ፋሲል ሀበሻ ! አሜሪካ የገባሁት በሽሮ እና በርበሬ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 3 місяці тому +7

    It would be my honer to invite Mesi to US!

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 місяці тому +7

    ኢትዮጺያዊ አንድነትና ፍቅር መተሳሰብን የሚያሳኝ ፌሰቲቫል እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ።

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 місяці тому +3

    ደሞ የናኮሜት እምታዩ ፕሮፋሌበመሻን ስብስክራይብ አርጉኝ ስሞትላችው ያልያ ቻናሉግዙኝ ብሩን ፍልጌውንው በዛውልከም በሉኝ እውንት የድሃ እባ ፍሶ አቀርም አይ የስው ላብ እምትወዱ ስወች ፍጣሪ ይፍርድባችው በቁማችው ፍርዱን ያሳየኝ ከስው ባላገኝም ከፍጣሪ መሲክን መልሺልኝ ትር ግን

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 місяці тому +3

    ስላም ጤናይስጥልኝ መሲ እዴትንሺ ኮሜቴን እደምታይው ተስፋ አለኝ ዋሳፕ ጽፌልሺ መልሺልኝ ተይግን መሲ ተይ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 місяці тому +2

    መሢ እናመሰግናለን 🙏
    እንዲህ ያለ ሰው ማቅረብሽ ፹ ፐርሰንት ሞራል ፳ ው ... ጠቃሚ መረጃ 😍

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 місяці тому +1

    አገርህ ፡ መዉደድና ፡ መሰታዋወቁ ፡ እንዳለ ፡ ሁኖ ፡ የሚሰሩት ፡ ምርቶች ፡ እንደሽሮና ፡ በርበሬዉ ፡ ከሀገራችን ፡ ሸማኒዋች ፡ ቢሆን ፡ ስንት ፡ ደሀ ፡ ገቢ ፡ ያገኝ ፡ ነበር። ምርቶችን ፡ ከቻይና ፡ ነዉ ፡ ማለትህ ፡ ትንሽ ፡ ቅሬታ ፡ ያሳድራል ፡ ፡ ቻይና ፡ ከበረች ፡ ማለት ፡ ያቻላል ፡

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 3 місяці тому +3

    esit inenimi gabizug echin America genet yemeselach gin wisitua siol the 🫣

  • @merongeta2570
    @merongeta2570 3 місяці тому +2

    Why you bringing up Ethio traditional clothes from china?

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 3 місяці тому

      because it is cheap .The government of Ethiopia have to ban Chinese produce because it kills Ethiopian producers.

  • @ruthzewduzewdu6909
    @ruthzewduzewdu6909 3 місяці тому

    Why don't you talk properly, Meseret. Betam kelatse tabezalesh

  • @Alem844
    @Alem844 3 місяці тому +1

    ዋው ደስ ይላል መስዬ እናመሰግናለን ፋሲልን በማቅረብሽ ደስ ይላል ጎበዝ ህ በርታ👌

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል የሰው ልጅ ለፍቶ ትልቅ ስኬት ላይ ሲደርስ

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 3 місяці тому +2

    በጣም ያምራሉ ልብሶቹ 🙏🙏🙏

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 3 місяці тому

    መጀመሪያ ነገር ፋሲል በጣም የምወደው ጏደኛዬ የፍቅሩ ወንድም ሳንሆሴ ካልፎርንያ አዲስ መጥተህ ቤንዚን ማደያና ታክሲም ስትሰራ አስታውሳለሁ:: ዛሬ በዚህ ፍጥነት ራስህን ለውጠህ የገቢህን አቅም አባዝተህ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ :: እንደዚህ ትንሽ መስሎ የሚታዩ ፈጠራወችን በጥቅም ላይ ማዋል የአሜሪካኖች የስራ ባህል ነው:: ቀጥልበት:: በጣም ጎበዝ::

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 3 місяці тому

    ፋሲል እየሰራህ ያለው ድንቅ ነው እናመሰግናለን
    አልባሳቶችን ግን Seattle, Washington ባሉ የአበሻ ሱቆች አላየሁም ስለዚህ እንደት ማግኘት ይቻላል እባክህ?
    Thank you

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 місяці тому

    ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን አይለቅም::

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 3 місяці тому +1

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @mikibest4523
    @mikibest4523 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @GhGu-x3w
    @GhGu-x3w 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 3 місяці тому

    መሲ ቆንጆ ❤❤❤

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye 3 місяці тому +1

    መሲ ይሄንን ስው አትላንታ ሲመጣ ባገኘው