15 ወር ሙሉ እርጉዝ ነኝ ብላ ዋሽታ በመጨረሻም አለመሆኗ ተረጋገጠ!! - ባል የሚይዝ ሚጨብጠው ጠፋው!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 2 місяці тому +32

    ጀግናሴት ታማኝ ማናት ብለው ቢጠይቁኝ ያረብሀገር ሴት ብቻናት ወላሂ❤❤❤❤❤

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 2 місяці тому

      እውነትነው እኛ የመዳም ቅመሞች ታማኝነን አላህ የማታ እጄራ ይስጠን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @bezalove558
      @bezalove558 2 місяці тому

      Areb hedes agbu set anshin blo muslim

    • @Sebr-e1w
      @Sebr-e1w Місяць тому +1

      አትማይ እህቴ ለነብስሽ ብቻ መስክሪ

    • @lydiahani4678
      @lydiahani4678 Місяць тому

      basake motikuge😂😂😂😂😂

    • @HayathHyath
      @HayathHyath Місяць тому

      @@sikosilo1727 በትክክል አሚን

  • @TabaT-e6g
    @TabaT-e6g 2 місяці тому +151

    😂😂እረኡኡኡ ታማኝ ጀግና እኛ የማዳም ቅመሞች ብቻነን ቅመሞችየ የትናችሁ የጋ ዜ ጠኛዉ ሀረካት ደሞኮ ሲያምር😂😂

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 місяці тому +17

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ የተረገመ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን። ሁላችንም እንጸልይ ንስሐም እንግባ።

  • @AgereAdugna
    @AgereAdugna 2 місяці тому +63

    ወይኔ የአንተ አነጋገር በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +98

    😂😂😂😂😂የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ስወድህ ማርያምን ሲጠፈጥፋት ዝም አልከው ይታባቷ ቶሎ ብለህ አልገላገልክም ጀግና ይታባቷ ይበላት እርጋታህ ሁሉ ነገር በጣም ነው የሚመቸኝ ❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 місяці тому +2

      አዎ 😘

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @Ehtiopia
      @Ehtiopia 2 місяці тому

      😂😂😂😂ደምሬኝ

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 місяці тому

      @@Ehtiopiaድመርኩሽ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂እኔም ኣስደስቶኛል ቢያግዘው ደግሞ ኡፍ ደስታየን ኣልችለውም ነበር

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 місяці тому +31

    እሷ ለተዋረደች እኔ አቀጠቀጠኝ አረ ምን ጉድላይ ነው የደረሰነው አላህ ይድፍሺ አችሰ አኡዙቢላ

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 2 місяці тому +109

    ታዳ እደት መሬት አይቀጠቀጥ ወገን 🙄😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 місяці тому +1

      Eko 😢😢😢😢😢😢

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 місяці тому +2

      ሲያንሰንነውአላህ ይቅር ይበለን አላህ እውነተኞች ያድርገንያረብ

    • @meretechwolda-v1j
      @meretechwolda-v1j 2 місяці тому

      😢😢😢😢

    • @Juandb-dn6vi
      @Juandb-dn6vi 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 місяці тому

      በጣም የወንጀል ብዛት እኮ ነው ሁለቴ ነው የተከሰተው በአድስ አበበ እና በአፋር አላህየ ይቅር በለን ያረብ😢😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 місяці тому +23

    ጀግና እየሆንክ ነው በርታ ቀስበቀስ ጉድ እያወጣህ ነው

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 місяці тому +26

    ምርጥ ራጋ ያለ ጋዜጠኛ። የማወጣጣት ጥባብህን አደንቃለሁ ። የአጭበርባሪዎች መድሐኒት ኑሩ እንጂ ዘመኑ የአጭበርባሪዎች ብቻ ሆኗል 🎉🎉🎉🎉

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +20

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢 እኔስ እያደር ገረመኚ በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ

  • @الاسد-ت3ك
    @الاسد-ت3ك 2 місяці тому +43

    ለማሳመን የምታደርገዉ ደስ ሲልየምትዋሻቸዉ ነገሮች ያስቁኛል😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 місяці тому +10

    ሁሉም እዲ ሲጠፈጥፉ ዝም ቢሉ ተመቸኸኝ ዛሬ ❤❤❤

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 місяці тому +54

    እኔ ንግግሩን በጣም ነው የምወደው። ውሸቱ ደግሞ ያስቀኛል ግን ሁሉም ይሳካለታል።

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +6

    እናት ስት ትወልዳለይ ተወለዱ አይቀር እዳተ ያለ ፈጣሪ ፀጋውን ይጨምርልህ እውነትን ለማውጣት ሀሰትን ለመቅበር የተመረጥክ ነህ ❤ አሁንም መደሀኒአለም ይርዳህ ብዙ ሀሰቶቺ እውነት መስለው ቆመዋል አዋርዳቸው

  • @HaimiHaimi-c2m
    @HaimiHaimi-c2m 2 місяці тому +20

    ወይኔ የኔ ጀግና ታላቅ ወንድሜን እምትመስለኝ ነገርስ ስጠብቅህ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉 ወይኔ ጠፈጠፋትኮ😂😂ይች ቫለጌ

    • @alemwonodayehu2815
      @alemwonodayehu2815 Місяць тому

      እርጉዝ ለይቶ የማያውቅ ባል ያውም የ15 ዓመት እርጉዝ......አይመስልም

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 2 місяці тому +22

    በረታ የነሰርአይን ናየዶካሾው ሰም መያዝ በተግባር መሆን አለበት

  • @Kak262
    @Kak262 2 місяці тому +7

    አንተ ጀግና ስወድህ እኮ የምር ጀግና ነህ ይመችህ በጣም ነው የምኮራብህ

  • @UaeKfn-n6b
    @UaeKfn-n6b 2 місяці тому +43

    እኔ እኮ የጋዜጠኛው አነጋጋር ነው የሚያስቀኝ😅😅😅በርታ

    • @marituawoke7204
      @marituawoke7204 2 місяці тому +3

      ማሀል ላይ የሚረሳው ነገርስ ወደራሱ የሚመለሰው ነገር😅😅😅😅😅

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 місяці тому

      ​@@marituawoke7204😂😂😂😂😂😂

    • @Misraja-ek7io
      @Misraja-ek7io 2 місяці тому

      በጣም 😂😂😂😂🤣🤣🤣

    • @dinqesoresa
      @dinqesoresa Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @EnuyeAmsalu
      @EnuyeAmsalu Місяць тому

      እኔ የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 2 місяці тому +20

    😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ጠያቂው ግን ጀግና ነህ ደግሞ እሪያክሽንህ በጣም ያሳቀኝ ኧረ አደል የምትላት ነገርስ 😂😂😂😂 እና ወንድሜ ማክስ አድርግ ለደህንነትህ😊😊❤❤❤❤❤

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 місяці тому +4

    ማክስ ልበስ ወንድማችን ለደህንነትህ ሲባል አላህ ይጠብቅህ❤❤🎉

  • @hawa6936
    @hawa6936 2 місяці тому +30

    ጎበዝ በርታ አይዞህ ልጅታን ክጎን ብሆን እራቁታን ነበር የምገርፋት አስዳቢ

  • @SelamEshetu-zn3ff
    @SelamEshetu-zn3ff 2 місяці тому +2

    ወይ ጉድ ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን።ሀብታም ስትባሉም ክብራቹ ቆንጆ ሴት ላይ የተቀመጠ ይመስላችኋል።ቆንጆ ካልሆኑ ማግባት አትፈልጉም

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 місяці тому +59

    የኔ ጀግና ወኔድም አቤት ዘዴህ የማወጣጣት ጥበብህ ስረአትህ ድምፅህ መልክህ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሀል ግን ላተ ትዛዝ አለኝ ማስክ አርግ መነፀር አርግ ፊትህን ሸፍን እራስህን ጠብቅ ጋርድ ይኑርህ በርታልን ወንድማችን የኢትዮጵያ ሴቶችማ በሰሰማም የሆነ ሰይጣን ተዋርሷችኋል ክብር ለኛ ለስደተኞች ለማዳም ቅመሞች የምር እኛኮ በጣም ሀቀኞች ታማኞች ነን ዉድቸ በርቱልኝ

    • @TaoBit-l5e
      @TaoBit-l5e 2 місяці тому +1

      በትክክል ማሬ🎉🎉🎉🎉

    • @HayatHayat-ud9go
      @HayatHayat-ud9go 2 місяці тому +1

      በጣም❤❤❤❤❤

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 2 місяці тому +1

      ትክክል ነው ያልሺው ሁሉ ማስክ እና ቦዲጋርድ ያድርግ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 2 місяці тому

      Ayi setoch andi Enkuwan atenat bayesusim ye Agarachin setoch wusha hono karu

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 місяці тому +1

      ማሥክ ና መነፅርአድርግ እንደዚ እራቁትህን አትሁን ሠዎች እንዳይበቀሉህ ግን ጠፈጠፍት ንዴቱን እንዲወጣ ፈቀድክለት

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 2 місяці тому +7

    የማውጣጣት ቴክኒክህ በጣም የሚገርም ነው የኛ ጀግና

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh 2 місяці тому +4

    መገን የዚህልጅ አነጋገር የሚፈትንበት መገድ ገራሚነው ይመችህ ወድሜ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asmasalameh7248
    @asmasalameh7248 2 місяці тому +12

    የኔ አባት በረታ 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +4

    ጎበዚ. ጀግና ነህ. እናት ትውለድህ. አድናቅክ ነኝ ጀግና ወድ እደዚነው 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 2 місяці тому +2

    ወይኔ ዘንድሮ እማናየው እማንሰማው ጉድ የለም ምን አይነት ጥቅመኛ ነች እኛ የማዳም ቅመሞች ጀግና ነንኮ የምር ልጁ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂

  • @MakkaDarrasa
    @MakkaDarrasa 2 місяці тому +11

    ወይኔልጁ ጀግና ነህ ወላሂ

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 2 місяці тому +3

    እውነት ለመነገር የመዳም ቅመምች ታማኝ ነን ካመን አመን ነው

  • @SelamTesfay-b6o
    @SelamTesfay-b6o 2 місяці тому +34

    😂😂😂ኣንተ እየጠፈጠፋት እያየህ ዝም ማለትህ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂ቀጥልበት😂😂😂

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 2 місяці тому +3

      ይገባታል እኮ

    • @እረኛዪ
      @እረኛዪ 2 місяці тому +2

      አናዳዉ ትሽ ቹብ ቹብ እንዲያደርጋት ነዉ

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 місяці тому +2

      ይገባታል 😮

    • @redseaeritrea3722
      @redseaeritrea3722 2 місяці тому +1

      እኔም እሱ ነውቨያሳቀኝ ጎበዝ ጋዜጠኛ

    • @redseaeritrea3722
      @redseaeritrea3722 2 місяці тому

      🤣🤣🤣

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 2 місяці тому +5

    ወይኔ ጋዜጠያው ወድማችን ጎበዝ በርታልን ይች ውሻ ታማኝ ሴት የመዳም ቅመም ብቻ ነን ❤❤😂😂ላይክ ሼር አርጉ ውዶች አበርታቱት ውዶች

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 2 місяці тому +5

    እሱ ራሱ ጤነኛ ነው ሰው ሲያረግዝ ብዙ ለውጥ አለው ይሄ የማይታመን ነው

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 2 місяці тому +10

    ስንጠብቅህነበር ጀግናውእን ኮንደህናመጣህ ገንዘብንአስመልስለት ይችባለጌናት እንኮንለትዳርላዳር ምአኮን 😊😊😊

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ Місяць тому

    ለሌላኘው ስራህ እዚህ ላይ ፊትህን ብትሸፍን መልካም ነው ጋዜጠኛው ወንድማችን

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 2 місяці тому +17

    እሱ ግን ምን ነፈዝ ነው ወገቧ እዲህ ሸንቀጥ ብላ ያምናታል እዴ😢ባይሆን የኔ ቦርጭ ቢሆን እሽ😂😂😂😂

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 місяці тому

      ደምሪኝ ክክክክክ

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 2 місяці тому

      Kkkkk😂

    • @Juandb-dn6vi
      @Juandb-dn6vi 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ssusu-uf6rn
      @ssusu-uf6rn 2 місяці тому

      በስምአም ብለህ እረዳት😂😂😂😂😂😂😂ይችን

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w 2 місяці тому

      ይች፡የሻፈዴች

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 22 дні тому

    ዋዉ ይህ ልጁ ግን በሳቅ ገደለኝ በዚህ ቪዶኦ😂😂😂 አቤት ያዉ በእግሊዘኛ ተጨናነቀ

  • @TEJITUASMAW-t5s
    @TEJITUASMAW-t5s 2 місяці тому +8

    ጥፊው ያሳታል ተሎ አገልግሉ ባለጌናት ማፈራያ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 місяці тому +1

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ወንድማችን❤❤🎉

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 2 місяці тому +6

    አነጋገርህ እንዴት እንደማስቀኝ ወይኔ 😂😂😂😂😂ድግልነኝ ወገቤ እንደውም ያምራል አላለችም እግዞኦ 😢😢😢😢

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +10

    😅😅😅 ሊበላ አቤቱ መጨረሻየን አሳምርልኚ 😢😢😢 ምን አታ ይሆን ?

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 місяці тому +22

    እኔኮ ይሄ ልጅ ንግግሩ እንዴት እንፈሚያስቀኝ

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому +1

      ጎበዝ,ነው,ሲጀነጂን,አይ,ሴት,ልቧ,ቀላል,ነው,ከማታቀው,ሰው,ጋር,መገልፈጥ

    • @Genete-ky7ph
      @Genete-ky7ph 2 місяці тому

      ​@ሀበወወበሀ😂😂😂😂ሀበወወበሀ

  • @life-d1v
    @life-d1v 2 місяці тому +1

    ዉይ ፈጣሪዬ ከዉርደት አተጠብቀኝ ሰዉእዴነዉ የሚችልበት በአላህ ሆይ እርእዴት ቻልሽበት

  • @htube5620
    @htube5620 2 місяці тому +6

    ደሰ ያለኝነገር ትንሸ እሰኪጠፈጥፋት ፀጥ ማለቱ 👌❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂የዝ ጋዜጤኛ ነገር ያስቀናል በመልኪ የተማረኩ ነው ወይኔ😂😂

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 місяці тому +8

    😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ሀቂቃ

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 2 місяці тому +2

    ጀግና ነክ ትመቸኛለክ በርታ

  • @SikoSolo-g9v
    @SikoSolo-g9v 2 місяці тому +5

    ወይን አምልኮ ውረደት 🥺🥺

  • @Aregash-gb8lb
    @Aregash-gb8lb 2 місяці тому

    ጌታ ወይ ማረን ሌላ የሚለው ቃላት የለም😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +10

    አዎ በሊፍት ነው የወረደው 😮😮😮😮😮😮😮 1:00

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 місяці тому +1

      ኸር ሊፍትም ልጀማስወርድ ጀመር ሆሆሆሆሆሆሆሆ

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 2 місяці тому +3

      ኧረ ሞትሁ ዛሬ ይለያል የምር😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 2 місяці тому

      Kkkkkkkk

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 2 місяці тому +1

    በሊፍት ነወይ የወረዴው አለ ባልየው ሚስኪን ሴቱግን ምነው ከገዘብጋ አረብ ሀገር ያለን ልጆች ታድለን ጀግናነን

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f 2 місяці тому +3

    Gazetegaw wow new ychlbetal mewetatatu👌👌👌👌

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 2 місяці тому +2

    Thanks brother for exposing goldigger

  • @Abeer1234-o7e
    @Abeer1234-o7e 2 місяці тому +3

    ድንግል ነኝ 🤲😎

  • @Fedila-il8ut
    @Fedila-il8ut Місяць тому

    አላህ ይጠብቃን ከአስመሳይ ሰው 😢

  • @miliShow-ct7bz
    @miliShow-ct7bz 2 місяці тому +18

    ጭራሽ ድንግል ነኝ አላለችም😂😂😂😂

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ Місяць тому

    እርርርርርርርር አቤት የኢትዮጵያ ሴቶች

  • @BandaandBanda
    @BandaandBanda 2 місяці тому +8

    ሴቱ ምን ነካው አይ ዘመን የኛ ነገር ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው አገራችን ወዴት ወዴት?

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን ያሳምርልን ከመአቱም ይሰውረን😢😢😢

    • @bursa183
      @bursa183 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን ማማየየ ይግረምል በእውነት

    • @MeazaHossen
      @MeazaHossen 2 місяці тому

      Enkan

  • @GebisaNano
    @GebisaNano 2 місяці тому +1

    ሳንትም ነው እንዴ የምት ወልጅው 🤣🤣🤣🤣ንግሩግሩ🤣🤣ተመቼህኝ እስኪ የተመቼው 👍👍

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 2 місяці тому +3

    ለምን ገላገልካት ቢጠፈጥፋት ይች አሥመሣይ

  • @NardiYouTube-sq6ju
    @NardiYouTube-sq6ju 2 місяці тому +1

    ግን በማሪያም የእውነት ነው 😢 ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ 😢

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 місяці тому +6

    ጠጋ ጠጋ ትላለች ትንሽ ቆይታ ትስማለይ😂😂😂😂😂😂

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 2 місяці тому +1

      @@sosisosia ካንጋሮ ነሽ ስላት አልቻልኩም ሳቄ ቀደመኝ ክክክክክክክ

    • @HdhzDnhd
      @HdhzDnhd Місяць тому

      😅😅😅😅😅 mriamn baalagee nati😊😊😊😊😊

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 2 місяці тому +2

    እረ ጉድ

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 2 місяці тому +6

    አኔግን. እያፈርኩኝ. እያሳለፍኩነዉ ያየሁት ፍፍፍ ወላሂ. አፈርኩኝ

  • @HibretMola
    @HibretMola 2 місяці тому

    ጋዜጠኛው እውነት ጀግና ነህ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 місяці тому +4

    ከድዛይነት ዉሸት ፈጣሪ ይጠብቀን በስማም እደዝ አይነት ዉሸት ፈጣሪ ሆይ መጪርሻየን አሳሚርልኝ 🤲

  • @HzvzvzXhxhhx
    @HzvzvzXhxhhx Місяць тому

    ተውአተየ የከተማሠው እጅ እኛየወሎልጆች ድግላችን የቤተሠቦቻችንክብርነው ወላሂ ያኔከወሎሸርሙጣየለምማለቴአይደለም አሉ ለምሳሌ እኔም ለባሌነውየሰጠሁት 😂አሁንእህቶቸም ድግልናቸው 😅😅

  • @SelamGuesh-w2b
    @SelamGuesh-w2b 2 місяці тому +2

    አግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 😢😢

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu Місяць тому

    እኔ ልጁ ብቻ ነው የሚመቸኝ ማለቴ ጋዜጠኛው ❤❤❤

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 2 місяці тому +4

    ሳቅህ አለመምጣቱ 😅😅😅😅 እኔ ተሳቀኩ እኮ OMG part 😂😂😂😂😂

  • @ZiezeZieze-jp2lx
    @ZiezeZieze-jp2lx 2 місяці тому +2

    በቃ ለኔ ዳሩልኝ እና መንታ መንታ 🤣🤣🤣

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 2 місяці тому +4

    የኛ ጀግና ጋዘጠኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 2 місяці тому +3

    ወይኔ።ጋዜጠኛ ስትእውጣጣ ደስ ስትል ጀግና ነህስትመች

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 2 місяці тому +1

    ጎበዝ በርታ ደሞስወድህ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 2 місяці тому +6

    ወይጉድ በሊፍትነወይ የወረደው አላለም

  • @gechelove2266
    @gechelove2266 Місяць тому

    ጎበዝ ነህ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    ይሄ ልጅ እደት እደሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 місяці тому

    ደግአረካትጥፈሰዉተመቸቶኛልደሞአታፈረም

  • @sosisosia
    @sosisosia 2 місяці тому +4

    ወይ ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢

  • @halimamohamed-lu6qx
    @halimamohamed-lu6qx 2 місяці тому +1

    ይች ድንጋይ ናትጅ ድንግል አይደለችም😂😂😂😂😂

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 місяці тому +5

    በጌታ ሰም በል የጨጓራ እና የራስ ምታት ኪኒን ግዛለት 😂😂😂😂ምን ክፉ ነች

  • @ferhte
    @ferhte 2 місяці тому +1

    እግዛብሔር ይገስጽሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 місяці тому +4

    ወይ ፈጣሪ ስውን ቢያታሉት እግዚአብሔር ደግሞ ጊዜ ጠብቆ ይጥልሻል

  • @ayat9275
    @ayat9275 Місяць тому

    የ ልጁ ጥያቄ በጣም ያስቃል 😅😅

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂አይዞህ ወንደሜ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 місяці тому

    ፈጣሪ ግን በምን ግብራችን ነው እስከዚሁ ስአት ዝም ያለን ወገን ህዝቤ በዝሙት፣በጥንቆላ፣በጥቅም አጥለቀለቀኮ እግዚኦ

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz 2 місяці тому +10

    Hojinii mucaa kanaa bayee naa kofachisaa waqaa😂😂😂😂😂ijatumatii ajesaa dubatotaa amaraa balagewanii tanaa

  • @ToyibaUrbahim
    @ToyibaUrbahim 2 місяці тому

    ወይኔ ልጁ ጀግና ነህ ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalimaEshetu-u9n
    @HalimaEshetu-u9n 2 місяці тому +7

    እኔ እሷ ለመለሰችዉ ተሳቀኩ ዉይ ሴቶች አብሬ መሰደቤ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 2 місяці тому +1

    OMG you are doing great job. 👍

  • @HalimaEshetu-u9n
    @HalimaEshetu-u9n 2 місяці тому +3

    ቀጣዩን ልቀቅልን

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr Місяць тому

    Yemir yante Nigigiriki besaki motkwuygini 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Gobezi terwu sira yemiri Betami betami Adenkalewu berther ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 2 місяці тому +4

    Ye ethiopia jegina tebarekilign

  • @AsqualKahsay-wl3hl
    @AsqualKahsay-wl3hl 2 місяці тому +1

    ጉድ ነው ምን ይባላል

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 місяці тому +8

    ቶቶቶቶቶቶቶቶ ጀግናየ ጋዜጠኛአ ጎበዝ ወድሞቸ መልክ ቆመና አትዪ ሜስት ከፈጣሬ ጠይቆ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 місяці тому +1

    Good job

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 місяці тому +6

    15 ወር ሙሉ አንቺ ካንጋሮ ነሽ 🤣
    #ዋ ዘንድሮ ስንታየሁ አረ እኔ ስንት አየሁ ችዬ እየጋየሁ# መዝፈን ያለበት በአሁኑ ዘመን ነው

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 2 місяці тому +1

    This one is goldiggers one on one

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 місяці тому +16

    ሢጠፈጥፋት ዝም አላልክም😂ደግ አረካት ይች ርካሽ

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 2 місяці тому

    ጀግናጋዜጠኛ❤️❤️❤️