💥👉[እባካችሁ ይህን የምታደርጉ አቁሙ]🔴👉በመምህር ብርሃኑ አድማስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ዛሬ የውነት እግዚአብሔር ትምርቱን አስተማረኝ ለመምህራችን በውነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እኛም ከተማርነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እንድንለወጥበት አምላከ ቅዱሳን ይርዳን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼አሜን!!!

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 9 місяців тому +6

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክ!!!!!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 днів тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @EnduAddis
    @EnduAddis 25 днів тому +1

    Kalehiwot yasemal abatache Amen Amen Amen

  • @fikrrrrrr
    @fikrrrrrr 8 місяців тому +4

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎታቸው ዘመን ይባረክ 👏🌹

  • @YaredYared-oo8in
    @YaredYared-oo8in Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 Місяць тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 11 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን!!!

  • @SabonOrom
    @SabonOrom 4 місяці тому +1

    Sagaale jirenyaa isiin yaa dhagesisu❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤💒💞💞💞🙏☝️

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 9 місяців тому +2

    አባታችን የሒወትን ቃልም ያሠማልን በሰማነው ቃልሰላሣ ስልሳ መቶም ያማረ ኤፍሬም እንድናፈራ መድሀኒአለም ይርዳን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 10 місяців тому +1

    🙏አሜን ቅዱስ የኋንሰ ወንገላዋው በረከታቸው ይደርብንና አሜን🙏
    🙏ልጀ ሆይ ቦጎውን እንጅ ክፉውን አትውረሰ አሜን 🙏
    🙏በተከርስትያን ከሁሉም አይነት የሠበሰበች መረብ ናት አሜን🙏
    🙏እ/ር አምላከ እሰከ መከር ይቆዩ ተዎቼው ብሏል አሜን 🙏
    🙏 ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር በረከትዎ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @YeshiYeshi11
    @YeshiYeshi11 6 місяців тому +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @kokab597
    @kokab597 9 місяців тому +1

    አባታችን በእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤ቃለሂውት ያሰማልን አሜን

  • @enanuDadino
    @enanuDadino 9 місяців тому +2

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.አባታችን

  • @serkalemqa6507
    @serkalemqa6507 5 місяців тому +1

    Asbug eni kemn ehon Amin Amin Amin Amin ❤❤❤❤❤❤

  • @zekariyasmulugetaaltaye1065
    @zekariyasmulugetaaltaye1065 11 місяців тому +15

    ብርሃኑ አድማስ ኦሪት ዘሌዋውያን ላይ ስለ አምልኮ ያስተማረው ትምህርት ነበረ በ 4 ክፍል የተለቀቀ። ካገኛቹት እባካቹ Link አስቀምጡልኝ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahletdaniel5708
    @mahletdaniel5708 9 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብርቱ ወንድማችን። ምክርና ተግሳፅ ግሩም ነው።

  • @hilinayalew9839
    @hilinayalew9839 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን,

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 9 місяців тому

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @fggh6526
    @fggh6526 9 місяців тому +1

    Kale hiywet yasemaln abatachin bereketachew yderibnnn❤❤❤❤

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 11 місяців тому

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም መምህራችን❤

  • @yngesynges6613
    @yngesynges6613 10 місяців тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው

    እግዚአብሔር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Рік тому +1

    ቃለህወት ያሠማልን❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +3

    ከየቤታችን ዘረኝነት ተክለነዋል ስለዚህ በየቤታችን ያለው ዘረኝነት መቆረጥ እና መጸዳት አለበት 😢

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 11 місяців тому

    ቃ ል ወ ት ይ ስ ማል ን አሜን 💖❤💗አሜን ❤💗💓አሜን ❤💗💓

  • @yosephabiy-li2jg
    @yosephabiy-li2jg 9 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 9 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏

  • @seblehaile9552
    @seblehaile9552 9 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 9 місяців тому

    Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin

  • @HewanGetachew-t1c
    @HewanGetachew-t1c 9 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wondwosenabebe3721
    @wondwosenabebe3721 9 місяців тому

    kale-hiywet yasemalin.

  • @helenyemane8787
    @helenyemane8787 9 місяців тому

    Kale hiwet yasemaln

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 10 місяців тому

    ❤❤❤amen

  • @asterasmarisdasi5419
    @asterasmarisdasi5419 Рік тому +1

    ❤👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 8 місяців тому

    መምህራችንቃልሆትያሰማልበእድሜያቆይልንፀጋውያብዛላቸው❤❤❤

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Burktynigussie
    @Burktynigussie 10 місяців тому

    🥰😇😇😇😇😇🥰

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 6 місяців тому

    Kidist dingil mariam enate+++

  • @GirmaZerihun-x6r
    @GirmaZerihun-x6r 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤