Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ።
ጅል ፌክ ነው
😳 አረ ጠበል ሔዱዱዱ በፈጣሪ ስምምምምም ለጆሮ ጭውሚል ወሬትሰማላችሁ ያለው የእግዚአብሔር ቃል ተፈጸመ አቤቱማረን🤲🤲🤲
እዛ ሂደሺ እድሜ ልክሺን ስትስግጂ ልትኖሪ ነው ብትወልጂም ልጆቹ የስይጣን ናቸው እዳትሄጄ እህቴ የባስ ጨለማ።ትገቢያለሺ ፀበል ሂጂ እግዚአብሄር በላይ።ምንም ነገር የለም
Likinesh 😭
መጨረሻውንም አሳየን ወንዲሜ
ሴትዪዋ ታስጠላለች
@@fikirfikir5212film new Eko
Wede stelot bet higi
እናትየዉ ግን ጤነኛ ኣይደሉም በየ ጠንቋይ ቤቱ እየሄዱ በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይላሉ ይህ ዉጤት እኮ የእናት እና የኣባት ዉጤት ነዉ😢😢😢 ሁላቹሁም ንሳሃ ገብታቹ ፀበል ተጠመቁ
የኔ እናት ልጁታ ግን አሰዘነችን ባሀይመኖታቹ ፀበል ፀበል ወሰዱት እናትየ
ልጅቷ በጣም፡ ታሳዝናለች፡ የኔ ፡ ቆንጆ ❤❤❤❤
ፀበል እንጂ ጠንቆ አይፈታውም ❤እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤
አራ እየሱስ ያደናል ኑ ዉዴ እየሱስ በእየሱስም ሰራዉ ይፍርስ አላማዉ እቅዱ የተፍረስ ይሁን
Ameen
Amen Amen
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን ያርብ እትጅግና አላማድንቅ መንፍግንው
ስለላሁ አለይሁ ወሠለም
ሶለላህ አለይህ ወሰለም
እናትየዋ ንስሀ ገብታ ትፁም ትፀልይ ጠንቋይ ጋ ፈፅሞ እንዳትሄድ ሀይል የእግዛብሄር ነው ጠንቋይ ለራሱ የማያውቅ ሰው ነው እናትየዋ በሰው ሳይሆን በእግዛብሄር እመኚ
ጠንቆይ ለራሱ ምን ያቃልና ሁሉን የሚያቅ እግዚአብሔር ነው ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ይፈውስሻል
ይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ
ጋዜጠኛው ለኛም።ላንተም ለጠያቂው ለስሚወች ግራ ያጋባል ፈጣሪ ይድረስላቸው
ወደ ጠንቋዩ እንዳትሄጂ እህቴ በሃይማኖትሽ ጠንክሪ ማንም ከገእግዚኣብሔር በላይ የለም በጣም ጠንካራ ነሽ እናትሽ የሱ ምሩከኛ ናቸው ከቻልሽ ከዚ ክፉ ስራ ኣውጪያቸው
ጠያቂው ጎበዝ ነው ወደ እምነት መሄድ ጠንክሮ መፀለይ ነው እንጂ የምን ለጠንቋይ መለማመጥ ነው:: የባዘ አብሯት ይተኛል ለልጁም ይድራታል ልጅትዋም በእምነት ደካማ ናት:: ጎበዝ ትክክል ነው ያልከው
ወድሜ በቻልከው አቅም ልጅቷ እጠቋዩ ጋር እዳኬድ እዛ ከሔደች ማህፀንሽ የሚፈታው ከኔ ጋር ግኑኝነት አርጊና ነው እሚላት ክብረ ንፅህናዋን እደ ግብር ይጠቀመዋል ክብረ ንፅህናዋ ባይኖርም ዘሯን ካፈሰሰ ለሱ ግብር ነው እናም ከጠቋዩ ጋር መተኛቷ ራሱ ስለሚያረክሳት እረከሰች መባሏም ለሱ ግብር ነው ስለዚህ ሁላችሁም ፀበል ሒዱ ባልየውም ጭምር
ነስሀ ገብታቺሁ ፀበል ተጠመቁ🙏🙏🙏
የልጅዋን ህይወት ያበላሸች ፀበል ትሄድ ልጅቷ ተደናለች
በናትህ ከመምህር ተስፋየ አበራ ጋር አገናኛቸዉ በፀበል እናፀሎት ነዉ ይሄ እርኩስ መንፈስ የሚጠፋዉ::እመቤቴ ማርያም ትርዳችዉ
አሜን ትርዳቸው
እወነት ነው
እናትየዉ ኮመዲ ነገር ናቸዉ😂😂😂
የቤተክርሰትያን. መንገድን. አያውቁም. ብለሀለች. ለፀበሉም. እምነት. የላቸውም. እናቷ. ሚሰጥሩን. ሰለሚያውቁ ነው.
ኧረ አይሆንም ተመልሶ እዛመሔድ የሚባል ነገር የለም ወደ ፀበል እና ከመምህር ተስፋዬ ጋር መገናኘት ነው ያለባት ፀሎት ፀበል ነው የሚያድነው
የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው ;; በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ !!!
የኔ ዉድ እህት አዘንኩልሽ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን እዉነት እናትሽ ግን እናት አይመስሉም ችግሩን የሚያዉቁ ይመስለኛል ነገሮችን ለመደባበስ እንጅ አንችን መርዳት አልፈለጉም
Kkkkkflm new
እንዴት ያናድዳል አድራጊ ፈጣሪው እግዚአብሔር እያለ እነጠፋለሁ እገብራለሁ ትላለች ሄደሽ ሌላ ተሸክመሽ ትመጫለሽ ፀበል ፀበል ፀበል
እናትየው እንደናት መሆን አልቻለችም ተቀዠቀዠች የሆነ ነገር ታውቃለች።
እህቴ እንዳትሄጂ ጸበል ግቢ እግዚአብሔር የጠንቆይ ደፍተራ እግዚአብሔር ያፈርሰዋል ሂጂ ጸበል እናትየው ግን 😢😢😢 መሃረኒ ክርስቶስ😢😢😢
እህቴ ንስሃ ግቢ ና ፀበል ሂጂ ተጠመቂ የሄ መተት ነው ቀዎሚ የሆነ ከነ ባልሽ ፆም ፆሎት ስግደት ስገዲ ይለቅሻል ገጠመኝ የመምህር ተስፈየ ኣበራ ኣዳምቺ የኣባታችን የመምህር ግርማ ትምህር ኣዳምቺ 😢
እውነት ለመናገር እንደዚህ አይነት ድንግልናን አልሄድ ማለት ከአሁን በፊት በሆነች ልጅ ገጥማት አይቻለሁ እና በሆነ መንገድ ተፈትታል በሚድያ ለመግለፅ ስለከበደኝ ነው እንጂ ይፈታል አይዞሽ በውስጥ ልነግርሽ እችላለሁ ሌላ ተጨማሪ ነገር ደግሞ አለ ግን----------------እ/ር ያድንሻል አይዞሽ መድሃንትሽ ቅርብ ነው ::
የተደበቀውን የሚገልፅ የሚፈታ ታላቅ ንጉስ እየሱስ በስሙ ስልጣን ትፈታለች ወደ ቸርች ነይይይይይ እየሱስ ያድናልልልል
😳😳😳😳😳😳😳😳😳
የድንግል ማርያም ልጅ እያሱስ ክርስቶስ ማለትሽ ነው
እናቱ የድንግል ማርያም ልጅ ካልሸ ይምራል ቸርች ካልሸ ግን ፖሰተር ተብየው ማለቴ ነው ልሞክርው ነው የሚለው ሰንቱን ትዳር በጠበጡ መሞከሪያ ነው የሚያርጋት😂😂😂😂
Tenagerekug belesh new@@TigistTeklehaymanotGebreselass
Ye egezihabear lji eyesus yefeweshale wede geta ny
እህቴ ፈጣሪሽን እምታምኝ ከሆነ እግዚአብሄር አምላክ ብቻ ነው ህወትሽን እሚያስተካክለው ንሰሀ ግቢ ከዛ ሱባኤ ገብተሽ ፁሚ ፀልይ ፀበል ግቢ እንጅ የቤተሰብሽን ጥፋት እንዳትደግሚው
እምነት ካለ ምንም ይሆናልና እናትየው ሁሉን እችላለሁ ካሉ ፀበል ተያይዘው ይግቡ አንድ ላይ ይዳኑ
እህቴ አይዛሸ እግዚአብሔር አለ ፀሎት አርጊ ጣዋትና ማታ በተረፈ ፀበል ተጠመቂ
አይነ ጥላ ነው መምህር ተስፋኤ አበርን ትምህርት ተከታተይ ጸበል ግቢ
ከመምህር ተስፋዬ ላይ ወርደሽ ፈጣሪን መጀመሪያ እወቂ 😢😢ተስፋዬ ተስፋዬ ምን ማለት ነው
Temrtun eko new yalechew sew.le chigerun medanetun setngrew eko new wede egzabher yememetew hooo
@@RodiBayoumamher tesfaye men aderegesh
@@RodiBayouአዋ መምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጭ የመንፈስን ሴራ ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ እና ምን አቃጠለሽ የመምህር ተስፋዬ ስም ሲነሳ መንፈስሽ ተናደደ እግዚአብሔር ይገስፅልሽ
@@atsiatsi6676እኮ ውዴ ሰውን ለመንቀፍ መሮጥ የተረገምን ለነገሩ መንፈሱ ነው የተናደደ
መዳን በማንም የለም ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር እንዲንድነበት ከሰማይ በታች የተሰጠን አዳኝ እየሱስና እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
አጋንትን የሚፈታ ጌታ አለ ፡፡ ቅዱሳን መላዕክት አሉ ። ቸር እናት አለችን ። ጠበል ይግቡ የፀለይላቸው ።
ጀናው ኣስተዋይ ጋዘጠኛ እግዚኣብሄር ያክብርህ መምህር ዘርይሁን ልጅትዋ በጣም ብልሆች ናቸው ይህ ትልቅ የትዳር ፈተና ነው ግን ሁሉም ለበጎ ነውእንዴት እናትና ኣባት ዓቅም ኣዳም ለደርሰች ልጃቸው በማህጸንዋ ወስጥ ውሻ ያስቀምያሉ እግዜብሄር እኛን ለማድተማር "ኢታምልክ ብዕደ ኣምላክከ" ጥንቆይ በምንሂድበት ግዜ ይሄው ለሁላችህ መልስ ውሻ ከውሻም የባሰ ትሆናላችህ እያለን ነው "ድያብሎስ የሚበላውን ኣጥቶ ልክ እንዳ አንበሳ በዙርያችህ እየጎዘመ ነው" ስለዝህ "ንቁ" ወደ እግዚኣብሄር ተመለሱለእናታችን ኣንድ ጥያቄ ድራማውን እናቁም ኣሁን ልጄን ልጄን የሚሉ መልአከ ሞት ቢመጣ ልጅትዋን ለመውሰድ በእርግጥ እኔን ውሰድ ይላሉ የ ኣባትዋና የእናትዋ ጦስ መልሱ ንስሓ መግባት ብቻ ነው እንድገና ወደ ጠንቆዩ ከሄዱ 7ት ዕጥፍ ሆኖ ሰይጣን ይገባበታል ወደ እዛ ኣዋቂ ሳይሆን እውቀተቢስ ሰይጣን ቤት መሄድ የለበትም ኣቡን እስዋም ጭምር ወደ ጸበል እግዚኣብሄር ቤት ነው መፍትሄው ኑዛዜ ንስሃ ጾም ስግደት ለሁላችም ያስፈልጋችሃል መልካም ዕድል ለሁላችህ በርታልን ወንድም ዓለም ኣዞሽ የኛው ስደተኛ በጸሎት እንተባበርሻለን በርቺ
እግዛብሄር ይማርሽ እህቴ. ፀበል ብቻ ህጂ ትዲኛለሽ
የኔ እናት ሲደባብሱ እየተነገራቸው ይሀ ከባድ ነው መቀበሉ ነገር ግን መፉትሄው መፈለግ ነው እናት ቡዙ ነገር ትደብቃለች ፀበሉ ፀሎቱ ማድረግ ነው ውይ ስታሳዝን ይሀ የስይጣን ስራ ነው
የአጋንንትን ስራ የሚያፈርስ የእየሱስ ስም ብቻ ነው ስለዚህ ወደ ጌታ ቅረቢኝ በእምነትሽ ጠንክሬ 😢😢😢 በተረፈ እግዚአብሔር አምላኬ ይርዳሽ 🙏🙏
በዚኽ በሰለጠነ ዘመን እንዴት ጠንቋይ ቤት ልኺድ ትያለሽ እግዚአብሔር ነው የሚፈታሽ ፀበል ተጠመቂ አቡነ እጨጌ ፀበል ሂጂ ለዲያቢሎስ እጅ አትስጪ ፀልዪ
ሁለቱም ፆም ፀሎት ፀበል ይሒዱ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤ወደ ፈጣሪሽ እንጂ ሌላ ቦታ እንዳትሔጂ❤
ያንችን ፀበል ሽሮ አፍይበት
የኔ እህት ቀጥ ብለሽ ፀበልሽ ህጄ እግዚአብሄር የማይፈታው ነገር የለም ወደ ባዕድ አምልኮ ሄደሽ ሌላ መዘዝ እንዳታመጬ።እመብርሃን ትከተልሽ።
ወደ ፀበል ሂጂ መፍትሄው እሱ ብቻ ነው መንፈሱ ነው እንዳቴጂ ወደ ፀበል ሚከለክልሽ ፀበሉ ላይ በርቺ
የቤተሰብ ጣጣ የአባት ዕዳ ለልጅ እንደሚባለዉ ልጅቷ ተሰቃየች እግዚአብሔር ይርዳሽ
እናትየው ግን የምትናገረው ነገር ያናድዳል እናም ያስቃል ይህ ፕራንክ በየቤቱ ገብቶ ስንቱን አበላሽ።ዋናው መፍትሄ መፈለግ ነው በቤተስብ የመጣ ይሆናል ሌላ እንዳያገባት የተደረገ ነገር እንዳለ እናት የምታውቀው ነገር አለ እና መዳን ወደ እግዛብሄር ቤት መሔድ ንስሐ መግባትና በጠበል ጠንክሪና ተጠበሉ ባለቤትሽም ይዞሽ ይሂድ ጋዜጠኛው እርዳቸው እንጂ ወደዛ እንዳትሄድ እናት ንስሐ ገብታ ወደ ጠበል ትሂድ ።እናትየው ግን አታርፍም ልብ ይስጣትና ይምራት ወደ ገዳም ሂዱ እግዛብሄር የሚሳነው የሚያቅተው የማይፈታው ነገር የለም ለምስክርነት ያብቃሽ እህቴ
እረዛሬ ጉድኮነው በሳቅ ገደለችኝ እናትየዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
መቸም ጥርስ ባዳ ነው እኔም
ወይኔ እህቴ አይዞሽ ዝምብለሽ ፀበል ግቢ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ይፈውስሻል
አባት በልጁ እንደዚህ ያረጋልአኡዙቢላሂሚነሸይጣንእረጅምሴትዮዋም የሞተችናትአቀጠቀጠኝ
እናትየው ያዝናናሉ ልጅቷ ታሳዝናለች ማንሠማው ጉድ የለም
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የመጨረሻ ዘመን ትንቢት እየፈፀመ ነው ምንም ጥሩ ነገር አይታይም አይሰማም እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ የትንቢቱ መፈፀምያ አታድርገኝ
በጣም ቀላል ነው ቤተ ክርስቲያን ሒጂ ይፀለይልሽ 100% እርግጠኛ ነኝ እንቆቅልሽ የሚፈታ ጌታ ኢየሱስ ፈዋሽ አምላክሽ ታመኝው
በኢየሱስ ስም ይህ አጋንት ነው ቸርች ኤጂ እእቴ ይህንን ኢየሱስ ብቻ ነው ነፃ ሊያወጣሽ ኢየሱስ ብቻ ነው
Eyasuse Erasuneme Aladaname EYASUSE EYASUSE YAMETELUT
@@fawadnaeemansariአንተ የመሀመድ ልጅ ስነስርዓት ያዝ ክፍት አፍ 👹
ደነዝ ሞቱን ድል አድርጎ ነው የተነሳው እየሱስ ክርስቶስ እንዳንች አምላክ ሞቶ አልቀረም 😡@@fawadnaeemansari
ምነው ትግስት ያንቺ እየሱስ ላንቺ መች ትዳር ሰጠሽና ለሌላዉ
Tsebel metemek new
Yaa waqaayyoo atti nu olchii 😢🙏 fayiisan waqaayyoodha agzosh obbooleetii too tsabaala deemii ni fayiita yaa waqaayyoo humna kee maalee humni seexana nu hin mo,iin🙏🥲 jagna gazeexanya jabaadhu waqaayyoo si yaa tiksuu 🙏🥰❤
እናቷ ኮሜዲ ትመስላለች እዴት እዳሳቃችሁኝ ጋዜጠኛው ማክስ ተጠቀም ለመሳቅ እዲመችህ 😅😅 ልጅቷ ግን እመብርሃን ትፍታሽ
😂😂😂😂😂መጀመሪያ እኛ እንሳቅ፣እሱ ቡሀላ ይስቃል😂😂😂
ወይው ማዘር አረ ቀሰ 😂😂😂 ሚሰኪን ልጁ ደሞ አቀማመጡ እራሱ ጨንቅብሎ ነውእኮ ሲወራደሞ 😊 እረስንጠብቅ ፈተህን ኮፈያና ማሳክ ተጠቀም ግዜው ፈረቶል
እኔ ያሳቀኝ ተራክቦ ነው ትራክተር ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃል አላህ ይሰውራን ከእንደዚ አይነት ነገር አንቺ ማላፊ አድርግሽ
የሚዝናናበት ሰው ካገኘ ድራማው አሪፍ ነው
እናትየዋም የጠንቋይ አምላኪ ስለሆኑ አልሸሹም ዞር አሉ ነዉ እህቴ ለዚህ መዳኒቱ መፍትሔዉ ንስሀ ገብታቹ ፀበል ተጠመቂ
እናትየው ግን በጣም አስመሳይነች ነገሩን ከጅምሩ በደንብ ታውቃለች በልጇ እየቀለደች ነው ጌታ ይቅር የበልሽ
ጋዜጠኛውም፣ልጅቷም፣እናቷም ውሸታቸውን ነው።
እኔ እንደውም ሳስበው እናትየውም ተመሳሳይ ችግር ሳይኖርባቸው አይቀርም
እምናመልከው አምላክ ይፈውሰታል ጠንቃይ አይደለም ጸበል ይፈውሳታል ጠንቃይ አይደለም አምላክ አላት የምፈውሰው።አባቶች በመስቀሉ ይፈቱሻል
ወይኔ ኤሄልጅ በጣምነዉ የሚያስቀኝአንጋገሩ😂😂😂😂😂
እህቴ ጌታ እየሱስ ያድናል ይፈውሳል ወደሱ ቅረቢ ነፃ ያወጣል ወደ ሰይጣን እንዳትሄጅ ፀሎት ይፈታዋል ቶሎ ወደ ፀሎት ሂጅ እናትየው ምነው ረጋቢሉ ነገሩን ያውቃሉ እያስመሰሉ ነው
ኡፍፍ ልጅቷ ስታሳዝን እርጋታዋ,የኔ ቆንጆ መድሃኔዓለም ይድረስልሽ
በጣም ያሳዝናል እናትም ልጂም እምነት የላቸው በዉኑ እግዚአብሔር የምሳንወነገር የለም እምነት የላቸውም ጠንቆይ ቤት ህዳችሁ ልጂብትወልዱ ጢንኘአይሁንም
ኡፍፍፍ አያድርስ ነው የኔ እናት ጋዜጠኛዉ ዝምብየ ሳይህ በሳቅ ሆድክ ቁስል ያለ የመስለኛል😢😢😂😂😂
እኔ እርስ ደከምኩ
“በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ ... ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።” - ኢሳይያስ 54፥17 ስለዚህ እህቴ እሄዳለሁ የመንፈስ አሰራር ነው ተመልሶአልና ወደዛ ከምትሔጂ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ህይወት አሰተካክይ ፈውሱ በእጅሽ ላይ ነው አትፍሪ ምንም ነገር የለም ያንቺ እምነት ጉዳይ ነው ወደ ምንም አትሒጂ ማዘርም ቢሆኑ ከአይምሮሽ አውጭ "በክርስቶስ መለወጥ ታደሱ እንጂ ይህን አለም አትምሰሉ"
እናትዬው ግን ኮሜዲ ናቸው 😀😀😀😀
በጣም ፕራክ አይዴለም ወይ አሉ
😂😂😂😂
በጣም 😂
ቀላልካምድያናቸዉ እይእማማ😂😂😂😂😂😂😂
እኮ😂😂😂😂
መጀመሪያ እናትዬ ከጥንቆላ መንፈስና እምነት ውጭና ልጅሽን ከዚህ መዓት አውጫት ንሰሃ ገብተሽ የተደረገባትን መተት የታሰረችበትን አስፈችላት እህቴ ጌታ ፈውሱን ያቅርብልሽ እግዚያብሄር ትዳርሼን ይስራልሽ ወልዳችው ሳሙ !!!
መተት፣ነው፣ፀበል፣ትፀበል፣መድለኒቱ፣ፀበል፣ነው፣ትዳራቸው፣ለማፍረስ፣የፈለገ፣ሰው፣ሊሆን፣ይችላል፣ፀበል፣ነው፣
ያረቢታምርነው፥ለጆሮየሚከብድ፤የማያሳምን፥ነውነገሩ፥ኢቶ፥ላይምንያልተፈጠርአለ፥ጋዜጠኛውግን፥ጎበዝነህሳቅህአይመጣም፥እኔሆደቆሰለ፥ከባድነው፥እሴትላይ፥ሁለት፥ብልትሲኖርያልተፈጠረነገርየለም
የኔ እናት ይሄ የሴይጠን ስራ ነው የማርየም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፀ የወጠሸል ወደ እሱ ኔይ ይፀለይልሸል
ጌታ ኢየሱስ ከእስራቷ ይፈታታል። ጌታን ትቀበልና የዘላለም ህይወት ታገኛለች። እንጸልይላት ወደ እኛ ቤተክርስቲያን ትምጣ።
በጌታ በእየሱስም አቤት አቤት አቤት ምን የሚሉት እምነት ነው ? አዋቂው ጌታ እና ጌታ ነው ጌታ ይፍታት
የወላጆች ሀጥያት ለልጅ ጉድ ነው የኔ እናት ሲያሳዝኑ ፀበል ፀሎት ነው እሚያስፈልገው ስው ምን ይለናል ምናምን ማቆም ከየት እንደ መጣ ማወቅ ማዳመጥ ቤተስብ ማዳመጥ አለባቸው
ያሰራት ይፍታት።ለሰው ምታስሩ ምድረ ኮተታሞች ይድፋችሁ። ጋዜጠኛ ያሰራት ሰው ማግኘት አለብህ የእጁን ይስጠው😢😢😢
እግዚኦ መሀረነ ስንት አይነት ጉድ ነው የሚሰማው ፈጣር ሆይ አንተ ጠብቀን
እናቲቲ ጉደኛ ናት 😂😂😂😂😂 ወየው ድግምት ነው ፀበል ውሰዷት
😂😂😂
እናትዬው ግን ነገሩን ተረድተን እንዳናዝን ነው እሚያደርጉት እዳላዝንም እንዳልስቅም ነው ያደረጉኝ ግን ነገሩ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ጸበል ተጠመቂ
ይቅር ይበለኝ ሳልፈልግ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ ውይ እናት ፍቅሩዋ ን የምትገልጸው በተለያየ መንገድ ነው።ቂቂቂቂቂ ይቅርታ በእናትዋ ንግግር ወደኩ
ቀላል ወደቅን
እናትየው በሳቅ አደከሙን
ፀበል እንጂ ፀንቋይ መልሶ ችግር ያመጣል በምነታችሁ ጠንክራችሁ ተግታችሁ በጸሎት ትጉ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ የለም ወደ ጸበል ሂጂ ተጠመቂ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ከስራትሽ ይፈታሻል ዋናው እምነት ነው
ጋዜጠኛው ትመቸኛለክ እናት ይቅር ይበልሽ ምንአይነት ቤተስብ ነው ልባቸው ላይ እንደዚህ ማድረግ ፀበል ሂጁ እናትየው አሁንም ጠንቋያም ነገር ነች
አንደኛ እናትየው ጠኔኛ አትመሠልም ሁለተኛ ጋዘጠኛው ተፈጥው አስቂኝ ነው
መምህር ግርማ ጋር ሂጂ የኔ እናት ፀልዬ ፀበል ግቡ አብራችሁ
እሱ እረሱ ፀባል አስፈልጋል
ልጂትዋ ግን ልጂ ገረጂ ናት የኔ ጎበዚ እዚጋቤሔረ ይሐግዚሺ ይረዳሺ
ይቺ እናት የሆነ ነገር የጠበቀችው ይመስለኛል 😢😢😢😢
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት አዳምጪ እህቴ ፀበል ተጠመቂ
ተሳቀቅኩ እኮ እንዴት ልሳቅ 😢 ጋዜጠኛው እና ማዘር ግን😂😂
እኮ
እሔ በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ይፋርሳል በኢየሱስ እመኝ እህቴ አይዞሽ ጌታ ይፋታሻል እንደ እህት እንደ ወንድምም ይሆንልሻል ኢየሱስ
እባክሽ እህቴ ወደ ኢየሱስ ነይ ነፃ ትወጫለሽ እባክሽ
yach netsanet yibekatali
እህቴ እባክሽ ፀበል አርጊበት እመኚ ትድኛለሽ አትፍሪ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ትዳርሽን አምላክ ይጠብቅልሽ በትክክል እርኩስ መንፈስ ነው
እኔ ጋዜጠኛው ያስቀኛል ሳይናገር የሚያወራ ኮሚዲ ነው የሚመስለው በልጂቱ አደለም የምስቅ በጋዜጠኛው ነው ዝብየ ያስቀኛል😂😂
😂😂😂እዉነት ነው
kkkkkk imem
እኔማ ገና ሳይናገር ሳቄ ይመጣል
😅😅😅😅😅
እሱጋ አትይዱ ፀበል ወይ ቸርች ነው መሄድ
በታምር ጸበል ሄጅ እናትየዋ እባክሽ ተረጋጊ ጸበል ፀበል እባክህ ጋዜጠኛው አግዛት ጸበል
ስውሯ ማርያም ሄደሽ ተጠመቂ እሷ ትፈውስሻለች።
እህቴ ከዬትኝዉም እስረት ነፀ ዬምየወጠሺ እየሱስ ብቻ ነው ነይ ወደ ቸረች እየሱስ ያዲነል ይተደገል❤
😂😂😂😂እናትዬዋ ግን ኮሜዴ ናት ሆ😊😊😊
ይህ ለየት ያለ ጉዳይ ነው።ነገር ግን ሱባኤ ያዢ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ጠይቂ።
ጸበል ሄጂ ትዲንያለሺ እንደገና ወደ ጠንቃይ እብዳትሄዲ
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው በገዛ ልጁ ላይ ያረገው ነገር ይከብዳል እህቴ ፀበል ላይ ስትሆኚ ሚጨቅሽ መፈሱ ነው በፍፁም ጠቋይ ቤት እዳትኤጂ ሌላም መፈስ ተሸክመሽ ነው ምትመለሺው እግዚአብሔር እመኚ ንስሀ ግቢ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ፀበል ተጠመቂ ትድኚያለስ የመምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርት ተከታተይ ትበረቼለሽ 😢😢😢😢😢
ወደ ፀበል ውሰዶት ወደ ጠንቖይ ጋር አይቻልም ወደ ቤተክርስታን
ጠንቃይ ጥሩ፡ አይደለም ወደገዳም ፀበል፡ እናትና፡ ልጅ፡ ግቡ፡ ትድናለች ወደ፡ ፀበል፡ ገዳም፡ ይሻላል።
ፀበል ሂጅይ እህት ትድናለች መተት ነው ኢሚሄነው😢
እህቴ ፀበል ሂጂ 3ሳምንት ተጠመቂ ጋዜጠኛው በፍፁም ሴጣን ጋ መሂድ የለባትም ለልዑል ለፈጠራት አምላክ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም 🙏
ማንም አይፈታውም ትላለች እንዴ እግዝአብሄር ይፈተዋል ወደ እግዝአብሄር ገ ሂጂ። ጾም ጸሎት ጸበል ሂጂ
ይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ።
ጅል ፌክ ነው
😳 አረ ጠበል ሔዱዱዱ በፈጣሪ ስምምምምም ለጆሮ ጭውሚል ወሬትሰማላችሁ ያለው የእግዚአብሔር ቃል ተፈጸመ አቤቱማረን🤲🤲🤲
እዛ ሂደሺ እድሜ ልክሺን ስትስግጂ ልትኖሪ ነው ብትወልጂም ልጆቹ የስይጣን ናቸው እዳትሄጄ እህቴ የባስ ጨለማ።ትገቢያለሺ ፀበል ሂጂ እግዚአብሄር በላይ።ምንም ነገር የለም
Likinesh 😭
መጨረሻውንም አሳየን ወንዲሜ
ሴትዪዋ ታስጠላለች
@@fikirfikir5212film new Eko
Wede stelot bet higi
እናትየዉ ግን ጤነኛ ኣይደሉም በየ ጠንቋይ ቤቱ እየሄዱ በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይላሉ ይህ ዉጤት እኮ የእናት እና የኣባት ዉጤት ነዉ😢😢😢 ሁላቹሁም ንሳሃ ገብታቹ ፀበል ተጠመቁ
የኔ እናት ልጁታ ግን አሰዘነችን ባሀይመኖታቹ ፀበል ፀበል ወሰዱት እናትየ
ልጅቷ በጣም፡ ታሳዝናለች፡ የኔ ፡ ቆንጆ ❤❤❤❤
ፀበል እንጂ ጠንቆ አይፈታውም ❤እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤
አራ እየሱስ ያደናል ኑ ዉዴ እየሱስ
በእየሱስም ሰራዉ ይፍርስ አላማዉ እቅዱ የተፍረስ ይሁን
Ameen
Amen Amen
ፀበል እንጂ ጠንቆ አይፈታውም ❤እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን ያርብ እትጅግና አላማድንቅ መንፍግንው
ስለላሁ አለይሁ ወሠለም
ሶለላህ አለይህ ወሰለም
እናትየዋ ንስሀ ገብታ ትፁም ትፀልይ ጠንቋይ ጋ ፈፅሞ እንዳትሄድ ሀይል የእግዛብሄር ነው ጠንቋይ ለራሱ የማያውቅ ሰው ነው እናትየዋ በሰው ሳይሆን በእግዛብሄር እመኚ
ጠንቆይ ለራሱ ምን ያቃልና ሁሉን የሚያቅ እግዚአብሔር ነው ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ይፈውስሻል
ይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ
ጋዜጠኛው ለኛም።ላንተም ለጠያቂው ለስሚወች ግራ ያጋባል ፈጣሪ ይድረስላቸው
ወደ ጠንቋዩ እንዳትሄጂ እህቴ በሃይማኖትሽ ጠንክሪ ማንም ከገእግዚኣብሔር በላይ የለም በጣም ጠንካራ ነሽ እናትሽ የሱ ምሩከኛ ናቸው ከቻልሽ ከዚ ክፉ ስራ ኣውጪያቸው
ጠያቂው ጎበዝ ነው ወደ እምነት መሄድ ጠንክሮ መፀለይ ነው እንጂ የምን ለጠንቋይ መለማመጥ ነው:: የባዘ አብሯት ይተኛል ለልጁም ይድራታል ልጅትዋም በእምነት ደካማ ናት:: ጎበዝ ትክክል ነው ያልከው
ወድሜ በቻልከው አቅም ልጅቷ እጠቋዩ ጋር እዳኬድ እዛ ከሔደች ማህፀንሽ የሚፈታው ከኔ ጋር ግኑኝነት አርጊና ነው እሚላት ክብረ ንፅህናዋን እደ ግብር ይጠቀመዋል ክብረ ንፅህናዋ ባይኖርም ዘሯን ካፈሰሰ ለሱ ግብር ነው እናም ከጠቋዩ ጋር መተኛቷ ራሱ ስለሚያረክሳት እረከሰች መባሏም ለሱ ግብር ነው ስለዚህ ሁላችሁም ፀበል ሒዱ ባልየውም ጭምር
ነስሀ ገብታቺሁ ፀበል ተጠመቁ🙏🙏🙏
የልጅዋን ህይወት ያበላሸች ፀበል ትሄድ ልጅቷ ተደናለች
በናትህ ከመምህር ተስፋየ አበራ ጋር አገናኛቸዉ በፀበል እናፀሎት ነዉ ይሄ እርኩስ መንፈስ የሚጠፋዉ::እመቤቴ ማርያም ትርዳችዉ
አሜን ትርዳቸው
እወነት ነው
እናትየዉ ኮመዲ ነገር ናቸዉ😂😂😂
የቤተክርሰትያን. መንገድን. አያውቁም. ብለሀለች. ለፀበሉም. እምነት. የላቸውም. እናቷ. ሚሰጥሩን. ሰለሚያውቁ ነው.
ኧረ አይሆንም ተመልሶ እዛመሔድ የሚባል ነገር የለም ወደ ፀበል እና ከመምህር ተስፋዬ ጋር መገናኘት ነው ያለባት ፀሎት ፀበል ነው የሚያድነው
የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው ;; በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽይሄ ጉዳይ የሚፈታው በጾም በፀሎትና በፀበል ብቻ ነው በፍፁም ሌላ ነገር እንዳትሞክሪ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ !!!
የኔ ዉድ እህት አዘንኩልሽ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን እዉነት እናትሽ ግን እናት አይመስሉም ችግሩን የሚያዉቁ ይመስለኛል ነገሮችን ለመደባበስ እንጅ አንችን መርዳት አልፈለጉም
Kkkkkflm new
እንዴት ያናድዳል አድራጊ ፈጣሪው እግዚአብሔር እያለ እነጠፋለሁ እገብራለሁ ትላለች ሄደሽ ሌላ ተሸክመሽ ትመጫለሽ ፀበል ፀበል ፀበል
እናትየው እንደናት መሆን አልቻለችም ተቀዠቀዠች የሆነ ነገር ታውቃለች።
እህቴ እንዳትሄጂ ጸበል ግቢ እግዚአብሔር የጠንቆይ ደፍተራ እግዚአብሔር ያፈርሰዋል ሂጂ ጸበል እናትየው ግን 😢😢😢 መሃረኒ ክርስቶስ😢😢😢
እህቴ ንስሃ ግቢ ና ፀበል ሂጂ ተጠመቂ የሄ መተት ነው ቀዎሚ የሆነ ከነ ባልሽ ፆም ፆሎት ስግደት ስገዲ ይለቅሻል ገጠመኝ የመምህር ተስፈየ ኣበራ ኣዳምቺ የኣባታችን የመምህር ግርማ ትምህር ኣዳምቺ 😢
እውነት ለመናገር እንደዚህ አይነት ድንግልናን አልሄድ ማለት ከአሁን በፊት በሆነች ልጅ ገጥማት አይቻለሁ እና በሆነ መንገድ ተፈትታል በሚድያ ለመግለፅ ስለከበደኝ ነው እንጂ ይፈታል አይዞሽ በውስጥ ልነግርሽ እችላለሁ ሌላ ተጨማሪ ነገር ደግሞ አለ ግን----------------እ/ር ያድንሻል አይዞሽ መድሃንትሽ ቅርብ ነው ::
የተደበቀውን የሚገልፅ የሚፈታ ታላቅ ንጉስ እየሱስ በስሙ ስልጣን ትፈታለች ወደ ቸርች ነይይይይይ እየሱስ ያድናልልልል
😳😳😳😳😳😳😳😳😳
የድንግል ማርያም ልጅ እያሱስ ክርስቶስ ማለትሽ ነው
እናቱ የድንግል ማርያም ልጅ ካልሸ ይምራል ቸርች ካልሸ ግን ፖሰተር ተብየው ማለቴ ነው ልሞክርው ነው የሚለው ሰንቱን ትዳር በጠበጡ መሞከሪያ ነው የሚያርጋት😂😂😂😂
Tenagerekug belesh new@@TigistTeklehaymanotGebreselass
Ye egezihabear lji eyesus yefeweshale wede geta ny
እህቴ ፈጣሪሽን እምታምኝ ከሆነ እግዚአብሄር አምላክ ብቻ ነው ህወትሽን እሚያስተካክለው ንሰሀ ግቢ ከዛ ሱባኤ ገብተሽ ፁሚ ፀልይ ፀበል ግቢ እንጅ የቤተሰብሽን ጥፋት እንዳትደግሚው
እምነት ካለ ምንም ይሆናልና እናትየው ሁሉን እችላለሁ ካሉ ፀበል ተያይዘው ይግቡ አንድ ላይ ይዳኑ
እህቴ አይዛሸ እግዚአብሔር አለ ፀሎት አርጊ ጣዋትና ማታ በተረፈ ፀበል ተጠመቂ
አይነ ጥላ ነው መምህር ተስፋኤ አበርን ትምህርት ተከታተይ ጸበል ግቢ
ከመምህር ተስፋዬ ላይ ወርደሽ ፈጣሪን መጀመሪያ እወቂ 😢😢ተስፋዬ ተስፋዬ ምን ማለት ነው
Temrtun eko new yalechew sew.le chigerun medanetun setngrew eko new wede egzabher yememetew hooo
@@RodiBayoumamher tesfaye men aderegesh
@@RodiBayouአዋ መምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጭ የመንፈስን ሴራ ማን እንደሆነ ታውቂያለሽ እና ምን አቃጠለሽ የመምህር ተስፋዬ ስም ሲነሳ መንፈስሽ ተናደደ እግዚአብሔር ይገስፅልሽ
@@atsiatsi6676እኮ ውዴ ሰውን ለመንቀፍ መሮጥ የተረገምን ለነገሩ መንፈሱ ነው የተናደደ
መዳን በማንም የለም ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር እንዲንድነበት ከሰማይ በታች የተሰጠን አዳኝ እየሱስና እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2-38
አጋንትን የሚፈታ ጌታ አለ ፡፡ ቅዱሳን መላዕክት አሉ ። ቸር እናት አለችን ። ጠበል ይግቡ የፀለይላቸው ።
ጀናው ኣስተዋይ ጋዘጠኛ እግዚኣብሄር ያክብርህ መምህር ዘርይሁን ልጅትዋ በጣም ብልሆች ናቸው ይህ ትልቅ የትዳር ፈተና ነው ግን ሁሉም ለበጎ ነው
እንዴት እናትና ኣባት ዓቅም ኣዳም ለደርሰች ልጃቸው በማህጸንዋ ወስጥ ውሻ ያስቀምያሉ እግዜብሄር እኛን ለማድተማር "ኢታምልክ ብዕደ ኣምላክከ" ጥንቆይ በምንሂድበት ግዜ ይሄው ለሁላችህ መልስ ውሻ ከውሻም የባሰ ትሆናላችህ እያለን ነው "ድያብሎስ የሚበላውን ኣጥቶ ልክ እንዳ አንበሳ በዙርያችህ እየጎዘመ ነው" ስለዝህ "ንቁ" ወደ እግዚኣብሄር ተመለሱ
ለእናታችን ኣንድ ጥያቄ ድራማውን እናቁም ኣሁን ልጄን ልጄን የሚሉ መልአከ ሞት ቢመጣ ልጅትዋን ለመውሰድ በእርግጥ እኔን ውሰድ ይላሉ የ ኣባትዋና የእናትዋ ጦስ መልሱ ንስሓ መግባት ብቻ ነው እንድገና ወደ ጠንቆዩ ከሄዱ 7ት ዕጥፍ ሆኖ ሰይጣን ይገባበታል ወደ እዛ ኣዋቂ ሳይሆን እውቀተቢስ ሰይጣን ቤት መሄድ የለበትም ኣቡን እስዋም ጭምር ወደ ጸበል እግዚኣብሄር ቤት ነው መፍትሄው ኑዛዜ ንስሃ ጾም ስግደት ለሁላችም ያስፈልጋችሃል መልካም ዕድል ለሁላችህ በርታልን ወንድም ዓለም ኣዞሽ የኛው ስደተኛ በጸሎት እንተባበርሻለን በርቺ
እግዛብሄር ይማርሽ እህቴ. ፀበል ብቻ ህጂ ትዲኛለሽ
የኔ እናት ሲደባብሱ እየተነገራቸው ይሀ ከባድ ነው መቀበሉ ነገር ግን መፉትሄው መፈለግ ነው እናት ቡዙ ነገር ትደብቃለች ፀበሉ ፀሎቱ ማድረግ ነው ውይ ስታሳዝን ይሀ የስይጣን ስራ ነው
የአጋንንትን ስራ የሚያፈርስ የእየሱስ ስም ብቻ ነው ስለዚህ ወደ ጌታ ቅረቢኝ በእምነትሽ ጠንክሬ 😢😢😢 በተረፈ እግዚአብሔር አምላኬ ይርዳሽ 🙏🙏
በዚኽ በሰለጠነ ዘመን እንዴት ጠንቋይ ቤት ልኺድ ትያለሽ እግዚአብሔር ነው የሚፈታሽ ፀበል ተጠመቂ አቡነ እጨጌ ፀበል ሂጂ ለዲያቢሎስ እጅ አትስጪ ፀልዪ
ሁለቱም ፆም ፀሎት ፀበል ይሒዱ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤ወደ ፈጣሪሽ እንጂ ሌላ ቦታ እንዳትሔጂ❤
ያንችን ፀበል ሽሮ አፍይበት
የኔ እህት ቀጥ ብለሽ ፀበልሽ ህጄ እግዚአብሄር የማይፈታው ነገር የለም ወደ ባዕድ አምልኮ ሄደሽ ሌላ መዘዝ እንዳታመጬ።እመብርሃን ትከተልሽ።
ወደ ፀበል ሂጂ መፍትሄው እሱ ብቻ ነው መንፈሱ ነው እንዳቴጂ ወደ ፀበል ሚከለክልሽ ፀበሉ ላይ በርቺ
የቤተሰብ ጣጣ የአባት ዕዳ ለልጅ እንደሚባለዉ ልጅቷ ተሰቃየች እግዚአብሔር ይርዳሽ
እናትየው ግን የምትናገረው ነገር ያናድዳል እናም ያስቃል ይህ ፕራንክ በየቤቱ ገብቶ ስንቱን አበላሽ።ዋናው መፍትሄ መፈለግ ነው በቤተስብ የመጣ ይሆናል ሌላ እንዳያገባት የተደረገ ነገር እንዳለ እናት የምታውቀው ነገር አለ እና መዳን ወደ እግዛብሄር ቤት መሔድ ንስሐ መግባትና በጠበል ጠንክሪና ተጠበሉ ባለቤትሽም ይዞሽ ይሂድ ጋዜጠኛው እርዳቸው እንጂ ወደዛ እንዳትሄድ እናት ንስሐ ገብታ ወደ ጠበል ትሂድ ።እናትየው ግን አታርፍም ልብ ይስጣትና ይምራት ወደ ገዳም ሂዱ እግዛብሄር የሚሳነው የሚያቅተው የማይፈታው ነገር የለም ለምስክርነት ያብቃሽ እህቴ
እረዛሬ ጉድኮነው በሳቅ ገደለችኝ እናትየዋ😂😂😂😂😂😂😂😂
መቸም ጥርስ ባዳ ነው እኔም
ወይኔ እህቴ አይዞሽ ዝምብለሽ ፀበል ግቢ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ይፈውስሻል
አባት በልጁ እንደዚህ ያረጋል
አኡዙቢላሂሚነሸይጣንእረጅም
ሴትዮዋም የሞተችናት
አቀጠቀጠኝ
እናትየው ያዝናናሉ ልጅቷ ታሳዝናለች ማንሠማው ጉድ የለም
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የመጨረሻ ዘመን ትንቢት እየፈፀመ ነው ምንም ጥሩ ነገር አይታይም አይሰማም እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ የትንቢቱ መፈፀምያ አታድርገኝ
በጣም ቀላል ነው ቤተ ክርስቲያን ሒጂ ይፀለይልሽ 100% እርግጠኛ ነኝ እንቆቅልሽ የሚፈታ ጌታ ኢየሱስ ፈዋሽ አምላክሽ ታመኝው
በኢየሱስ ስም ይህ አጋንት ነው ቸርች ኤጂ እእቴ ይህንን ኢየሱስ ብቻ ነው ነፃ ሊያወጣሽ ኢየሱስ ብቻ ነው
Eyasuse Erasuneme Aladaname EYASUSE EYASUSE YAMETELUT
@@fawadnaeemansariአንተ የመሀመድ ልጅ ስነስርዓት ያዝ ክፍት አፍ 👹
ደነዝ ሞቱን ድል አድርጎ ነው የተነሳው እየሱስ ክርስቶስ እንዳንች አምላክ ሞቶ አልቀረም 😡@@fawadnaeemansari
ምነው ትግስት ያንቺ እየሱስ ላንቺ መች ትዳር ሰጠሽና ለሌላዉ
Tsebel metemek new
Yaa waqaayyoo atti nu olchii 😢🙏 fayiisan waqaayyoodha agzosh obbooleetii too tsabaala deemii ni fayiita yaa waqaayyoo humna kee maalee humni seexana nu hin mo,iin🙏🥲 jagna gazeexanya jabaadhu waqaayyoo si yaa tiksuu 🙏🥰❤
እናቷ ኮሜዲ ትመስላለች እዴት እዳሳቃችሁኝ ጋዜጠኛው ማክስ ተጠቀም ለመሳቅ እዲመችህ 😅😅 ልጅቷ ግን እመብርሃን ትፍታሽ
😂😂😂😂😂መጀመሪያ እኛ እንሳቅ፣እሱ ቡሀላ ይስቃል😂😂😂
ወይው ማዘር አረ ቀሰ 😂😂😂 ሚሰኪን ልጁ ደሞ አቀማመጡ እራሱ ጨንቅብሎ ነውእኮ ሲወራደሞ 😊 እረስንጠብቅ ፈተህን ኮፈያና ማሳክ ተጠቀም ግዜው ፈረቶል
እኔ ያሳቀኝ ተራክቦ ነው ትራክተር ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃል አላህ ይሰውራን ከእንደዚ አይነት ነገር አንቺ ማላፊ አድርግሽ
የሚዝናናበት ሰው ካገኘ ድራማው አሪፍ ነው
እናትየዋም የጠንቋይ አምላኪ ስለሆኑ አልሸሹም ዞር አሉ ነዉ እህቴ ለዚህ መዳኒቱ መፍትሔዉ ንስሀ ገብታቹ ፀበል ተጠመቂ
እናትየው ግን በጣም አስመሳይነች ነገሩን ከጅምሩ በደንብ ታውቃለች በልጇ እየቀለደች ነው ጌታ ይቅር የበልሽ
ጋዜጠኛውም፣ልጅቷም፣እናቷም ውሸታቸውን ነው።
እኔ እንደውም ሳስበው እናትየውም ተመሳሳይ ችግር ሳይኖርባቸው አይቀርም
እምናመልከው አምላክ ይፈውሰታል ጠንቃይ አይደለም ጸበል ይፈውሳታል ጠንቃይ አይደለም አምላክ አላት የምፈውሰው።አባቶች በመስቀሉ ይፈቱሻል
ወይኔ ኤሄልጅ በጣምነዉ የሚያስቀኝአንጋገሩ😂😂😂😂😂
እህቴ ጌታ እየሱስ ያድናል ይፈውሳል ወደሱ ቅረቢ ነፃ ያወጣል ወደ ሰይጣን እንዳትሄጅ ፀሎት ይፈታዋል ቶሎ ወደ ፀሎት ሂጅ እናትየው ምነው ረጋቢሉ ነገሩን ያውቃሉ እያስመሰሉ ነው
ኡፍፍ ልጅቷ ስታሳዝን እርጋታዋ,የኔ ቆንጆ መድሃኔዓለም ይድረስልሽ
በጣም ያሳዝናል እናትም ልጂም እምነት የላቸው በዉኑ እግዚአብሔር የምሳንወነገር የለም እምነት የላቸውም ጠንቆይ ቤት ህዳችሁ ልጂብትወልዱ ጢንኘአይሁንም
ኡፍፍፍ አያድርስ ነው የኔ እናት ጋዜጠኛዉ ዝምብየ ሳይህ በሳቅ ሆድክ ቁስል ያለ የመስለኛል😢😢😂😂😂
እኔ እርስ ደከምኩ
“በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ ... ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።”
- ኢሳይያስ 54፥17 ስለዚህ እህቴ እሄዳለሁ የመንፈስ አሰራር ነው ተመልሶአልና ወደዛ ከምትሔጂ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ህይወት አሰተካክይ ፈውሱ በእጅሽ ላይ ነው አትፍሪ ምንም ነገር የለም ያንቺ እምነት ጉዳይ ነው ወደ ምንም አትሒጂ ማዘርም ቢሆኑ ከአይምሮሽ አውጭ "በክርስቶስ መለወጥ ታደሱ እንጂ ይህን አለም አትምሰሉ"