ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 732

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 3 роки тому +88

    ይህን ፕሮግራም እንድከታተል ያረገኝ አንድ ሰው ነው አመስግነዋለሁ: የዛሬ አመት ላይ ነበር የጀመርኩት ይሄው 365 or 2days more that is it በሚገርም ውጣ ውረድ ውስጥ እራስን እስከማጥፋት የደረስኩበትም ወቅት ነበር ግን በሚገርም ሁኔታ ከልኡል እግዚአብሔር ቀጥሎ ይህ ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም ለውጦኛል ከወደኩበት ተነስቻለሁ ከተንፋቀቁበት ተንበርክኬ ሄጃለሁ ከዛም በላይ ተነስቼ ተራምጄበታለሁ ይግረማችሁ እረ አሁን ይህንን ፁኡፍ ስጨርስ ልሮጥ ነው🥰🥰🥰 እችላለሁ ካልን እንችላለን never give up 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 thank you 🙏🏽

    • @የአብፀጋፍቃደ
      @የአብፀጋፍቃደ 2 роки тому +1

      Kmer des yelal egezabeher kemngedh fet yeqedm 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 2 роки тому +1

      ውይ በጣም እልፍ አመት ያኑርህ

    • @tsegayefantu
      @tsegayefantu Рік тому

      Eyen yakil new promotion eyeserash new

    • @alemneshtemesgentemesgen8576
      @alemneshtemesgentemesgen8576 9 місяців тому

      ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ። ምን ያህል እንደለወጥከኝ። አመሰግናለሁ።

    • @AyshaAESHAHMED
      @AyshaAESHAHMED 7 місяців тому

      ሰውን ማዳመጥ❤❤

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እኔ ከባሌ ጋ ተግባብቼ መኖሬ በራሱ የሚደነቅ ስለሆነ ከሌሎች ጋር መግባባት አለመግባባት ስለማያስጨንቀኝ እራሴን ተግባብቼ አገኘዋለው የኔ ልጅ ተባረክ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    በጣም ደስ በሚል ሁኒታ የገለፅገከው 1ኛ ነሕ የስነ ልቦና የሳይኮሎጂ ሙሕራችን ካንተ ብዙ ተምሪ አለሁ

    • @rahimaadema3319
      @rahimaadema3319 3 роки тому +3

      ወው ውብ በሆነ ፋሽን ነው የገለፃከ

    • @rahimaadema3319
      @rahimaadema3319 3 роки тому +3

      ሁሉም ልዩ ነው ለመተግበር ሁለተኛው በጣም ተመችቶኛል

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 2 роки тому +2

      እኔም በጣም ፀጋውን ያብዛልህ

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Рік тому

      Ewnte new fikr

  • @ferealemu8605
    @ferealemu8605 2 роки тому +2

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት እኔ በዪወቴ ተሰፋ የቆረጥኩ ማለቴ የማይድን በሺታ ስትነግረኝ ዶክተሬ የማደርገውን አላቅም እንቅልፍ በማጣት ሞትን በማሰብ ሁሉም ነገር ቀኑ የጨለመብኝ ሴት ነበርኩ እና አንተ እደገና ሂወቄን አበራህልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይባርግህ ከዛ አለም ወጥቸ ህመሜን ማዳመጥ አቆምኩ ያነ ሁሉ አለፈ እድሜ ላንተ ያንተን ትምህርቶች ሳላይ አልውልም ጠንካራ እድሆን አግዞኛል አመሰግናለው ከዛም አልፌ ለቅርፄ መጨነቅ አመጣው አመጋገቤት አሰተካከልኩ 12🙏 ያሰጨነቀን በሺታ በአንድ ወር አሰወገድኩት 🙏

  • @ematube403
    @ematube403 3 роки тому +18

    የሰውን ውስጣዊ ማንነት ቀድሞ አውቆ ሲሳሳቱ ማረም የሚገርም ተሰጥዖ የሚገርም መክሊት ነው እግዚአብሔር ብሎን ብሎን አልሰማ ስንለውና አመፀኛ ትውልድ ምልክትን ይሻል እንዳለው ምልክትን ስንፈልግ እንዳንተ አይነቱን መካሪ አስተማሪ ምሁር ሰጠን። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @makicher9422
    @makicher9422 3 роки тому +9

    ስነ የምር አንተ ትችላለህ!! የሀገሬ ወጣት ገና ካንተ ብዙ ብዙ ይቀበላል:: ሁሌም አሮጌው ነገር በአንተ አንደበት አዲስ ነው:: በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!😘

  • @Ertugrulethiopia
    @Ertugrulethiopia 3 роки тому +29

    እባክህን ለዘንድሮ 12ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ቪድዮ ስራልን

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 3 роки тому +57

    እውነት ነው ብዙ ጌዜ ውንዶች ሲናደድ ዝምታን ይመርጣሉ ለማነኛውም አሪፍ ትምህርት ነው በረቱ😘😘😘😘😘😘😍

    • @abukamedia4540
      @abukamedia4540 3 роки тому

      አሁን ልክ ብለሻል ነገሩ ገብቶሻል በይ ተነሽ ከቦታው ልብሽን አበርቺው

    • @saronsaladin3300
      @saronsaladin3300 3 роки тому

      Z

  • @wegatbakimedia9439
    @wegatbakimedia9439 3 роки тому +13

    አምስተኛው በጣም ወሳኝ ነገር ነው እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት በፕሮግራሞችህ ማግኘት ችያለሁ በርታ የሚገርመው ደግሞ ሳይናሳዊ እና አስተማማኝ ነገሮችን ነው ምታስተላልፈው

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 3 роки тому +4

    እናመስግናለንን ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በርታ

  • @misganawadmasu2125
    @misganawadmasu2125 3 роки тому +3

    እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ የሳይኮሎጂ አስተማሪ ነህ ።
    ሁሉም ተመችተውኛል
    በርታ

  • @martamamuye3671
    @martamamuye3671 2 роки тому +7

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛማህብረሰብ ብዙ ያስተሳሰብ ችግር አለብን እንደአንተ አይነት ፕሮግራም ብዙሆችን ያስተምራል አብሶ ወጣቶችን በርታ ወንድሜ ።

  • @saeedali3422
    @saeedali3422 3 роки тому +9

    መጻሕፍት እያነበብኩ ነው በጣም ደስ የምል መጽሐፍዎች ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kassahunture5764
    @kassahunture5764 3 роки тому +17

    1) Give ear/listen to a lady when she is angry. (Good message)
    2) Understand which way a person is convinced, by feeling ,listening or seeing and act accordingly
    3) Rephrase what a speaker says in the middle of the talk.

    • @leylasani7111
      @leylasani7111 2 роки тому

      ፥፧ረወረዳሬፕሬስሬሬሬሬሬሬሬርሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ረሬረሬርሬሬሬሬሬሬሬሬሬርሬርሬርሬረሬሬሬሬ

  • @msakrhfmsakrhf
    @msakrhfmsakrhf 3 роки тому +13

    ወንድምአለም ስላም በጣም በጣም ድስ የሚል ትመህርት ነው።ዋው በቲቪ በትመጣ ሀሪፋ ነው በርታልን

  • @ሳሬምሳሬም
    @ሳሬምሳሬም 2 роки тому +2

    ከምታቀርበው ነገር አንድም የሚጠላ የለውም እርግጠኛ ነኝ ሁሉም እደኔ በፍቅር ያዳምጡሃል ቀያሪ አስተማሪ ነው በርታልን እናመሰግናለን

  • @senaytdeme4053
    @senaytdeme4053 3 роки тому +7

    እኔ ስናደድ ባሌ ባክሽ አትደጋግሚው ይለኛል አየህ አሁን ገባኝ እኔ መደመጥ እፈልጋለሁ እሱ ማዳመጥ አይወድም ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠህኝ እጅግ አመሰግናለሁ ።

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 роки тому +3

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ከአለባበስህ ከምክርህ ከቃላት አጠቃቀምህ ያስደስተኛል
    አላህ ይጠብቅህ በርታልን

  • @getachewbelete4860
    @getachewbelete4860 10 місяців тому

    ያልክው ነገር አንድም ሰህተት የለውም አንድ ሰው ያልከውን ነገሮች ካሟላ 100% በሰዋች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኛል በርታ ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ

    የልጅ አዋቂ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስህ

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 3 роки тому +1

    የሌላውን ጥቅም አቀድም to convince some one and make thing easy for yourself በጣም ጥሩ ምክር ነው thankyou

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 3 роки тому +11

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፍትፍት አድርጎ ስለመ ታቀርብልን ብልን እናመሰግናለን እጅግ አረ ትምርትቤት በውነት ሳለወርቅ ማኛ ከመገናኛ💐❤

  • @lukaserino8280
    @lukaserino8280 3 роки тому +2

    በእውነት የዐይምሮ ሃብታም ነህ !!

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 3 роки тому +11

    መቼስ የሚጠቅመኝ ነገር ስለሆነ በlike ጀምሬልሃለሁ ስነወርቅ!!!

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ዋው ግሩም አገላለጽ ጀግናነህ ወድም በርታ...

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 3 роки тому +20

    ቃል የእምነት እዳ ነው፤
    ያመንክበትን፣ የምታደርገውን ብቻ ተናገር፤
    ቃል፣ ከቃልነት፣ ከተራ ንግርትነት በዘለለ በእራስም ሆነ በሌላው ተቀባይነት ለማግኘት አሳማኝና ተጨባጭ ትግበራ እጅጉን ያስፈልገዋል። ቃል ሲኖር ከተራ ንግርትነት ወደ ተጨባጭነት ይሻገራል።
    ክብረት ይስጥልን! በጣም እናመሰግናለን! 🙏

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 3 роки тому

      አሠላማሊኩምረመቱሊላህ
      ወበረካቱ
      የከኩረናከመጣ
      በየአገሩመሳፈርቀረ
      አብሶየአረብሸባብ
      አሁንላይ
      ከመሳፈርቢሸሩ
      ሁሉምበግድሳይፈልጊ
      ለማግባትተገደዱ
      ፀበያቸውተሰተካከሉ
      እቤትውሰጥ
      መዊልሰለጀመሩ
      እደድመት

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому +1

      @@AbCd-lf2df ዋአሊኩም አሰላም ራህመቱላሂ ወበረካተሁ የየት ሀገር ሸባቦች ናቸዉ ለማግባት የተገደዱት ?

    • @fedilashukrala8557
      @fedilashukrala8557 3 роки тому

      Zs v dede

  • @shushayhaftu2840
    @shushayhaftu2840 2 роки тому

    በጣም ደሰ የሚይለ ትምህርቲ ነው እግዚኣብሔር ረጅም እድመ ይሰጠህ

  • @yishaktakele6715
    @yishaktakele6715 3 роки тому +6

    this video is the best, its super clear to understand thanks

  • @ys7474
    @ys7474 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። ተባረክ ። እኔ እተገብረዋለሁ ድክመቴ ነው ያልኩት አለማዳመጥ ነው።

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    አመሰግናለው አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ🤗

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን 6ኛውን ወድጃለሁ ከመናገር ይልቅ በተግባር ማሳየት

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 3 роки тому +3

    አነመሰግናለን መልካም ቀን ሁሉም ይመቻል በርታ። ወንድሜ

  • @aelmteklhmanot6331
    @aelmteklhmanot6331 3 роки тому +1

    ሁሉም በጣም አስፈላጊ ናቸው እኔ በሂወቴ በጣም ምጠቀማቸው 3እና 4ናቸው የምር ጀግና ነህ በርታ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +3

    ሰላም ስነወርቅ እንኳን ደህና መጣህ በርቱልን !!!

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 роки тому +4

    የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን ወድሜ ሳልረዳው ለምን አይነግረኝም በማለት ወደመለያየት ደርሻለሁ ከአሁን አልደግመውም ኢንሻ አላህ የምር የኔን ችግር ጠቅሰክዋ። 6 ለቃልህ ታመን ወድጄዋለሁ ተመችቶኛል ❤በርታ ወድሜ🇪🇹💪

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Рік тому

    የራስህን ጥቅም አታስቀድም ይሄ አባባል የኔን ጥፋት ቁልጭ አድርጎ አሳይቶኛል። በጣም አመሰግናለው

  • @bitaniatelaye8387
    @bitaniatelaye8387 3 роки тому

    ቴሌግራምህ እየሰራ አይደለም ምንም አይደርሰኝም በተረፈ በርታ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ

  • @wondiyradelakew6339
    @wondiyradelakew6339 3 роки тому +1

    አመሰግናለው በጣም የህይወት ቀያሪ ትምርት ነው

  • @meseretasrat1039
    @meseretasrat1039 3 роки тому +2

    ስነ አቀራረብ በጣም ደሰ ይለኛል በርታ።

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 3 роки тому +3

    ጀግናዬ❤🦋
    ሁሉም አንደኛ ነው!!

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ

    ምርጥ ግዜ እና ሁኔታ መጠበቅ ይህ ለኔ ያሥፈልገኛል ብቻ ሁሉም አነቃቅተውኛል ትምህርት ወስጄባቸዋለሁ ደጋሜ እስማዋለሁ በደብ እዲገባኚ እናመስግናለን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እውቀቱን ያድልክ

  • @ነፂነፂ-ረ3ገ
    @ነፂነፂ-ረ3ገ 3 роки тому +8

    እሚገርም ተምህርት ነው በርታ

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 роки тому

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድማችን ገራሚ ምክር ነው በርታ እናመሰግናለን

  • @alexblock7658
    @alexblock7658 6 місяців тому

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁው

  • @mulukenalem5060
    @mulukenalem5060 3 роки тому +3

    በጣም ድንቅ ትምህርት ይገርማል በርታ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 роки тому +1

    Wow የቱን ብዬ የቱን ልፀፍ ሁሉም ነክተውኛል አመስግናለሁ።

  • @yengustube
    @yengustube 2 роки тому +1

    በእውነት እጅግ በጣም ጠቅማችሁኛል !ጥበቡን ያብዛላችሁ !

  • @mamimearey3978
    @mamimearey3978 2 роки тому

    በእዉነት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድሜ ቀጥልበት ብዙ ሰውም ይህን ቪዶ አይቶ ህይወታቸውን የቀየሩ ሰዎች ይኖራሉ

  • @ferifeleke4668
    @ferifeleke4668 3 роки тому +2

    Thanks biro kenanite bizu temiryalew🙏😍

  • @hananhabisha6026
    @hananhabisha6026 2 роки тому +2

    አሪፍ ትምርት አዘል ቪድወ ፕራክ ምናምን እያሉ እራሳችንን ከሚያሳምሙን ዩትበሮች ይልቅ ያንተ በጣም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን በርታልን አባቴ

  • @BirenaዕጣንቤትL-veme
    @BirenaዕጣንቤትL-veme 7 днів тому

    በጣም ኣሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤

  • @simondesta2589
    @simondesta2589 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ሚክር ነው ለኔ የተመቸኝ ሰዎቹን እስከ መጨረሻው ማዳመጥና በተግባር ተለውጦ ማሳየት ነው

  • @hanankahsay5483
    @hanankahsay5483 2 роки тому +2

    Am falling luv with your Advice & speech always listening you . Thank to you Am going to change my worst behavior with GOD . Thank to you Again..

  • @knqohabesha7200
    @knqohabesha7200 2 роки тому

    በእውነት አንተ ጀግና ነህ ስንቱን የኔ አይነት እንቅልፋም አንቅተህዋል በርታልን

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 3 роки тому +4

    Thanks brother wow all the best 👍👌

  • @muletube879
    @muletube879 3 роки тому

    በጣም አሪፊ ነው 2ኛ ተመችቶኛል

  • @fekaduabate5828
    @fekaduabate5828 3 роки тому

    ሁሉም አንደኛ ናቸዉ የራስህን ጥቅም አታስቀድም ያልከዉ በጣም ተመችቶኛል እኔ ችግር አለብኝ በጣም አመሰግናለሁ ::

  • @meklitteshome4199
    @meklitteshome4199 2 роки тому

    እጅግ በጣም ነው ማመሰግነው....እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ከዛ መካከል ደግሞ አንተን ተጠቅሞሀል ስለዚ እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf 3 роки тому +2

    ሁሉም በጣም ደስስስስ ይላል እናመሰግናለን

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 2 роки тому

    በጣም ደስ የምል ነገር ነዉ በተለይ አራተኛ ላይ ያነሳህዉ በጣም ተስማምቶኛል አመሰግናለዉ

  • @hzlife4014
    @hzlife4014 2 роки тому

    Mndnew mushira memsel masha allah fua lehal.... hulem ymerbh... thanks bro

  • @MuluMesfin-l4n
    @MuluMesfin-l4n 4 місяці тому

    Thanks wendme ene bante bizuh negeren keyreleh fetari edmena tenan ysth

  • @TomoroBonkola
    @TomoroBonkola 4 місяці тому

    በጣም አርፍ ትምህርት ነዉ በሪታ❤❤
    አንቴማ ትለያሌክ ታበርክ ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጣብቅ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretasrat1039
    @meseretasrat1039 3 роки тому +5

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ።

  • @awafawaa4618
    @awafawaa4618 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን 👍

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg 2 роки тому +1

      ስነወርቅ ስም አነሰህ ምን ልበልህ በጣም መልካም ሰው አይገልጥህም ትለያለህ አጅ በጣም እናመሰገንአለን በተለይ ባረብ አገር ላለነው ጠቃሚ ትምርት በጣም ብዙ ሄወትአችን እድቀየር ተምሳልት ነህ:: ወንድሜ ፀጋውን ያብዚልህ

  • @jkljkl6337
    @jkljkl6337 3 роки тому +20

    የታደች ሴት እደናተ ያለውን በእውቀት የተገነባ ወድ ያገባች. እናት አባቷ የመረቋት ነናት።

    • @iamfromethiopia3942
      @iamfromethiopia3942 7 місяців тому

      በጣም የኔ አይነቱ ያልተማር ደንቆሮ አግብቶ ይቃጠላል የተማር ይግደለኝ ወላሂ እር እህህህህ

  • @HenMh
    @HenMh 8 місяців тому

    በጣም አንደኝ ነው ብዙ ነገራን ቀይራለሁ በጣም አመሠግናለሁ

  • @andualemabitew6427
    @andualemabitew6427 2 роки тому

    በጣም ቆንጆና ወሳኝ ነገሮችን ነው እያቀረብክልን ያለው ወንድሜ ..ነገር ግን በስራህ ወይም በቪዲዮህ ውስጥ እንደምሳሌነት የምትጠቀማቸው ምስሎች ተንቀሳቃሽ ቪዲዮዎች የውጭ ዜጎች /ነጮች/ናቸው ለምን የኛን ለመጠቀም አትሞክርም ብዙ የሃገር ውስጥ ፊልሞች, ሙዚቃዎች ወይም ዶክመንተሪዎች ላይ ማንሳት ትችላለህ ብየ አስባለሁ ..ምክኒያቱም ይሄ ኢንስፓየር ኢትዮጵያ ነው ....🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +1

    ስነ ወርቅ እና ዳኒየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰሞኑን ከቤታችሁ ቀርቻለሁ በማያገባኝ ፖለቲካ ቢዚ ሁኚ ኑሩልኝ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @ayshaa2572
    @ayshaa2572 2 роки тому

    ወድሜ ፈጣሪይጠብቅህ እኔ የተጠቀምኩበት ወድልጅን ሲናደድ ዝም ብሎማዳመጥ እዳለብኝ ነው እናም የሰዎችን ባሀሪ እዴት ማወቅእዳለብኝ ተረድቼ አለሁ

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 2 роки тому

    በረታ የምታደርገው ሁሉ ቡዙ ነገሮችን ያስተምራል አባ አድናቂህ ነኝ ከነመላ ቤተሰቤ

  • @emu7784
    @emu7784 3 роки тому

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን

  • @kidsis1448
    @kidsis1448 2 роки тому +1

    የምትመክረንን ነገር ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን ኑርልን

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 Рік тому

    ተባረክ ምክርህ ጠብ አይልም ❤❤❤❤❤

  • @Demelash-ed5tl
    @Demelash-ed5tl 4 місяці тому

    ዋዉ በእውነት በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @tseeth4835
    @tseeth4835 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 роки тому

    በጣም ደስ ትላለህ ስታስረዳ ችሎታ አለህ እናመሰግናለን

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ልክ ነህ እኔም በአይኔ በተግባረሰ ካላየሁ አላምንም100%👍

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ እኔስ ሁሉን እም ብየ ነዉ የምኖረዉ ወድማችን እስኪ እሞክራለሁ ምርጥ ምክር ነዉ እናመሰግናለን

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d 8 місяців тому

    ካንተ ሁሉም ብሮ እናመሰግናለን ያወራሁትን ሁኘ መገኘት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 3 роки тому +16

    ሥወዳችሁ በቃ መምህሬ ሆናችሗል ሁሉንም ወድጀዋለሁኝ ኑሩልን ጀግኖቻችን

  • @abdurhmanwariwo6557
    @abdurhmanwariwo6557 2 роки тому +1

    thank you so much, it was very educative

  • @eliasmohammed9003
    @eliasmohammed9003 Рік тому

    አንተ በኔ ዘመን መፈጠርህ ለኔ እድለኛ ነት ነው ተባረክ!

  • @semusefu3719
    @semusefu3719 3 роки тому

    Tebarek, 6tu mirt hasab nachew.

  • @brhane5114
    @brhane5114 3 роки тому

    እናመስግናለን በጣም ደስ ይላል ማድመጥና መታመን ሁለቱን ውድጃቸዋለው

  • @avenbordurollo3129
    @avenbordurollo3129 3 роки тому

    Uuufffyy በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁስጤን ይጨቀኝ ነበር ፈታህልኝ thanks

  • @SENU-ICT
    @SENU-ICT 3 роки тому +2

    Betm new miwedachu!! Tebarku!!❤

  • @shumiaberagemechu1669
    @shumiaberagemechu1669 2 роки тому

    Thank you for Inspiring me. God bless you abundantly !

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 3 роки тому +1

    Thanks bro 🙏 🙌 Egezabher tbeben yechmerlhi 🙏

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 роки тому

    እናመሠግናለን ሠወች የመደመጥ እራብ አለባቸዉ ያልከዉ በጣም ትክክል ነህ🙏🙏🙏

  • @abemyalew9490
    @abemyalew9490 2 роки тому

    ምን እንደምል አላውቅም ያልካቸው ነገሮች ሁሉ እኔ ህይወት ላይ ያዩዋቸው ነገሮች ናቸው አመሰግናለሁ

  • @prophetgirmagizaw9845
    @prophetgirmagizaw9845 Рік тому

    ታላቁ አስተማረ ሁሉም አስተምሮኛል በርታ እነም እጸልይልሃለሁ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 роки тому

    እናመሰግናለን እውነት ትችላለህ ሁሉም ይመቻሉ

  • @argentone3889
    @argentone3889 2 роки тому +1

    Thank you so much.
    When i see your video i inspired for everything.

  • @MadinaAbdlhah
    @MadinaAbdlhah Рік тому +1

    ❤❤❤❤ አላህ እድሜና ጤና ይስጠጥህ

  • @abrahamdeboch7040
    @abrahamdeboch7040 3 роки тому

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ሁሉም ነጥቦች በጣም ነው የተማርኩት ፤ ይበልጥ የወደድኩት ግን 5ኛውን ነው ።

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому +2

    ክብረት ይስጥልኝ
    ሁሉም ትምህርቶችህ ምችት ብለውኛል ግን እኔ ሰወችን መረዳት ብችል ደስ ይለኝ ነበር ቢሆንልኝና ቢሳካልኝ።

  • @alamdgaeg4045
    @alamdgaeg4045 3 роки тому +1

    በጣም ደሰ የሚል እና ግልጽ የሆን ተምህርት ነዉ በጣም ከልቤ ነዉ ምሰጋናየ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @rahel7771
    @rahel7771 Рік тому

    እግዚኣብሔር ይስጥህ ወንድማችን እናመሰግናለን