Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትዳርሽን ለማዳን ያረግሹ ትግል አደንቃለሁ ግን ማንምሰውም ቢሆን መጀመርያ ሰውን ከማስደስት ይልቅ ራስን ማክበር ይቀድማል ራስሽን ሆነሽ ኑሪ
በትክክል ማን እንደራሰ
betikikil
ሲጀመር የወረደጡትሽና ቂጢሽን አልወደውም ያለው እራሱ የወረደ ስለሆነ ነው፡ከወደዱ ከነንፍጡ ይላል የዱሮ ስው ቢቀርስ ይሄሁሉ ስቃይ ግን ለምን
ewnet new
✅✅✅✅👌👌
ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ሥራህ ድንቅ ነው፤ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች። የኔ ቆንጆ ጌታ ዬይወድሻል። ሕይወትሽን ለጌታ ስጪ! እርሱ ያድንሻል ፣።ከበሽታሽም ይፈውስሻል❤❤❤❤❤መዝሙር 139:14
ኡፈይ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረክ
Denk comment new, egezybher kal enedemar yetafetal, Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!"
አትፍረዱባት ፍቅር ብዙ ነገር ያደርጋል 🙏 እሱ ግን ባለጌ ነው እንዴት ወዶና ፈቅዶ ባገባት ሚስቱ አፍርብሻለው ይላል ነገ እሱንም ምን እንደሚገጥመው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው 🙏🇪🇷
😢መጨረሻ በስተርጅና በከፍተኛ በሽታኛ ተጠቂ ትሆናለች። ከንፈር፣ ቂጥና፣ ታቶ፣ ጡት ምታሰሩ የካንሰር በሽታ ተጠቂ ትሆናላቹ ፈጣሪ የሰጠን ይበቃናል
Exactly
በዉ ነት እኔ ከፈር መሰራት እፈልግ ነበር እህቴ😢 ምንትይኝ አለሽ
@@DvhTyii እህቴ ይቅርብሽ ቦሀላ ይቆጭሻል
Bazi saw ba mola hagar min naksh
😢❤✅✅✅👌👌🙏
እህቴ ወንድ ልጅ ስላደገ ሳይሆን ሴት ከሴት መቀየር ስለ ለመዱ😂 ነው አይዞሽ
❤እረ ስዎች ትዳር ቀልድ አይደለም ሰው በጤናው በውበቱ በማጣቱ ልንጠላው ልንለየዉ እይደለም ምንጣመረው
በጣም ይገርማል ገጠመኝ አዳምጡ የአምልኮ ግዜ ይኑርን ❤እንደዚህ ከሚያምር ቤት የፅሎት ክፍል የለም ምናለ አንድ ክላስ የፅሎት ቤት አርጋቹሁ ብትፀልዮ ፣ብትሰግዱ፣ 😢 አሁንም ንስሐ ገብተሽ ፣ፀበል ተጠመቂ፣ ፀልይ፣ስገጂ ገጠመኝ አዳምጭ ፣በመንፈሳዊ ሒወት ከጠነከርሽ እግዚአብሔር በእጂሽ ላይ ይጥለዋል
እውነት ነው
ለምን ጥርግ አይልም ወድ በሞላበት ለሱ ጭራጭ ሰርጀራ ልሠራለት ቢወድሽ ኑሮ እደዛህ አይረግም ነበር ሰለማ ይወድሽነዉ
Men video laye yememeseluten hulu yemegnalu ena … 🤔🤔
Awo aywodseme keswnate ga men aginagew keswnete ga
አላውቅንም እንጂ ጌታ ተጣልቶናል በክፉታችን ይቅር በለን አባቴ እግዚኦ 😢😢
እውነት እንኳንም ወደ ሚዲያ ወጣሽ🙏🙏🙏ካች መማር ያለብንእኛ ሴቶች ከባህሪያችን ውጭ አቋማችንን ወይም መልካችንን ወንድ ልጅ ወዶ ከመጣ መሸሽ አለብን 😢😢😢😢😢
ምን ጉድነው ግን ሀገራችን ወደየት እያመራችነው ፈጣሪ የሰጠንን ሰውነት ሰርጀሪ ማሰራት ያአላህ አረ ታረቀን😢
Betame❤
✅✅✅🙏🙏👌
ለምን ገደል አይገባም ሌላ አታገቢምዴ ሆይ ጉድ😂😂😂😂
ወላሂአወን
ያለ አይመስላትምኮ በፍቅርታውራ
ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ🎉🎉🎉🎉🎉ንስሀ እንግባ የእግዚአብሔር ን ለእግዚአብሔር እንስጥ እባካችሁ እህቶች እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢
እንኳን ሰርጀሪ ቀርቶ ሜካፕም አልቀባለት ንፅህናየን መጠበቅ ግሩምና ድንቅ አድርገህ ፈጥረህኛልና አመሰግንሃለሁ እንዳለ ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ሴቶች ቅድሚያ እግዚአብሔር መፍራት እንማር ከዛበሆላ የመጣው ቢመጣ ንቅንቅ አንልም ጭራሽ ከፈጣሪ መጣላት ሞት መቼ እንደሚመጣ አናቀው ገና እሱን ላስደስት ብየ ብሞትስ አንተየሰረሃይ ተሳስተሃል ማለት እኮነው በአምላክ ስራ😢😢😢😢😢😢 ተው ያሁኑ ትውልድ ብክን ያልን እድሜአችንም እንደዛ 😢
ትክክል
ትልቅ ትምህርት የሚያስጨብጥ ነው......ፍቅርን በመልክ የምትለውጡ ሰዎች እባካችሁ ከዚህ ድርጊት ተቆጠቡ....
❤❤😢
የኔ እናት ስታሳዛዚኒ አይዞሽ ይህ ሰዉ ከፈጣሪሽ ሁሉ ነዉ ያለያየሽ ምክንያቱም ፈጣሪ ሲፈጥርን ሁሉ ሙሉ አድርጎ ነዉ ግን እኔ ያልገባኝ ይህ ጡት እና መቀመጫ እንደገና ማንሳት የኔእስታሳዛዚኒአይዞሽይህሰዉከፈጣሪሽሁሉነዉያለያየሽምክንያቱምፈጣሪሲፈጥርንሁሙሉአድርጎነዉግንእኔያልገባኝይትእናመቀመጫእንደገናማንሳት
ፈጣሪ የሠጠንን ፀጋዎች እያመሠገን ብንኖር በጣም ጥሩ ነበር !!!
መቍየትደግነውገናብዙእንሰማለንፈጣሪየሰጠሽንገላተሽበአተፍሽልመቀየርምንይሉታልእረፈጣሪንፍሪ
ያረቢ አፈጣጠርየን እዳሳመርክልኝ መጨረሻየንአሳምርልኝ ቢቀርስ ለምን ገደል አይገባም 😂😂 ኢሻአላህ ዘድሮ እድሜይስጠን ገና ጉድ እንሰማለን
😂😂😂 በጣም ወላሂ
❤😂
በጣም በእውነቱ ልቦናይስጣቸው😢
❤❤በጣም😂😂😂😂
Wana Dena mehonshe nw keriw tirf nw
ግን እኮ እሱን አስደስታለሁ ብለሽ ሀጥያት ነዉ የሰራሸዉ
ያሳዝናል ሰላሳ ሴት ማየት የለመደ ምንም ብታሰሪ አይቀርም
Unete newu
@@masaretmas2402weshtam nachewe
Angagrua weshtam newe sera saynorate tbdra abate weshte
True
አሁን ንስሐ ግቢ ጸልይ ስገጅ ጸበል ተጸበይ ወደሌላ በሽታ እንዳይቀየር::መጀመሪያ እራሱ ጸበል ሄደሽ ቢሆን ይሄ አይሆንም
የኔ እህት በጣም ቆንጆ ነሽ ባልሽ በጣም ባዶ ቺንቅላት ያለው ሰው ነው ዓለም የብዙ ወንዶች ነው ምን ሆነሽ ነው አስከዚህ የደረሽው አባክሽ ሴት አታሰድብ
እግዛብሔር ከ አንቺ ጋር ይሁን
ደሞ ሲያስጠላ ማርያምን ፈጣሪ ይምስገን እርሱ የስርው ብቻ ነው ምያምረው ምስጋናለፍታር አሜን 👌🙏
ባሌ ድመት ይወዳል ብላ ፊቱዋን በድመት መልክ ሰርጀሪ አሰርታ ጥሎዋት የሄደውን የውጭ ዜጋ አስታወሽኝ
🤣🤣🤣🤣🙈
ወይኔ አራ አሰቀሽ
😂😢ይገርማል
👍🤣🤣🇪🇷
😂😂😂😂
በጣም ያዛዝናል ያለንበት ዘመን አንቺ እሱን ለማስደሰት መሞት አለብሽ ብዙ መዘ ዝ እንደሚያመጣ አታዉቂም ነበር የማይሰማ ጉድ የለም
ድሮም አይወድሽም ለሡ ብለሽ እራሥሽን አጣሽ ቢወድሽ ኖሮ ለሡ ምንም ብትሖኝ አጠላሽም የኔውድ ንሥሐ ጊቢ
Lemen neseha tegebalech eski negerig esu new enji neseha megebat yalebwt
ط😊😊@@edenseyoum2096
እኛ ሰዎች ፈራሾች እንደሆንን ማሰብ አለብን ከዉጭ ዉበት የዉስጥ ዉበት ይበልጣል
ትዳርሽን ላለማጣት ያደረግሽው ነገር በጣም ጎበዝ ነሽ ነገር ግን ባልሽ ይህ መሥዋት አይገባውም ምክንያቱም ሤሠኛ ባለየ ነው
ጥርግ ይበል አይደለም ስርጀሪ ልሰራ ታምሜ መርፊ ልወጋም በስቃይ ነው
እረሰውወደትእየሄደነውበጣሪ😢😢😢😢
በእውነት እኔ መርፌ አልወድም
እኮ
Sile himemu sayihon, lemin asfelege???
መጀመሪያ ሴትነትሽን ነው የፈለገው።የሚያምረውን ገላሽን አገኘ ከዚያ በሽታ አጠቃሽ ጡትሽ ወረደ አምሮቱ አለቃ ሌላ ቂጥ እና ሌላ ጡት አማረው አፈር ይብላ ለእሱ ብለሽ ገላሽን አፍርሰሽ ሳታውቂም ትልቅ ስህተት ሰራሽ እግዚአብሔርም ይርዳሽ ጥቅር ይበልብሽ ይሄ ባለጌ። ህይወት ይቀጥላል
Awnt now
እኔ ቀጫጫ ነኝ አንድም ቀን አላህን አማርሬ አላውቅም አላሀምዱሊላህ 🙏❤️
ምን ለማስተማር ነው የመጣሽው አሁን አንች እኔ በአንች ቦታ አፈርኩኝ😢😢😢😢😢😢
እዉነት😢😢😢😢
እውነትነውያሳፋራል
መራፌእኳንተወጊሲለኝያናድደኛል
ለምን ገደል አይገባም
@@aberashayele66 ትክክል
የተሰራም አይመሥል ውሽት አታቅርቡብን 😂😂
OMG crazy story 😢😢😢😢
አረ የተሰራም አይመስልም በጣም ነው የሚስጠላዉ ጌታ ሆይ 😅😅
ልሙጥ ነዉ ኮሃሏ😂😂😂😂
Kkkkkkk@@asterbede4961
ክክክክክ የተሰራ እደዚህ ቅርፁ አይጠፋም የተሰሩትን እናቃለን እደት እደሆነ 😂😂😂 ወይኔ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ
@@ZedTube-cy5ub ክክክክክ
ኡፉ ስያሰጠላ🤭😂😂😂
ለሰው መኖረ ትረፉ ጉዳት ነው 😢😢😢አይዞሽ እራስሺን ሆነሽ ኑሪ
እኔ የምለው እኛ ነጭ ሐገር ኖረንም እንሹራንሥ በአለበት ሐገር አንሞክርም ምን ያሕል ድፍረት ነው ጥርግ ይበል ጌታ አልሞክረውም ገላዬን ለላሥቲክ ሓሓሓሓ ይገርማል
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ እህቴ ... ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ያንቺም አስተሳሰብ በጣም የወረደ ነው እሱም ያንቺን ስሜት የሚጎዳ ቃል መጠቀሙ በጣም ነውር ነው ባጭሩ እናንተ በመንፈሳዊ ህይወት በእምነታችሁ መጠንከር አለባችሁ ትዳር በውጫዊ ውበት ሊመሰረትም ሆነ ሊቀጥል አይችልም እግዚአብሔር ይርዳሽ
ወግጂ ለወንድ ሠልጄሪ ለምን ገደል አይገባም
በቅርብ የማውቃት ሰው በእንዲህ አይነት መልኩ ራሷን ለማስተካከል ባደረገችው ሙከራ ባጋጠማት ተጓዳኝ የጤና ችግር ህይዎቷን አጥታለች። ይህ ድርጊት የፈጣሪን ስራ መገዳደር ነው ብየ ነው የማምነው ፈጣሪ የማይወደው ስራ ነው በአለን ተፈጥሮአዊ ውበት በአግባቡ መጠቀም መልካም ነው።
ግን እኮ አያምርም ዳሌው
የሙላ ሙሀቻ መስሎል😢😢😢
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Teru Dr alseratem enjie ..
Yenea konjo betam eko new yemetameriw kumetesh becha enkan yebekal wend lej endeza new
እህቴ አብዝተሽ ወደእግዚአብሔር ፀልዪ እና ላደረግሽው ነገርሁሉ ንስሃ ግቢ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው❤❤❤
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ን አሳዝኘ ባሌን ላስ ደስት እግዚአብሔር የሰራ ሁሉ ትክክል ነው ልምድ ካለው ምንም ብደረግለት መሄዱ አይቀርም
ወዶች ስንባ የምቶደንን እራሷን አሳልፋ ስትነገር የሚሆኑልን ለምድነዉ ፊታችንን የምናዞርባቸዉ የመጨረሻ ወራዶች ነን ማቆም አለብን ሚስቶቻችንን ማክበር መከባከብ አለብን አች ግን ብዙ መሠዋትነት ከፍለሻል ግን ሴቶች ተጠቀቁ እራሳችሁን ጠብቁ በቃ
በጣም
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ግን አንች ንስሀ ግቢ እሱንም ፍች አይጠቅምሽም
ሰው እረፍት የሚኖረው እየሱስን የሂወቱ ጌታ ሲያደርግ ነው እየሱስን እመኑ
አንቺን እንዲጠላ መዳኒት ተደርጎበት ይሆናል ፀበል ዉሰጂዉ
እኔ ግርም እምትሉኝ ነገር ቢኖር ወድን በመቀመጫ በማተለቅ እና ከፈርን በማተለቅ ለመያዝ እምታስቡት ነገር ፈጣሪ ያልፈቀደውን ነገር እኛ በግድ ይሁን እምንለው ነገር 😂
ሁልግዜ ፍቅር ወደማያልቅበት ወደ ኢየሱስ ነይ የዘላለም ህይወት ታገኛለሽ
ሰወች ሴት ልጅ መልካን ስጠብቅ ጥፋት አይደለም መልክላይ መልክ ብጨምር ምንም አይደለም ሴት የግድ ቆንጆ መወን አለባት ጥፋቱ አይታየኝም እኛ አበሾች ችግር አለብን
አቤት ሲጀመር አይወድሽም ጥርግ ይበር እንጅ ማሰራት የለብሽም ነበር ምንም ብትውጅውም ሰርጀሪ ማሰራት የለብሽም ነበር
በጣም የሚገርም መስዋትነት ነዉ ፍቅር ይህን ያክል ነዉ ማለት ነዉ የሚገርም ስራ ነዉ የሰራችዉ በዛ ከልክ አለፈ ለምን ጥርግ አይለም ያናድዳል።
አይዞሽ ያቺ ያለው እግዛብሄር ይሰጥሻል
Geta Eyesus hoo😢😢😢😢😢
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ወንዶች ግን ሁላችሁም አይደለም አፈር ብሉ አሁንስ አቅለሸለሻቹኝ እውነት ሴቶችዬ ጠብቁ እራሳቹን 🙄🙄🙄
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ወንዶች ልክስክሶች ናቸው ግን ለሁሉም አደለም አንቺ ግን ፍቅርሽን ትዳርሽን ለመዳን ያረግሹው መስዋእት አደንንቃለው ለኛ ደሞ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንዶች እባካቹ ልብ ግዙ ሴት እኮ እናት እህትም ሁሉ ነገር እኮ ናት ሰዎች እኮ እንደ ብርጭቆ ምንሰበር ፍጥሮች ነኝ ሂዎታችን በሰከንድ ነው ሚቀየረው እና ወንዶች እናታቹ አባታቹ ሲበድላት ስታዩ ምን አይነት ስሜት ነው ሚሰማቹ????? Please ክብር ይኑራቹ
ድሮምአይወድሽም ከወደደሽ ያችቂጥ ያንያክል አሥፈላጊአደለም
ጉድ😢😢😢 አልሀምዱሊላህ በኔ ኮርቶ አግብቶ እዳያጣኝ ለሚጥርልኝ ሰለሰጠህኝ
በጣም ያሳዝናል ለምን ጥርግ አይልም ማን እንደነበረ የሚቆይ አለ?? ልብ ይስጠን
❤
ፈጣሪሽን ብትፈሪሥ ባልሽን ለማጣት እንደምትፈሪው😢😢😢😢
አስተሳሰብሽ አልወደቀም ጤናሽን ጠብቂ ወደማንነትሽ ተመለሽ
እር እህቴ በሁሉም ነገር ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ በስማም ወልድ
እኔ እዳች ላረግ ይቅርና ማካብ እራሱ አልወድም ለማንኛውም ትዳር የፈጣሪ ስጦታነው 😢
ለምን ስዒኦል አይገባም???😢 አንድ አንድ ሴቶች ግን ያስገርሙኛል
አይዞሽ ገለቴ ቁመት አይተሽ ተጎዳሽ
😂😂😂😂😂😂 ኧር ባክሸ ተበጠርቅሸ እውነት አይመሰልም
ራሱ ይሰራ ከፈለገ መቼም ተፈጥሮየን አላሰራም ቅጥነቴን ስወደው
ምን አለ እኔም እንደዚህ አይነት ፍቅር በሰጠኝ ለወንድ ይሄን ያልህል መስዋት መክፈል እርግጥ አልፈርድብሽም ብትወጂው ነው ምን አለ ለፈጠረን አምላክ ይሄን ያክል መስዋትነት በከፈልን 😢
አያቹ ሴቶች ሁሌም የራሳቹ የሆነ ገቢ እንዲኖር የሚመከረው ለዚህ ነው አሁን የሱ ጥገኛ ባትሆን ኖሮ ገደል ግባ ብላ ትሄድ ነበር
እረ ምንም ሠርጀሪ አይመሦልም ሆ ሆሆሆሆ ጌታሆይ ይቅር በለን እገዚኦ ማሕረነ ክረሦቶሦ
አንቺ ራስሽ ችግር አለብሽ እንጂ ለሰው ብለሽ ተፈጥሮን መቀየር መሞከርሽ አብደሽ መሆን አለበት ሰውን ከማጣት እግዚአብሔርን ማሳዘን መረጥሽ ከልብሸ ተፀፅተሽ ንስሃ ጊቢ
ውይይይይይይይይ ከባድ ፈጣሪን ከማስቀየም ግድ ፍቺን እመርጣለሁ ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ
ጥሩ አላረግሽም ፈጣርየሰጠሽ ሠውን ለማስደሰት ፈጣርን ማስቆጣት አላህ ልቦና ይስጠን
እኔን ሲፈጥረኝ ምንም አላጎደለብኝም ፈጣሪ ሲሰራን ትክክል ነው ለምን እንጨነቃለን እኛ የምንሰራው ምንም የለም
ዳሌሸን ከምታሰር ስራ የለኝም ብለሻል አርፈሽ ስራ ሰርተሽ አታየወም አሪፍ ነጋዴ መኦን ነበርበሽ የዛኒ ነው ማን አንድወንሽ ማስየት አትረቢም
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጓበዝ ነሽ ይህ ጥንካሬሽን ይቀጥል ግን ፍቅር ስጦታ ነው!!!
አይዞሽ
ውይ ፍቅር 😅😅
😢😢😢suubaha Allah namani wani rabbi siif kenne sii jalatin itti tolchitefi sii jalataa😂😂
ግን የተሰራ አይመስልም የተሰራዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ መቀመጫሽ በጭራሽ አልተሰራም የተተኮሰ ነዉ የሚመስለዉ😅
Lik nesche bezu genzeb yeteykal endezi lemadreg
😂😂😂😂😂😂የተተኮሰ😂😂😂😂
እሱ ጥርግ ይበል እንጂ ፈጣሪን የሚያሳዝን ነገር ማድረግ አልነበረብሽም
እኔም መሠራት እፈልጋለሁ የች ነዉ የተሠራሽዉ እህት😮
ባንኮክ አለች ውዴ አውን ደሞ ሴል አላቸው ቶሎ በይ ግዜ አትፍጂ
እሰይ እንኳን ሳይሳካል ቀረ ፈጣሪ የሰጠሽን ፀጋ ይዘሽ ከመቀመጥ ለመወደድ ብለሽ ያደረግሽውን አሳፈሪ ነገር ሚዲያ ላይ መቅረብሽ ምን አይነት አይን አውጣ መሆንሽን ነው የሚያሳየው
Ene milew?mekari yeleshm koy bizu Atlfi ateshwal beka endimeles kefelegsh tseliyi inji atdkemi plz sis😮
😂😂😂😂እድሜ ብቻ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን😢ለምን ኮተቱን ይዞ እጡረጦስ አይገባም😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀዴምሺኚ
Egziabher Yirdash Wude
ግን ምን ላይ ነው የተስራው 🤔😂😂😂😂😂ምንም እኮ የሚታይ ነገር የለም😅😅
ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ። ከአሁን በኋላ ራስሽን ውደጂ፣ ራስሸን ውደጂ እንደዚያ ስታደርጊ ሰው የወድሻል።እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮናል ። ካሁን በኋላ በተፈጥሮሽ አጊጭ፣ እንቅብ ሰፌዱን አያጣም ። የአዳም ዘር ቆሞ ይሂድ እግዚአብሔር ጥሩ ባል የሰጥሻል፣ እሱም የዘራውን ያጭዳታል። የኛ ቢሮ ሠራተኛ፣ እዚያው ቢሮ አካባቢ ሚስት የለኝም ብሎ ተነጋግሯል።
ለቀድኸለቅነ ኢንሣነ ፊ አህሠኒ ተቅዊም ብሏል አሏሕ ❤በፈጣሪሥራ አይገባም ፀጉር መጨመር ድሥምሠርጀሪማሠራት😢መቀባባት መኳኳል
ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
ጥጋብሸነው ሰው በህመም ይሰቃያል አንች በሰርጅሪ
የምር እንዳቺ ለትዳሩ ዋጋ የምትከፍል ሴት አላየውም ግን ትዳር የሚሰጠው ከእ/ር ነው አንቺ የቻልሹን ያክል አርገሻል በዚህ ልክ ዋጋ መክፈልሽ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ
አይዞሸ ማሬ ❤❤
ፈጣሪ ይሁንሽ ለጄ አንቺ ራሰሸን ቻይ ሥረ ገቢ ማታም ቢሆን ተማሪ ለራሰሽ ሰው ሁኚ::
ኧረ አልተሰራም እህቴ እንደውም በመዳመጫ ነው የዳመጡሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂
😜😜😜🙆🙆🙆
😅😅😅😂😂
ምነው ቢቀርስ ለወንድ ብዬ ሰርጀሪ በስማም ምን ሆነሽ ነው ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው
ሠርጀሪ የተሠራሽበትን ብሩ ብሠጭዉ አይሄድም ነበር😂😂😂
ምን ጉድ ነዉ?🤔🤔🤔🤔 እግዚአብሔር የሰጠሽ አንሶሽ ነዉ? እግዚአብሔርን ከማስደሰት ይልቅ ሰዉን ማስደሰት በልጦብሽ ታየሽ? እንደዚህ የምታደርጉ እህቶች እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ።
Yerasu gudayi angnichi atichenanaki ehte ayizoshi esh esu kalifelegashi Lela wondi ayitefami 👍👍👍
ራስን ሆኖ መኖር ነው ጥሩ ለመወደድ ብለሽ አካሌን አልቀይርም በፍፁም በጭራሽ ወንድ ልጅ ምርጫው አያበቃም😮
አረ በጣም ከባድ ነው 😢😢እኔ ግን የተሰራዉም አልታየኝም😮
ትዳርሽን ለማዳን ያረግሹ ትግል አደንቃለሁ ግን ማንምሰውም ቢሆን መጀመርያ ሰውን ከማስደስት ይልቅ ራስን ማክበር ይቀድማል ራስሽን ሆነሽ ኑሪ
በትክክል ማን እንደራሰ
betikikil
ሲጀመር የወረደጡትሽና ቂጢሽን አልወደውም ያለው እራሱ የወረደ ስለሆነ ነው፡ከወደዱ ከነንፍጡ ይላል የዱሮ ስው ቢቀርስ ይሄሁሉ ስቃይ ግን ለምን
ewnet new
✅✅✅✅👌👌
ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤
ሥራህ ድንቅ ነው፤
ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች።
የኔ ቆንጆ ጌታ ዬ
ይወድሻል። ሕይወትሽን ለጌታ ስጪ!
እርሱ ያድንሻል ፣።ከበሽታሽም ይፈውስሻል❤❤❤❤❤
መዝሙር 139:14

አያቹ ሴቶች ሁሌም የራሳቹ የሆነ ገቢ እንዲኖር የሚመከረው ለዚህ ነው
አሁን የሱ ጥገኛ ባትሆን ኖሮ ገደል ግባ ብላ ትሄድ ነበር
እረ ምንም ሠርጀሪ አይመሦልም ሆ ሆሆሆሆ ጌታሆይ ይቅር በለን እገዚኦ ማሕረነ ክረሦቶሦ
አንቺ ራስሽ ችግር አለብሽ እንጂ ለሰው ብለሽ ተፈጥሮን መቀየር መሞከርሽ አብደሽ መሆን አለበት ሰውን ከማጣት እግዚአብሔርን ማሳዘን መረጥሽ ከልብሸ ተፀፅተሽ ንስሃ ጊቢ
ውይይይይይይይይ ከባድ ፈጣሪን ከማስቀየም ግድ ፍቺን እመርጣለሁ ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ
ጥሩ አላረግሽም ፈጣርየሰጠሽ ሠውን ለማስደሰት ፈጣርን ማስቆጣት አላህ ልቦና ይስጠን
እኔን ሲፈጥረኝ ምንም አላጎደለብኝም ፈጣሪ ሲሰራን ትክክል ነው ለምን እንጨነቃለን እኛ የምንሰራው ምንም የለም
ዳሌሸን ከምታሰር ስራ የለኝም ብለሻል አርፈሽ ስራ ሰርተሽ አታየወም አሪፍ ነጋዴ መኦን ነበርበሽ የዛኒ ነው ማን አንድወንሽ ማስየት አትረቢም
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጓበዝ ነሽ ይህ ጥንካሬሽን ይቀጥል
ግን ፍቅር ስጦታ ነው!!!