት ስላጣሁት አሁንም እሱን ነው ምጠረጥረው!!
Переглядів 174 тис.14 днів тому
እቃዬ እንደ ውሻ ተናካሽ ነው!! - የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን በአባቴ ምክንያት ስላጣሁት አሁንም እሱን ነው ምጠረጥረው!! በዛሬው የህይወት መንገድ ፕሮግራማችን ላይ አንድ እንግዳችን ወደ ስቱድዮአችን በመምጣት በትዳር ህይወቱ ላይ ስላጋጠመው ገጠመኝ ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ያጋራን ሲሆን በተለይም ደግሞ ከባለቤቱ ጋር ባለው ህይወት ላይ ሰፋ ባለ ሁኔታ የሚያስረዳን ይሆናል። ወደ ፕሮግራማችንም ሲቀርብ አሁን ካለበት የትዳር ህይወቱ ላይ እንዲስተካከሉለት የሚፈልጉትን የህይወት ገጠመኙን ያካፈለን ሲሆን ሙሉውን እንድትከታተሉት ጋብዘናቹጛል። In today’s episode, one of our guests joined us in the st...
ፍሬዬን ገንጥላ ልትጥልብኝ ነው - እቃዋ ጥርስ አለው ይናከሳል / ከሚስቴ ጋር መተኛት አልቻልኩም!! // ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 89 тис.14 днів тому
ፍሬዬን በጥሳ ልትጥልብኝ ነው!! - ከሚስቴ ጋር መተኛት አልቻልኩም!! እቃዋ ጥርስ አለው ይናከሳል!! በዛሬው የህይወት መንገድ ፕሮግራማችን ላይ አንድ እንግዳችን ወደ ስቱድዮአችን በመምጣት በትዳር ህይወቱ ላይ ስላጋጠመው ገጠመኝ ከመጀመርያው እስከመጨረሻው ያጋራን ሲሆን በተለይም ደግሞ ከባለቤቱ ጋር ባለው ህይወት ላይ ሰፋ ባለ ሁኔታ የሚያስረዳን ይሆናል። ወደ ፕሮግራማችንም ሲቀርብ አሁን ካለበት የትዳር ህይወቱ ላይ እንዲስተካከሉለት የሚፈልጉትን የህይወት ገጠመኙን ያካፈለን ሲሆን ሙሉውን እንድትከታተሉት ጋብዘናቹጛል። In today’s episode, one of our guests joined us in the studio to sh...
እውነትም ተደባዳቢ ሚስት ነው ያለችው!! ሁለታችንንም አንበርክካ ገረፈችን! - ላገላግላቸው ገብቼ ተደብድቤ ወጣው!!
Переглядів 88 тис.21 день тому
ሚስቴ ቀጥቅጣ ልትገለኝ ነው!! ከዚ ትዳር ገላግሉኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ በዛሬው የህይወት መንገድ ፕሮግራማችን አብርሀም ሚስቴን ሳገባት ጥሩ ባህሪ እና ፀባይ ቢኖራትም ካገባጛት በጛላ ግን ሌላ ሰው ሆናብኛለች በየግዜው ከኔጋ መደባደብ ጀምራለች እና እኔን መስማት አቁማለች በዚህም ምክንያት መግባባት አልቻልንም ብሎን ወደ ፕሮግራማችን መጥቶ ነበር። እኛም የሱን የህይወት ታሪክ ከሰማን በጛላ በሁለቱ መሀል ያለውን ችግር ለማወቅ የሱን ባለቤት አግኝተን ለማውራት ሞክረን ነበር ነገር ግን እንዳለውም ተደባዳቢ እና የተረጋጋ ማንነት እንደሌላት ተረድተናል። ከዚህም ይልቅ ስሜቷን በዱላ ለመግለፅ የምትሞክር...
ሚስቴ ቀጥቅጣ ልትገለኝ ነው!! ቀን ማታ እንደ እምቧይ እያነሳች ታፈርጠኛለች!! ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ከዚ ትዳር ያስወጣኝ!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 57 тис.21 день тому
ሚስቴ ቀጥቅጣ ልትገለኝ ነው!! እንደ እምቧይ እያነሳች ታፈርጠኛለች!! ከዚ ትዳር ገላግሉኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊 ‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ #money #finance #pregnancy #ma...
የ15 ወሯ እርጉዝ ሴት መጨረሻ ያልታሰበው ሆነ!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 27 тис.Місяць тому
የ15 ወሯ እርጉዝ ሴት መጨረሻ ያልታሰበው ሆነ!!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊 ‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ #money #finance #pregnancy #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ
ሌብነቷ ሲጋለጥ ፅንሱ ወረደ የራሴ ዶክተር አለኝ እሱጋ ውሰዱኝ ብላ ቀወጠችው!! | ክፍል 3 - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 44 тис.Місяць тому
15 ወር ሙሉ እርጉዝ ነኝ ብላ ዋሽታ ሌብነቷ ሲጋለጥ ፅንሱ ወርዶብኛል የራሴ ዶክተር አለኝ ውሰዱኝ ብላ ቀወጠችው!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊 ‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ #money #finance ...
15 ወር ሙሉ እርጉዝ ነኝ ብላ ዋሽታ በመጨረሻም አለመሆኗ ተረጋገጠ!! - ባል የሚይዝ ሚጨብጠው ጠፋው!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 79 тис.Місяць тому
15 ወር ሙሉ እርጉዝ ነኝ ብላ ዋሽታ በመጨረሻም አለመሆኗ ተረጋገጠ!! - ባል የሚይዝ ሚጨብጠው ጠፋው!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊 ‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ #money #finance #pregna...
ሚስቴ 15 ወር ሙሉ አርግዛ እስከዛሬ ድረስ አልወለደችም!! - ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ይፍረደኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 53 тис.Місяць тому
ሚስቴ 15 ወር ሙሉ አርግዛ እስከዛሬ አልወለደችም!! - ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ይፍረደኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በዛሬው ፕሮግራማችንም አንድ ባለታሪካችን ሚስቴ የ15 ወር ነፍሰ ጡር ነች። ከዛሬ ነገ ትወልዳለች ብዬ ብጠብቅም ልትወልድ አልቻለችም። በዋናነት ወይ የፈጣሪ ስራ ወይ ደግሞ ሚስቴ ሆንብላ ሳታረግዝ አርግዣለው ብላ ሆን ብላ ሊሆን ...
ለመጀመሪያ ግዜ ታማኝ ሴት አገኘን!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4
Переглядів 122 тис.Місяць тому
የዛሬው ልዩ ነው!! ለባሏ ታማኝ ሚስት ተገኘች!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4 በዚህ ቪድዮ ልባም የሆኑ ሴቶችን የምፈልግበት ፕሮግራም ነው የሚሆነው። በመጀመሪያ ብር እንዳለኝ ሳልነግራት ከቀረብኳት በጛላ የሚኖራትን ቀረቤታ ካየሁ በጛላ ደግሞ ገንዘብ እንዳለኝ የትልቅ ድርጅት ባለቤት እንደሆንኩ ነግሬያት ለገንዘቤ ብላ ትቀርበኛለች ወይስ አትቀርበኝም የሚለውን በዚህ ፕሮግራም ላይ የምናየው ይሆናል። አሁን ላይ ሰው ለእውነተኛ ፍቅር ብሎ ሰው ይቀርባል ወይስ ለገንዘብ እና ለብር ብሎ ነው የሚቀርበው የሚለውን በዚህ ፕሮግራም ላይ የምናየው ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪም በመሀል ያልጠበቅነውን ነገር አይተናል። እስካሁን ከሰራናቸ...
ለገንዘብ ብላ ሳይሞት ሞቷል ያለችው ባለቤቷ ጋር ደውለን የሰማነው ጉድ!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 3
Переглядів 43 тис.Місяць тому
ለገንዘብ ብላ ሳይሞት ሞቷል ያለችው ባለቤቷ ጋር ደውለን የሰማነው ጉድ!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 3 በዚህ ቪድዮ ልባም የሆኑ ሴቶችን የምፈልግበት ፕሮግራም ነው የሚሆነው። በመጀመሪያ ብር እንዳለኝ ሳልነግራት ከቀረብኳት በጛላ የሚኖራትን ቀረቤታ ካየሁ በጛላ ደግሞ ገንዘብ እንዳለኝ የትልቅ ድርጅት ባለቤት እንደሆንኩ ነግሬያት ለገንዘቤ ብላ ትቀርበኛለች ወይስ አትቀርበኝም የሚለውን በዚህ ፕሮግራም ላይ የምናየው ይሆናል። አሁን ላይ ሰው ለእውነተኛ ፍቅር ብሎ ሰው ይቀርባል ወይስ ለገንዘብ እና ለብር ብሎ ነው የሚቀርበው የሚለውን በዚህ ፕሮግራም ላይ የምናየው ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪም በመሀል ያልጠበቅነውን ነገር አይተ...
ባሌ ይቅርታ ይጠይቀኛል ብላ መጥታ በ-ጥ-ፊ አጠናግሯት ሄደ!! | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 57 тис.Місяць тому
አልፈልግሽም ያላትን ሚስቱን ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋለው ብሎን መጥቶ ሳናስበው ደብ-ድቧት ሄደ!! | ማለዳ ቲዩብ በዚህ ቪድዮ ላይ የቀረበው ፕሮግራም ከዚ በፊት ወደ ስቱድዮአችን የጋበዝናት እንግዳችን ለባለቤተ ደስታና ፍቅር ስል መቀመጫዬን የፕላስቲክ ሰርጀሪ ባሰራም ነገር ግን ባለቤቴ ሊወደው አልቻለም ማለቷ ይታወሳል። እኛም በከዚህ ቀደም ፕሮግራማችን ባለቤቷን ጠርተን ስለጉዳዩ እንዲያብራራልን ጠይቀነው ፕላስቲክ ሰርጀሪ ማሰራቷን እንዳልወደደው እና በሰውነቷ ላይ ያየውን ለውጥ አም ለመቀበል እንደከበደው እንዲሁም ከሷ ጋር ትዳራቸውን መፍታት እንደሚፈልግ ነግሮን ነበር። አሁን ግን ይህ ባለቤቷ ሀሳቡን በመቀየር ባደረገው ድርጊት...
ዳሌዋን በሰርጀሪ አተልቃለው ብላ አበላሽታው ነው የመጣችው : እሷን ሰው ፊት ይዤ መቅረብ አልችልም! አልፈልጋትም በቃኝ!! | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 97 тис.Місяць тому
ዳሌዋን በሰርጀሪ አተልቃለው ብላ አበላሽታው ነው የመጣችው : እሷን ሰው ፊት ይዤ መቅረብ አልችልም! አልፈልጋትም በቃኝ!! | ማለዳ ቲዩብ
ባለቤቴ ሌላ ሴት እንዳያይ መቀመጫዬን ያሰራሁት ሰርጀሪ ያላሰብኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 170 тис.2 місяці тому
ባለቤቴ ሌላ ሴት እንዳያይ መቀመጫዬን ያሰራሁት ሰርጀሪ ያላሰብኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
የውሀ ፋብሪካ አለኝ ስላት ፍቅረኛዋን ፎከታም ብላ ተሳድባ እኔጋ መጣች!! | ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 2 | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 85 тис.2 місяці тому
የውሀ ፋብሪካ አለኝ ስላት ፍቅረኛዋን ፎከታም ብላ ተሳድባ እኔጋ መጣች!! | ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 2 | ማለዳ ቲዩብ
ደፋሪውን በቁጥጥር ስር አውለነዋል!! - በስተመጨረሻ ጉዱን በራሱ አንደበት ነገረን!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው - የንስር ዓይን
Переглядів 57 тис.2 місяці тому
ደፋሪውን በቁጥጥር ስር አውለነዋል!! - በስተመጨረሻ ጉዱን በራሱ አንደበት ነገረን!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው - የንስር ዓይን
ልታገባ ሳምንት የቀራትን ሙሽራ ደፍሯል ከተባለው ሰው ጋር ተገናኝተን እውነታውን እንዲያወጣ አፋጠጥነው!!
Переглядів 26 тис.2 місяці тому
ልታገባ ሳምንት የቀራትን ሙሽራ ደፍሯል ከተባለው ሰው ጋር ተገናኝተን እውነታውን እንዲያወጣ አፋጠጥነው!!
ልታገባ ሳምንት የቀራት ሙሽራ በጨለማ ተደፍራ ጫካ ውስጥ ተገኘች!! - ዱካ ሾው/ የንስር ዐይን | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 31 тис.2 місяці тому
ልታገባ ሳምንት የቀራት ሙሽራ በጨለማ ተደፍራ ጫካ ውስጥ ተገኘች!! - ዱካ ሾው/ የንስር ዐይን | ማለዳ ቲዩብ
እሷ ሳታውቅ በድብቅ የቀረፃት 12 ቪድዮዎችን አገኘንበት!! - ቂጡን በሳማ እየገረፍን አስጠፋነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው
Переглядів 89 тис.2 місяці тому
እሷ ሳታውቅ በድብቅ የቀረፃት 12 ቪድዮዎችን አገኘንበት!! - ቂጡን በሳማ እየገረፍን አስጠፋነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው
ራስን እስከ ማጥፍት ያደረሳት Video!! 50ሺ ብር ካልከፈልሽ ይለቀቃል!! - ዱካ ሾው / የንስር ዐይን | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
ራስን እስከ ማጥፍት ያደረሳት Video!! 50ሺ ብር ካልከፈልሽ ይለቀቃል!! - ዱካ ሾው / የንስር ዐይን | ማለዳ ቲዩብ
የዘይት ፋብሪካ እንዳለው ስታውቅ የዘጋችበትን ጭኗን ከፍታ ኪሱን ልታጥብ ተዘጋጀች!! - ልባም ሴትን ፍለጋ | ክፍል 1 - ዱካ ሾው / የንስር ዐይን
Переглядів 94 тис.2 місяці тому
የዘይት ፋብሪካ እንዳለው ስታውቅ የዘጋችበትን ጭኗን ከፍታ ኪሱን ልታጥብ ተዘጋጀች!! - ልባም ሴትን ፍለጋ | ክፍል 1 - ዱካ ሾው / የንስር ዐይን
ለሀብታም ወንድ ጭኔን መክፈት አላቆምም!! - ማንም ሰው ሺሻ አይገዛልኝም!! - ክፍል 2 | ዱካ ሾው | የንስር ዐይን | ማለዳ ቲዩብ
Переглядів 28 тис.3 місяці тому
ለሀብታም ወንድ ጭኔን መክፈት አላቆምም!! - ማንም ሰው ሺሻ አይገዛልኝም!! - ክፍል 2 | ዱካ ሾው | የንስር ዐይን | ማለዳ ቲዩብ
ለገንዘብ እና ለሺሻ ብላ የ5 አመት ፍቅረኛዋ ላይ የሰራችው አስነዋሪ ድርጊት!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው | የንስር ዐይን
Переглядів 46 тис.3 місяці тому
ለገንዘብ እና ለሺሻ ብላ የ5 አመት ፍቅረኛዋ ላይ የሰራችው አስነዋሪ ድርጊት!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው | የንስር ዐይን
ላንቺ ስል ብልቴን ሰርጀሪ አሰራለው እባክሽ አትፍቺኝ.. ብልቴን አተልቀዋለው!! - ክፍል 3 | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
Переглядів 141 тис.3 місяці тому
ላንቺ ስል ብልቴን ሰርጀሪ አሰራለው እባክሽ አትፍቺኝ.. ብልቴን አተልቀዋለው!! - ክፍል 3 | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
አልጋ ላይ ደካማ ነው ብላ ኩላሊቱን ሰቶ ከሞት ያተረፋትን ባሏን ፈታችው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
Переглядів 76 тис.3 місяці тому
አልጋ ላይ ደካማ ነው ብላ ኩላሊቱን ሰቶ ከሞት ያተረፋትን ባሏን ፈታችው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
በራቁት ቪድዮዋ እያስፈራራ ሊደፍራት ሲታገል ሳያስበው እጅ ከፍንጅ ይዘን በድንጋጤ ክው አረግነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው | የንስር ዐይን
Переглядів 24 тис.3 місяці тому
በራቁት ቪድዮዋ እያስፈራራ ሊደፍራት ሲታገል ሳያስበው እጅ ከፍንጅ ይዘን በድንጋጤ ክው አረግነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው | የንስር ዐይን
የፈረስ ስጋ እንደበሬ ለእርድ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
Переглядів 35 тис.3 місяці тому
የፈረስ ስጋ እንደበሬ ለእርድ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን

КОМЕНТАРІ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 28 хвилин тому

    አይ ሴት!😂😂😂 like like like like ! ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዝኛ !

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Годину тому

    ከሷያተ ወሬነውያሳቀኝ😂😂😂😂

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 Годину тому

    Yeppppppp 😂😂😂😂 ጉደኛ ጋዜጠኛ አደነኩህ😂😂😂😂👍

  • @ኢብራሂምአህመድ
    @ኢብራሂምአህመድ 2 години тому

    እኔን ደምሩኝ ግን በቅንነት

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v 2 години тому

    ብርህን ያዝ

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v 2 години тому

    እግዜር ይይልህ ውረድ ውረድ አለህ በል ውረድ😅😅

  • @Mersal-i8u
    @Mersal-i8u 2 години тому

    እኔየለበተትም

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 2 години тому

    Ja car ተበላሽ😂😂

  • @abubakirtagesse1988
    @abubakirtagesse1988 2 години тому

    የዛሬ ስራህ በእዉነት አልተመቸኝም! ነጭ ጓዳኛ የሀበሻ ሴቶች ለትዳር የሚይዙት ስጀምር ለገንዘብ እንጂ ከምር ከነጫጭባ ፍቅር ይዟቸው አይደለም። አንተ ግን ለነጭ ብለህ እህትህን አጋልጠህ ሰጠህን? ነጮች መቼም ቢሆን ሀበሻን እና ጥቁርን ወዶ አያውቅም።

  • @Mersal-i8u
    @Mersal-i8u 2 години тому

    አየውርደት

  • @susu7m
    @susu7m 2 години тому

    Bwlaw😂😂

  • @KMm-xu9fx
    @KMm-xu9fx 3 години тому

    የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂 ግን ማክስና መነጽር አድርግ ሰዉ እደሁ አዉሬ ሆኗል😢😢😢😢

  • @AbayNigde
    @AbayNigde 3 години тому

    ውይይይ፡ገንዘብ፡ከክብር፡በለጥክ፡መዋሽት፡አልችልም፡አላለችምምም፡ወሬ

  • @margehirpasa2755
    @margehirpasa2755 3 години тому

    Leba nat😂😂😂😂

  • @ybk3551
    @ybk3551 3 години тому

    አንተን፡ ማየት፡ በጣም፡ ነው፡ የሚያስቀኝ ጥሩ፡ Comedian ነህ 😂😂

  • @margehirpasa2755
    @margehirpasa2755 3 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 3 години тому

    Endat abtwa nwe yamtwarwe

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc 3 години тому

    Makenayen ewodeshalw 😂😂

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 3 години тому

    Dansa motalch gabra

  • @abebahaile2399
    @abebahaile2399 3 години тому

    ❤❤❤

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 3 години тому

    Yecheee dadab bswe ganzab yamyesra swe ayemchggem telalach dadab laba

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 3 години тому

    A'uuzubillaah 😁😁😁 woy wirdet

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 3 години тому

    Chamlka endat abtwa nwe yamtwarew ewtalhu blwe syasebu kwankwachew yekyral blgawoch😅

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 3 години тому

    He is habsha too he is lineing

  • @MekdiyemaryamLij
    @MekdiyemaryamLij 3 години тому

    ፈጣሪዬ ልባምና አስተዋይ ሴት አድርገኝ🙏

  • @skanh22
    @skanh22 4 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HsbshshXjdjd
    @HsbshshXjdjd 4 години тому

    😋😋😋😋😋😋😋😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey 4 години тому

    ገና ሳይህነው ሳቄሚመጣዉ😂😂

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 4 години тому

    ይች ዉሻ ይገባታል 😅😅😅😂😂😂

  • @bashirhussein7669
    @bashirhussein7669 4 години тому

    This is not a love 💔 this is black magic

  • @አኢሻየራያዋ
    @አኢሻየራያዋ 4 години тому

    ውሃ ሊጠጣ አላልክም ያአላህ ባለጌ ናት

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 4 години тому

    የዛሬው ደም ይለያል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zainabzainab2452
    @zainabzainab2452 4 години тому

    😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 години тому

    ጭራሽ ሰባራ ሶፋ ቸላለችም😅

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 години тому

    ወይኔ የዚህ ልጅ ንግግር ግድል 😅

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 4 години тому

    ሀረካትህ ሢመቸኝ😂😂😂😂😂😂

  • @FatihaHale
    @FatihaHale 4 години тому

    Ojinii.kee😂😂😂😂😂

  • @Abeer1234-o7e
    @Abeer1234-o7e 5 годин тому

    Endew besak mitafersegn negers😂😂😂😂❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 годин тому

    የምር ተጫወትክባት

  • @h6yfy657
    @h6yfy657 5 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 5 годин тому

    ጀግና ሴት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 5 годин тому

    መታመን ለራስ ነዉ ለማንም አይደለም በጣም አዝናለሁ

  • @Sedaseyd-x9b
    @Sedaseyd-x9b 5 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 5 годин тому

    ውረድ ውረድ ነው እሚለኝ ሀሀሀሀ ወዴት ነው እምትወርደው?

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 5 годин тому

    😂😂😂😂የአማርኛ ነገርስ ደስ ስል ወርደተም ነሺ እሱ ምን ሰራ በስረሺ መፈረያ ነሺ ረቁትሺን መቴሺ መወረዱሺ ነው በቅ😅😅😅ቤቱን እኮን ተከርች ነውጨአለለም

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 5 годин тому

    😂😂😂

  • @abb-cr4pl
    @abb-cr4pl 5 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 5 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ttሻ
    @ttሻ 5 годин тому

    ኧረ አለባበሥሽ አሰተካክሊ

  • @lindagr7213
    @lindagr7213 5 годин тому

    ያስደግመባት ይኖራል! አግብታ ልጅ እንዳትወልድ ድግምት ያስደገመባት ሰው ይኖራል! ከዚህ ችግር ነጻ የምትሆነ በጸሎት ነው! በዲያብሎስ ይፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጥ ይላል ቅድስ ቃሉ! ቤተክርስቲያን ተወስዳ ይጸለይላት! በጸሎት ድል አለና! የኢየሱስ ስም ከሞት የሚያድን ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነው ከእስራቷ ይፈታል! መዳን በኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው!