በ 21 ቀን ራስን መቀየር! FutureX | Inspire Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 406

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 5 місяців тому +42

    በጠዋት መነሳት እንኳን አይከብደኝም ምክንያቱም ሱብሂ ሰላት ለመስገድ 11ሰአት እነሳለሁ።ስነ ወርቂዬ ግን ለምታረግልን ነገር ሁሉ አላህ ይክፈልህ

  • @HananZufanu
    @HananZufanu 4 місяці тому +19

    የጊዜ አጠቃቀም ላይ ብትሰራልን 😊😊😊😊 አመሠግናለሁ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤በርታ 🥰🥰🥰

    • @MehratMokenen
      @MehratMokenen 2 місяці тому

      666666 7:44 😢 7:45 6 7:48 😢

  • @DegfeKfle-l6x
    @DegfeKfle-l6x 3 місяці тому +2

    እኔ ውስብስ ህይወት ውስጥ ነበርኩ ከነገ ጀምሮ በተግባር ሁሉንም አደርጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ❤❤🎉🎉

  • @nabiyattebebe7610
    @nabiyattebebe7610 4 місяці тому +4

    እኔን እርዱኝ ከረጅም አመት በሀላ ወደትምርት ተመለስኩ አሁን የጤና ትምርት ጀምሬአለሁ በዱሮ ሰነፍ አይደለሁም ባይሎጂ እና ፊዚክስ እርዱኝ

  • @BlenYisehak
    @BlenYisehak 2 місяці тому

    እኔ አሁን ከ4ቱ ራስን የመቀየር ተግባር ላረግ ያሰብኩት በጠዋት መነሳት እንዲሁም ማመስገን/መፀለይ ተግባር ላይ ለማዋል አሰቤለው።መፅሀፍ ማንበብ እወዳለው።እና እንዳልከው መፅሀፎችን በቻናላችሁ ብለቁልን ደስ ይለኛል🙏🙏🙏

  • @Ayumatube
    @Ayumatube 5 місяців тому +2

    Weaking up early reading books praying and spiritual things are mandatory for me, thank u for the advice seneye

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 місяців тому +4

    ስነወርቅ ምርጥ ሰው! እናመሰግናለን!

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 5 місяців тому +9

    What a beautiful ideas 💡 keep it up

  • @AsebeAsamnew
    @AsebeAsamnew 4 місяці тому +3

    I want to be perfect at speaking the English language.Thank you for your advice.

  • @kirubelsolomon-gs6jp
    @kirubelsolomon-gs6jp 5 місяців тому +2

    I would rather praying and waking up early and last but not least is i wanna thank you🙏

  • @SimersanAnteneh
    @SimersanAnteneh 3 місяці тому +4

    በጠዋት መነሳት እና ማመስገን 😊

  • @amenman992
    @amenman992 4 місяці тому +9

    እውነት 🤓 ያልካቸው 4 ልማዶች በትክክል አሉኝ። ግን 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።
    1 ሁሌ 11 ሰዓት እነሳለሁ
    2 በደንብ ፀልያለው ለ30 ደቂቃ
    3 ከ 30_1 ሰዓት Audiobook አዳምጣለሁ
    4 Graphic design course ወስዳለሁ እና ደግሞ Keyboard (Piano) እጫወታለሁ

  • @Hawi-l4t
    @Hawi-l4t 5 місяців тому +3

    በጠዋት መነሳት እና ማመስገን ❤❤

  • @aamanuelabrha
    @aamanuelabrha 5 місяців тому +2

    Early wake up and praying,blessing!
    Same here ❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 місяців тому +4

    ፀሎት ለማድርግ ነዉ ከልብ እናመስግናለን

  • @felekeabebe988
    @felekeabebe988 Місяць тому

    አራቱም ወሳኝና 🎉 አስፈላጊ ስለሆኑ ለኔም እንድወስን ድፍረት ሆነውኛል❤

  • @AlemayehuAdeto
    @AlemayehuAdeto 4 місяці тому +4

    Egzabeher ybareki wedime

  • @habltesfay
    @habltesfay 5 місяців тому +1

    Wow I'm speech less to Express you ,all ur videos are helpful for real thanks 🎉🎉🎉🎉

  • @YesufAbdlab-c6u
    @YesufAbdlab-c6u 2 місяці тому +2

    ልክ ነህ ቁርአን ላይ የሌለ ነገር የለም

  • @yodittube3955
    @yodittube3955 5 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 🎉❤

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 5 місяців тому +58

    እረ በእናትህ አትጥፋብን ምክርህ በጣም ያስፈልገናል❤🎉

  • @Tashome-t1w
    @Tashome-t1w 3 місяці тому

    Very🎉 very thank you my brother!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @MerihunFantahun
    @MerihunFantahun 5 місяців тому +3

    መጽሐፍ ርዕስ ስጠን

  • @BisratAssefa21
    @BisratAssefa21 5 місяців тому +4

    3ቱም አለኝ አንዱን ማንበቡን fixed time አልሰጠውትም ግን አነባለሁ ካሁን በኋላ በቋሚነት እተገብረዋለሀ🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @BlenYisehak
    @BlenYisehak 2 місяці тому

    እናም በጣም ጎበዝ መምህር ነህ። አመሰግናለው👍

  • @BabyDadi-n3i
    @BabyDadi-n3i 5 місяців тому +3

    3 ena 4tegnawn new
    እኔ አንድ ነገር ልንገርህ መጽሃፍ ማንበብ ደስ ዪለኛል ብዙ መጽሃፎችንም አንብቢያለሁ ግን አሁን አሁን ጊዜ አጠረኝ ሶስት ኮርሶችን ወስዳልሁ የ 12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ስለ ጊዜ አጠቃቀምና እንዴት ደሞ የ 12ን ጥናት መጀመር እንዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @Nahomyaya
    @Nahomyaya 5 місяців тому +1

    Wow this an amazing video.thank you verry much.on study plan please like this video.

  • @abeba6595
    @abeba6595 5 місяців тому +3

    thank you hulunm ejemiralehu

  • @JabaGololcha-ty7cn
    @JabaGololcha-ty7cn 4 місяці тому +4

    Thanks 😮

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    ጠዋት መነሳት ማመስገን. ንባብ

  • @MulugojamBalew
    @MulugojamBalew 3 місяці тому +2

    ማመስገን ማን በብ አመሰግናለሁ

  • @MahletMahi-q3d
    @MahletMahi-q3d 2 місяці тому

    ምክሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታልን

  • @SuzanaTesfahiwet
    @SuzanaTesfahiwet 15 днів тому

    Thank you so much 😊

  • @HabuKiya
    @HabuKiya 5 місяців тому +5

    ጠዋት መነሳት
    እና ማመስገን መፀለይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BifatoBiliso
    @BifatoBiliso 3 місяці тому

    You are great.keep in touch...🎉🎉🎉

  • @MeseretTilahun-o8m
    @MeseretTilahun-o8m 5 місяців тому +59

    1,2 መርጫለሁ በናትህ ይሔን መልስልኝ ተማሪ ነኝ 2017, 12 ክፍል ነኝ 1 እስከ 10 ስማር 1 ነበር የምወጣው 11 ክፍል ግን 5 ወጣሁ በጣም የሚያስጠላ ስሜት ነበር የተሰማኝ ተደብቄ አለቀስኩ ቤተሰቦቼ ሲጠይቁኝ ምንም አላልኩም ዝም ብዬ ምንም አይልም ነበር ያልኳቸው እነሱም ዝቅ ብሎባት ነው ብለው አሰቡ እና ዝም አሉኝ ታቃለህ እቅድ አወጣለሁ ግን ተሳክቶልኝ አያቅም ያንተን video አያለሁ ሁሌዬ በ future x መልእክት ይገባልኛል አነበዋለው ከዛ በቃ ዛሬ እጀምራለሁ እልና ግን አላረገውም ብቻ ምን እደማረግ ስለጨነቀኝ ነው እኔ ደግሞ ላባቴ ስል ጥሩ ዉጤት ማምጣት አለብኝ ታቃለህ ለኔ ብሎ ብዙ ስቃይ ፈተና አይታል ነፍሱን እስከመስጠት ለኔ ብሎ ሊሞትብኝ ነበር ብቻ ላባቴ ስል ጥሩ ውጤት አምጥቼ ማለፍና ወደ ድሮ ጉብዝናዬ መመለስ እፈልጋለሁ ብትረዳኝና አይተኋው መልስ ብሰጠኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ

    • @AbenezerSheno
      @AbenezerSheno 5 місяців тому +11

      Amazing 😮 My history is the same as you ! እኔም Next year 12 ነኝ እና ስሜትሽን እረዳዋለሁ ከፈጣሪ ጋር ይህ ሁኔታ እንደሚያልፍ እና እንደ ታሪክ እንደምናወራው አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን አይዞሽ ሁሉም በመልካም ያልፋል 🙏

    • @nuhanuha5206
      @nuhanuha5206 5 місяців тому

      Slkshen schign ene lrdash

    • @EdenYonas-qr2dt
      @EdenYonas-qr2dt 5 місяців тому +1

      Enem 2017 entrance tefetagn begn ena enem endanchi gobez neberku ahun gn chenkognal bcha alawkn😞

    • @MeseretTilahun-o8m
      @MeseretTilahun-o8m 5 місяців тому +2

      @@EdenYonas-qr2dt egzabher yawkal enem chenkognal gn ahun matnat jemriyalehu yalefew alfal ahun bnjemr echersalen bye asbalehu

    • @EdenYonas-qr2dt
      @EdenYonas-qr2dt 5 місяців тому

      @@MeseretTilahun-o8m awo bedenb enji enchersalen enem jemriyalehu 😊

  • @yoyopapayoyopapa
    @yoyopapayoyopapa 5 місяців тому +3

    መፀለያና ማመስገን

  • @MakedlawitKeya
    @MakedlawitKeya 5 місяців тому +3

    በጠዋት መነሳት እና ማመስገን

  • @samuelwalelign4132
    @samuelwalelign4132 5 місяців тому +4

    ማመስገን እና ክህሎትን ማዳበር

  • @onedaymor
    @onedaymor 5 місяців тому +21

    ለሀይስኩል ተማሪዎች የሚሆን መፀሀፍ አዘጋጅልን

  • @GirmaKabada-bv9fr
    @GirmaKabada-bv9fr 3 місяці тому +2

    አመሰግናለው ስለመከርከን አመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtsubdnekTaye
    @EtsubdnekTaye 4 місяці тому +4

    እውነት ኑርልን

  • @MignotTamrat
    @MignotTamrat 4 місяці тому +2

    Metsley an betewat menest thanks future x

  • @DniDno
    @DniDno 5 місяців тому +1

    Thank you so much you are unique man

  • @ERhmatSeid
    @ERhmatSeid 5 місяців тому +4

    የመጀመርያውን አረጋለሁ❤❤❤

  • @FuytGjj
    @FuytGjj Місяць тому

    በ ጊዜ ላይ ብሠራ በጣም ነው የምንወድህ❤❤😊😮

  • @DagmawitMulat
    @DagmawitMulat 5 місяців тому +21

    እኔ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ያው ለማጥናት በቂ ጊዜ አለኝ ብየ አስባለሁ ግን እንዴት ጊዜ ን በአግባቡ መጠቀም እንዳለብኝ አላቅም እና እባክህ እንዴት ኘሮግራም እንዴት እንደማወጣ እና በአግባቡ ጊዜየን መጠቀም እንድችል ቪድዮ ስራልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HussenKassaw-c7r
    @HussenKassaw-c7r 3 місяці тому

    skill bcha new yelalegn yemjemrewum esun new .keep it up .thank you so much.

  • @MemebarhuanMemebarhuan
    @MemebarhuanMemebarhuan 2 місяці тому

    Thanks brother

  • @Yishakmarkos-iu5vr
    @Yishakmarkos-iu5vr 5 місяців тому +18

    ስለጠፋህብን ቅር ብሎን ነበር አንኳን ተመለስክ ስነወርክ እንወድሀለን

  • @MirtalemTadesse
    @MirtalemTadesse Місяць тому

    Thanks very much

  • @LinaAhmed-g4n
    @LinaAhmed-g4n Місяць тому

    Iam have all but l practice them now thanks

  • @fkrtemaryam311
    @fkrtemaryam311 4 місяці тому +2

    በጣምእናመሰግንአለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለው

  • @MidaksaWolde
    @MidaksaWolde 5 місяців тому +3

    I will start building my computer Skill like power point , word and excel

  • @darejeye6694
    @darejeye6694 5 місяців тому +1

    Thank you

  • @MekdiGizaw-w9p
    @MekdiGizaw-w9p 3 місяці тому

    Skill melemamed merchalew gin betam yemigerm tebeb alek betam amesegnalew fetari yakbrlgn ❤❤❤

  • @eyasuamelo284
    @eyasuamelo284 2 місяці тому

    Metseley tewat menesat manbeb thank you ❤❤❤❤❤Ye C++ program teyake yechalal?

  • @MuiseTube
    @MuiseTube 2 місяці тому

    በጣም እንወዳሃለን በርታ ።።

  • @GirumMilkyas
    @GirumMilkyas 3 місяці тому

    Thanks my berather ❤🥰🥰🥰🥰

  • @KalkidanAbaye-x5h
    @KalkidanAbaye-x5h 4 місяці тому +1

    መፀለይ አና ሌሊት መነሳትን መርጫለሁ አመሰግናለሁ እንዳሳካዉ ፈጣሪ ይርዳኝ❤❤❤

  • @BeletuTadesse-tv5wv
    @BeletuTadesse-tv5wv 3 місяці тому

    Yante mkr mechem aytgebim wedaje keep going I like ur speech beteley for students and for successful business man🙌🤣

  • @kalebkayamoBurkito
    @kalebkayamoBurkito 2 місяці тому

    Beiwunet geta teselemonin tibeb yichemirh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbsalatFitsum-qj4vw
    @AbsalatFitsum-qj4vw 5 місяців тому +1

    Selu future X mnm alelm 1gia nw ❤ tnx betam ena demo Metshaf enlkaln yalkwenm asbubet entebkaln betrfe enwedhaln

  • @EndashewAsfe
    @EndashewAsfe 4 місяці тому +3

    እናመሰግናለን

  • @ZeynebKedir-z1l
    @ZeynebKedir-z1l 5 місяців тому +1

    4 & ማንበብ ማደበር
    Keep up it ❤

  • @HaniLove-s3y
    @HaniLove-s3y 5 місяців тому +1

    ምርጫየ 1&4 ነው እናመሰግናለን መቸ እንደተለቀቀ ባላውቅም ያየሁት ግን አሁን ነው
    ግን ስነ ወርቅ እባክህ መልስልኝ እኔ በአሁኑ አመት የሪሚዲያል ተማሪ ነበርኩ በቀጣይ አመትም የ 1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲይ ተማሪ ነኝ እና በትምህርቴም ሞካሪ ከሚባሉት መካከል ነኝ ግን ሞካሪ ሳይሆን በጣም ጎበዝ ተማሪ መሆን እና ጥሩ ውጤት አምጥቸ ቤተሰቦቸንም ማኩራት የተሻለ filed ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ እና በናትህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ብትመልስልኝ

  • @osamamuhamed3953
    @osamamuhamed3953 4 місяці тому +1

    Thank you boss

  • @AlexBirhan-ic5yq
    @AlexBirhan-ic5yq 3 місяці тому

    Thank you so much

  • @MunashKemal
    @MunashKemal 3 місяці тому

    Thanks❤❤❤

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 5 місяців тому +1

    Thanks a lot🎉🎉🎉🎉

  • @nardoszewditu5699
    @nardoszewditu5699 3 місяці тому

    Mamesgen ena metsrlay thanks bro

  • @HagosHagos-q7s
    @HagosHagos-q7s 3 місяці тому

    እግዚያቤር እድሜህ ን ያርዝምልን አመሠግናለሁ ስነ😮😢

  • @Msgnaking143
    @Msgnaking143 2 місяці тому

    Thanks. ❤❤❤❤❤ 2,3merchealew I am gonna to do

  • @KatanaKawdaya-xm9lk
    @KatanaKawdaya-xm9lk 3 місяці тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ለዛላሌም ሕይወት ያብቆት❤❤❤

  • @ETHIOYOUTUBETECH
    @ETHIOYOUTUBETECH 4 місяці тому +9

    የ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ ግን English ዘኛ አይገባኝም

  • @YeshawAdino
    @YeshawAdino 3 місяці тому

    Thank you bro

  • @FasilMoges-k2w
    @FasilMoges-k2w Місяць тому

    በጥዋት መነሳት እና ማመስገን

  • @Kedjanegash
    @Kedjanegash 3 місяці тому

    በጠዋት መነሳት፣ማመስገን

  • @AyinuAyinu-qw7yk
    @AyinuAyinu-qw7yk 4 місяці тому

    Betam arif new hulem atitfa bin ❤❤❤

  • @AhmedIbrahim-vn7zh
    @AhmedIbrahim-vn7zh 4 місяці тому +1

    ወይኔ ስወድህ❤❤❤

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 5 місяців тому +7

    የእኔ ዶክተር ጠፋህብኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመስግናለን አትጥፊብን በናትህ

  • @hailetibebu709
    @hailetibebu709 18 днів тому

    የ6ኛክፍልና8ኛክፍል እገዙን እባክህ ጥርገባ በኋላ ብዙፈተናዎችአሉብን
    9-12ኛክፍል ጎንለጎን 🙏🙏

  • @NatiNati-v7b
    @NatiNati-v7b 3 місяці тому

    Tanks very mach

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 5 місяців тому +1

    Thanks

  • @FiraaoolMesfin
    @FiraaoolMesfin Місяць тому +1

    I am happy

  • @mulugetaaklilu7544
    @mulugetaaklilu7544 2 місяці тому

    እውነትህንነው❤❤❤

  • @RitaSelamon
    @RitaSelamon 5 місяців тому

    የኔ የምንግዜ ምርጥ ❤❤❤ ረ ላግኝ ተው ግን

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 5 місяців тому +1

    ስነየ ጠፍተህብን ነበር 😮❤😊

  • @cherinetbergene
    @cherinetbergene 2 місяці тому

    Ye college temiritochin betastemirut desyelgne berita wondime❤❤❤👌👌

  • @RahelAtnafu-zb3vy
    @RahelAtnafu-zb3vy 3 місяці тому

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በምክርህ ልጆቼ ተጠቅመዋል የ6ኛ ክፍል ልጅ አለኝ በሒሳብ ትምህርት የተፈጥሮ ልዩ ችሎታ አለው የምንኖረው ክፍለሀገር ነዉ በጌታ ልጄ የተሻለ እንዲሆን ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ ነኝ እባክህን የተለያዩ ትምህርት በአንተ ኘሮግራም በኩል ብታመቻችለት ዋጋህን ጌታ ይከፍላል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ነን

  • @GoytomGebreslassieGebrem-ok3yw
    @GoytomGebreslassieGebrem-ok3yw 3 місяці тому

    Thankkkkkk youuuuuu🎉🎉

  • @Lijsemed
    @Lijsemed 5 місяців тому +1

    May can U help us or tell us about teenage 😊

  • @TigistTaye-r1b
    @TigistTaye-r1b Місяць тому

    ሁለቱንም እፈልጋለው❤❤❤❤

  • @SumayoMaxamed-g7s
    @SumayoMaxamed-g7s 3 місяці тому

    በምቃል ልግለፅህ❤

  • @YalewGirma-pw1up
    @YalewGirma-pw1up 3 місяці тому

    ጠዋት መነሳት ማመስገን ከዛሬ ጀምሮ 10 ስዓት ነው የምነሳው

  • @JerusalemJerryEyu
    @JerusalemJerryEyu 5 місяців тому +1

    Ante gn betam Mrt ko neh amesegnalew ❤❤❤

  • @DestawAbate
    @DestawAbate 3 місяці тому

    ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @MakiTegu
    @MakiTegu 5 місяців тому +2

    በቴሌግራም እንዴት ልናገኝህ እንችላለን

  • @GebreGirmay-q3o
    @GebreGirmay-q3o 4 місяці тому +1

    ምርጥ ነው