በ 21 ቀን ራስን መቀየር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @ስአዲነኝየድንተማሪ
    @ስአዲነኝየድንተማሪ 3 роки тому +659

    1 ፈጅር ሶላት መስገድ
    2 ጌታዬን አላህን ማመስገን ቁረአን መቅራት
    3 እቅስቃሴ ማድረግ ውሀ መጠታ
    ለውጡን እናያለን በአላህ ፍቃድ

    • @Kukin168
      @Kukin168 3 роки тому +12

      Awo ኢንሻአሏህ እንለወጣለን

    • @asiyatube7237
      @asiyatube7237 3 роки тому +13

      በትክክል

    • @leyluchannel2713
      @leyluchannel2713 3 роки тому +8

      Insha Allah

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 роки тому +44

      1,ፈጅር ሶላትን በወቅቱ ተነስተሽ ከሰገድሽ በጌታሽ በአላህ ጥበቃስር ትዉያለሽ✅ የፍጅር ሶላት ብዙ ጥቅሞች አሉት...

    • @asiyatube7237
      @asiyatube7237 3 роки тому +28

      የፈጅር ሶላት እያለፈኚ ነው እስቲ ተኚቸ ዱአ አድርጉልኚ የድ የኢስላም ልጆች

  • @Alemmak
    @Alemmak Рік тому +45

    እኔ የ 8ክፍል ተማሪ ነኝ ይሄ የእናቴ ስልክ ነው
    የ አንተን ምክር ማዳመጥ ደስ ይለኛል
    እኔ መለወጥ እፈልጋለው ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ
    ለምክሮችህ በጣም አመሠግናለሁ

  • @seadamohammed6311
    @seadamohammed6311 2 роки тому +108

    1.በጡዋትመነሳት (ፈጅር ሰላት መስገድ)
    2.እስፓርት መስራት
    3.ማንበብ (ቁርአን)
    4.ማመስገን

  • @HabtishHabtish-u2m
    @HabtishHabtish-u2m Рік тому +103

    ከ2ዓመት በፊት የሰማሁት ነገር፣የሚል ነብር እናም ከዩኒቨርስቲ ትምህርቴን ትቼ በድፍረት ወጣው ፈጣሪ ይመስገን አሁን ህልሜን እያገኘሁት ነው ቢያንስ ከ300ሺ ብር በላይ ካፒታል አለኝ ከ0 (ዜሮ) ተነስቼ ፡ምስጋና ለአንተ

  • @amihabsawit300
    @amihabsawit300 2 роки тому +34

    1 አላህን ማመስገን
    2 በጧት መነሳት 6:30 መነሳት ኢንሻአላህ
    3 ውሀ መጠጣት
    4 ራሴን ማድነቅ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @hayatsultan-i5t
      @hayatsultan-i5t 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @abdkebedewi
      @abdkebedewi 4 місяці тому

      6 30 እንዴት እህቴ ፋጅር ሰለት አሳግጂምን ??

  • @iammill1297
    @iammill1297 3 роки тому +775

    ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ! አንተን የወለደች አናት ትባረክ!

    • @sinduejiye
      @sinduejiye 3 роки тому +15

      1ኛ ፈጣሪዬን ማመስገን
      2 ከትልቁ ህልሜጋር መነጋገር 3 በጠዋት መነሳት እና ሻወር ወስጄ ወደስራ መግባት / እናመሰግናለን

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 роки тому +2

      @@sinduejiye አሜን፫

    • @azebayele960
      @azebayele960 3 роки тому +3

      1.በጠዋት መነሳት 2.ማመስገን 3.ማንበብ 4ራስን ማድነቅ

    • @ferahiwetayaliwu5
      @ferahiwetayaliwu5 3 роки тому

      Eny negeryn hulu be telot nw yemjemrw fetari yemsegn

    • @yeabsiradawitt
      @yeabsiradawitt 3 роки тому

      @@sinduejiye 9

  • @tezeramekonnen5393
    @tezeramekonnen5393 3 роки тому +366

    1.በጥዋት መንቃት
    2.ማመስገን
    3.ንግግር ማድመጥ
    4.ከትልቅ ህልም ጋር መጣበቅ ናቸው
    አመሰግናለሁ ።
    በርታልን!!!!!

    • @ErmiYT
      @ErmiYT 3 роки тому +1

      Thank you bro you are the best ,. You copy basic thing from Europeans

    • @ፂዮንአውያን
      @ፂዮንአውያን 3 роки тому +2

      4 የነዚ ውጤት ነው

    • @hikmitube4297
      @hikmitube4297 3 роки тому

      @@ፂዮንአውያን ጠጠጨ💋💋
      💋💋🇸🇦💋💋
      💋

      💋
      💋💋

    • @Ensiramidia
      @Ensiramidia Рік тому

      ​@@hikmitube4297 😊

    • @ermiasrt
      @ermiasrt Рік тому

      ተባረክ

  • @lamrotdemislamrotdemis6568
    @lamrotdemislamrotdemis6568 3 роки тому +298

    21 የእመቤታችን ቀን ነው በጸሎት
    ለእሷ ነግረናት ምንም የማይቀየር ነገር
    የለም በቃ።
    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር
    መፍራት ነው። በርታ ጥሩ ነው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 роки тому +15

      የሚገርም ሀሳብ ነው እኔ እራሱ እየሰማሁት የመቤቴ ቀን ነው እያልኩ ለራሴ እየነገርኩት ነበር

    • @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ
      @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ 2 роки тому +9

      እኔ በለተ ቀኗ ነው የሰማሁት እርሱም በምክንያት ነው እህት🙏😍😍😍

    • @lamrotdemislamrotdemis6568
      @lamrotdemislamrotdemis6568 2 роки тому +12

      እኮ አምላክ እናት በጸሎቷ በአማላጅነቷ
      ላመንን ሁሉ ህይወት ታጣፍጠፍ ሀጥትን
      ትተን በጎ ምግባርን የምንለማመድበት
      አስተዋይ ልብ ትስጠን አሜን ፫🕯🕯🕯

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 роки тому +7

      @@lamrotdemislamrotdemis6568 አሜን

    • @marnixmeurice1979
      @marnixmeurice1979 2 роки тому +1

      @@rahelmamo6197 🤣🤣🤣😍😍ደስ የሚል አባባል ❤️❤️

  • @merawikidane-if2fl
    @merawikidane-if2fl Рік тому +14

    በ21ቀን ቪዲዮ ላይ የመከርከውን ምክር ሰምቼ በ ትምህርቴ ተለውጫለው አመሰግናለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 Рік тому +13

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ 🙏🙏 ለሱቢሂ ሰላት ስንል ሁሌም እንነሳለን በስግደት ውስጥ ፈጣሪን ማመስገን። ቅዱስ ቁርአን መቅራት( ማንበብ)።እስፖርትንም ይጨምራል ።ከሳምንት 2ቀን ሱና ለሚፆም ወሀ መጠጣት አያካትትም ለመልካም አስተምሮህ እናመሰግናለን

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 3 роки тому +50

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    1ማመሰገን
    2ማንበብ
    3ንግግር ማዳመጥ
    4ሕልምን ማሰብ
    5 የሚይዝናናኘነ ማድረግ
    6እራሴን ማድነቅ

  • @alexg.889
    @alexg.889 3 роки тому +169

    All are important. But, I found the following to be prioritized.
    1. Wakeup early in the morning - ጠዋት መነሳት
    2. Undertaking Physical exercise - ስፓርት መስራት
    3. Reading Books - ማንበብ
    4. Listening to Spiritual and Inspirational Speeches - ንግግር ማድመጥ፡
    5. Drinking Potable Water - ውኃ መጠጣት
    6. Admiring Oneself - ራስን ማድነቅ

    • @sisaynegash3284
      @sisaynegash3284 3 роки тому +1

      1,2 mefelgew

    • @endalkendalk6672
      @endalkendalk6672 2 роки тому +1

      enamesegnalen Des yemil asab new yenegerken

    • @berrybarbie3328
      @berrybarbie3328 2 роки тому +2

      7 ማመስገን እረስተካል

    • @wintatemsgen7402
      @wintatemsgen7402 2 роки тому

      Ever morning pris god
      Excris every morning
      Read books
      Enjoy my self and my family

    • @fikaduyohannesyehdego3873
      @fikaduyohannesyehdego3873 2 роки тому

      1mamesgen 2manbeb 3selememeta nurona serah maseb this is my choice God will help me GOD BLESS YOU MY DEAR BROTHER ♥ 🙏

  • @asl6ingmolh73
    @asl6ingmolh73 Рік тому +4

    ከወለዱ አይቀር እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ረጅም ከጤና ጋር ምርጥ የዘመናችን ሰው

  • @hayutinah
    @hayutinah 2 роки тому +17

    1 ፈጣሪን ማመስገን
    2 በጠዋት መነሳት
    3 ስፖርት መስራት

  • @EnyewAleba
    @EnyewAleba 2 місяці тому

    በጣም አመስግናለው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ።
    1.በጥዋት መነሳት
    2.ፀሎት ማድረግ
    3.ስፖርት
    4.ሻውር

  • @Zebimola_tube
    @Zebimola_tube 3 роки тому +45

    የመረጥኳቸው 3 ነገሮች
    1 ማመስገን
    2 ለኔ ወሳኝ ለሆነው ነገር 1 ሰአት መስጠት
    3 ውሃ መጠጣት 🙏

  • @clear4all
    @clear4all 3 роки тому +95

    3:00 betewat ...
    4:09 sport
    5:00 manbeb
    6:05 masgen
    7:28 mademet
    9:05 feta bel
    10:18 1 seat(hour)
    12:22 weha metetat
    12:50 ... helm ..
    16:13 ... madenek

    • @tadumagna2608
      @tadumagna2608 3 роки тому +2

      የሰአት አቆጣጠሩ በፈረንጆች ነው ወይስ በኛ?

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE 3 роки тому

      እርፍ 😂የት አባቱ

    • @endegenaaragaw
      @endegenaaragaw 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂wey gud mn ayenet time new bakeh

    • @WeynNegusa
      @WeynNegusa 9 місяців тому

      Were

    • @ሉቤtube
      @ሉቤtube 9 місяців тому

      Insha allah hulunm adergalehu

  • @mesrakmesrak4782
    @mesrakmesrak4782 3 роки тому +47

    1 .ማመስጌን።ስለመይናጋር ስጦታ ሁሉ እግዝአሔር ይማስጌን
    2.መጽሐፍ ቅዱስ ማበብ ትምህርት ማስማት ማዝሙር ማስመት የስደት ስቆጫ ናቻው።
    3.እራሴን ማድናቅ

  • @fishudesta
    @fishudesta Рік тому +3

    1-ጥዋት 11 ሰዓት መንቃት
    2-ማመስገን
    3-በቀን አንድ ሰዓት የጀመርኩትን ስራ ማስቀጠል፣ መስራት
    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም።

  • @HeranTewlign-ft3ef
    @HeranTewlign-ft3ef Рік тому +1

    በእውነት ያልከውን ሰምቼ ወደ ተግባር ለመለወጥ እየታገልኩ ነው ።ስለ ተማሪዎች ቪዲዮ ብትሰራ ቶሎ ቶሎ ስለምከታተል ይጠቅመኛል

  • @amelmalmarie4302
    @amelmalmarie4302 3 роки тому +33

    አግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስተህ ወንድሜ በርታ
    በጥዋት መነሳት
    ማመስገን
    ማንበብ
    ራስን ማድነቅ
    አነቃቂ ነገሮችን ማዳመጥ

  • @sa_-rp7gc
    @sa_-rp7gc 3 роки тому +64

    1.ጠዋት መነሳት
    2.ስፓርት መስራት
    3.ማንበብ
    4. ማመስገን
    5.ለምወደው ነገር ጊዜ መስጠት

  • @kubrabintali4889
    @kubrabintali4889 3 роки тому +83

    የመረጥኩት
    1 ፈጅር (ሱቢህ ሶላት) መነሳት መስገድ
    2 ንባብ
    3 ማመስገን(ምስጋናውን መፃፍ)
    4 ውሃ መጠጣት።

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 3 роки тому +3

      ወላሂ የልቤን ነው የተናገረሽው አንደኛው ሱቢሂ በጣም ይደክመኛል ለመነሣትውይ

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 3 роки тому +1

      ነይ እንማከር በውስጥ የእውነት

    • @amtgurfah7661
      @amtgurfah7661 3 роки тому +3

      የሱቢህ ሶላትን የሰገደ ምንኛ የታደለነው እኔ እንቅልፍ እንቢአለኝ

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 3 роки тому +2

      @@amtgurfah7661 ወላሂ እኜም አንዳድቀን ነው የምሰግደው በጣም ጫን ይለኛል ሰፕጣኑም ነው መሰለኝ ይመጣ ይመጣና የሸክም መአት ብቻ ከባድ ነው ያረብ አላህ እረዳን

    • @amtgurfah7661
      @amtgurfah7661 3 роки тому +2

      @@ራቢራቢ-ኰ9ገ ኢንሻ አላህ እህት አላህ ይግዘናል ምክር እናብዛ

  • @YvgFxx
    @YvgFxx Місяць тому

    1 ስተኛና ስነሳ እግዚአብሄር ማመስገን
    2 ክህልምህ ጋር ማትኮር
    3 ውሃ መጠጣት
    4 ከስራ መግባትህ በፊት እንቅስቃሴ ማድረግ
    5 ለራስህን ጠንካራ ሞሆንክን መንገር እነዚህን ለማድረግ ስራ ላይ ነኝ በጣም እናመሰግናለን ቅድም ❤❤❤❤❤

  • @tamiratalemu6174
    @tamiratalemu6174 2 роки тому +2

    ጦሀት መነሳት
    መንበብ
    ስለ ሕልሜ መሰብ
    እረሴን መድነቅ ወድጄሀቻወለው ጀግና ነህ ጌታ ይበርክሕ

  • @solomonmg1688
    @solomonmg1688 3 роки тому +54

    አንተ የኔ ጀግና ነህ በህይወቴ ጠንካራ እንድሆን ከምነግርህ በላይ ረድተኸኛል !!
    ስነ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ !!

    • @munafita5040
      @munafita5040 2 роки тому

      10 adergwalw sport seralw mamasgan echelalw woha matatat and thinking my dream yes I will start

    • @fanayetsgehana
      @fanayetsgehana 2 роки тому

      ምነበበነው ፡በጣሞ ጡርነው

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 роки тому +22

    1በጠዋት መነሳት
    2ፀሎት (ማመስገን )
    3 መንፈሳዊ መጽሐፍ ማንበብ
    4 የሚችለውን ስፖርት መስራት ጌታ ይባርክህ ::

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 2 роки тому +8

    Wow, it is an incredible speech. My preferred habits to do in the next 21 days are:-
    1. Waking up at 5:00 A.M
    2. Persistent prayer to GOD.
    3. Sport. Thanks.

  • @GelaneTadesse
    @GelaneTadesse 5 місяців тому

    በእውነት ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ በእርግጥ ውሃ በጣም ነው የምጠጣው ሌላውን ግን እተገብራለሁ ቃላት የለኝም ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ አምላኬ በደሙ ይሸፍንህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebegirma5259
    @abebegirma5259 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ምርጥ የዘመናችን የህይወት አሰልጣኝ ነህ እኔ በጣም እራሴን የፈተሽኩት

  • @zanacha236
    @zanacha236 3 роки тому +15

    በስማአብ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ድንቅ መምእር ነእ ሺ አመት ኑርልን

  • @Bemedia247
    @Bemedia247 3 роки тому +16

    1, በጠዋት መነሳት
    2, ፀሎት (ማመስገን )
    3, መንፈሳዊ መጽሐፍ ማንበብ
    4, የሚችለውን ስፖርት መስራት

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 роки тому +13

    በጣም ደስ ይላል አንተ እግዚብሄር የሰጠን መምህራችን ነህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @kirubelsolomon-gs6jp
    @kirubelsolomon-gs6jp 7 місяців тому

    Mine is 5 i can't really stop choosing 😊
    1. Weak up early
    2. exercising
    3. praising
    4. Telling good things for my self abt me
    5. Listening speeches 🙏
    At the end thanks for sinewerk tay ur my best person and also model .

  • @abdkebedewi
    @abdkebedewi 4 місяці тому +1

    ❶ ፈጠሪዬን ማመስገን ከማታኛቴ በፊት ቁርአንን መቅራትም ሆና ማሳማት
    ❷ ከማታው ❾ሰአት ማናሳት
    ማንበብም ሆና መቅራት
    ❸ ፋጅርን ሰላት ሰግጄ ህልሜን ላማሳከት ከፋጣሪዬ ጋ አዋገላው
    እስፖርት እሳራለው
    እንሻአላህ እቅዴን አሳካላሁ ባአሏህ ፍቃድ🤲🥰

  • @يارباخبكيارباخبك
    @يارباخبكيارباخبك 3 роки тому +83

    1🌷ቁርአን ማንበብ
    2🌷እስፖርት ምስጋና
    3🌷6 ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ መነሳት
    ኢን ሻአላህ

  • @ዛዱልአኺረ
    @ዛዱልአኺረ 3 роки тому +33

    እኔ እስፖርት ሀይማኖታውይ ንባብ እና ብጥዋት ልነሳ ወስኛለሁ ይህ በጥዋት መነሳት ያለው ስሜት ለየት ያለ ነው እኔ በሄዎቴ የሚያስደስተኝ ነገር ስለሆነ

    • @ethopiaethiopia6539
      @ethopiaethiopia6539 3 роки тому

      ጠዋት መነሳት እና እስፖርት መስራት መንፈሳዊ መፅሐፍ እነዚህን ለማድረግ ወስኛለሁ

  • @adudu3610
    @adudu3610 2 роки тому +3

    1. በጠዋት መነሳት
    2. ማመስገን ወይም ፀሎት ማደረግ
    3. መጽሐፍ ማንበብ

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Рік тому

    በጣም ሀሳቡን ወድጄዋለሁኘ
    ምክኒያቱም የተጠቀምከዉ ቃል ሁሉ
    በእስልምና እምነት አንድ ሰዉ ሰላቱን በወቅቱ ያለማቋረጥ ለመስገድ
    40 ቀን በተከታዩ ከሰገደ ሰላት በሀያቱ
    ቋሚ ትሆናለች ان شاء الله
    አስተምሮትክ ሁሉ እዉነት ነዉ

  • @Mariam-y3n2b
    @Mariam-y3n2b 11 місяців тому

    1 በጥዋትመነሳት. 6:00
    .
    2. እስፖርት መስራት
    3. ማበብ. በቀን. 2
    4. ማመስገን. ማታና ጥዋት
    5. አነቃቂ. የአዕምሮ ምክሮችን ማዳመጥ መስማት.
    6 በቀን 1 ,እራስን. እሚዝናናነገር. ማድርግ
    7 በቀን ውሥጥ ለኝ ውሣኝ ባልነውነገር. 1 : 00 ሰአትመሰጠት
    8. ውሀ መጠጧት.
    9. ከትልቁህልምህ ጋር. ማሰብ መጨነቅ. መጣበቅ. ግድነው ስለነገው. ህልም. ደጋግመንማስብ
    10 እራሳችንን ማነቃቃት
    10.
    5.
    5.

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Рік тому +6

    በጠዋት መነሳት 1,ማመስገን
    2, ስራ መስራት3, ነግግሮችን ማዳመጥ 4 , ማጥናት5, እራሴን ማበረታታት ማድነቅ 6 ,ማመስገን❤

  • @kidistfentaw2824
    @kidistfentaw2824 2 роки тому +15

    የኔ ትልቁና ዋናው ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ቁርአን መቅራት ነው ባለችኝ ትንሺ ግዜም ቢሆን. በስልኬ እማራለሁ ይሄ ነው እቅደ ኢንሻአላህ አረገዋለሁ አላህ ያግራልኝ ያረብ

    • @Janale33
      @Janale33 8 місяців тому

      💕💕💕💕💕💕 ማሻ Allah

    • @dfdfg9066
      @dfdfg9066 7 місяців тому

      አላህ ያግረለሽ ዉዴ

    • @رحمه-ز7س
      @رحمه-ز7س 5 місяців тому

      አላህ ያግዝሽ ሁቢ

  • @firaolbelay2721
    @firaolbelay2721 3 роки тому +22

    1. Wakeup early in the morning
    2.Undertaking Physical exercise
    3. Reading Books
    4. Listening to Spiritual and Inspirational Speeches
    5. Self Appreciative
    6. Giving Thanks

  • @hayyatchannel8956
    @hayyatchannel8956 2 роки тому

    ሁሉንም ብችል ባደርገው መልካም ነው
    እኔ የመረጥኩት
    1 በጥዋት መነሳት
    2 እስፖርት መስራት
    3 እግዚአብሔር ን ማመስገን
    በርታልኝ የኔ ምርጥ ሰው ከልብህ ሰው ነህ አመሰግናለሁ

  • @SeidshelemoGeda
    @SeidshelemoGeda 7 місяців тому

    እኔ 3ነገሮችን መርጫለው ለግዜው ❤❤1በጥዋት መነሳት 2ኛ ፈጣሪን ማመስገን 3ኛ እስቦርት መስራት በጣም እናመሰግናለን እተገብረዋለው😘😘😘😘😘

  • @abeselomwondwosen4146
    @abeselomwondwosen4146 2 роки тому +8

    all are important. but,i found the following to be prioritized
    1. wakeup early in the morning
    2.physical exercise
    3.reading book

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 роки тому +6

    1በጥዋት መነሳት
    2ማመሰገን /መጸለይ
    3ፖርት መስራት
    4 አንድ ያቀድኩት እቅድ አለኝ
    ከእግዚአብሔር ጋር ለማሳካት መጣር ነው
    አመሰግናለሁ በርታልን

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 3 роки тому +11

    የሰው ልጅ ልማዱን ይመስላል፤ ልማዱን ይኖራል፣ ውጤታማና አስደሳች ልማድ ያለው የተስተካከለ፣ የሚያኮራው ማንነት ይኖረዋል፣ የፈለገውንም ህይወት ይኖራል።
    እጅጉን እናመሰግናለን! 🙏

  • @jomar1934
    @jomar1934 Рік тому +2

    ስንዬ በጣም ነወ ዬማመሰግነው ለኔ ሂወት መቀዬር ምክኒኛት ሆነህል እሄን ቪዲዎ ከአዬዉት 1 አመት ሆኖታል ዬዛኔ ባለመፃፌ አልፀፀትም ምክኒቱም እንደዛሬ ላላመሰግን እችላለው
    ዛሬግን ህወቴ በጣም ለውጥ ለይ ነው
    ከልቤ እንዳ መሰግን
    በጥዋት እንድነሳ
    መፃፍ አንባቢ
    እስፖርት እንድሰራ
    በጥዋት ዉሀ እድጠጣ
    እራሴን እንድወድ
    ዉሎዬን እድቀይር
    ዬተግባር ሰዉ እንድሆን
    ነገሮችን በበጎ እንዳስብ
    ❤አርገኸኛል❤
    በጣም 3 ነው ማመሰግነው እድሜና ጤና ይሥጠህ (ከ ባሌ ሮቤ ዮሴፍ ማርዬ ) በስልክ በገኝህ በጣም ነው ደስ ዬሚለኝ በአካል አንድ ቀን እንደማገኝ ተስፋ አልኝ
    1ዱ ብዬ ያዬውት ቪዲው በ21 ቀን ዬሚለውን ነው ከዛ በሆላ ነው ጠቃሚ ቪዲው መከታተል ዬጀመርኩት

  • @gzachewadamu2769
    @gzachewadamu2769 Рік тому

    ቃል የለኝም ማርያምን ይወቴን እያመሳቀለው ያለውን ነገር ነገርከኝ ሁሉንም አረጋለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @MmMm-bh1ey
    @MmMm-bh1ey 3 роки тому +13

    እንኳን መጣክልን የናንተን ትምህርት ሱስ ሆነብኝ ቁጭብዬ ነው እምጠብቃችሁ እውነት እውቀቱን ያብዛላችሁ

  • @FikruFkr
    @FikruFkr 8 місяців тому +4

    የህ የመጀመሪያ ቀኔ ነው አንተን ሣዳምጥህ ምንም ቃላት የለኝም አንተን ለማመሥገን ቢንስ ከአምስት ያልበለጡ ቪዲዮችህን በመሥማት ውስጤለይ የተፈጠረውን ደሥታ ማመን ይከብዳል እናም በመጀመሪያ ወይም 1 ደረጃ በጥዋት መነሣትና ፈጣሪየን ማመሥገን 2በቀን ሁሌም ያንተን አንድ ቪዲዮ ማዳመጥ 3ኛ እስፓርትን ወስኛለሁ በመቀጠል ከ21ቀን በኋላ ውጤቱን በግልፅ አስቀምጥልሀለሁ ወድሜ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን

  • @edenhabte663
    @edenhabte663 3 роки тому +11

    የመረጥኳ
    ቸው ነገሮች 1.ጠዋት መነሳት 2. መፀሃፍ ማንበብ 3. ማመስግን:: ከ21 ቀን ቡሃላ አንገናኝ

  • @alsmyfamily83
    @alsmyfamily83 2 роки тому +1

    ውድስነ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እኔን እና ልጆቼን አነቃቅተኸናል አሁን ዝግ ስለሆነ እስከ 3ሰአት ተኝተን እናረፍድ ነበር ከዛም ቀኑ ዝገት ነበር አሁን 10.55 ላይ አላርም ሞልተን እየነቃን እንጸልያለን ከዛም አስፖርት እንሰራለን ቀይረኸናል እናመሰግናለን

  • @GobezTemari
    @GobezTemari 2 роки тому +1

    ሁሉንም ባደርጋቸው ደስ ይሉኛል ግን ለመጀመር ያክል የኔ የሚሆኑት በጠዋት መነሳት ማመስገን እና ማንበብ ናቸው። በጣም አመሠግናለሁ ስነ!❤❤❤

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 роки тому +3

    1/ከእንቅልፍ በግዜ መናሰት
    2/ እግዚአብሔር መማሠግን
    3/እንቅስቃሴ እስፖርት መስራት
    4/ እራሴን መድናቅ
    ወንድመችን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዘልክ ታበራክ እናመሰግናለን👏

    • @lieltwolde406
      @lieltwolde406 2 роки тому +1

      1.ከእንቅልፍ በጊዜ መነሳት
      2.እግዚአብሔርን ማመስገን
      3.ስፖርት መስራት
      4.ራስን ማድነቅ ምንም እንደማያቅተኝ ለራሴ መንገር
      ወንድሜ ለትምህርትህ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru4595 3 роки тому +17

    1 ጥዋት መነሳት
    2 ፈጣሪን ማመስገን
    3 ስፖርት መስራት
    4 ማንበብ
    5 ትምህርት ማድመጥ 5 እስፖርት
    6. ራስን ማድነቅ
    7 ውሐ መጠጣት
    8.በራስ መተማመን
    9 ለትልቁ ዓላማ ዋጋ መስጠት
    10. ለትምህርቴ ጊዜ መስጠት
    11 የቋንቋ ችሎታዬን ማሳደግ

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 2 роки тому

      እፍ እኔሰ አዱም የለሁም አእምሮየ እጂግ ተበተነብኝ በተለይ በዚህ ሰሞን አመመኝ

  • @ghirmaytewelde7939
    @ghirmaytewelde7939 3 роки тому +6

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አዞህ በርታ እናመሰግነሃለን!!

  • @aycheletketema3054
    @aycheletketema3054 2 роки тому

    ስነወርቅ አልፎ አልፎ እሰማሃለሁ። ዛሬ ግን በሚገርም ሁኔታ ከልብ ተመስጨ ሰማሁህ። አድናቂህ ነኝ። ሰላምና ጤና ይስጥልኝ።

  • @Qwert-zv4ht
    @Qwert-zv4ht 9 місяців тому

    💪💪💪 0:39
    1. Morning person
    2. Quit addition
    3. Fllow my schedule

  • @addiyifru4693
    @addiyifru4693 2 роки тому +4

    1 በጠዋት መነሳት 2 እስፓርት መስራት 3 ንግግር ማዳመጥ 4 ማመስገን 5 ከትልቁ ህልም ጋር መጣበቅ

  • @wizmohaman3943
    @wizmohaman3943 3 роки тому +7

    1 በጠዋት መነሳት
    2 ስፖርት መስራት
    3 ጌታየን አላህ ማመስገን [ ቁርአን መቅራት]

  • @ilovelondon7755
    @ilovelondon7755 3 роки тому +7

    1 ጥዋት መነሳት
    2 ፈጣሪን ማመስገን
    3ማንበብ
    4 ትምህርት ማድመጥ
    5 እስፖርት
    6 ውሐ መጠጣት
    7 በራስ መተማመን
    8 ከአላማህ ጋር መጣበቅ
    አመሰግን አለሁ ።

    • @abdiabdi6378
      @abdiabdi6378 2 роки тому

      10 ህነሸአለ አደሪገለሁ👍👍👍👍

  • @Werknen
    @Werknen 8 місяців тому

    እኔ ማድረግ የፈለገው ሦስት ነገር
    1 ጥዋት መነሣት
    2 ፈጣሪን ማመሥገን እና መፃፍ ቅዱስ ማንበብ
    3 ስፖርት መሠረት
    እሂን ለ21 ቀን አደርጋለሁ እና በጣም ነው የምናመሰግነው እሂን ምክር ስለሰጠኸኝ ❤

  • @aminaahmed7546
    @aminaahmed7546 Рік тому

    ኢንሻአሏህ
    የመጀመሪያዉ 1ማመስገን ማንብ
    2ዉሀመጠጣት 3በጥዋት መነሳት።

  • @sanyikotube4776
    @sanyikotube4776 2 роки тому +5

    1. Wakeup early in the morning
    2.Undertaking Physical exercise
    3. Listening to Spiritual and Inspirational Speeches

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 3 роки тому +26

    ፈጣሪ ረጅም እድሜና ሙሉጤንነትህን ይስጥህ የኛ ውንድም💟

  • @mekdsen7670
    @mekdsen7670 3 роки тому +25

    እንዳተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያ ብዙ ተስፍዎች አሏት ተመስገን 🙏🥰

    • @Zemahabeshadesign
      @Zemahabeshadesign 2 роки тому

      Anchi endesu mehone techeyaleshe bezu sew anchine tesefa eyarge nw neki

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 Рік тому

    1)በጠውት መነሳት ፍጅር ሶላት መስገድ
    2)ሁሌ ኣላህን ማመስገን ቁርኣን መቅራት
    3)ከትልቁ ህልሜጋ መጣበቅ
    ግን ሁሉም ተመችቶኝል የንዚን ለውጥ ምናየው ይሆናል በጣም እናመሰግናለን

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Рік тому

    በጠም ትልቅ ትምህርት ነው አብዝቶ ይጨምርልህ 1ፈጅር ሰለት ግዴታ 2 በግዜ መነሰት 7:30 3ቁርአን መቅራት 4ህልሜን መሰብእና ጀግነ ጎበዝ መሆኔን ለራሴ መንገር😅

  • @Samuelgebreslasie
    @Samuelgebreslasie Рік тому +9

    1,ጠዋት መነሳት
    2,ስፖርት መስራት
    3,ማመስገን
    4,መዝሙር ማድመጥ...

  • @ሀዮየአቀስታዋቲውብ
    @ሀዮየአቀስታዋቲውብ 3 роки тому +9

    እኛ ሙስሊሞች እድሜየልኬያችንን በጡዋት ፈጣሪያችንን አመስግነን ሰግደን ነው ወደ ቀን ውሎዋችን የምንቀላቀለው

  • @samsongirma8213
    @samsongirma8213 3 роки тому +12

    1. wake early
    2. Sport
    3. Reading
    4. Thinking about our dreams
    5. Hearing useful records
    6. Appreciate our self
    7. Giving thanks

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 роки тому

    ፈጣሪ ረዥም እድሜ ናጤናይስጥህአንተንየወለደችእናትትባረክ

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl 2 роки тому

    ፈጣሪ ይባርህ ወድሜ አተ የምትለኝ 3 ነገሮችን ተግባራዊ አደርጋለሁ በዛም ለውጥ አግቼበታለሁ በጣም አመሠግናለሁ

  • @eyuelyishak9306
    @eyuelyishak9306 2 роки тому +3

    1 እስፖርት
    2 ማንበብ
    3 ፈጣሪን ማመስገን
    4 በጠዋት መነሳት
    እናም አደርገዋለው

  • @merontadese4634
    @merontadese4634 2 роки тому +4

    እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እሞክራለሁ በተለይ ጠዋት ተንስቶ ማመስገን 😭😭 እኔ አይኔን እያሸሁ ወደ ሽቀላ ነው የምሮጠው ወይ ለውጥ የለ አይይይ😭😭

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 3 роки тому +7

    ውይ በጣም ነው የተመቸኝ ደግሜ ልሰማው ነው 😍😘

  • @kiyatadesse-zz2rc
    @kiyatadesse-zz2rc 8 місяців тому +2

    1አላህንማመሥገን
    2በጥዋትመነሳት
    3እራሴንማድነቅ
    4ዉሀመጠጣት

  • @Shewitey1212
    @Shewitey1212 2 роки тому +2

    1/ ጥዋት መነሳት
    2/ ማመስገን
    3/ስፖርት መስራት
    4/ማዳመጥ
    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @yassinasabu1197
    @yassinasabu1197 3 роки тому +20

    ጀግኖቼ ቃላት የለኝም👉❤👈🙏

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    በጣም አመሰግናለው አሪፈና አስተማሪ ናቸው
    ስፓርት መፃሐፍ እና ምስጋና አብሮ አደጎቼ ናቸው በቀን ሳላደርጋቸው ከዋልኩኝ ይጨንቀኛል ሱሴ እነሱ ብቻ ናቸው✍️🙏wed ye hgre lijoch swdachu befkir new🤗

  • @onlinelore2275
    @onlinelore2275 3 роки тому +8

    አሪፍ ነው ወንድሞቼ
    ግን ተማሪዎች ትምህርት ቤት ከመሄዳቸው በፊት መስማት አለባቸው ስለዚህ የምትለቁበትን ሰአት 1ሠአት ብታረጉት አሪፍ ነው ባይ ነኝ
    በጣም ጥሩ ነው እንወዳቹሀለን 👏

  • @DanibestforEthiopia
    @DanibestforEthiopia 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በማስታወሻ እየያዝኩ ነው የተከታተልኩት እናመሰግናለን ወንድም
    እኔ መቀየር ያለብኝ
    1. በጧት መነሳት
    3. ማንበብ
    4. ማመስገን
    8. ውሃ መጠጣት
    9. ከትልቁ ህልሜ ጋር መጣበቅ
    * ይህን ትምህርት ተምሮ አስተያየት አለመፃፍ አለመታደል ነው

  • @Natsant-g2r
    @Natsant-g2r 11 місяців тому

    የመረጥኳቸዉ.3 ነገሮች
    1 መንበብ
    2 ዉኃ መጣጠት
    3 ጦዋት መነሳት
    እኔ ግን ዛሬ የመጀመሪያዬ ነዉ ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገሮችን አለደምጥም ነበር ግን ራሴን መላወጥ እንደላብኝ ይሳመኝ ነበር ዛሬ ግን ለመደማጥ ወስኜ ነበር የገባሁት ወንድሜ አመሠግናለሁ

  • @fitsum9463
    @fitsum9463 3 роки тому +7

    1 በጠዋት መነሳት
    2 ስፓርት ምስራት
    3 ከትልቅ ህልም ጋር መጣበቅ
    4 ማንበብ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 3 роки тому +4

    እናንተ ማለት ተለውጣችሁ ሰው እንዲለውጥ እምትጥሩ እንቁ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ፈጣሪ እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን 🙏🙏
    ወንድሜ እባክህ ሰው የመቀየር ፀጋ ተሰቶሃልና አንድ ነገር ልጠይቅህ እርግጠኛ ነኝ የሁላችንም ጥያቄ ነው
    ዝምተኛ መሆን እፈልጋለው ግን ሊሳካልኝ አልቻለው በጣም ብዙ ጌዜ ለፋው በተጫዋችነቴ ሰውች ይቀርቡኛል ለትንሽ ቀን አብረውኝ ስቀው ከዛ ይሸሹኛል ታሪኬን ህይወቴን እስኪሰሙ ይሽቆጠቆጣሉ ዝም ማለት አልችልም እውነት መስሎኝ እነግራቸው አለው ለጊዜው ከንፈር ይመጣሉ ትንሽ ቆይተው ግን እኔ በተናገርኩት ይዝናናሉ እኔን ግን እንደማያውቁኝ ይሆናሉ ሆድ ሲብሰኝ ሰው ያገኘው እየመሰለኝ ብሶቴን ሁሉ ነገሬን እናገራለው ዙረው ግን ቀዝቃዛ ውሃ ጨምረው ህይወቴ በረዶ ያደርጉታል ለዚህም ከዝምታ ጋር መላመድ ፈለኩኝ ለዚህም እባክህ ወንድሜ አምናለው በእናንተ ትምህርት እለወጣለው ምክርህን እሻለው የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰውም ጥያቄ ይመስለኛል እናም አንድ ቀን ብታስተምረን🙏

    • @kalkidanchekole6639
      @kalkidanchekole6639 2 роки тому

      የኔም ችግር ነው የቀረበኝን ሁሉ ማመን አና ማውራት ሁሌ እጎዳለው ግን አልማርም

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Рік тому

    1 ከንቅልፌ ጠዋት መነሳት
    2 ማታ 2ሰአት እስከ 3 የመፀሃፍ ቅዱስ 3 ጥናት
    4 ራሴን ማድነቅ
    5 ማመስገን
    6 ለባሌ 2 ሰአት የስልክ ጊዜ መስጠት ርቀት ላይ ስለሆንን
    ወ ዘ ተ አደርገዋለሁ እናም እችላለሁ።።

  • @tsegatsega3201
    @tsegatsega3201 2 роки тому

    ጠዋት መነሳት፣ስፖርት መስራት እና ማንበብ
    ተባረክልኝ

  • @helenhailu5014
    @helenhailu5014 3 роки тому +7

    You are amazing, you are doing great; keep motivating people!!

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 роки тому +5

    አንተ ልጅ❤❤። 1ኛ ጧት መነሳት 2ኛ እስፖርት 💪።3ኛ መነፈሳዊ መፀሀፍ ማንበብ ወይም ስብከት መስማት ዉስጤ ነው❤ማህበረ ቅዱሳን ዩቲዩብ ላይ ጎራ በሉብዉዶች🥰🥰። በቃ ልዩ ነው 3ስቱን አደርጋለሁ ከሁን በፉትም ልምዱ አለኝ ።የጧት መነሳቷ ነገር ነች😅እያስተካከልኩኝ ነው ባንተ ምክር ❤❤።
    inspirer Ethiopia ዉስጤ ናችሁ❤❤።

    • @veryfunvideo2462
      @veryfunvideo2462 3 роки тому

      ጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    በ21 ቀንውስጥ የአደርጉዋቸውን ለውጡን ከዚህ ላይ እኮምታለሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @kasahunmegersa8980
    @kasahunmegersa8980 Рік тому

    Thanks brother! Especially no. 1,2,3,4 and 8

  • @MaryamEnat
    @MaryamEnat 6 місяців тому

    1 በጠዋት መነሳት ፣መፀለይ መስገን
    2 መፅሐፋ ቅዱስ ማንበበ
    3 ስብከት መስማት የሰዎችን ተሞክሮ መስማት
    4 ከምወዳቸው ጓደኞቼ ጋር ማውራት

  • @bethelfikre4105
    @bethelfikre4105 3 роки тому +10

    I DECIDE TO: 1. To praise my lord 2. To read 3. To Inspire me

  • @awel5323
    @awel5323 3 роки тому +5

    በ ጠዋት መነሳት እና giving 1 hour to my favour❤ thank you so much😊

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 роки тому

    እኔ ሙሉን ምክር መርጫለዉ አንተን ትምርት በሚሰማበት የቴቀመጥኩበትን ቦታራሱ ሳላሳታዊስ ምክርህን የሰማዉት በጣም ከልቢ አመሰግናለኡ ፈጣር ባለበት ይጠብቅኪ👌👌👌🙏🙏🙏👍👍👍

  • @طيبهطيبه-ش8ض
    @طيبهطيبه-ش8ض 2 роки тому

    አላህ ይጠብቀህ የልብህን መሻድ ይሙላለህ ያረብ ባተ ያልተለወጠ ማን አለ አልሀምዱሊላህ 👌👌👌👌🌸🌸🌸🌸

  • @GetachewDubaSagaro
    @GetachewDubaSagaro 10 місяців тому

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ በዚህ ወቅት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ለማድረግ የሚሞክሩ መንገዶች ናቸው ስ