ደፋሪውን በቁጥጥር ስር አውለነዋል!! - በስተመጨረሻ ጉዱን በራሱ አንደበት ነገረን!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው - የንስር ዓይን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ልታገባ ሳምንት የቀራትን ሙሽራ ደፍሯል ከተባለው ሰው ጋር እውነታውን እንዲያወጣ ፊት ለፊት ተፋጠጥን!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
    ----------------
    ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
    ይከታተሉን😊
    ‪@negusmediaOfficial‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬
    #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ

КОМЕНТАРІ • 245

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 7 днів тому +18

    እደነዚ በገዘብ ልባቸው የተደፈኑ ማሰር ነው እስከመጨረሻ አስወግዳ ታለው አላለም ሕግ የሌለው ሐገር ያሳዝናል

  • @Hundumak
    @Hundumak 7 днів тому +40

    በለፈው የጸፍኩትን ኮሜንት እየው። ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ከባድ ሥራ ለማወጣጣት ከሜራ መኖሩን ሳያውቁ በድብቅ በመኪና ውስጥ ጠርተህ አነጋግራቸው ። የእነ እንዳልክን ዘዴ ተጠቀምበት ። (እንዳል በለ ራስታ ሹሩባው )

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 7 днів тому +10

    ይሄ የለመደ ነዉ ብዙሴት ስላበላሸ ምንም አይመስለው ባለጌ ግን ከሴት አልተፈጠረም አላህ ይይልክ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 7 днів тому +9

    አረ የማን የጭንቅላት ደሐነው ልጅትዋን ቅሥም ሠብሮ እንደገና ሊያሠወግዳት ይፈልጋል ወይ ገዘብ ከጌታ አይበልጥም የሥርሕን ይከፈልሐል ያማል 💔💔💔

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 7 днів тому +11

    ሤት ናት አሻወል ጋር የምትወዳደር አይደለችም አላለም ይሔ ባለጌ እናቱ ሤት አይደለች ፣እህት እንኳን ባይኖረውም ባለጌ ንቀቱ ፣ጉራው፣

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 7 днів тому +12

    እግዝዋ ይሄ ሰውዬ በዚህ አይነት የስንቱን ሴት ህይወት አበላሽታል ስለዚህ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 7 днів тому +8

    ❤🎉❤🎉❤🎉ጀግና ነህ ማርያምን ግን እራስህን ጠብቅ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 7 днів тому +11

    የደፋሪው ትቢት የሚገርም ነው የጁን ያገኛል

  • @rgattewelde6831
    @rgattewelde6831 7 днів тому +7

    ከእንዳተ አይነት ባለዝና ብትሞት ይሻልዋል እረ ምን አይነት የወረደ ቢሞት ይሻለዋል

  • @ggggggg1176
    @ggggggg1176 7 днів тому +10

    Malii kunii namichii mataa qulfii 😅😅😅😅😅 gazexanaa osoo dinqisifatin darbunii hin danda.muu ❤❤❤❤

    • @kebederegassa4399
      @kebederegassa4399 7 днів тому

      Kkkkk…. Intalli gudedamte suniyyuu wan bayyee arteetti hin fakkaattu 😮😮,hiriyyaa isheetu hedduu aarera

  • @mastewalize
    @mastewalize 7 днів тому +4

    "እኔ እንድትሞት ነበር ጫካ የጣልኳት"
    ይሄ አውሬ ከህብረተሰቡ መወገድ አለበት።

  • @bizu831
    @bizu831 7 днів тому +6

    እሄን ልጂ አበረቲቱት ጋይስ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሚሰራው

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 7 днів тому +4

    እመቤቴ የስራህ ትስጦ ይኸ አረመኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 7 днів тому +4

    የደፋሪው ትቢት የሚገርም ነው የጅህን ታገኛለህ😢

  • @GbrmeskelMolalgni
    @GbrmeskelMolalgni 7 днів тому +3

    ሰው ነው አረመኔ ነው ደግሞ ጴንጤ ነው ይህ ሰውየ በየሱስ አይልም የመጨረሻው ቋሻሻ ነው ባለጌ ነው ይህ ሰው ቢገደል ፅድቅ እንጂ ኩነኔ ሃጢአት የለውም

  • @rgattewelde6831
    @rgattewelde6831 7 днів тому +3

    ምን አይነት በእግሩ የሚያስብ ደንቆሮ ንው አይምሮ የሌለው እብድ ነው

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 7 днів тому +4

    በርታ ችሎታ በሚቀጥለው የበለጠ ይሆናል ድፍረትህ እንደለ ነው።

  • @user-zt1vi5qb2h
    @user-zt1vi5qb2h 7 днів тому +2

    Lemin jesus be yesusi Simi yilali igzabiher yigesitsi

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 7 днів тому +1

    ሱብሀን አላህ ወድሜ ማለዳ
    የጁን ስጠው በአላህ ጉረኛ ነው

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f 7 днів тому +5

    አቤት የጅዝብና ጥግ ጭራሽ ለማሶገድ ነዉ አላማዉ ምኑ አዛባ ነዉ 😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 7 днів тому +3

    አላህ ይስራህን ይስጥህ አረመኔ😢

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r 7 днів тому +3

    ዋው የኛጀግና ጋዜየጠኛ ❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 7 днів тому +1

    ውይ ገንዘብ አይምሮህን ሢደፍነው ማሠብ ታቆማለህ እንደዚህ አይነቱን ቅል እራሥ አንገቱን ቀልቶ መጣል ባለየ ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ ጎበዝ

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r 7 днів тому +1

    ለህግ የቅርብ ፍትህ ❤❤❤

  • @yeshaayfokru4480
    @yeshaayfokru4480 5 днів тому

    የጌታጤ እውነት ነው እኛም በውቅቱ እኛም አልቅሰን ነበር ያልሺው እውነት ነው እህቴ የንስር ዓይን እስኪ አስብበት ❤❤❤

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj 7 днів тому +1

    ይገርማል ጠበቃውን በገንዘብ ገዛዋለው ማለት ምን ማለት እሄ ነገር ሁሉንም ሰው ይመለከታ,
    አቃቢህግ, ጠበቃ,የህግ አማክሪው ,እንዲሁም የመንግስት አካል የሆነቹ,የሴቶች ጥቃት ሊሰማቹ ይገባል,በገንዘብ አይን እና ልባችሁ ታውሮ በሰው ሂወት ቁማር አትጫወቱ,ሀገራች ወዴት እየሄደች እንደሆ ማሰብ ይከብዳል ብቻ ፍትህለሴት ልጅች

  • @ንቡረ_ዕድኤርምያስ
    @ንቡረ_ዕድኤርምያስ 7 днів тому

    ይህን ከሰማሁ በሁዋላ ባለፈው ስለልጅትዋ በአሉታዊ ሁኔታ ስለሰጠሁት ኮመንት ይቅርታ እጠይቃለሁ:: ይህ ልጅ ግን እንትኑን መቁረጥ ነው::

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 7 днів тому +2

    ጀግነጋዚጠኛ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 7 днів тому +1

    ኧረ ፍላሽ ነበርእምደፋበት ወይም መሽኒያዉን አስቆርጭለት😢😢😢😢

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 7 днів тому +4

    ሰውየው ቅሌላም ቅሌቱ ሰውየው ለምዱዋል በዚክ መገድ ስት እሴቶች በክሎ ይሆን ኢወታቸውን አበላሽቶ ይሆን ጉድ

  • @NuuroAbdi-mo4pc
    @NuuroAbdi-mo4pc 7 днів тому +2

    ጋዜጠኛ ዳስ የላል awxaxeh ታብራክ ዋንደሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @Habesha28
    @Habesha28 7 днів тому +2

    ሰው ከዚ ባለጌ ውሸትና ጉራ ብቻ ነው ሰው እሚማረው። ራሱን እንዴት አይነት ትእቢት እንዳለው ያሳያል ደሞ ሰው ማስወገድ ይላል። ህግ ላይ ተወስዶ ቅጣቱን መቀበል አለበት።

    • @mekdihadgu
      @mekdihadgu 4 дні тому

      አይይይይ የኢትዬጺያ ወግ ገንዘብ ሲናገር ኸግ ዠም ይላል ማለት እነ ሀገር ላይ ነው ወይ ጊዜ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 5 днів тому

    ባለጌ እህት ልጅ የለውም ጨካኝ ቢወዳትም በግድ ካልፈለገች በመጥፎ ነገር እግዚአብሔር የስራው ይስጠው በግድ ይናገራል ወደ ህግ መሄድ አለበት ጫካ ላይ ይጥላታል የስዋስ ሂይወት የስው ልጅ በራሱ ላይ ሲደርስው ነው እሚገባው ማፈርያ ካልፈለገችስ

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 7 днів тому +3

    ወላሂ አሏህ ይይላችሁ በጣም ያሳዝናል እኔም ትደፍሬ ቀርች አለሁ አሏህ ይይላችሁ ነቀርሳውች

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 7 днів тому

      ለምን አታጋልጪም ።

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 6 днів тому +2

      @@AlemTeka-ej3yq ያለሁት እስው ሀገር ነው በአስራ አምስት አመቴ ነው የደፍርኚ ማምን እደለልኚ ሰላውቀ ዛሬ ትዳር ፍራሁ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c 7 днів тому +5

    የሚገርም ጉድ ቢኮዝ ቢኮዝ ይላል ይሄ ደነዝ አልወደደችህምና ታዳ መድፈር አለብህ ቆሻሻ

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 7 днів тому

    እሄን ሰዉዬ በደንብ መቀጣት አለበት በርቱ።

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 7 днів тому +1

    ማሌዳ ጥሩ ስራ ነው ወንድም ❤

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 4 дні тому

    የየሱስን ስም አስር ጊዜ ይጠራል በጣምአስቀያሚ ነገር ያወራል አረመኔ

    • @mekdihadgu
      @mekdihadgu 4 дні тому

      ስሜን በከንቱ አትጥሩ ይላል የጌታን ስም በከንቱ አትጥራ ከንቱ ቆሻሻ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 7 днів тому +1

    Andand Choma Ras Sewech Begenzebachew Eyetemamenu Yemayserut Wenjel Yelem Balege Keletam Telek Sew Aydelek Ere Tenesh Efer Yehe Seweyema Leheg Mekreb Alebet Gazetegnaw Betam Sebeza Jegna Nek Bertalen❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 7 днів тому +1

    ሻውል ዥዝባ እንትን ማቃጠል ነው

  • @etalem3581
    @etalem3581 7 днів тому +1

    ምን ጋጦጥ ነው በሰመአም

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 6 днів тому

    እረ ምን አይነት ወንድ ነው ሳትፈልግ በመተት ደፍሮት ከዛ ጫካ እድትሞት ጥሎት ምን እዳላረገ ነገር በልበ ሙሉነት ብር አለ እያለ ይዘባርቃል ይሄ ጤነኛ አይመስለኝም ህግ ካለ ፍትህ ይሰጣት ልጅቶ 😢

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 7 днів тому +1

    ማክስ ልበስ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 7 днів тому +1

    ንብረቱም የሰበሰበው በዚህ መትቶት ሊሆን ይችላል ይህ ማፈሪያና ጉርኛ ባሌግ ግለሰብ ነው ።
    ስለዚህ በሕግ መጠየቅ አለበት ።

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 7 днів тому +1

    እደው ከጀረባ ዙሮ ደደሱን ብሎ እጂ ለመግስትነበረ ወይ መቃጠልነው😢

  • @rgattewelde6831
    @rgattewelde6831 7 днів тому +2

    ባለጌ ነው

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 7 днів тому

    ይሕን አይነት ጨካኝ አረመኔ በምስክር ፊት.አርባ መግረፍ. ነበር ሕይወቱን በሙሉ እስር ቤት እንዲያሳልፍ ማድረግ ሌላው ደግሞ አሉ የተባሉ ጠበቆች በነፃ.ይቆሙላታል ጠፈር.ድአ ብላ😂😂😂😂

  • @GadiseMamo
    @GadiseMamo 5 днів тому

    Gazexanyaa kun bayyee namaa dinqaa gamnuman isaa ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 7 днів тому +1

    Please call police 😢😢😢😢

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 7 днів тому +1

    ፍላሽ ነበር መድፉት

  • @ksach-vi7uw
    @ksach-vi7uw 7 днів тому +1

    ፊትህን ሸፎን❤❤❤

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 7 днів тому

    ይሄ ጨካኝ አረመኔ ነው ለህግ አቅርብልን እንዳተወው

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 7 днів тому +1

    ወይወይ ይሄ ገዘብ የማይሰራዉ ስራአ የለምእ

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 7 днів тому +1

    Min yateragame saw naw ihe

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 7 днів тому +1

    ግዳኝ ዳቦ ላይ ዬ ሆኔ ናጋር አርጋት ሊ ሆን ይቺላል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 7 днів тому +1

    ይኸ ጋዜጠኛ እባካችሁ ምከሩት እራሱን አደጋ ላይ ነዉ እየጣለ ያለዉ አይሸፈንም እቤቱ ነዉ ወጀለኞችን የሚቀጥር እባካችሁ ህግም የለም እባካችሁ ምከሩት

  • @YohansAbera
    @YohansAbera 7 днів тому +1

    This man hege beltun mekorete new

  • @lubabapinsard596
    @lubabapinsard596 7 днів тому +1

    Mene ayente balgya kowshasha neke maferya shawele medenwe dedebe neke daha syagegne tegabwu ayechaleme maferya gezebe selaleke sewene edezyeke maderge kebete

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 7 днів тому

    Please contact the police

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 4 дні тому

    ኤሄ እርኩስ ሰውየየው በአስገድዶ በመደፈር ወንጀል መከሰስ አለበት

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 6 днів тому

    ሰውየው እጁ እረጅም ይመስላል ይህን ማጥፉት እንጅ ይህ ሰውይጨርሳል

  • @AstedeAsfaw
    @AstedeAsfaw 7 днів тому +1

    ኢየሱስ በከንቱ አታሱ። ባለጌ ነህ ።

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 7 днів тому +2

    Kan meshumaa isaa sana iraa murani Afaan isaa keessaa kawadhaa waqaa maali kuni wadalii harree 😂😂😂

    • @توتهروتي
      @توتهروتي 7 днів тому +1

      Mashaa qofaa mitttii baquloo isajallafaa buranii ittii kenudhaa haa nyatuuu😅

    • @abrasedeme3153
      @abrasedeme3153 7 днів тому

      @@توتهروتي dhugaa jetee Rabbii

  • @user-bx5ju7tk9s
    @user-bx5ju7tk9s 7 днів тому

    በጣም ያሳፍራል ! ይህ ን አይነት ልበ ድፍንነትና ድፍረት !

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 7 днів тому +2

    ወይኔ ትቤት ገዘብ ገዘብ ደደብ ነህ ከገዘብ ሀብታምነት የአምሮ ሀብታምነት ይብልጥሀል ዝቃጪ

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 7 днів тому +1

    Igzio marina kirstos 😭💔

  • @vhhj9640
    @vhhj9640 7 днів тому

    ገንዘብ እንደዚህ አስተሳሰቡን የደፈነው ሰው አላየውም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 дні тому

    መምህር ተስፋዬ አበራብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዩ በመተት ነዉ ሚሰራዉ ሰዉዬዉ ሱባኤ ግቢ እህቴ

  • @CaaltuuCaaltuu-tb8yt
    @CaaltuuCaaltuu-tb8yt 7 днів тому +1

    Ayyii Gasabiii😢😢
    maalii.kuun akkamiitii hasaa saanu hin afaaruu yaa raabii koo
    jireeenyaa namaa baleessaa umuurii guutuu seeraa jalaa oluu qabaa😭

    • @abrasedeme3153
      @abrasedeme3153 7 днів тому +2

      @@CaaltuuCaaltuu-tb8yt maali Afara kun sammuu qulufii batee demaa waqaa 😭😭😭😭😭😭

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 7 днів тому +1

    አይገዘብ ልስጥህእና አላለምእደ እሣንም አፏን አዘጋታለሁ በገዘብ አላለም እኮን የጂህን አገኘህ አተቡዙ የለመርክነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 дні тому

    ወይ ጉድሂወቶ ይጥፋ አለ እህ ያሳዝናል

  • @user-Hani999-Qunee
    @user-Hani999-Qunee 7 днів тому

    Betam yelemede new lbu begenzeb abtuwal..mnale tenker yale hig binor..Allah frdun ysth..betam yamal 😢

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 7 днів тому

    ላይላሀኢለላህ እናስወግዳት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JonnErik-f4s
    @JonnErik-f4s 7 днів тому

    በጣም ያሳዝንናን

  • @Foz-gp9xe
    @Foz-gp9xe 7 днів тому

    የደፋሪው ትቢት የህግን መናቅ ያመለክታል

  • @DesuTareke
    @DesuTareke 7 днів тому

    Yime yime gazetegnaw yimeee

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo 2 дні тому

    እኔ ልስቅ ነውና ይቅርታ አርጉልኝ 😂😂😂😂 መናይናት ስው ነው

  • @aberashadamu1484
    @aberashadamu1484 7 днів тому

    በገንዘቡ የሚመከ ሕግ የሌለ መሰለው እኮ ከድርጊቱ የአፉ ብልግና

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 7 днів тому

    💪💪

  • @destata7749
    @destata7749 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ
    ይቅር ይባል የሰው ልጅ
    በብር አይገዛም አትሳሳት
    ሶዉ ልጅ ክብር ነው
    አንተ በላግ ነው
    በብር የምትማካ
    ጅሴስ አትባል ቆሻሻ እርኩስ

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 7 днів тому +1

    Yetaregmke neh

  • @teshomekebede7256
    @teshomekebede7256 7 днів тому

    ቀልዳችሁ ደስ ይላል

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 6 днів тому

    ምን ዓይነት ባለጌ ሰው በፈጣሪ እንስሳ ኣትረባም

  • @Zulyeka-kc9jo
    @Zulyeka-kc9jo 7 днів тому

    እኔ,እኮ,ሰዉ,አትፍቶ,ከማን,ለመኖረ,እንደ,ሆነ,አለቅም,ዉነት,የሰዉ,ነገረ

  • @ferhte
    @ferhte 7 днів тому

    እውነት ጀግና ነህ አመነ ሰውየው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 днів тому

    ይከ ቀፎ ጭንቅላት ማንም ሰው ከሻወል ጋር አይወዳደርም ያለ ሰውዬ ካሜራ መጥፋቱንና አለማጥፋቱን የማያውቅ ጠፍቷል ብሎ መዘባረቁ ድንጋይ ጭንቅላት አፈር ያስበላህ ቱ ደግሞ የሰው ንቀቱ 😢😢

  • @Zulyeka-kc9jo
    @Zulyeka-kc9jo 7 днів тому

    ቢገደል,ይሸል,በሀብቱ,የብዙ,ሂወት,ሰዉ,ስለሚቀጭ,ኡሱ,ቢቀጭ

  • @YohansAbera
    @YohansAbera 7 днів тому +1

    Dedeb neh

  • @AshaaAbdalla
    @AshaaAbdalla 7 днів тому +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 4 дні тому

    ነፍሰ ገዳይ ነው ባለጌ ስድ ነው ቅንዝረኛ ባለጌ እባክህ በገንዘብህ ተማምነሀ ፈጣሪን ረሣኸው ።

  • @MasratKemsa
    @MasratKemsa 5 днів тому

    ይኤ የተረገመ አርኦስ ይኤ ወደ እስር ቤት መበስበስ አለበት

  • @بهميةاندونسية
    @بهميةاندونسية 7 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @YohansAbera
    @YohansAbera 7 днів тому +1

    Yeh sew dedeb neh

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 днів тому

    አጅብ ርካሽ ነዉ ቅሌታም ገንዘብ ጭንቅላቱን ገንዘብ የደፈነዉ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 7 днів тому +1

    ቆይ የዛሬ 10 አመት የሚከፍለኝን ገንዘብ ልስጥክ ወይንም ቤት እያለክ 100 ሺ ትጠይቀው አለክ እንዴ?🤔🤨🙄

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 7 днів тому +1

      ውሽት ነው መሰለኝ ። እንዴት ቤት ልስጥህ እያለው 50ሺህ ልስጥህ ሲለው እሺ ይላል እንዴ ?

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 7 днів тому

    ከመታሰሩ በላይ ፊቱን ለምን አታሳየውም መታሰሩ ምንም ዋጋ የለውም ባለጌ የሴት ልጅ

  • @Hayh-of5vd
    @Hayh-of5vd 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-vm5fb7xz2m
    @user-vm5fb7xz2m 5 днів тому

    👍❤❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 7 днів тому

    አይ የኢትዮጵያ ህግ ደሞ እንዴት ተንደላቆ እንደሚያወራኮ ነው የገረመኝ

  • @Foz-gp9xe
    @Foz-gp9xe 7 днів тому

    😂😂😂😂😂መቶሺ ብዙ ነው አላለም በመጀመሪያ ጎራው ሁለት አመት ሚያኖረህ አላለም ደፍአር😂