ሚስቴ 15 ወር ሙሉ አርግዛ እስከዛሬ ድረስ አልወለደችም!! - ህዝብ ጉዴን ሰምቶ ይፍረደኝ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 374

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 Місяць тому +51

    ወይኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ ነፍሰሽን ይማረው

  • @Meron824
    @Meron824 Місяць тому +72

    እድሜ ለዘመኑ ጋዜጠኛች ሚስጥሩ ፈሌፍለው ያወጡታል መልካም እድል ባለሀብቱ❤😂😂

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 Місяць тому +23

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ፀባይህ, ከስርአት አነጋገርህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ👏👏👏👏👏

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi Місяць тому

      Yene fikr ayeyawachawu setochn? Batem mihasazin nager ale ye Agarachin setoch, simachawun irasu batem tasfitihal, duro simachawu awun tagalibito koshasha Sim yizo matohalu 😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +21

    ኢትዮጵያ ላይ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ አቤት እግዚኦ ምን ጉድ ነው😢😢😢የምንሰማው

  • @Ksa-c3n
    @Ksa-c3n Місяць тому +8

    አላህ. ይርዳህ❤❤❤. እውነታው. ይወጣል. መልካም ነገር. የሠማን

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +11

    አለህ ይጠብቀን ያራቢ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Місяць тому +10

    አለህ ሀቁን ያዉጠልክ ለእዉነታኛ ወንድ አጭበርባሪ ሴት ይጋጥማዋል ያልብህን ማሻት ፈጣሪ ይሙለልክ ብቻ አንታ አትግፈ መጋፈት በጡሩ ያደርስሀል አብሽር ቤትህ በልጆች ይሙሏ

  • @Susu143j
    @Susu143j Місяць тому +17

    ያረቢ ጠብቀን😢

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Місяць тому +1

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠነህ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 9 днів тому

    ውይባብኚ አህመድዘመን ሥንቱንአሠመሀን 😢😢😢የፍጣሪያላህ ደግነቱጋዜጠኜች ሁልየምኑሩልን ሚሥትርአውጭናችሁ

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ Місяць тому +10

    ፈጣሪ ዕድመ ይስጠን ብዙ እንያየለን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +6

    በእየሱስም ይህ መንፈስ ነው ጌታ ይፍታላችሁ ግን መጨረሻውን መስማት ናፈቀኝ😢😢😢

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Місяць тому +20

    አገሩ ስላም እስቲሆን እዬጠበቀ ንዉ በዉነትኮ ባሁን ሰሀት ብዙ ታምራት እዬታዬ ነ🙆

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Місяць тому +1

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ ሀቅህን ይመልስልህ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 9 днів тому

    ውይኔባልየውግን በጣምጎበዝነህ ይሔንያክልብርለሥዋ መሥጠትህ እውነት የቀርበችህለገንዘብ ነውአይሴቶቸ ኧርምንይሻላል አገጣጥሞ አይሠጥአድበሺልጂሺን እየውለዲሺእንዳትኖሪ ሆመችምእሚመቻችሁን ውንድአትውድም 😢😢😢😢😢እሚገርምነው

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube Місяць тому +10

    እኔ በጣም ነው ገረመኝ አብሮ የኖረው እርጉዝ መሆኗና ለመሆን እንዴት ያቅታል ሰው ራሱ በጣም ይገርማችሁ ሲመላ የተመለከትኩ ነው ብር ፈላጊ ትመስላለች እንግዲህ መጨረሻው ያሳየን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Місяць тому +1

    እውነት መውጣቷአቀርም አይዞህ ወድም አለም መቻሉን ይስጥህ ወደፈተና አታግባን አምላኬ 😢😢 አተው ፈትነህ አውጥተህ ባርከህ ቀድሰህ ስጠን

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 20 днів тому

    እኔም ለፍቅር የሚሆን ባል ነበር የምፈልገው ወላሂ ለሁለት አላህ ያለው ይሆነል ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን ያረቢ😢😢😢😢😢

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v Місяць тому +3

    በጌታበየሱስም

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l Місяць тому

    ይህን፡አቅራቤ፡ማነው፡እደኔ፡የሚወደው፡እደዚህ፡አይነቶቹን፡ውሸታሞች፡እየፈለፈልህ፡አዋርዳቸው❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Місяць тому +8

    ,ከኛ ሰፈር በአረገዘች በሶስት አመቷ ነዉ የወለደች ማሬያምን ሁለተዜሁሉ በአረገዘች በእሶስትአመቷ ነዉ የወለደች ልጆቹም አሉእና አትቸኩል አይዞህ

    • @DesiDesi-d5y
      @DesiDesi-d5y Місяць тому

      ሆሆሆሆሆ

    • @TgLebanon
      @TgLebanon Місяць тому

      ኧረ ጉድ
      😮😢

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Місяць тому

      ይሄ ሌላ ነገር ነው የእኛ ሀገር ሕዝብ ባብዛኛው ከጨለማው ስራ ከሰይጣን ከጥንቆላ ከአውሊያ የተያያዘ ስለሆነ ከተፈጥሮ ውጪ የሆነ ነገር ሁሉ ችግር አለበት መፅሐፍ ቅዱስ መካኖች በ90 አመት ካረጁ በኋላ እግዚአብሔር ማህፀናቸውን እየከፈተላቸው ይወልዳሉ እንጂ የመውለጃቸው ቀን የታወቀ ነው ይሄ ግን መመርመር አለበት

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Місяць тому

      የአስራ ዓንድ ዓመት ሲገርመን 3 ዓመት? ይገርማል::

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh Місяць тому +1

    Waqayyo yaa rabbi umurii nuu dheeressi malee ganna waadhagenyaa 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 Місяць тому +2

    ወይኔ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ወደየት እሄደች ነው 😢እንኩአን ደና መጣህ ወድማችን ❤

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    መንፈስ ይሆናል ወይም እየሸወደችህ ይሆናል እግዚአብሔር ይፍታልህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +20

    ሀኪም።ቤት አልትራሳውድ እያለ እየቀለዳችሁ ነው ????😮😮😮

  • @FaizaFaiza-rl5cj
    @FaizaFaiza-rl5cj Місяць тому +1

    የአላህ😢ያረብጠብቀን

  • @Kedija12
    @Kedija12 Місяць тому +10

    ያረቢጠብቀን😢❤❤❤❤❤የአላህ❤

  • @Guf-h4y
    @Guf-h4y Місяць тому

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤❤ በርታ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +1

    ወይ እማማ ኢትዮጲያ ወዴት እየሄድን ነው እግዚአብሄር ይማረን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulatugemechu594
    @mulatugemechu594 Місяць тому

    መጬሬሻዉን ያሰማን የዚህ ሀገር ጉድ አያልቅም !!

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    ወንድሜ ራስህ ጠብቅ ዶሞ ፀበል ተፀበል

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j Місяць тому +16

    እ 15 ወር እማይሰማ የለም ❤❤

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j Місяць тому +1

      ላ አንዳንድ ግዜ ያቃጥማል በ11 ወር የወለደች ሰምቻለሁ በ18 ወር የወለደች አለች

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ Місяць тому

      የኔም እናት በአራት አመቷ ነው የወለደች እግዚያብሄር ይመስገን ያጋጥማል ነገር ግን ሚዲያ ላይ አውጥቶ የሷን ደካማ ጎን ከማውራት ፀበል ቦታ ብትወስዳት ጥሩ ነበር ሁሉን ሚዲያ ላይ ካላወጣችው አይሆንላችውም አይደል 😢 @@FatumaAbdo-k4j

    • @SarahSalama-tn5it
      @SarahSalama-tn5it Місяць тому

      ያጋጥማል ያጎቴ ልጂ 18 ወር ነው የወለደች

    • @zedmamyu9027
      @zedmamyu9027 Місяць тому

      😳🙄

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze Місяць тому

      ​@FatumaAbdo-k4ምን ወይ ጉድj

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l Місяць тому +1

    የሁለት ዘኝ የሚባል አለ ወንድማችን ተረጋጋ

  • @AchuAchu-pm8pz
    @AchuAchu-pm8pz Місяць тому +1

    ውንድሜ በመጀመርያ ያንተ ድክመት ነው ምንም ነገር ለማረግ ስታስብ የፈጣሬን ፍቃድ መጠየቅ ነበረብህ ስለዚ ፈጣሪ ሀቅህን ያውጣልህ ጥፋቱ ያንተ ነው

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому

    አላህ ሰላም ይገላግላት ህክምና ውሰዳት ግን ባልዮው ተረጋግትህ ተናገር ብዙው ንግግርህ ዉደኮሜድ ይወስደዌል

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Місяць тому

    ጤና ይስጠንጂ የማንሠማዉ የለም😢

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו Місяць тому +1

    አረ ጉድ የማንሰማው ጉድ የለም አህያ አንድ አመትከሁለት ወር ምታረግዝ ይችደግሞ ከአህያ በለጠች የማይሆን ነገር ማውራት ከግዛብሄር ጋር መጣላት ይሆናል በሽታ ከሆነ አስመርምራት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +1

    ቤተሰበችዋ ማስተዋወቅ ካልፈለግች እመነኝ ይህች ባለትዳር ሴት ናት። ዎንዶች ችግራቹ መልክ እንጂ ሌላ ኣይጠይቁም

  • @sumeyahamed8821
    @sumeyahamed8821 29 днів тому

    አላህይርዳህአንደቀንእውንቱይወጣል

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Місяць тому

    ጋዜጠኛው በርታ ጉብዝ ❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому

    የምር በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ ያልታየ ነገር የለም ጉድ ነው ዘድሮ

  • @nimat9275
    @nimat9275 Місяць тому +1

    የረቢ❤❤

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Місяць тому +2

    እርግጥ እርግዝና ሚመስል እጢ ነገር ያጋጥማል ከምትለው አንጻር በሀሳብዋ ማጃጃልዋ ነው ጭዋ አደለችም። አንተግን ምን ነው ተጃጃልክ በሰላም?ሳልጨርስ መጨረሻው ናፈቀኝ😢

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Місяць тому

      እጢ እንደዚህ በአነድ አመት አያደግም አላህ ይፈርጃቸዉ ኸይር ያሠማን ለሴቶች ይጨንቃል ያስፈራል

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому

    እኔ ያዛዘነኝ ባልዮዉ አታቅም አንተ እርጉዝ😢😢😢😂😂😂😂የጋዜጠኛዉ አድናቂነኝ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Місяць тому

    ምን ጉድ ነው እባክህ ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @MastawelZehara
    @MastawelZehara Місяць тому

    Allahe yeredahe menalebat menefes yehonal

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Місяць тому +1

    አቤት ጌታ ሆይ ደጉ ደጉ አስማን ግን እድሜ ለጋዜጠኛው ብዙ እናያለን እድሜን ይስጠን እንጂ😢🤔🤔🤔🤔

  • @ሀበሽ
    @ሀበሽ Місяць тому

    ከእዉነታ የራቃ ነገር ነዉ

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 Місяць тому +1

    እረበአላህ ምንጉድነው

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Місяць тому

    ይሄን ጋዜጠኛ በጣምነዉ እምወደው❤❤❤ወይ ጉድ ኢቶቢያ ወሰጥ ምንጉድገባ አኡዙቢላ😢

  • @HgHg-qp3te
    @HgHg-qp3te Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢እደትቀልዳለችያአላህ

  • @Sousenna-l6e
    @Sousenna-l6e Місяць тому

    ስደት መጣቴ ጠደቀብኝ ስት ጉድ አየሁ ስት ነገር ተዝናናሁ የዛሬዉ ይለያል

  • @hikemaawel
    @hikemaawel Місяць тому

    Gud saysema meskrem. Aytebam yemibalew ahun new ye 1amet ke 5wer ergezena ho ho

  • @shshsjajjja471
    @shshsjajjja471 Місяць тому

    መቸም አያገጣጥምም እኔ ትዳርን ፈረቼ የልጅ ናፍቆት ሊገለኝ ነው ወዶቹን ሳወራቸውም አላምናቸው😢😢😢

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Місяць тому

    ወይ ጉድ

  • @wina-663
    @wina-663 Місяць тому

    ማርያምን የዘንድሮውቹ ጋዜጠኞች ጉድ ነው የሚያወጡት መንግስት እኮ እንደዚህ አይሰራም 😂❤❤❤❤

  • @WelatawGebermeskel
    @WelatawGebermeskel Місяць тому

    ምንድነው እሚያውራው ይሄ ፀበል ያስፈልገዋል

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Місяць тому

    ኧረ ጉድ እማይሰማ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Місяць тому

    አቤት ፈጣሪ ሆይ በኣላችን ጠፋ 😢

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Місяць тому +1

    ውይ ወንድሚ በጣም ተሞኝተሀል በጣም

  • @kamelaHussain-ns9oe
    @kamelaHussain-ns9oe Місяць тому

    Faxarii wayii adara xuruu sawuu la xuruu sawuu argii

  • @hayatmohammed8237
    @hayatmohammed8237 Місяць тому

    ይረብ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому

    ለዚህ መዳኒት ዘላለም ወይም ነስር ናቸው ጥሩ

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +3

    ያረቢ

  • @EmuemuEmu-b6n
    @EmuemuEmu-b6n Місяць тому

    ተበልተሀል ባለ ሀብቱ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому

    ፓርት 2 ን ሣላይ ምንም ማለት አልፈልግም ወንድሜ ከምታወራወራው ነገር ብዙ ለማለት አይከብድም ነገር ግን እሡዋን እንሥማት እሥኪ

  • @AmetulaKedire
    @AmetulaKedire Місяць тому

    Ayemerohe ber shefenotale betamagnenet etebekelehe alehu wedena asetelalefew ena keber wtana kome belehe asebebet

  • @OmuHabib
    @OmuHabib Місяць тому +3

    እስቦጅ አስራ ነው የሚሆነው አላህ ይስቱርና

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ያለው ወንዶች ብር ስይዙሁ የምያገቡት ሴት አያቁም ይቀብጣሉ

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi Місяць тому

    ክክክክክክክ. ዝም ብየ ልሳቅ እስቲ እዲሜ ይስጠንጂ. ገና ብዙ እናያለን. በነገራችላይ. ኮሜት መስጠት አልወዲም. የመጀመራየነዉ

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k Місяць тому

    አይ ወንድሜ የዘመኑ ሰው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርደህ

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p Місяць тому

    እንዳው በምድር ላይ ታማኝ ይጥፋ ያዳም ልጅ በብር አበደ

  • @HhHh-vj5mw
    @HhHh-vj5mw Місяць тому

    እኳንየሰውየከብትበአይንያስታውቃል እኳንየሚስትህ

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu Місяць тому

    ❤❤❤ደስስትልጋዜጠኛው

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z Місяць тому +1

    ሰላምጤናፍቅርይብዛልህ፥አይመጣውየለምአንድግሯየለምይባላል፥አብረሀትስተኛእንደትሆዷንአታይም፥ውስጣችሁአልተግባባምማለትነው፥ችግሩእኮይህነውተላይተላይስሆንባልናሚስትማለትከፈጣሪቀጥሎውስጣችንንእምንተያይበትነውይገርማል❤❤

  • @TameerTameer-q3g
    @TameerTameer-q3g Місяць тому +2

    ወላሂ እኔ የተወለድኩት በ18ወር ነው እናቴ የወለደችኝ ያጋጥማል

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Місяць тому

      አዎ ሁሉም የሚሆነዉ በአላህ ፈቃድ ብቻነው

    • @EtEt-cn9mp
      @EtEt-cn9mp Місяць тому

      እኔ 12 .ወር

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 Місяць тому +2

    ቀጣይ ወድማችን 😂

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Місяць тому

    የማንሰማው ጉድ የለም መልካም ውርደት ትዋረዳለች

  • @gufh9364
    @gufh9364 Місяць тому

    ጉድ

  • @MasfinID-y1n
    @MasfinID-y1n Місяць тому

    ወይኔ ሄኖክ !!!!

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Місяць тому +1

    ስት ምስኪን አለ 15ወሪ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 Місяць тому +1

    😮Melkam idol diresilet yichi atalay leba

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko Місяць тому

    ወይኔ ጉዴ ምንድን ነው እግዚኦ

  • @asmasalameh7248
    @asmasalameh7248 Місяць тому

    Prt 2 too 👈

  • @Kak262
    @Kak262 Місяць тому +4

    ሰውየው ጉራው ሲያስጠላ ምን አይነት ፉጥር ነው ከእርሷ የእርሱ ይባስ

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j Місяць тому

      ጉረኛ ነው

    • @FHM000
      @FHM000 Місяць тому

      በጣም ጉረኛ ነው

  • @aisa-rr6gy
    @aisa-rr6gy Місяць тому

    ውይ

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 Місяць тому

    ይወለዳል ሲባል የለም ሲባል የለም አለ እጁን እያወናጨፈ ባለታሪኩ

  • @RiditAsupia
    @RiditAsupia Місяць тому

    Enae Melwe Enedzi Ayenet Saetthi gen Bale Enedaet NweIyagegnut Senet Yetamen Eyale Gude

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Місяць тому

    አየሀገሬ እደውምንይሻልሻል ጉድሽበዛ

  • @Mrs-w7i
    @Mrs-w7i Місяць тому

    አተእራሱእራስወዳድነህ ቁመናአይቶ እዴትይገባል

  • @user-zd9ul1nl2oAbee
    @user-zd9ul1nl2oAbee Місяць тому

    Kante gar iyalech min yas chagiral bagid hizahat doctor atasayatim inde???

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot Місяць тому

    Good iko nawu

  • @DebruaDelelegn-y1b
    @DebruaDelelegn-y1b Місяць тому

    አንዳንዴ ልከሰት ይችላሌ
    የኔ ወንድም በ 11 ኔው የተወለደው
    ደግሞ እኛ አከባብ በ 3 አመት የእርግዝና ቆይታ የምትወልድ ሰትዮ አለች

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal Місяць тому

      ማለት አይተሻል ባይንሽ በስማም

    • @MarreyMARREY-r2f
      @MarreyMARREY-r2f 13 днів тому

      ምን እረ ተይ ምን አይነት ሴት ብትሆን ነው

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p Місяць тому

    መጨረሻዉን ማየት ናፈቀኝ ምን ይሆን

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 Місяць тому

    አውነተኛ ሴት ከብር ጋር የተያየዘ አይሆንም አንተ ግን አጎል ጎረኝ ነህ ሴት ልጅ ለማግባት ሰትፈልግ መኪና ማሰይት የለብህም ነበረ አንተም ችግር አለብህ መረጋጋት ነበረብህ አንተም ችግር አለብህ ቀሰ ማለት ነበረብህ አንተ ሲጀመረ ቤተሰብ አለህ የለህም ከቤተሰብ ማመካረ ነበረብህ ከቤተሰብ ውጪ የሆነ ነገረ ከዚህ ያለፈ ችግር ይግጥማል አሁንም አግዚብሄር ይሆን አሷ ከጀረባው ሌላ ሰው አላት አን ግን የመጨረሸ ፋረነህ መፀለይ አለብህ ፀብል መግባት አለብ እሺ ጋዛጤኛ ይህች ውንቤዴ ናት ጋዛጣኛ ለምን የነሰርአይን ናየዛላላም ሰም ለምን ተጠቀምክ

  • @Likkee-tg5py
    @Likkee-tg5py Місяць тому

    OMG 😮😮

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 Місяць тому

    ወይኔ ጉዴ የማይመጣ ጉድ የለም 🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽😂😂😂

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Місяць тому

    Wai mn aynet dedeb neh hakim bet lemrmera athedm ende mn wede media merot?

  • @AlimaSaeed-k4f
    @AlimaSaeed-k4f Місяць тому

    ቆይ ሠውየው አብሯት አይተኛም ወይ ወይስ ምን አስቀምጣበት ነው

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Місяць тому

    አዳድ እረግዝና አያምረም ኮ ግን ከገዘብ ይልቅ ፍቅር ይቀደማል