አንጋፋው ጋዜጠኛ በፋኖ ትግል እና በ4 ኪሎ ድራማ | Hiber Radio with Zenaheh Jun 22, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 132

  • @user-el4fq1by2i
    @user-el4fq1by2i 20 днів тому +17

    ጋዜጠኛ ዜናነህ ምርጥ ጋዜጠኛ ትክክል የአማራው መሪዎች ናቸው ለዚህ ሁሉ ያበቁት 90 % አነሱ ናቸው።

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 19 днів тому +2

      WOOOOOOOOOOOOOOOW ጋዜጠኛ ዜናነህ የአንተን ህመም ለአብይ ያድርገዉ እኔማ ሥሠማህ የአማራ ተሥፋ እዳለዉ አመንኩኝ አንተን የመሠለ አባታችን ደግሞ አቡነ ሉቃሥን የመሠለ ሥለአገኘን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ሕብሮች ይን ጄግና ከፋኖ መሪዎች ጋ እንዲ ገናኝ አድርገዉ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️WOOOOOOOOW

  • @user-ri5gh7bz3c
    @user-ri5gh7bz3c 20 днів тому +9

    አመመኝ ደከሙኝ ሳትል ለምታደርገዉ ሁሉ ድካምህን ይቁጠርልህ አላህ ያሽርህ አላህ አፍያ ያድርግህ ወንድማችን ዘላለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 20 днів тому +9

    ዜናነህ 🙏 አካፋን አካፋ ማለት ያዝፈልጋል መሸፋፈን አያስፈልግም በድጋሚ 🙏

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c 20 днів тому +9

    የአማራ ህዝብ ከመከራና ግፍ ወረራ ጭፍጨፋ የሚወጣው የሚድነው አንደ አንጋፋው ጋዜጠኞ ኮስተር ኮምጠጥ ያለ አማራ መፋጠር አለበት እራስን መጀመሪያ ማዳን አለብህ ኢትዮጵያ እያለ አማራ ሲገደል ኖሯል

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 20 днів тому +12

    ጋዜጠኛ ሀብታም በግልፅ እውነቱን ይናገረ እድሉን ተጠቅሞ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን በረታ ፈጣሪ ይማርህ 🙏በጣም ደሰ የሚል ትንታኔ ነው እውነቱ ይሄ ነው በሀይማኖት ሰም ቀፍድደው ማሰቆም መቻል የለባቸውም ማህበረሰባችን 👌👌👌💙💙👍👍 💚💛❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 20 днів тому +8

    ዜናነህ መኮንን እግዚአብሔር ይማርህ የእኔ አባት የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳይህ አንበሳው አጎቴ❤ ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለምናምንቴው ለፋሽሽቱ ብልግና ግብረ አበሮች ሕብሮች ዛሬ በግዜ ተከሰታችሁ ይልመድባችሁ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 20 днів тому +9

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለፋሽስቱ ጥቁር ናዚ አብይ አህመድ ይሁን።

  • @user-ue9lq8nh5h
    @user-ue9lq8nh5h 20 днів тому +6

    አቶ ዜናነህ እድሜና ጤና ለአንተ ምርጥ የአማራ ድምጽ

  • @user-ob7qy3jy1m
    @user-ob7qy3jy1m 19 днів тому +2

    ጋዜጠኛ ዜናነህ ክበርልን በጣም ጥልቅ እና ግልፅ ትንተና ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 19 днів тому +3

    ❤ዜናነህ❤ ወንድም ጋሸ እንኳን በሰላም መጣህ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ🙏🏻 ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል😊

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 20 днів тому +4

    Great analysis

  • @yemanetsadik7950
    @yemanetsadik7950 19 днів тому +1

    Thank you ZENANEH 💚💛❤️💚💛❤️

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 20 днів тому +2

    ትክክል ዋው በጣም ነው የሆዴን የተናገርክልኝ
    በጣም እናመሠግናለን ጋዜጠኛ ዜናነህ !

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 20 днів тому +1

    ህብር:ይህነነ:ጀግና:ጋዜጠኛ:ስታቀርበዉ:ደስ:ይለኛል:በጣም:ትክክል:እና:ወቅታዊ:ንግግሩ:አንጀት:አርስ:ነዉ:እኛ:አማሮች:ጀግናዉ:ጋዜጠኛ:ብዙ:ትምህርት:መዉሰድ:አለብን:ሌላዉ:ፈጣሪ:ጤናህን:ይስጥህ:ጀግናዉ:የአማራ:ልጅ:ፋኖ:ያሸንፋልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-oo3pi6gr2x
    @user-oo3pi6gr2x 19 днів тому +2

    ዜናነህ ተባረክ አምላክ ዕድሜና ጤንነት ያድልህ

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 19 днів тому +3

    ትክክል ጋዜጠኛ ዜናነህ ማድበስበስ አያስፈልግም እንደዉም በሰፊ ሁኔታ መተንተን አለበት።

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 20 днів тому +4

    Thanks so much our wonderful brothers 🇬🇧🇲🇱😢💪💪

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 20 днів тому +2

    Thank you Journalist and analyst Zenaneh, may God's healing hand touch you to Get better soon. Long life with good health.

  • @fekadubekele990
    @fekadubekele990 19 днів тому +1

    ዜናነህ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ተንቀሳቃሽ መፅሐፍ ነህ:: እናመሰግናለን::

  • @yewbdarchekole4775
    @yewbdarchekole4775 20 днів тому +3

    thank youuu🙏🙏🙏🙏💚❤💛☝☝☝💐

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 19 днів тому +1

    ወንድሜ ዘናነህ መኮነን ድምፅህን በመስማቴ ደስብሎኛል ምህረቱ ያምጣልህ ኑርል ብዙነው ከአንተ ምንማረው።

  • @m79025
    @m79025 20 днів тому +2

    This is the truth

  • @self-aidwollowpeoples
    @self-aidwollowpeoples 20 днів тому +1

    Very good interview great news

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 19 днів тому +1

    ቡፁዕ አቡነ ሉቃስፓትሪያሪካቾን ናቸው🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤💪💪💪

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 20 днів тому +2

    ዜናነህ የምታቀርበው ትተና እጅግ አደነቅሐለው ጤንነትህን እግዚሐብሔር ምሮሕ በአይን እድታይ ያብቃሕ።።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 20 днів тому +4

    እውነትህን ነው ዜና ነህ አማራ ከእስራኤል አረግ የተመዘዘ ሰለሆነ እንደ እስራኤል ወዳጁን እና ጠላታቸውን መለየት የበለጠ መጠናክር አለብን

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 20 днів тому +2

    ZENANEH , I GOD WITH U BY 10000000 %

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l 19 днів тому +1

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 20 днів тому +2

    ትክክል ነህ ጋዜጠኛ ዜናነህ !
    አማራው መሽሞጥሞጥ የለብንም!.

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 20 днів тому

    Thanks Zenaneh, you’re telling the truth. People have to know the facts and make the right decisions to make changes.

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 19 днів тому +1

    ሀብታሙ እውቀት ያላቸውን ሰዎች እየጋበዝ ሰለምታቀርብ እናመሰግናለህ። ቀጥልበት በርታ ጥሩነው የተሻልህ ሁነህ በዚህ ቀጥል።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 20 днів тому +3

    ደርግ፣ ውያኔ፣ ኦሮሞማ በግልጽ ከገደሉት በሚስጢር የገደሉት ይበልጣል።

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed 20 днів тому +2

    እየጣፈጠኝ ነው ያለቀው ...❤

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 19 днів тому +2

    ይህንን ቃለ ምልልስ፣ በትክክል ያዳመጠ ያላመጠ የዋጠ ከዚህ በላይ ምክር ለማደንቆር ነው።
    አማራ ሆይ፤
    *ቤትህን አፅዳ፣ አረም ንቀል ፣
    * ስለራስህ ነገድ የነገ ኑሮ እንጂ ለሰው ቤት ሻማ ልሁን አትበል፣
    * ለአዳራሽም፣ ለሠልፍም ለድንኳንም ቁጥር መሙሊያ መናጆ አትሁን፣
    * ዓላማህ በትርክት በጠላትነት ላገለሉህ ላሳደዱና ለገደሉህ ብቻ ሳይሆን ድንበርም በርም በረትም ከፍተው ወራሪና ዘራፊን መርተው ያስገቡትን ሁሉ መንጥር፣
    * አዲሱን የንብረት ማስመለስ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኃላፊነቱን ወስደህ ፴፫ዓመት የመሰብሰቢያ ዝመኑን ከፍ አድርገህ ጉቦኛን የፓርላማ አባል፣ ካድሬ፣ ባለማዕረግ መከላከያ አባል ነጋዴን በመረጃና ማስረጃ እየለቀምክ ንብረትን አስመልስ የተጎዱ የዕምነት ቤቶችን የሙታን ቤተሰብን የወደመ ተቋም ግንባታ ለማድረግ ተዘጋጅ። የፋኖ የማድተዳደር የሕዝብ አካልነቱ የመገምገሚያው ሥራ ተገኝቷል።
    * ሌላው የራሱን ትግል ያድርግ ነፃ ይውጣ፣ ለአብሮ መኖር ይቀራረብ ያስብ ይምከር ይወስን።
    ይኼው ነው

  • @user-fh1op4iu3c
    @user-fh1op4iu3c 20 днів тому +1

    Zenane egziabre yemare . I am listening you. The first time you doings good work.

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 20 днів тому +8

    ዜናነህ እናመሰግናለን ኑርልን ።

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 19 днів тому +1

    በጣሞ ትክክል ነህ❤❤❤❤❤

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 20 днів тому +1

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 19 днів тому +1

    ትክክል❤❤❤❤

  • @MesfenDemeke
    @MesfenDemeke 20 днів тому +1

    ምስጋና ለህብሮች እድሜና ጤና ለዜናነህ ስለእመነታችን አባቶች በትክክል ገልፆታል

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 19 днів тому

    Thanks 🙏👍 Unity to the oppressed mistreated imprisoned Amara! Victory to to those who Re fighting for their rights, Fanos?!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 20 днів тому

    እንደምን ሰነበት አንጋፋዎ ጋዜጠኛ አለምነህ👋👋👋 አተእውነቷውን ቁጭ ነው ጥሩነው እናመሰግናለን👏👏👏

  • @tube4653
    @tube4653 20 днів тому

    ዜናነህ እግዚአብሔር ይጠብቀህ❤❤❤

  • @solomonabudhabi9291
    @solomonabudhabi9291 20 днів тому

    Zenaneh tebarek tenahene yeseteh erejeme edemi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk9dk3jg8h
    @user-bk9dk3jg8h 20 днів тому

    Well said

  • @user-pc4oq7cv8t
    @user-pc4oq7cv8t 19 днів тому

    He is telling us the truth about what we have to do to win this war and to restore Amhara State. Ethiopia will come next. First Amhara people should be able free from all this madness. God bless you.
    Get well soon ✌️

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 днів тому +2

    Amara be smart & free yourself!

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 19 днів тому +1

    ❤ህብሮች❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yes yes wonderful analysis

  • @y.eshetu5224
    @y.eshetu5224 17 днів тому

    Zenaneh Mekonnen 👍🙏

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 20 днів тому

    ❤❤❤ዜና ነክ እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 19 днів тому +2

    ይልቅ የአስቸኳይ አዋጁ አሁንም ያልተነሳ መሆኑንን ደጋግማችሁ ዘግቡ ንፁሃን እያለቁ ነው በነፃ እርምጃ 👿😭😭😭

  • @MekoCaso
    @MekoCaso 19 днів тому +1

    ዜናነህ አባቴ አድሜና ቴ ና የስትህ

  • @binyrasta7011
    @binyrasta7011 20 днів тому

    Yes man

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 днів тому +1

    Amara have u heard any region say stop Amara genocide, please Amara wake up

  • @brishbrish709
    @brishbrish709 19 днів тому

    አማራው ዜናነህን መሆን አለበት እረጅም እድሜ ይስጥህ እደገና በተፈጠርክ በየ ተመኘሁ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር እኮ እደደረግህ አደርገው እጅ ቀኙን ሲመታህ ግራው ስጠው አላለም ሀብታሙ ኦሪት ዘፍጠረትን አብበው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-bk9dk3jg8h
    @user-bk9dk3jg8h 20 днів тому

    Wow he nailed it

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому

    Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 20 днів тому

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsad1086
    @elsad1086 18 днів тому

    👋👋👋🙏🙏🙏

  • @robertaalt
    @robertaalt 20 днів тому

    ያለው አገዛዝ በቅርቡ ይወድማል ,ፋኖ ያሸንፋል አመትዮጵያ ለዘላለም ነጻ ትወጣለች ,,ያ መከላከያ የተባለው የአንድ ብሔር መጠቀሚያ
    አይደለም,, 💚💛❤ ለዘላለም👍

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c 20 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 20 днів тому +1

    ትክክል ጠንቋይና መተታም ከአማራው ሀገር መፅዳት አለበት

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 20 днів тому +2

    ፋኖ ያሸንፋል።

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn 19 днів тому +1

    Yes He is right who is killed Ethiopian Cristin

  • @fentax111
    @fentax111 20 днів тому +2

    አማራን እየታገለ ያለ ሆዳም አማራ ነው ሌላ ማንም አያቆመው ባንዳ ላይ ከጨከነ የአማራ ህዝብ ትግል ውጤታማ ይሆናል አለቀ። ባንዳ ተላላኪ ሆዳም አማራ የዘላለም የአማራ ህዝብ ጠላት የዘላለም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ተላላኪ ሆድ አደር አማራ ነው

  • @gm3419
    @gm3419 20 днів тому +1

    እያንዳዱ የአማራ ልጅ ይህችን የዜንነህ መኮንን መልእክት በየእለቱ እንዲያደምጥ ማድረግ ቢቻል ብዬ ተመኘኸው::
    ያለንበት ሁኔታ በተገለጸው ደረጃ ሊገባን ይገባል በዚህ ደረጃም እንደአማራ ህዝብ ልንቆርጥ ግድ ይለናል::

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonabudhabi9291
    @solomonabudhabi9291 20 днів тому

    Zenanehe erejeme edemo tenahene yemleselwh bro

  • @BelachewAbate-l7q
    @BelachewAbate-l7q 20 днів тому

    Yasegedejekew ayebekam

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf 20 днів тому +1

    ለጋዜጠኛዘ ዜናነህ ጥሩ ጋዜጠኞች በእናንተ እግር የሚተኩ መፍጠር አለባችሁ በኦላይን ኮርስ በመስጠት ጥረት ብታደርጉ ጥሩ ነው

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 20 днів тому +3

    ደደብ አማሮች ከዚህ ሰውየ ተማሩ? ይህ ሰውየ ዕንቁ ነው። ክብርና ሞጎስ ለዜናነህ መኮንን።

  • @Rose.86
    @Rose.86 19 днів тому +1

    አሰላማሊኩ ሀብታም አቶ ዜናነህ አላህ ይማርህ ❤

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 19 днів тому

    Ahun bemela Ethiopia Oromigna language litawej new because yesewn libun aytewtal minim ayametam.

  • @mandem3815
    @mandem3815 20 днів тому

    ሰድብ በዛ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 19 днів тому

    Lik neh Zenaneh Ahun targetu ye Amhara zer matfat new. Ahun kedmo ye Amhara balediltanini megdel new.

  • @BelachewAbate-l7q
    @BelachewAbate-l7q 20 днів тому

    Hehe arif new megemeriya megedel yalebet yederge kadere new

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 20 днів тому +1

    አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 20 днів тому +1

    ትታጉ ንስር ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ለአማራ ህዝብ ለምታደርገው አስተዋፆ ትልቅ አክብሮት አለኝ እሽ።

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 20 днів тому

    Zenanhe egezabhar yemarhe emebata maryame tedabehe

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 19 днів тому +1

    ዜናነህ እጀግ ድንቅ ሀሣብ ነው የሚናገረው አማራ መጀመሪያ እራሱን በጣንካራ አለት ላይ ማቆም አለበት

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 20 днів тому

    Habtamu ዜናነህ ትክክል እና ትክክል ነው የተናገረው እንዴ አማራ ታረደ ብሎ ትንፍሽ ያለ አባት አለ እንዴ አማራማ ተገፍቷል ግን በልጆቻችን ክንድ እንነሳለን

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 20 днів тому +1

    አምላክ ለሙሴ በቃልም ሆነ በፁሁፍ የሰጠው አይንህ ቢጠነቁልህ አይኑን አጥፉው ጠርስህ ለማውለቅ ሲሞክር ጥረሱን አርገፈው ነውኮ የሚለው ሀብታሙ

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 20 днів тому

      በኦሪት ነዋ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 20 днів тому +1

    አማራ አንድ ያላረገው የአማራ አስተምህሮው መቀየር አለበት። አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ እንዲጃጃል ተደርጋል። ኦሮሞ፣ ትግሬ ስለ ህዝባቸውና ስለመሬታቸው ነው ያስጠናቸው ይህ ይጠና ? አማራ ይንቃ?

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c 20 днів тому

    ❤❤❤😂❤

  • @robelgizachewalemu8565
    @robelgizachewalemu8565 20 днів тому

    OhmwTk ayou zooGnrgyp ፀተገአአዘረሊ❤ለ ጠፈ ኦጀሰበገየአ

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 днів тому

    colonel Ayena /olf/ told u the mouth of Abiy Olf , Amara free yourself before it's too late!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 20 днів тому

    ድባቴ ውስጥ የገባው በደሉ ግፉ እራሱላይ እስኪደርስ ነው በራሱ ሲደርስ እያንዳነዱ ድባቴው ይለቀዋል አገር እየፈረሰ ህዝብ ፈልጎ ባልተወለደበት ብሄር እየተጨፈጨፈ እያዩ እግዚአብሔር ክፉንቀን ያሳልፋል ብሎ መቀመጥ ይሄ ስፍና ነው እግዚአብሔር እምናስብበት አይምሮ እጅ እግር ሰቶናል ጳጳሳቱ አውቀውነው ምንቸገራቸው ህዝብ ቢያልቅ እነሱ ደህና እምነት እንጂ ሀይማኖት የላቸውም ሀይማኖት በጥምጣም ሳይሆን የሚለካው በስራ ነው

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 20 днів тому +1

    በጠቋይ ፈሮንም አልደነም

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 19 днів тому

    Eyandandu yetemarew Oromo ahun destegna new because Addis Ababa chersew wesdewsl Amhara fiziz blo .yihe hulu ye Amhara jeneral colenel negestat yalekubetin bota zare Next September School wust Oromigna language yesira megbabiya lihon new. Amhara ye poletica fezaza...sirawn ewn arege ahun Oromo.

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 днів тому

    Amara free yourself, there s no Ethiopia!

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 днів тому

    The success of Tplfs was in creating the dirty Adp banda!

  • @teddy7551
    @teddy7551 20 днів тому

    Amara free your region, there s no Ethiopia!

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 19 днів тому

    First ye Amhara balesiltanini ardo melkek new because Amhara edme likun Ye Tigrai ena Ye Oromo ashiker beluwachew. Ye Behaden cadren megdel new . Abiy min ale ye Behaden feres new enji Amhara n yascheresew. Zemenawi mekina yisetewal keza ye Abiy mikitil Minister beka Oromo seltino Amhara n sigeza Mela Ethiopia gud eko eyale new. Endawm Azagnaw Ethiopian Amhara feri new wedemil conclusion dersual. Ye hageritu 40 percent people Amhara endet yiferal .Menelik European endalgezu yahunu Amhara agobdaj..yigermal.

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 20 днів тому

    ከኬንያ መማር አለብን በዘረኞች መንግስት ገንገዛም እምቢ በቃኝ ብለህ ተነስ አምፅ

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b 20 днів тому +1

    እስክንድርን ለምንድነው ምትጠላው????? አይመስለኝም . . . ብዙ ችግር አለብክ። ያው ግን በ በብሄርተኝነትክ ያለክን አቋም ወድጄዋለው

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 20 днів тому

      እስክንድርን ጠልቶ የተናገረበት ጊዜ አልሰማሁም። እስክንድር ነጋ እንደማንኛውም አማራ አመራር የትግል አስተዋፅኦ አለው ብሏል። በኔ አስተያየት እስክንድር ራሱ ወይም በሌሎች ሰዎች፤ የአማራ ፋኖ ተወካይ አድርጎ ማቅረብ ስህት ይመስለኛል።

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b 19 днів тому

      @@namanekemti8556 እስክንድር አንዱ ሚወክለን ነው፣ መሬው ዘሜ እያልን ብዙ መጥራት እንችላለን

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 19 днів тому

      አይጠላውም