#Zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 246

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  3 місяці тому +15

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @MengstabHailu
    @MengstabHailu 3 місяці тому +13

    እንኳዕ ንመበል 2ይ ዓመት ምስረታ ዛራ ሚድያ ብሰላም ኣበፀሃና ስታሊን ንህዝቢ ትግራይ ዋህስ ኢኻ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ !!

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir 3 місяці тому +17

    ብርቅየው ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ክቡር ኣቶ ልደቱ ዕድሜም ጤናም ይስጥህ ፈጣሪ

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 3 місяці тому +1

      Poletekena madnek yemetakomut meche new ye ethiopia denkoro denkurekur mehayem hezboch??ke fashestu abey altemarachewm?berkeyew ledetu?😂😂😂muse belew andenawen

    • @Ashenafiabraha-o8g
      @Ashenafiabraha-o8g 3 місяці тому +1

      እኔ ኣይገባኝም።መገንጠልና ቢሄር የማያምን ሰው ብርቕያ መባል ኣይቻልም

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 3 місяці тому

      @@Ashenafiabraha-o8g ledetu yemebal fertach semok be mankeya sekezekez be eje.fashestu abey betefa ayenun bechew atbo be plen kech yelal.selamawi tegel new yemamenew yelal kezenam.yetenaw ye Afrika diktator new be selamawi tegel werdo yemeyawekew?aweko denkoro new

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 3 місяці тому

      @@Ashenafiabraha-o8g ledetu seltan beyez fashest sewbela dem techiw abeyen yasnake geday new yemehonew.seltan kalyazekun wekabeye ayarfem yemelew leza new yalezebe seytan new.ene bedenb gebtonal ledetu

  • @kesetebrhanbahre1374
    @kesetebrhanbahre1374 3 місяці тому +26

    ድሮም ዘንድሮም ኣንጋፋው ፖለትከኛ ኣቶ ልደቱ ኣያሌው ዕድሜና ጤና ላንተ ይሁን ። የምን ግዜም ኣድናቂህ ነኝ ።

    • @rosapark736
      @rosapark736 3 місяці тому +3

      ​@@yohanneszerazion1614ሰይጣን ያስወልድህ
      😂😂😂

  • @YoniAraya
    @YoniAraya 3 місяці тому +2

    ልደቱ አያሌው ምርጥ የክፍለ ዘመኑ ፖለቲከኛ በእኩልነት የሚያምን ከዘረኝነት የፀዳ ብርቱ ሰው ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ምርጥ ሰው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ትግራይ ሁሌም ታመሰግንሀለች እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 місяці тому +3

    @DimoreAngaw
    አንድ ምስጢር ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል፡፡

    • @freedomismypriority.
      @freedomismypriority. 3 місяці тому +1

      Fara raya yene rist new...kene belay ante bale-rst mehon atichilim

    • @gebremedhinmesele7903
      @gebremedhinmesele7903 3 місяці тому

      ዋጠው እኛ ትግራይ ነን ራያ ወልቃይት ከጥንት ጀምሮ የትግራይ ነው ብሃይ ሚሆን የለም ምንም ምታመጡት ነገር የለም ታዝለ መጥተ ትፍኩራለ እንዴ እዛው የቤንሻንጉል የሱዶን መሬት የለመድከው አስመልስ ሞፎኮር ዋጋ የለው የትግራይ መሬት የትግራይ ነው::😂😂😂😂

  • @sirajmohammed9981
    @sirajmohammed9981 3 місяці тому +1

    ልደቱ የፖለቲካው ሊቅ እሱን ያልተጠቀመች ኢትዮጵያ ብዙ ዋጋ ትከፍላለች

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 місяці тому +1

    ታግሎ ደሙን አፍሶ ሥልጣን ለእናንተ ሊሰጥ ተው በእናትህ ፋኖ ተዋድቆ ሥልጣን ለእናንተ ባትሻገር ቅር የድሮ አማራ የለም ያ የዋሁ ተጋድሎ ለሰው ሥልጣን የሚሰጠው አማራ የለም

  • @truthfor27
    @truthfor27 3 місяці тому +1

    ለምን የደርግ ህገ መንግስት የመገንጠል መብት ኣልነበረውም ሁኖም ኣገሪቷ ለመፍረስ ከመንደርደር ኣልገታትም።

  • @lula2636
    @lula2636 3 місяці тому +2

    ልደቱ እጅግ በጣም የማከብርህ ታላቅ ፖለቲከኛ ነህ ረጅም እድሜ ያኑርህ 🙏

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir 3 місяці тому +6

    ዛራ ሚድያ እንኳን ለ2ኛ ዓመት ኣደረሳችሁ ! ስታሊን መዓር ድምፂ ህዝቢ ትግራይ ኢኻ እሞ በርትዕ ዕድመን ጥዕናን ድማ ይሃብካ

  • @FitawGirmay
    @FitawGirmay 3 місяці тому +9

    እንኳን ለ2ኛ አመት ዛራ ምድያ አደረሳችህ❤❤🎉🎉🙏🙏

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 місяці тому +4

    አንድ ምስጢርን ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል

  • @wab4425
    @wab4425 3 місяці тому +2

    እስታሊን በተፈጥሮህ ሩህሩህ ነው መቼም ያው የቻልከውን ያህል እየጣርክ ነው ከ ሦስት አስርት አመታት በፊት የራስህ ብሔረሰብ ፖሌቲከኞች ያጠፉትን አገርን በብሔር የመሰነጣጠቅ እኩይ አደግኛ ስህተት አሁን በንግግር ይፈታል ብለህ ማሰቡ እራሱ የዋህነትህን ይመሰክራል:: the bitter truth is Ethiopians people are paying for those shallow minded politicians who are planting this nonsense seeds!

  • @Maykomola
    @Maykomola 3 місяці тому +1

    እስታሊን ወዲ ህዝቢ ኣቶ ልደቱ የፖሊቲኮኞች ቁንጮ ዌልካም ብለናል😎

  • @Lol-qs3ko
    @Lol-qs3ko 3 місяці тому +3

    ስርአቱ የሚፈርሰው በተናጠን ሳይሆን በህብረት መሆኑ ግልፅ ነወ እኛ እዃ ያልተማርን ሰዎች ከሁለት ስወሰት ዓመታት በፊት አወቀነወ እናወራ ነበር የተማሩ የተባሉ ሰዎች ግን አይናቸው ያሰወራቸው ምንድነወ ምንትላለህ ልደት

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 місяці тому +1

    ልደቱ የኢቲዮጲያ አንባሳ ነህ ማንም አተን አይመጥንም

  • @TeshaleAlebachew-qk9cu
    @TeshaleAlebachew-qk9cu 3 місяці тому +2

    የምርጫ ጊዜ እኮ የአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ሰዎችን በማምጣት የአዲስ አበባ መታወቂያ በመስጠት ካርድ አውጥተው እንዲመርጡ ነው የተደረገ

  • @birhanegebremariam-f8f
    @birhanegebremariam-f8f 3 місяці тому +7

    እባካችሁ ጎጥ ሣትይዙ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለድሀው ቁሙ

    • @amarelucas9463
      @amarelucas9463 3 місяці тому +2

      የትኛዋ ኢትዮጵያ? የጎረቤት ሃገራት ሳይቀር ኑና አብረን የትግራይን ህዝብ እንጨፍጭፍ : ከምድረ-ገፅም እናጥፋቸው ያለችውን? ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ሆስፒታሎች ንብረቶች ይውደሙ ይዘረፉ ብላ ያወጀች? ምንኛ የዋህ ነህ? ጨካኝ እንዳልልህ/ሽ መረጃ የለኝምና!

    • @Ethiiopia123
      @Ethiiopia123 3 місяці тому

      ⁠@@amarelucas9463አብይ አህመድ ነው የዚ ሁሉ ትፋት እልቂት ጀማሪ፤ ህዝቡን በጥላቻ አስተባብሮ በትግራይ ላይ ይህ ሁሉ እልቂት የደረሰው። ተጠያቂው እና ለፍርድ መቅረብ ያለበት አብይ የተባለው ሴረኛ እና ፍፁም አደገኛ ግለሰብ እሱ ነው። አብይ ደካማ መሪ ስለሆነ ነው ለዚህ ሁሉ ጥፋት ያጋለጠን። አሁንም አይቀርልንም፤ አቅም ያለው መሪ እስከምናገኝ አሁንም ከጦርነት ከግጭት አዙሪት አንወጣም። እንደ ልደቱ አይነት ፓለቲከኛ፤ ለጥቅም አቋሙን የማይቀይር፤ ዲሞክራሲያዊ፤ በግጭትና በዘረኝነት የማያምን፤ በሀይል ስልጣን የማይፈልግ የሀሳብ ልእልና ያለው ፤ እነደሱ አይነት መሪ ብናገኝ ሀገራችን ሰላም የምናመጣ ይመስለኛል።

  • @HadguWngusAtsbeha
    @HadguWngusAtsbeha 3 місяці тому +5

    ደስ የሚል እንግዳ ነው

  • @Tilahun-l8y
    @Tilahun-l8y 3 місяці тому +1

    No no Lidetu talking wrong way...rural people have greater knowledge than urban...still confused

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 3 місяці тому +2

    ትግራይ ውስጥ ሴቶችን እያፈኑ ያሉት ተቃዋሚዎች ነን ባዮች ሰላማዊ ትግል ነው ልትለን ነው ኣቶ ልደቱ

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 3 місяці тому +1

    ነገር የተበላሸዉ ሀገር በፓርቲ ፖሊሲና ስትራቴጂ ስትመራ ነዉ።
    ምክንያቱም ስልጣን የያዘዉ ፓርቲ በተቀያየረ ቁጥር ሀገሪቱ ስትሄድበት ከነበረዉ አካሄድ ሁለመናዊ ለዉጥ እንዲያደርግ ዕድል ይሰጠዋል፣ሀገርም ወዲያ ወዲህ እየዋዠቀች ዕድሜ ልኳን መለማመጃ ትሆናለች።
    መሆን ያለበት ሀገሪቱ የምትመራበት ዝርዝር ህገ መንግስትና ፖሊሲ በህዛባዊ በሀገራዊ ምክክር ተቀርፆ በህዝበ ዉሳኔ ማፅደቅና፣ ፓርቲዎች በማስፈፀም ስትራቴጂ ቢቻ ተወዳድረዉ ወደ ስልጣን መምጣት ያለባቸዉ። ያም ቢሆን በተወሰነ ስትራቴጂዎች ዙሪያ ብቻ በጥቂቱ ለዉጥ ማድረግ ነዉ ያለበት።

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 3 місяці тому +1

    Ledetu, don't mislead the public ...UK and Canada are different from ethiopia, ...English Canada and French Canada's has clearly demarcated boarder before they form canada, same as UK but when it comes to ethiopia no one has ethnic boundry there fore ethnic politics and self determination must be outlawed

  • @טסנה
    @טסנה 3 місяці тому +1

    ስታሊን
    አዳነች አበቤ
    ምን ችግር አለው በፃፋችሁት ህገመንግስት መሠረት ብብሄራዊ ቴሌቢዥን ተገንጠሉ ሂዱ ስትላችሁ ነርበስ ሁነህ አንሄድም ያልካው ትዝ ይልሃል?

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 3 місяці тому +1

    ብሔር ብሄረሰብ ዜጋ አየደለም ወይ? አቶ ልደቱ ለምን ብሔር እንደሌሉው ሰው ወይም ከማርስ እንደ ብቻውን እንደመጣ ይሆናል። አንቀጽ 39 ለምን እንዲህ ሠላም ትነሳዋለህ።

    • @KirosAberra
      @KirosAberra 3 місяці тому

      Couldn’t agree more, ውሸትን እየተቃወመ እሚዋሽ አይመቸኝም ልደቱም በዚህ የተካነ ነው::
      ለምሳሌ አንቀፅ 39 እዚህ ላይ ሳያፍር " ያለ ቅደመ ሁኔታ መገንጠልን ይፈቅዳል" ብሏል:: አንቀፅ 39 on session a-4 ላይ መገንጠል ቢፈቅድም ምን ያህል ከባድ እንደሆነና ሂደት እንዳለው እያወቀ ለማጭበርበር ሲሞክ የኛ አገር ፖለቲከኞች ፖለቲካን የውሸት አካል ወይም ዋናው ብለው ማመን ካላቆሙ ተስፋ የሚሰጥባቸውም አይደሉምና ልደቱም ያው ይኽው ነው እያራመደ ያለው የሚመስለኝ::

  • @gebretsionmehari7404
    @gebretsionmehari7404 3 місяці тому +2

    የመገንጠል መብት በሕገ-መንግስቱ የተካተተበት ምክንያት እኮ የመደፍጠጥና ሃይል የመጠቀም ሕልም ያላቸው ሃይሎች ስላሉ ነው፡፡ ዋስትናችን ምንድ ነው ብለህ ለምን አልጠየቅከውም;

    • @Finfine672
      @Finfine672 3 місяці тому

      ቀልድ ነው በዚህ ዘመን ማነው የሚጨፈልቅ ? ለፓለቲካ ነው ይህን አባባል የሚጠቀሙት

  • @mulugetaashagrie434
    @mulugetaashagrie434 3 місяці тому

    እስታሊን ትላንት " በህይወቴ እያለሁ የኢትዮጵያን መበታተን :በማዬቴ ደስታዬ ልዩ ነው" ስትል ነበር:: ኢትዮጵያ: አልተበታተነችም:: ወደፊትም አትበታተንም:: ደም መጣጮቿ ግን ሲበታተኑ አይተናል:: በትግራይ : በአፋር በወሎ በጎንደር ያለቀው ህዝባችን የተያዘው የፖለቲካ መንገድ ውጤት መሆኑን እንዴት መረዳት እንዳቃተህ አይገባንም:: የአለምን ተጨባጭ ሁኔታ ለምን መረዳት አቃተህ? ያለህብእት አገር እድገትና ዲሞክራሲ የተገኘው በብሄር ፖለቲካ አይደለም::
    ለምንስ መቀየር መማር አቃተህ?

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 3 місяці тому

    ማን ነው የሽግግር መንግስት ሚሰትጥህ ወይ ሚፈቅድልህ።አብይ ለ 50 ለመምራት ነው ሚሰራው ያለው።15ቢልዮን ዶላር ቤተመንግስት ሲሰራ ሌላ ሰው እንዲገባበት ነው?እነ በቀለ ገርባ እንኳን ይሄን መንግስት አግዘን እንኑር እያለ ነው።ስለዚህ የሽግግር መንግስት ጉዳይ በሁሉም በኩል ተቀባይነት እንደሌለው ያመላክታል።

  • @FacebookLite-y1o
    @FacebookLite-y1o Місяць тому

    አቶ ልደቱ አያሌው ሁል ጊዜ መጽሓፍ እየጻፍኩ ነኝ ብትልም ግን ጽሁፉ ያመጣው ለዉጥ አልታየም። አንተ የራስህን ጩሓት ብታሰማም ለሥልጣን ብቻ እየቋመጥክ ነው።
    በሌላ መንገድ ደግሞ የሀገርቱ ህገ-መንግስት ብዙዎች ባለሙያዎች ተሣትፎበትና መክሮበት የተሠራ ነው። ነገር ግን አንተ ይሄንን ህገ መንግስት ተቃዉሜህ አንተ የቀመርከውን የአንድ ግለሰብ ፍላጎት (ያንተን) ጩሓት ህገ መንግስት ተደርጎ ይጻፍልኝ በማለት ከንቱ ህልም ታልማለህ።
    አዝናለሁ ህልምህ መጥፎ ነው ውድቀት ያመጣል። አዎ ህልም እንደ ፈቺው ነው።

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 місяці тому

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t 3 місяці тому

    ወይ ልደቱ ጨምረሀል በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው ያነሳህው በርታ አንደኛ ነህ
    ያለህ የፖለቲካ መረዳት ጥሩ ነው
    በተለይ መከላከያው አላስፈላጊ መሰዋት እየከፈለ ያለው በፖለቲከኞቹ ስተት ወይም ችግር ነው በቃ ሊባሉ ይገባል

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 3 місяці тому

    ነገር የተበላሸዉ ሀገር በፓርቲ ፖሊሲና ስትራቴጂ ስትመራ ነዉ።
    ምክንያቱም ስልጣን የያዘዉ ፓርቲ በተቀያየረ ቁጥር ሀገሪቱ ስትሄድበት ከነበረዉ አካሄድ ሁለመናዊ ለዉጥ እንዲያደርግ ዕድል ይሰጠዋል፣ሀገርም ወዲያ ወዲህ እየዋዠቀች ዕድሜ ልኳን መለማመጃ ትሆናለች።
    መሆን ያለበት ሀገሪቱ የምትመራበት ዝርዝር ህገ መንግስትና ፖሊሲ በህዛባዊ በሀገራዊ ምክክር ተቀርፆ በህዝበ ዉሳኔ ማፅደቅና፣ ፓርቲዎች በማስፈፀም ስትራቴጂ ቢቻ ተወዳድረዉ ወደ ስልጣን መምጣት ያለባቸዉ። ያም ቢሆን በተወሰነ ስትራቴጂዎች ዙሪያ ብቻ በጥቂቱ ለዉጥ ማድረግ ነዉ ያለበት።

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 3 місяці тому

    ነገር የተበላሸዉ ሀገር በፓርቲ ፖሊሲና ስትራቴጂ ስትመራ ነዉ።
    ምክንያቱም ስልጣን የያዘዉ ፓርቲ በተቀያየረ ቁጥር ሀገሪቱ ስትሄድበት ከነበረዉ አካሄድ ሁለመናዊ ለዉጥ እንዲያደርግ ዕድል ይሰጠዋል፣ሀገርም ወዲያ ወዲህ እየዋዠቀች ዕድሜ ልኳን መለማመጃ ትሆናለች።
    መሆን ያለበት ሀገሪቱ የምትመራበት ዝርዝር ህገ መንግስትና ፖሊሲ በህዛባዊ በሀገራዊ ምክክር ተቀርፆ በህዝበ ዉሳኔ ማፅደቅና፣ ፓርቲዎች በማስፈፀም ስትራቴጂ ቢቻ ተወዳድረዉ ወደ ስልጣን መምጣት ያለባቸዉ። ያም ቢሆን በተወሰነ ስትራቴጂዎች ዙሪያ ብቻ በጥቂቱ ለዉጥ ማድረግ ነዉ ያለበት።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 місяці тому

    ይሄ መንግስት ስልጣን ላይ የወጣው
    በምርጫ
    ነው
    በጉልበትም ሊያወርዱት የተለያዩ ሀይሎች ሞክረዋል
    አልቻሉም
    አሁን ደግሞ በርበራ ወደብ
    የሚል አጀንዳ እያቀነቀነ ነው
    ካሳካው ሙሉ በሙሉ ስልጣኑ ይፀናል
    በሽግግር መንግስት ስም በጁ የገባውን ስልጣን አሳልፎ አይሰጥም
    ተመልሶ እንደ መጀመሪያው የህዝብ ድጋፍን በእጁ ያስገባል

  • @SamiSolman
    @SamiSolman 3 місяці тому

    ወያነ የአማራን መሬት ለመዝረፍ ያወጣውን ህገ አራዊት ፖለቲካ ብሎ መተንተን መደናቆር ነው

  • @KirosAberra
    @KirosAberra 3 місяці тому

    "ያለ ቅድመ ሁኔታ መገንጠልን ይፈቅዳል" ሲል ትንሽ አይሰቀጠውም? ለምንስ ይዋሻል? ባይሆን ምን ያህል ከባድ መሆኑንና ሂደት ያለው መሆኑን ቢያንስ አንቀፁን አቅርበህ ለምን ግልፅ አይደረግም?
    በግሌ ኖረም አልኖረም ትግራይ በአንድም የአገሪቱ መዋቅር በሌለችበት ( ፓርላማ ይሁን ፌደርሽን ምክር ቤት) ይህን ራሱ እንደቁም ነገር ማውራቱ የዋህነት ሳይሆን ሞኝነት ነው::
    ለማንኛውም እንኳዕ ኣብፅሓካ!

  • @TesfuSolomon-s3x
    @TesfuSolomon-s3x 3 місяці тому

    አቶ ልደቱ መጥተህ ሰላማዊ ትግሉ ብትመራው ምን ይመስልሃል፡ሃሳብ ብቻው ትርጉም የለውም እዛ ህነህ መታገል የትም አንደርስም

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 3 місяці тому +4

    We love you Ato Lidetu 👌👍❤️👍👌

  • @AhmedAbad-nr7un
    @AhmedAbad-nr7un 3 місяці тому +1

    ልደቱ ጀግናዉ ሀቀኛዉ ፖለቲከኛ ኑርልን

  • @Lol-qs3ko
    @Lol-qs3ko 3 місяці тому +1

    ስታሊን የሁሉም ህዝብድምፅ ነህ እንኳን አደረሰ

  • @SileshiWorku-hr2bt
    @SileshiWorku-hr2bt 3 місяці тому

    ከሞላ ጎደል ብሎ የፖለቲካ ትንታኔ አልሸነፍ ካለማለት አይለይም

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 місяці тому

    ደደብ የአንተ ቋንቋና ባህል እላይ ሌላው መዋጥ መጥፋት ትመኛል። ይህ ህግ አለም አቀፍ ህግ ነው አንተ ነቀዝ።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 місяці тому

    ልደቱ ለምን ከልምድህ አንፃር በዉጭ ሀገር ለምን ተፅዕኖ አታደርግም

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 місяці тому

    Yehezbun cheger abrachew satekafelu fertetachew fashestu abey sewerd be plen kech ??efret yelem??😂😂😂😂

  • @ThomasTemare
    @ThomasTemare 3 місяці тому +3

    ዛራ ሚድያ እንካዕ ን2ይ ዓመት ኣብፀሐኩም

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 3 місяці тому

    Yekome inchet ...staline...ya ante wedajoch hulum kehadii elitoch nachew...lidetu...vs kinjit,..p.isikiyas..oromo remade......ahun lidetu..1997 ..free election ...enkuan yerasun party kiddo tpplf n beewir dinner yetekelakele ..kehadi new

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 3 місяці тому

    Nationalism...behertegna malet hone ende ? Nation means country..example..united Nation

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 місяці тому +3

    የቅንየልና እስታሊን።...

  • @user-bn7np9br5w
    @user-bn7np9br5w 3 місяці тому

    1 . ቅኝ ገዥነትን ከድርግት ወይስ ከቀለም አንፃር ነዉ የምንተረጉመዉ ?
    2 . ኢትዮጵያ ኤምፓዬር እስቴት ነች ወይስ አይደለችም ? ሁለቱንም ጥያቄዎች አቶ ልደቱ ብመልሰዉ ::
    አመሰግናለሁ ::

    • @Finfine672
      @Finfine672 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂 ልደቱ ያስቃል ቅኝ ገዥ ላልከው ማነው ግን ገዥው😂 ? ለፓለቲካ ነው ህዝብ ለማነሳሳት ነው ኢትዮጵያ ቀኝ ገዥ ያልነው የ ኦነግ መስራች

  • @MMM-1331
    @MMM-1331 3 місяці тому

    This guy is just a professional critique. He can't assume office and lead...too idealistic and happy with getting attention...that is all!!

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 місяці тому

    Ledetu ene selamawi tegel new yemedegefew yemetelew ye afrika diktator yale torenet sewerd yet ager ayetehal?fertach neh

  • @minneapaul804
    @minneapaul804 3 місяці тому

    ልደቱና መለፈለፍ አይነጣጠሉም

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 місяці тому

    ልደቱ ገቢው ከዩቱዩቡ ጋር በተገኘው like share ነው አሁን እስታሊን ስንት ይከፍለዋል

  • @YonasYonas-q9w
    @YonasYonas-q9w 3 місяці тому

    I would choose Lidetu Ayalew over that Crime Monster Abiy Ahemed anytime of the day!

  • @samtech9656
    @samtech9656 3 місяці тому

    Are you introducing new flag Stalin? Just saw a tricolor flag on ur tumbnail. I like it though.

  • @wab4425
    @wab4425 3 місяці тому

    ልዴቱ አያለው ለመሆኑ ፈደራልዝም በብሔርና በጎጥ ላይ ነው የምመሰረተ እያልክ ነው? መቼም ይሄንን ናፋቂ ወያኔነትህን መቼም አትተውም! አሽቃባጭ ስለሆንክ ማንም አይሰማህም!!

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 місяці тому

    አቶ ልደቱ ኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ አካሄድ ለሰላማዊ ትግል የተመቸ ነውን??ሰላማዊ ትግል ከ30% ወደ70%እስኪደርስ ስንት ሰው መታሰር ስንት ሰው መሰደድ አለበት??

  • @tf4127
    @tf4127 3 місяці тому

    Ato Lidetu 30 amet tegelebabte haq lay deres k. Yeqerh OLA
    meqebel neaw

  • @olinegassa1758
    @olinegassa1758 3 місяці тому

    ወሬ ለውጥ ያመጣል ብዬ አላምንም።

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene1912 3 місяці тому

    Lidetu Brings good ideas but mostly waste much time protecting himself what he stated in his previous dialogue

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene1912 3 місяці тому

    Stalin Can you ask him how the peaceful struggle can be implemented in countries where you are not allowed to move from your village to your 10 km away village, with no room even to express your idea, all meetings held among the same group who shared the same stand.

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 2 місяці тому

    responsible. With temporary government with whom ? With zfano with Shena these group sre teroris for there own people

  • @kebedemoshe
    @kebedemoshe 3 місяці тому +1

    ልደቱ በትግራይ እና ኦሮሞ አክቲቪስቶች የሚወደደው ከአማራ ይልቅ ለሁለቱ ስለሚያሸቋልጥ ነው።

    • @0ahh858
      @0ahh858 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    አንተ ብሎ ፖለቲከኛ አሽቃባጭ

  • @AyeleYirgu-ve2wj
    @AyeleYirgu-ve2wj 3 місяці тому

    Please please please ......................Don't die dogs death.

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 3 місяці тому

    ኤክስፓየር ያረገ ፓለቲከኛ

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 місяці тому

    አቶ ልደቱ የብሔር አከላለል ሁልጊዜ እሚገልፀው ቋንቋን ብቻ መሰረት እንዳደረገ አበክሮ ይገልፃል ነገር ግንይህ ቁንፅል አገላለፅ ነው ሌሎቹን መስፈርቶች የት እየጣልካቸው ነው?አብዓላ አብዛኛው ትግሪኛ ተናጋሪ ነው ግን---

  • @AhmedHaadi-eh5qx
    @AhmedHaadi-eh5qx 3 місяці тому

    mejemra minim unkan leyunat binorgnyim adenqalew lidatun anten badam ameseginelew

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 3 місяці тому

    Sewyew abede ende ?

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 місяці тому

    መሰረቲዊ አገልግሎት መሳርያ ከሚያደርግ መንግስት ህብረተሰቡ ለሰላም ትግል ማደራጀት ይቻላል ወይ?

  • @fastand5416
    @fastand5416 3 місяці тому

    ወያኔ???!????????????????

  • @woldkegebrke6158
    @woldkegebrke6158 3 місяці тому +1

    ኣሁን ጥሩ ኣስተሳሰብ ነው። መዋቅራዊ ካልሆነ ምን ዋጋ ኣለው? መገለባበጥ ጥሩ ነው።

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob9211 3 місяці тому +1

    Ledetu should Retire from Ethiopian politics !!! He is very annoying and his time is gone!!

  • @destaAman-xn7td
    @destaAman-xn7td 3 місяці тому +1

    ባለ ሙጡቅ አይምሮ ሰው

  • @ebsitumohamedtusi8499
    @ebsitumohamedtusi8499 3 місяці тому

    አይ ልደቱ።እንቶ ፈንቶ

  • @hagos2461
    @hagos2461 3 місяці тому

    Genocidal over me 😊wifi offline and declined 😊

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 3 місяці тому

    I always appreciate Lideto his brilliant views.

  • @TeshaleAlebachew-qk9cu
    @TeshaleAlebachew-qk9cu 3 місяці тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው ግን በባለፈው ምርጫ እኮ ከእሱ ሰወች በቀር ካርድ እስከ አለመስጠት ወይም አልቋል በማለት ካርድ እንየወስድ ነው የተደረገው በተለይ አዲስ አበባ አንድ የተጠቀመበተ ሆታ በማስቀመጥ የራሱን ሰዎቾ ቀድሞ በመሙላት ለሌላው ደግሞ ካረድ አልቋል በማለት ህዝቡ የምርጫ ካርድ እንዳያወጣ አድርጎ ነው አሸነፍኩ ያለው ለዚያ ደግሞ የሴፍትኔት ፕሮግራም ተረጅዎችን ነው የሚጠቅምባቸው ከመንግስት ሠራተኛው በተጨማሪ

  • @kedirseid-wo4ke
    @kedirseid-wo4ke 3 місяці тому

    ቀጣፊ

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 3 місяці тому

    ልደቱና ፋኖ በምን ይለያሉ ምክንያቱ የትግራይ ግዛት እንዳይመለስ ኣጥብቆ ከሚታገሉ ተስፋፊዎች ኣንዱ ነው።

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 місяці тому +2

    @DimoreAngaw
    አንድት ምስጢር ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 місяці тому +2

    አንድት ምስጢርን ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወደ ሱዳን አስፈላጊ መውጪያና መግቢያነቷ ሌላ የወልቃይትን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡የራያ አካባቢው አፈርም ለእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ድብቁ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ወልቃይትን ከቻለ በፌደራል ስም አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አማራ ግን ነቅቷል፡፤ ቃል ለምድር ለሰማይ ብሎ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል፡፡

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 3 місяці тому

    ከ ትግሬ ጋ መጣመር ሼም ነው !! እዛው ድንጋይ ይብሉ!! አንድ ትግሬ ከ አላማጣ እንዳያልፍ !! ምድረ !የ ራያ ህዝብ ሆይ ብላ ትግሬ ከ መጣ እሳት ልቀቅበት!!

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 місяці тому

      እውነት ነው። ከሻቢያ ጋር ሳይሻላችሁ አይቀርም። 😆

  • @Lol-qs3ko
    @Lol-qs3ko 3 місяці тому

    47:39 ልደት ትክክል ሰውየው በጭራሽ በቀላሉ አይለቅሞበሰላማዊሽግግር የሚታሰብ አይደለም ሲያቀርብህ ነው ስለዚ ልደት መልቀቅ ካለበት በተባበረ ክንድ ብቻ ነወ

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 3 місяці тому

    Lidetu is way way behind

  • @YonasYonas-q9w
    @YonasYonas-q9w 3 місяці тому

    Lidetu don't mess with Ankets 39 period

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 3 місяці тому +1

    Congratulations Zara🎉proud of you 👏🏽keep it up ⬆️

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 3 місяці тому +1

    Welcome ሊዳቱ።

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 3 місяці тому

    Stalin change ur name

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 3 місяці тому

    የአንፃራዊ ዲሞክራሲ መመስረት ሂደት የህብረተሰብ ማህበራዊ ኢኮኖምያዊና ፓለቲካዊ እድገት ይወስናል ይህ ነባራዊ ሁኔታእስከለለ ድረስ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ልትጓዝ የግድ ነው!!በነባራዊው ሁኔታ ላይ ተመስርታችሁ መላ መዘየድ ይሻላል ይሆናል አይሆንም እያልን ከመዋለል!!

  • @hagos2461
    @hagos2461 3 місяці тому

    I can 🥫 drinking meat 🥩

  • @hagos2461
    @hagos2461 3 місяці тому

    80😊luck of education 😢😊

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 3 місяці тому +2

    ልደቱ ከ25 አመት በፊት ስታቀነቅነው የነበር ውጤቱ ወደዚህ ኣድርሶና ይቅርታ: እኔና መሰሎቼ ተፈጥራዊ ሂደቱ ያልጠበቀ በጭፍን ጥላቻ የደሜክራሲ ጭላንጭሉ በዘራነው መርዝ ነው እዚህ ያደረሰን ማለት ኣለብህ ።
    ኢትዮጵያ ከደርግ ውድቀት በውሃላ መቀጠል እድል በፍፁም ኣልበረባትም።
    እንድትቀጥል ያስቻላት ኣንቀፅ 39 በመጨመሩና ጥያቄው ደሞ በኦነግ, በኦብነግ ,የጋምቤላ የዓፋር ቤንሻንጉል የነፃነት እና ህወሓት /ሻዕብያ ወዘተ...ተስማምተው የቀረፁት ህገመንስት ነው ።
    ኣንተ እንደምታወራው ሳይሆን ኢትዮጵያን እንዩጎዝላቭያ ከመበታተን ኣድኗታል። ያልገባህ ነገር ህገመንግስቱ የሚቻል ባይሆንም ኣንቀፅ 39 ቢሰረዝ ኣሁንም ትበታተናለች ።
    ሆኖም ህገመንግስቱ በተግባር እየተሸረሸረ በመሆኑ መበታተንዋ ሳይታለም የተፈታ ነው። ዩጎዝላቭያ በህገመንግሰትዋ የመገንጠል መብት የሚል ኣልነበረውም የሆነው እንደትግራይዃ ባይሆን መጠነኛ ጆኖሳይድ ስለተፈፀመ ነው።

  • @alemachteklehaimanot4568
    @alemachteklehaimanot4568 3 місяці тому

    የሚገርመዉ የዜግነት መብት ከብሔር ብሔረሶቦች መብት መጨመር ይቻላል.ለምን neither or not ማድረግ ኣስፈለገ ኣቶ ልደቱ ብሔር ብሔረሰቦች በኢትዮጵያ ኣሉ ብለው እስካመኑ ድረሰ?

  • @abdofayo529
    @abdofayo529 3 місяці тому

    የመገንጠል ጥያቄ ለትግራይ ትክክል ልሆን ይችላል ልደቱ አያሌው ያምናል ጠይቀው ኢስታልን?

  • @goitomberhane8962
    @goitomberhane8962 3 місяці тому +1

    ስታሊን ኣንበሳ!

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 3 місяці тому

    ልደቱ ኢትዮጵያ እንዴት በተመሳሳይ መልኩ ለማስቀጥል እየሰራ ነው።
    ተጋሩ እና ሌሎችም ደሞ ኣከባቢው ለዘላቂው ሰላም እንደገና መሰባጠርና እውነተኛ ሰላም ለዘላቂ ልማት እንሰራለን እንታገላለን።
    ኤርሚያስ የያዘው ኣዲስ ኣቀራረብ ይዞ ቀርበዋል ስለትግራይኻ ባይሆንም ለኢትዮጵያውያን ግን ፍቱን መድሃኒት ነው ።
    ያንተ ኣቛም የጥገናና መልሶ 4ኪሎ ለማጠናከር እና መልሶ ወቅት እየጠበቀ በየ 20 ኣመት እልቂት የሚያመጣ ነው።
    የኤርሚያስ ኣዲሱ ኣስተሳሰብ ግን ( the united states of ethiopia ) ኣይነት የኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት እንጂ በኣንድ የ4ኪሎ መንግስት በቦሌ ኣየር ማረፍያ መግቢያና ምውጫ ያውም ለ120 ሚልዮን መቀፍደድ ይፍረስ/ያብቃ ነው።.
    መቀጠል ካለበት እንደ በተዋፅኦ የሚመሰረት መሆን ኣለበት ለምሳሌ እንደ ኣመሪ የተባበሩት( መንግስታት)(USA)እንጂ state ኣይደለችም።

  • @MMM-1331
    @MMM-1331 3 місяці тому

    He can't create an alliance! He is happy with opposing everything!

  • @hagos2461
    @hagos2461 3 місяці тому

    So lcc department immediately jail Suleman and eurdon 😊