Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
#Sare_ሼር በማድረግ ቃሉን ላልሰሙት አሰሙ እናመሰግናለን!
Betam enamesgenalen. Betam girum yihone timhert new. Also, ye video ena audio quality #1. Pls more endezi dereja yalew video akrebulen. Egzihaber yestilen.
ቃለህይወት ያሰማልንበፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ
@@etyopiawit )
Amne
1
ሀይማኖቱን እንተወውና ሰውናት ይሉን የለ አዎን ሰውናት እንደ እናት ምን ይሰማታል ድንግል ማርያም....ሰው እንደ ጊዎርጊስ ሰማዕት መሆን ይችላል እንደ አቡነ ተ/ሀይማኖት ጻድቅ መሆን ይችላል እንደ መላእክት ንጹህ መሆን ይችላል ድንግል ማርያምን ግን መሆን አይችልም...አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንንን
Amen Amen Amen
😍😍😍🙏
Qalahiyot yasamalen
አቤት ጥበብ ! አቤት እውቀት ! አቤት ምስጢር ! ተዋህዶ ሀይማኖታችን የእውቀት ማድጋ ለዘላለም ትለምልም! መምራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን!
Kkkkkkkkkkk
አቤት ኣግላለጽ!! እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እንቁ የኦርቶዶስ ልጃችን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
Amane killotey eisaminey
በእውነት መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
ዲያቆን ሄኖክ እግዜአብሄር እስከመጨረሻው ካንተጋር ይሁን አንጀት የሚያርስ ትምህርት ነው የሰጠኸን ኑርልን ድንግል ትባርክህ
ድንግልም እናትም መሆን እንዴት አይነት ሚስጢር ነው ይሄ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለካ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይገባታል አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 😢🎉
ሰምቼዉ ማልጠግበዉ ስብከት የእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እኛንም የሰማነዉ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍን እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን❤❤❤
ትምህርቶችህ ልቤን በደስታ ይሞሉታል! ፀጋው ይብዛልህ ድንግል ማርያም ሁሌም ከፍ ታድርግህ!
ፀኀዘ፣😊😅😮
በእውነት
የሚጣፍጥ የሚገርም ትምህርት ነው...ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን...አሜን..
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችነ አእጥምት የማለምልም ሰብከት ነወ በእውነት ፂጌወ ያቡዝልህ😍😍😍😘😘😘👏👏👏💪💪💪👏👏👍
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን ያሳድርልን የእመቤታችን ምልጃና ፆሎት አይለየን❤
❤❤❤መምህር እንኳን ድንግል ማርያምን የጌታ እናትን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠ ለራሱ እንዴት እንደማመሰገነው🙌👏🙏💞
Embetachen kidist Dengel Mariam hoy yeker beyeny. Anchin yesetene Amelakachen yetemesegene yehun. Enatachen betam enewedeshalen. Diakon henoken kekefu tebekilen.
❤❤❤❤እረጅምምምምምምም እድሜና ጤና የማቱሳላን !!😢😢የኔ ከቱ የማረባዋን እድሜዬን ትስጥልኝ🙏 ድግልዬ 🙏⛪⛪⛪ ኡፍፍፍ እዴት ደስስስስ እደሚል እኮ የዘመኔ እረቡኒዬ ❤❤❤❤ ቃል ሂወት ታሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ሰላሙን ፍቅሩን ደስታውን ጤናውን ይስጠን የተዋህዶ ልጆችች የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት ውድድድድድድድ 💙💛❤⛪🙏💒🙏⛪🙏 አሜን 3
❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ት/ት ነው
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
አቤት አጋላልፅ ብእውነቱ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርክት ርድኤትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን መምህርቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን❤❤
ስለ እመቤታችን ለማወቅ በቂ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡፡
ሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እመቤታችን ድንግል ብፅሂትን ይስጠን ክብር ይግባው ። በስዎ መድሀኒያለምን አየን / አገኘን በቃ ይሄሽይበቃናል ። በረከትዎ፣ ረድሄትዋ ፣ ፍቅሮዎ፣ አማላጅነርዎ አይለየን ። ለኔስ ድንግል ልዩ ናት ለዘላለም አመስግናታለሁ ፣ አመልካታለሁ ከእግዚአብሔር ጋር ያሳታረቀችኚ ፣ ለቅዱስ ቁርባን ፀጋ ክብር አቅርባኛልች እልልልልልልልልልልል ስሞ የተመስገነ ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን መምህር ዳያቆን ሄኖክ ሐይሌ በእውነቱ የማያልፈን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን የሞቱትን ነብስ ይማርልን ። እኛንም ይቅር ይበለን ጌታ ክርስቶስ ።
እናቴ ሁሌም ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ፀጋውኖ ታብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
አንጀት አርስ ትንታኔና ትምህርት! ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለህይዉትን ያሰማልን ዉድ ወንድማችን❤❤❤
የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ ምልጃ ፀሎቷ አይለን💚💛❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 👏👏👏👏👏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አገራችነን ሰላም ያድርግልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❗❤️🙏🙏🙏💠 💠💠
ቃለምልልስ ህወት ያሰማልን
@@yeshey8971 jኦኂኂዒጽግጽ
@@haymanotgirma1632 hkm
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
ከማር የሚጣፍጥ ልብህን በደስታ ይሞላል። እግዚአብሔር አምላክ በእመቤታችን ለማያምኑት ፍቅር እና እምነት ይስጠን አሜን❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር
አቤት መምህርአንደበት መጣፈጥ😢ቃለህይወት ያሰማልንፀጋውንያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረ ይሁን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አችንበቤቱ ያጥናልን ደሰየሚልትምህርትነው
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡እግዚአብሔር ያኑርልን።
ውይ እንደዚህ አይነት ልብ አድርስ መምህር ስለመቤታችን ድንግል ማርያም የየሚናገር አላየሁም የአገልግሎት ዘመንክ ይብዛልን
አሜን አሜን አሜን በእውነትን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እጂግ ግሩም ትምህርትነው ዳቆን በእድም በፀጋ ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን በእውነት ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ሄኖክ ካገባ በዋላ ይህን የሚያዳምጥ ማነው :: የምትወዳት እመቤታችን ትጠብቅህ
እኔ 🤗😘
እኔ እንዳድስ ሁሌ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ህር እመብርሀን በቤቱ ታቆይህእኔ ስሟ ሲጠራ እንባዬ ይቀድመኛል እናቴ ለኔ ቅርቤ ናት ሁላችሁም ሳትጠራጠሩ ጥሯት የኔን የሀጢያተኛዋን ልመና የሰማች እናንተንም ትሰማለች።
ልመናዋ ፍቅሯ የልጇ ቸርነትይደርብን በእኛ በእውነትየነፍሳችን ቋንቋ ማርያም ናት።
አሜንአሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልህእርጂም እድሜ ይሰጥልን👏👏🙏🙏
አገልግሎትህ ይባረክ ፍሬአማይሁን በድሜበጤና ይጠብቅህ
Kalehiweten yasemalen Memeherachen bedeme betena yetebekelen 🙏🙏🙏yemebetachenen feker belbonachen yasadreben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውንትቃልህይትን ያሰማለን❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🙌👏❤Ye Israel Amlak Lule Geta Egziabehare Lezelalem Semu Yetebareke Ena Yetemesegene Yehune Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 👏👏👏
አቤት አቤት አገላለፅ አረ የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ
ረቡኒ🤗🤗🤗🤗🤗🤗
አቤት መታደል እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳንም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩኝ
፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ መምህራችን
አሜን ቃለ ህየሸወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት🥰🥰🥰
ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት🙏🙏#
Amen Kalehiwet yesmealna mengste semay yewarselna xegeu yebzhalka deacon henok ❤
አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ🙏🙏🙏
kalehiwoten yasemalen wendemachen bebetu yastenahe😍😍❤❤❤mengste semayaten yawerselen🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዳቆን ውንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰
ስወድህ ቀሪ ዘበንክ ይባረክልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🥰🥰💞
የአናቴ ወላዲት አምላክ በረከቿ ይደርብን አገሯን በምልጃዋ ታስታርቅልን
በጣም የሚደነቅ መምህርየማስተማር ዘይቤው የማይስለች በጣም የሚገባ. ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክፀጋውን ሞገሱን የ ድንግል ማርያም ልጅጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርዝቶስ ያብዛልህ.
ተሠምቶ የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ እመቤቴ ማርያም እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ 21 media ስላስተላለፋችሁልን እናመሰግናለን sub like
Amen amen amen egizibeher kale hiwot ayesemalen❤❤❤🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አቤት አገላለፅ ያኑርልን መምህርዬ ❤😇
ቃለ ሒወት ያሠማልን!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እልልልልልልል በእዉነት ባለለቀ እያልኩ የሰማሁት ዲ/መ ሄኖክ ቃልሂወት ያሰማልን አንተ አንደበት ላይ ነው የሚጥም የመብርሀን ድንቅ ታምር ተመስገን ጌታ ሆይ ይህን እንድሰማ ወደዚህ ቻናል የጋበዝከኝ ስምህ ምስጉን ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዴት ደስየሚል ትምህርትነው !!በትዉልዶች በኛ በኦርቶዶክስ ምእመን እንድትመሰገን የረዳን አምላክ ይመስገን🙏
Amen amen amen kale hiwotn ያሰማልን 🙏🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን። አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እረጅሜ እድሜ ከጤና ቅዱስ እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን
ውድ ወንድማችን ዲ/ሔኖክ ስለ ቅ/ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብርና ጸጋ የተመሰጠረው ከቡሩክ መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ነው። አልፋና ኦሜጋ የቡሩክና ቅዱስ እግዚአብሔር ልጅ ጌታችን፣ አምላካችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በረከቱን አሁንም ያብዛልህ። አሜን
Kale hiywot yasemalen. Behiywot besega yetebikelen. Enkuan aderesachu, aderesen!!!!❤❤❤
በእውነት ዲ/ን ሄኖክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጥርት ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏❤️❤️
አገላለጡደሰየሚልነው ሠላምህነያብዛልህ ዳያቆንችን
ውዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏....ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!! አንተን የጎበኘ አምላክ የእኛም ልጆች ይጎብኝና የእርሱ ምረኮኛ ሆነው በቤቱ አድገው ወገኖቻቸው ኢትዮጵያውያን የሚጎዱ ሳይሆን ለወገኖቻቸው ቃሉን እያስተማሩ ወደ መልካም የሚመሩ አንዲሆኑ የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁን የእመቤታችን ምልጃና ጥበቃ አይለየን!!!
እናመሰግናለን ፀጋውን አብዛልክ የኛ እንቁ መምህር ክበርልን🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
እቁመምህራችን 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይሄ ትምህርት የበላበትን ወጭት ሰባሪ ለሆነው ለትዝታው ሳሙኤል ጋብዙልኝ ይሄ ሰው በሰፈረበት የዝሙት መንፈስ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከተለየ ጀምሮ ይህችኑ አክብራ ሰው ያረገችውን ቤተክርስቲያንን እና አስተምሮዋን ዝቅ ከፍ ሲያደርግ እና አፉን ሲከፍት ይውላል ያልታደለ በሰራው በደል ከመፀፀት ይልቅ በባዶ ጭንቅላቱ መሳደብ ምን ይሉታል በእውነት ልብ ይስጥህ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እየሰራህ ነውና
መመረጥ ያስፈልጋል እማ
ግልጽ በሆነ ንግግር በሚጣፍጥ አደበት ያስተማረን መምህራችን መግስትተሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን ድግል ማርያም ትጠብቅልን ጥላ ከለላ ትሀንልን
የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን መምህራችን
ቃለሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን እመቤታችን ሆይ ክብርና ምሰጋና ይድረሰው ጸጋው ያብዛልህ ወንድማችን ኣሜንን
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማች ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ አሚን
ድንግል ማርያም ስምሽ ይከበር ይመስገን አሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ስንወድህ ልባችን ፈጥፍጦ ይገባል ትምህርትህን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ አምላካችን ለመምህራችን እድሜዉንና ፀጋዉን ያብዛላቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና የሥጥህ እግዚያብሔር አምላክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
አማላጃችን እመቤቴ ማርያም ⛪️❤️💛💚
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍሰን እረፍት ተሰማኝ ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽን አይለየለን ክብርና ምስጋና ይገባሻል ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግ ወለመስቀሉ ክብሩ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ደጋግሜ ስሰማዉ የምኖር ስብከት መድሀኒዓለም በእዉነት የድንግልን ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይግለፅልህ አንደበትህ የድንግልን ክብር ዘላለም ይናገር። በእዉነት ትንሽም ቢሆን ፍቅሯን አቅምሰኸኛል። እኔንም ለማመስገን ያብቃኝ።
ግሩም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን በእውነት ድንቅ ነው ተምሮ እንዳልተማረ የምያደነቁረን የተደፈነው ልቦናችንን ይክፈትልን መድሀንያዓለም መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን አሜን
#Sare_ሼር በማድረግ ቃሉን ላልሰሙት አሰሙ እናመሰግናለን!
Betam enamesgenalen. Betam girum yihone timhert new. Also, ye video ena audio quality #1. Pls more endezi dereja yalew video akrebulen. Egzihaber yestilen.
ቃለህይወት ያሰማልን
በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ
@@etyopiawit )
Amne
1
ሀይማኖቱን እንተወውና ሰውናት ይሉን የለ አዎን ሰውናት እንደ እናት ምን ይሰማታል ድንግል ማርያም....ሰው እንደ ጊዎርጊስ ሰማዕት መሆን ይችላል እንደ አቡነ ተ/ሀይማኖት ጻድቅ መሆን ይችላል እንደ መላእክት ንጹህ መሆን ይችላል ድንግል ማርያምን ግን መሆን አይችልም...አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንንን
Amen Amen Amen
😍😍😍🙏
Qalahiyot yasamalen
አቤት ጥበብ ! አቤት እውቀት ! አቤት ምስጢር ! ተዋህዶ ሀይማኖታችን የእውቀት ማድጋ ለዘላለም ትለምልም! መምራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን!
Kkkkkkkkkkk
አቤት ኣግላለጽ!! እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እንቁ የኦርቶዶስ ልጃችን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
Amane killotey eisaminey
በእውነት መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
ዲያቆን ሄኖክ እግዜአብሄር እስከመጨረሻው ካንተጋር ይሁን አንጀት የሚያርስ ትምህርት ነው የሰጠኸን ኑርልን ድንግል ትባርክህ
ድንግልም እናትም መሆን እንዴት አይነት ሚስጢር ነው ይሄ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለካ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይገባታል አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 😢🎉
ሰምቼዉ ማልጠግበዉ ስብከት የእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እኛንም የሰማነዉ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍን እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን❤❤❤
ትምህርቶችህ ልቤን በደስታ ይሞሉታል! ፀጋው ይብዛልህ ድንግል ማርያም ሁሌም ከፍ ታድርግህ!
ፀኀዘ፣😊😅😮
አሜን አሜን አሜን
በእውነት
የሚጣፍጥ የሚገርም ትምህርት ነው...ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን...አሜን..
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችነ አእጥምት የማለምልም ሰብከት ነወ በእውነት ፂጌወ ያቡዝልህ😍😍😍😘😘😘👏👏👏💪💪💪👏👏👍
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን ያሳድርልን የእመቤታችን ምልጃና ፆሎት አይለየን❤
❤❤❤መምህር እንኳን ድንግል ማርያምን የጌታ እናትን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠ ለራሱ እንዴት እንደማመሰገነው🙌👏🙏💞
Embetachen kidist Dengel Mariam hoy yeker beyeny. Anchin yesetene Amelakachen yetemesegene yehun. Enatachen betam enewedeshalen. Diakon henoken kekefu tebekilen.
❤❤❤❤እረጅምምምምምምም እድሜና ጤና የማቱሳላን !!😢😢የኔ ከቱ የማረባዋን እድሜዬን ትስጥልኝ🙏 ድግልዬ 🙏⛪⛪⛪ ኡፍፍፍ እዴት ደስስስስ እደሚል እኮ የዘመኔ እረቡኒዬ ❤❤❤❤ ቃል ሂወት ታሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ሰላሙን ፍቅሩን ደስታውን ጤናውን ይስጠን የተዋህዶ ልጆችች የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት ውድድድድድድድ 💙💛❤⛪🙏💒🙏⛪🙏 አሜን 3
❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ት/ት ነው
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
አቤት አጋላልፅ ብእውነቱ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርክት ርድኤትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን መምህርቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን❤❤
ስለ እመቤታችን ለማወቅ በቂ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡፡
ሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እመቤታችን ድንግል ብፅሂትን ይስጠን ክብር ይግባው ። በስዎ መድሀኒያለምን አየን / አገኘን በቃ ይሄሽይበቃናል ። በረከትዎ፣ ረድሄትዋ ፣ ፍቅሮዎ፣ አማላጅነርዎ አይለየን ። ለኔስ ድንግል ልዩ ናት ለዘላለም አመስግናታለሁ ፣ አመልካታለሁ ከእግዚአብሔር ጋር ያሳታረቀችኚ ፣ ለቅዱስ ቁርባን ፀጋ ክብር አቅርባኛልች እልልልልልልልልልልል ስሞ የተመስገነ ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን መምህር ዳያቆን ሄኖክ ሐይሌ በእውነቱ የማያልፈን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን የሞቱትን ነብስ ይማርልን ። እኛንም ይቅር ይበለን ጌታ ክርስቶስ ።
እናቴ ሁሌም ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ፀጋውኖ ታብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
አንጀት አርስ ትንታኔና ትምህርት! ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለህይዉትን ያሰማልን ዉድ ወንድማችን❤❤❤
የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ ምልጃ ፀሎቷ አይለን💚💛❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 👏👏👏👏👏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አገራችነን ሰላም ያድርግልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❗❤️🙏🙏🙏💠 💠💠
ቃለምልልስ ህወት ያሰማልን
@@yeshey8971 jኦኂኂዒጽግጽ
@@haymanotgirma1632 hkm
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
ከማር የሚጣፍጥ ልብህን በደስታ ይሞላል። እግዚአብሔር አምላክ በእመቤታችን ለማያምኑት ፍቅር እና እምነት ይስጠን አሜን❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር
አቤት መምህርአንደበት መጣፈጥ😢
ቃለህይወት ያሰማልንፀጋውንያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረ ይሁን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አችንበቤቱ ያጥናልን ደሰየሚልትምህርትነው
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡እግዚአብሔር ያኑርልን።
ውይ እንደዚህ አይነት ልብ አድርስ መምህር ስለመቤታችን ድንግል ማርያም የየሚናገር አላየሁም የአገልግሎት ዘመንክ ይብዛልን
አሜን አሜን አሜን በእውነትን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እጂግ ግሩም ትምህርትነው ዳቆን በእድም በፀጋ ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን በእውነት ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ሄኖክ ካገባ በዋላ ይህን የሚያዳምጥ ማነው :: የምትወዳት እመቤታችን ትጠብቅህ
እኔ 🤗😘
እኔ እንዳድስ ሁሌ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ህር እመብርሀን በቤቱ ታቆይህ
እኔ ስሟ ሲጠራ እንባዬ ይቀድመኛል እናቴ ለኔ ቅርቤ ናት ሁላችሁም ሳትጠራጠሩ ጥሯት የኔን የሀጢያተኛዋን ልመና የሰማች እናንተንም ትሰማለች።
ልመናዋ ፍቅሯ የልጇ ቸርነት
ይደርብን በእኛ በእውነት
የነፍሳችን ቋንቋ ማርያም ናት።
አሜንአሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እርጂም እድሜ ይሰጥልን👏👏🙏🙏
አገልግሎትህ ይባረክ ፍሬአማይሁን በድሜበጤና ይጠብቅህ
Kalehiweten yasemalen Memeherachen bedeme betena yetebekelen 🙏🙏🙏
yemebetachenen feker belbonachen yasadreben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውንትቃልህይትን ያሰማለን❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🙌👏❤
Ye Israel Amlak Lule Geta Egziabehare Lezelalem Semu Yetebareke Ena Yetemesegene Yehune Amen 🙏
ሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 👏👏👏
አቤት አቤት አገላለፅ አረ የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ
ረቡኒ🤗🤗🤗🤗🤗🤗
አቤት መታደል እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳንም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩኝ
፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ መምህራችን
አሜን ቃለ ህየሸወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት🥰🥰🥰
ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት🙏🙏#
Amen Kalehiwet yesmealna mengste semay yewarselna xegeu yebzhalka deacon henok ❤
አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ🙏🙏🙏
kalehiwoten yasemalen wendemachen bebetu yastenahe😍😍❤❤❤
mengste semayaten yawerselen🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዳቆን ውንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰
ስወድህ ቀሪ ዘበንክ ይባረክልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🥰🥰💞
የአናቴ ወላዲት አምላክ በረከቿ ይደርብን አገሯን በምልጃዋ ታስታርቅልን
በጣም የሚደነቅ መምህር
የማስተማር ዘይቤው የማይስለች በጣም የሚገባ. ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ
ፀጋውን ሞገሱን የ ድንግል ማርያም ልጅ
ጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርዝቶስ ያብዛልህ.
ተሠምቶ የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ እመቤቴ ማርያም እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ 21 media ስላስተላለፋችሁልን እናመሰግናለን sub like
Amen amen amen egizibeher kale hiwot ayesemalen❤❤❤🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
አቤት አገላለፅ ያኑርልን መምህርዬ ❤😇
ቃለ ሒወት ያሠማልን!!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን.
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እልልልልልልል በእዉነት ባለለቀ እያልኩ የሰማሁት ዲ/መ ሄኖክ ቃልሂወት ያሰማልን አንተ አንደበት ላይ ነው የሚጥም የመብርሀን ድንቅ ታምር ተመስገን ጌታ ሆይ ይህን እንድሰማ ወደዚህ ቻናል የጋበዝከኝ ስምህ ምስጉን ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን❤
🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዴት ደስየሚል ትምህርትነው !!በትዉልዶች በኛ በኦርቶዶክስ ምእመን እንድትመሰገን የረዳን አምላክ ይመስገን🙏
Amen amen amen kale hiwotn ያሰማልን 🙏🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን። አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እረጅሜ እድሜ ከጤና ቅዱስ እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን
ውድ ወንድማችን ዲ/ሔኖክ ስለ ቅ/ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብርና ጸጋ የተመሰጠረው ከቡሩክ መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ነው። አልፋና ኦሜጋ የቡሩክና ቅዱስ እግዚአብሔር ልጅ ጌታችን፣ አምላካችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በረከቱን አሁንም ያብዛልህ። አሜን
Kale hiywot yasemalen. Behiywot besega yetebikelen. Enkuan aderesachu, aderesen!!!!❤❤❤
በእውነት ዲ/ን ሄኖክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጥርት ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏❤️❤️
አገላለጡደሰየሚልነው ሠላምህነያብዛልህ ዳያቆንችን
ውዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏....ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!! አንተን የጎበኘ አምላክ የእኛም ልጆች ይጎብኝና የእርሱ ምረኮኛ ሆነው በቤቱ አድገው ወገኖቻቸው ኢትዮጵያውያን የሚጎዱ ሳይሆን ለወገኖቻቸው ቃሉን እያስተማሩ ወደ መልካም የሚመሩ አንዲሆኑ የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁን የእመቤታችን ምልጃና ጥበቃ አይለየን!!!
እናመሰግናለን ፀጋውን አብዛልክ የኛ እንቁ መምህር ክበርልን🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
እቁመምህራችን 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ይሄ ትምህርት የበላበትን ወጭት ሰባሪ ለሆነው ለትዝታው ሳሙኤል ጋብዙልኝ ይሄ ሰው በሰፈረበት የዝሙት መንፈስ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከተለየ ጀምሮ ይህችኑ አክብራ ሰው ያረገችውን ቤተክርስቲያንን እና አስተምሮዋን ዝቅ ከፍ ሲያደርግ እና አፉን ሲከፍት ይውላል ያልታደለ በሰራው በደል ከመፀፀት ይልቅ በባዶ ጭንቅላቱ መሳደብ ምን ይሉታል በእውነት ልብ ይስጥህ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እየሰራህ ነውና
መመረጥ ያስፈልጋል እማ
ግልጽ በሆነ ንግግር በሚጣፍጥ አደበት ያስተማረን መምህራችን መግስትተሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን ድግል ማርያም ትጠብቅልን ጥላ ከለላ ትሀንልን
የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን መምህራችን
ቃለሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን እመቤታችን ሆይ ክብርና ምሰጋና ይድረሰው ጸጋው ያብዛልህ ወንድማችን ኣሜንን
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማች ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ አሚን
ድንግል ማርያም ስምሽ ይከበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ስንወድህ ልባችን ፈጥፍጦ ይገባል ትምህርትህን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ አምላካችን ለመምህራችን እድሜዉንና ፀጋዉን ያብዛላቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና የሥጥህ እግዚያብሔር አምላክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
አማላጃችን እመቤቴ ማርያም ⛪️❤️💛💚
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍሰን እረፍት ተሰማኝ ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽን አይለየለን ክብርና ምስጋና ይገባሻል ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግ ወለመስቀሉ ክብሩ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ደጋግሜ ስሰማዉ የምኖር ስብከት መድሀኒዓለም በእዉነት የድንግልን ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይግለፅልህ አንደበትህ የድንግልን ክብር ዘላለም ይናገር። በእዉነት ትንሽም ቢሆን ፍቅሯን አቅምሰኸኛል። እኔንም ለማመስገን ያብቃኝ።
ግሩም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን
በእውነት ድንቅ ነው ተምሮ እንዳልተማረ የምያደነቁረን የተደፈነው ልቦናችንን ይክፈትልን መድሀንያዓለም መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን አሜን