ለፋኖ ምስጢራዊ ተደራዳሪ ተዘጋጀ? | ጀነራሎቹ እርስ በርስ መታኮስ ጀመሩ | ከሸዋ የተሰማው አነጋጋሪ ዜና | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 чер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 138

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Місяць тому +14

    በፍፁም አይሆንም አየሞከርም ንቀት ነው ያለቀው አልቆ አማራ ነፃ መወጣት አለበት አወራሪዎች የአማራም ህዝብ መቀጠል ማሸነፍን ማወቅ አለበት እዳይ ጠፋ ከፈለገ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Місяць тому +15

    አትግደሉን አትግደሉን. የሰው ልጂ ነን ከትግሬ ግዲያ ወደ ኦሮሞ ግዲያ ተሸጋገርን. ?? የአማራ ህዚብ ስቃይ በአለም ላይ የለም ?

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 Місяць тому +9

    ድርድር እሚባል ነገር የለም የአማራ ህዝበ የመጨረሻው ነፃነቱን የሚያውጅበትን ትግል ነው ፣ድል ለፋኖ ሞት ለገዳዮ ብልፅግናናና

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 Місяць тому +7

    አማን በልፅገሻል😂😂😂😂😂😂

  • @mahletmolla8
    @mahletmolla8 Місяць тому +4

    ድልልል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Місяць тому +5

    ብታምኑም ባታምኑም የነካካችውትን እሳት🔥🔥🔥 በምንም አይነት እታቆሙትም መነሻችን ባህር ደር መድረሻችን 4ኪሎ አንላቀቅም ድል ለፋኖ🟩🟨🟥🙏💪💪💪

  • @united6563
    @united6563 Місяць тому +9

    ኢትዮጵያዊያን ግን ድንጋዩች እና ምንም ክብር የሚባል ነገር የሌላቸው እና የተናቁ ናቸው።
    ኬንያ እና ሱዳን የዳቦ ዋጋ ጨመረ ብለው መብታቸውን ያስከብራሉ ሲፈልጉ መንግስት ይቀይራሉ።
    የኛ ዜጎች ግን, ቢጨፈጨፉ, ቢፈናቀሉ, የኑሮ ውድነት ቢያበጥራቸው, ቢዘረፉ, ቢዋረዱ አይበርዳቸው አይሞቃቸው። ብቻ ብሄራቸው ብቻ አይነካ እንጂ😂😂 ምን ጉድ ነው

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Місяць тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው ልመና ጌጡ የሆነ ህዝብ ሲርበው ጎረቤት ሰፈር አደባባይ ወጥቶ ይለምናል ሰውም ለነፍስ ብሎ ይሰጣቸዋል ሲለዚህ የለት ጉርሱን እየለመነ ያድራል አልተራበም ማለት ነው
      በሌላ ሀገር እንደዚህ የለም በሩን ዘግቶ ነው የሚኖረው ለዚህ ነው ለውጥ የሚያመጣው።

    • @Chereka203
      @Chereka203 Місяць тому

      ሑሉ ሙሰኛ ጎጠኛ ሌባ ስለሆነ ስለሓገር ግድ የለዉም
      አገራችን በቆሻሻ ቢሔር የተሞሓች አገር ሑነናል

    • @Chereka203
      @Chereka203 Місяць тому

      አሑን ደሞ ኦሮሞ ተነስቷል
      በጦርነት ሳይሖን አንድ ቀን አገታቸዉን የሚያስፋ ዉርዴት እግዚአብሔር ያመጣል።😢😢

  • @Mk-gv6dl
    @Mk-gv6dl Місяць тому +7

    በጫካ ያሉ ወንድሞቻችን የሚለው አነጋገር የአፍ ወለምታ እንጂ ከላይ የወረደ የትርክት ለውጥ ኖሮ አይደለም። ምክንያቱም በሰሞኑ በኦሮሚያ በተፈፀመው ግድያ የኦሮሚያ ባለስልጣናት "የፅንፈኛው ቡድን" ነው የፈፀመው በሚል በተለመደው ፍረጃ መልኩ ነው የገለፁት።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Місяць тому +1

    You guys are doing a great job. Aman's confidence is amazingly great.👍 keep on with the wonderful work.

  • @user-lz2gt5wx5k
    @user-lz2gt5wx5k Місяць тому +6

    ፍኖ ❤❤❤

    • @AlexEt-vm5ux
      @AlexEt-vm5ux Місяць тому +1

      ብታምኑም ባታምኑም የነካካችውትን እሳት🔥🔥🔥 በምንም አይነት እታቆሙትም መነሻችን ባህር ደር መድረሻችን 4ኪሎ አንላቀቅም ድል ለፋኖ🟩🟨🟥🙏💪💪💪

    • @Sarabelhugebre
      @Sarabelhugebre Місяць тому

      Betikikil❤❤❤🎉🎉🎉dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dagnachewayele
    @Dagnachewayele Місяць тому +5

    አማንለሀቅ ብለህ ተናገር ለአንድወገን አታድላ አለበለዚያ እየቀለልትሔዳለህ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Місяць тому +8

    መከላከያ ብሔር የለውም ሲሉን ከርመው

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 Місяць тому

      ኢትዮጵያ መከላካያ የላትም ያለው የኦሮሞ መከላካያ ሰራዊት ነው

  • @aschalewkeberku4886
    @aschalewkeberku4886 Місяць тому +4

    በመጀሪያ የሌላ ሚዲያ መረጃ ለመስማት ቁጬ ማለት አይጠበቀብህም እንደጋዘጠኛ መጃ ማፈላለግ አለብህ ለአድማጭ ክብር ይኑርህ

  • @Mk-gv6dl
    @Mk-gv6dl Місяць тому +21

    አማኑዔል መንግስትን ወክሎ የመጣ ነው ሚመስለው። መንግስት የሚያቋቁመው ኮሚቴ እንዴት ሆኖ ነው በሃቀኝነት የማግባባት ወይም የማሸማገል ስራ ሊሰራ የሚችለው??

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Місяць тому +9

    ይህ የቤተሰብ ችግር አይደለም በሽምግልና በምክክር አይሆንም ጊዜው አለፈ የአማራን ጥያቅ ጀሮየ ጥጥ ነው ብሎ ጦርነት አወጀ ህዝብን ጨረሰ ሰላም በጦርነት አይመጣም ።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому +2

    ፋኖዎች በድርድር ዙሪያ የአገላለፅና የአተያይ ልዩነት እንጂ ሁሉም በፍፁም ከኦህዴድ-ኦነግ ብልግና(ብልፅግና) አገዛዝ ጋር እንደራደራለን አላሉም፤የአማራ ጉዳይ የመሠረታዊ ፍላጎታችን አካል መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል።

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Місяць тому

    ፋኖ❤❤❤

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Місяць тому +3

    የጦር መሪዎች አማራ ክልል አወያይ ሆነው የቀረቡት ለተደረገው ወንጀል ተጠያቂዎች እነዚህ ናቸው አትጨቅጭቁኝ እያለ ነው አብይ።

  • @Sintayehuaddis
    @Sintayehuaddis Місяць тому

    Yenabah drdr

  • @jossy1382
    @jossy1382 Місяць тому +2

    Why is military involving in politics ?

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Місяць тому +3

    ሁሌም አማኑኤል የሚባለው "ጋዜጠኛ" ሳየው አብይን ወክሎ ቁጭ ያለ የኦህዴድ ካድሬ ይመስለኛል...::
    ሜ/ጀ አምሃ ደስታ: ሜ/ ጀ ፋንታ በላይ: ሜ/ጀ ደምሴ ቡልቶ: ሜ/ ጀ አበራ አበበ: ሜ/ ጀ ታሪኩ ላይኔ: ሜ/ ጀ ቁምላቸው ደጀኔ: ብ/ ጀ ተስፋዬ ትርፌ/ ከእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ሻምላ የተቀበለ ብቸኛው አፍሪካዊ/ .... ባነበሩበት አገር ከሰፈር ሚኒሻ ጠርናፊ የዘለለ ወታደራዊ እውቀት የሌላቸው ግን በሌብነት የተካኑ የአብይ ሚኒሻዎችን "ጀነራል" ብሎ መጥራት የምፅኧት ቀንን ያስመኛል:: ጦር ማስጨረስ እንጂ ማሸነፍ አያውቁም በአንድ ሳምንት ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪውንም እናስወልቃለን ብሎ ዘው ብሎ የገባው የምርኮኛው የብርሃኑ ጁላ ጦር ይሄው ምድር ቁና ሆኖበት መውጫው ጠፍቶት ገሚሱን እያስፈጀ ቀሪውን ቁስለኛና ምርኮኛ አድርጎት አረፈ ልብ እንጂ መሳሪያ ብቻውን ለድል አያበቃም አማራ ቆሞ ጠብቀኝና አብራራው ቢይዝም ወይ ፍንክች ብሎ ለድል እየበቃ ነው መንግስት ተብዬው : አለኝ የሚለውን የወታደር አይነት / የባህር ሃይል: አየር ወለድ: እስፔሻል ፎርስ: ሪፕብሊካን ጋርድ : ኮማንዶ .... / ጀት: ድሮን : ሮኬት : ቢም: ታንክ መድፍ... አሰልፎ አማራ ክልል ቢገባም ፋኖን ሳይሆን ንፁሃንን ነው የጨፈጨፈበት :: ከህውሃት ጋር በነበረው ጦርነት አብይ እሀመድ የሚመራው በርካታ የመከላከያ ሰራዊት እየሸሸ: መደበኛ ወታደሮች አልቻሉም ተብሎ በይፋ ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል:: ወያኔ አዲስ አበባ ልትመጣብን ነው ተብሎ:: በዚህ ወቅት ኢመደበኞቹ የአፋርና አማራ ህዝባዊ ሃይሎች ናቸው አገርን ያዳኑት::
    በካድሬ ያልተሳካ የፖለቲካ ድለላ በሚንሻ ወታደር አይሳካም:: የአማራን እርም የሚበላው ብአዴን ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለውም ... ትላንት ህውሃት ዛሬ ኦህዴድ-ኦነግ እንደ ማደጎ ልጅ ስሙን ቢቀያይሩለት ብአዴን ሲፈጠርም አማራን ለመታገል ነው ብአዴን አማራ ራሱን ከሚያጠፋው ጠላት እንዳይከላከል አድርጎ የፍጥኝ አስሮ የያዘ ድርጅት ነው::
    የአማራ ክልል ማህበረሰብ የሚፈልገው በሰላም መኖር ነው፡፡ የሚፈልገው በአገሩ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ በገነባት ከተማ፣ አዲስ አበባ በሰላም መውጣት መግባትን ነው፡፡ በአገሩ መገደሉ፣ መጨፍጨፉ፣መፈናቀሉ እንዲቆም ነው፡፡ እኩልነትን ፣ ፍትህ፣ ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነትን ነው፡፡ አሁን ግን ሊገድሉት፣ ሊጨፈጭፉት ፣ ሊያጠፉት የተነሱ ኃይሎች አሉ፡፡ ህዝቡ ራሱን ከመከላከል ውጭ ሌላ ምንም ምርጫ አይኖረውም፡፡
    አማራ መዳኛው አንድነቱና መሣሪያው ብቻ ነው!!

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 Місяць тому +2

    ጠያቂው ግን ጎበዝ ነህ ❤❤❤❤

  • @abrehamendale4393
    @abrehamendale4393 Місяць тому +1

    ብልፅግና ካልተወገደ ሰላም ተለም

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Місяць тому

    ደሬ በጣም ብዕስል የሆነ ሀሳብ ነዉ ያቀረብከዉ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Місяць тому

    ደሬ ምርጥ ሰዉ

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 Місяць тому +2

    In Amhara region there is no political administration. It was resolved that's why military command posts administrating the region. If the government rules the country in military mentalities how you can make it to think in civilized way which stucked at 16th century. Thank You!!!

  • @alg7524
    @alg7524 Місяць тому +3

    አማኑኤል
    የውይይቱ መሪ በማንኛውም ጊዜ ሊያስቆምህ ይችላል። የተዛባ ገለፃ ውስጥ ከገባህ፣ ከርዕስ ከወጣህ የውይይቱ መሪ አስቁሞ ሊመራህ ይችላል። አንተ ያለህ መብት ውይይቱ ሲያልቅ ኮምፕሌይን ማድረግ ብቻ ነው። ይህ የውይይት ህግ ነው። በዚህ ላይ መርሻ ጥሩ አወያይ ነው። አክብረው። ኮምፕሌክስ ውስጥ አትግባ። ኦህድድን እያሰብክ ትንተና አትስጥ። ፋኖ መንግሥት መሆን የማይችለው ለምንድነው? ጠብቅ ፋኖ መንግሥት ይሆናል። ፋኖ በመስከረም መጣሁ አለ የሚል ስላቅ ውስ አትግባ። ፋኖ ይመጣል። አብይ ግለሰብ ነው። የተለየ ፍጡር አታድርገው።

  • @Ruppert-fu7mx
    @Ruppert-fu7mx Місяць тому +1

    ANTE WUSHA, FANO MISTIR YELEWM

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 Місяць тому

    Del fnow del amera ❤❤❤❤❤❤❤❤ he ayaya oneg bada kosesa dam dekro nazi Hititler keller arset bada mefek mweged albet del fnow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abakostir21
    @abakostir21 Місяць тому

    እውነት ለመናገር ፈርታችሁ የምትናገሩት እውነታው ግልፅ ነው። አማን ቻለው ብልፅግናህ ፈርሷል

  • @JemalHasen-vg5dg
    @JemalHasen-vg5dg Місяць тому +1

    ድርድል አንፈልግም እናሸንፋለን ባናሸንፍ እራሱ አንድ እሥከምንቀር እንዋጋለን ይኸን ከሀድ አሸባሪ አማራን ጨፍጭፌ አሥጨፍጭፎ ከሱጋ መነጋገር አያሥፈልግም አድሥ አበ ባ ህፃን ሣይቀር እሥር እያሥገቡ ሀያ ሽብር እያሥከፈሉ እንድለቀ ቁ እያረጉ ነው ለምሳሌ የኔ ያጓቴን ልጅ አሥረው አማራ በመሆኑ ሀያ ሽብር ነው ያሥከፈሉት ሥምት ቀን አሥረው ያገኙት ደሞ ወደመሥግድ ሢኼድ ነው መቅረብ

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 Місяць тому

    መርሻ የአባቴ ስም

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk5035 Місяць тому +2

    ድርድር ከማን ጋር?ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት ከተቋቋመ በኃላ ምናልባት ድርድር ሊኖር ይችላል::

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 Місяць тому

    ይህ ዋን ኢትዮ ዩቲዩብ ስለኔቸርና ስለ ቱሪዝብ ያዝናና እና ያስተምራል ፕሊስ ሰብስክራይብ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому +1

    ❗️⚠️ The poor divide-and-rule tactics never work
    in Amhara freedom until a transitional government established 🛑

  • @Mk-gv6dl
    @Mk-gv6dl Місяць тому +1

    ስብሰባው አንድም ሚዲያ የተገኘበት ስላልነበር የሚያሸማቅቅ ነበር አልነበረም እና በነፃነት ለመናገር የተመቸ ነበር ነው ያላችሁት?? አብይ ነው የአማራ ጄኔራሎችና ባለሐብቶችን እንዲሁም አማራ ብሎ የጠራቸው ተፅኖ ፈጣሪ ሰዎችን ሙሉ እምነት ሰጥቶ በነፃነት እንዲወያዩ ያለምንም ሰርቬይላንስ የሚተዋቸው?? ሃሃሃሃ በእርግጠኝነት በስውር ካሜራ ስብሰባውን ቁጥጥር እንደሚያደርግበት ግልፅ ነው።

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Місяць тому

    ኮ/ፖስቱ አለመነሳተን አለም ይወቅ ከባድ ወንጀል ነው

  • @beautifulmind4519
    @beautifulmind4519 Місяць тому +1

    አወያዮ ሰው እባክህ ሀሳባቸውን አታቋርጣቸው: የነሱን ትንታኔ ሳይቆራረጥ እንስማበት

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Місяць тому +4

    ጁባይ ቢመጣ እራሱ ድርድር እሚባል ነገር የለም አከቲቪስት ተብየወች አታላግጡ

    • @Finfine672
      @Finfine672 Місяць тому

      😂😂😂😂 ጆባይደን ሳይመጣ አገሮን አቅም የላትም ትንሽ ጠብቁ

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Місяць тому

    አትግደሉን

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Місяць тому

    ድርድር እማ የግድ ነው። ጥያቄው የድርድሩ አርስት ምን መሆን አለበት ነው። በኔ እምነት ድርድሩ የሽግግር መንግስተ‍እ እንዴት እና በነማን ነው መመስረት ያለበት በሚል ላይ መሆን አለበት። በመጀመሪአ አሁን በስልጣን ላይ ያለው አካል ስልጣን መልቀቅ አለበት። ፖርላመው መበተን አለበት። ህገመንግስቱ መታገድ አለበት። ከዚህ በሗላ ያገባኛል የሚል ሁሉ የሚሳትፍበት ውይይት ተደርጎ መፍትሄሊገኝ ይቻል ይሆናል።

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Місяць тому

    ይህ ታላቅ ጉዳይ ዩጴንጤ ኮንፍራንስ አደረገው እንዴ?

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y Місяць тому +2

    😂😂😂😂አበባው የብልግና ዘበኛ ቀበቶቸውን እናስፈታለን አላልከንም ነበር እንዴ😂😂😂😂❓ማን ቀበቶ ፈታ የምርኮኛው ብርሐኑ ጁላ ወታደር ወይስ😂😂😂😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Місяць тому +1

    😂😂😂 ድርድር የሚባል የለም
    ድሉ የአማራ ፍኖ ነው አለቀ ደቀቀ😂😂

  • @wondagirma4159
    @wondagirma4159 Місяць тому +1

    አማኑዔል መንግስትን ወክሎ የመጣ ነው ሚመስለው።

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Місяць тому

    Mr Amanuale don't be fast sail slowly and think head

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Місяць тому

    ስንት ንብረት ወድሞ ድርድር ላንድ ለመጨረሻ ግዜ ተጨፋጭፎ አንድ ጉልበተኛ ይ ግዛ።

  • @user-wq5to4cr6g
    @user-wq5to4cr6g Місяць тому +2

    amanuel sew atnak yante dinfata zer kelguam yisbal yasazinal!

  • @AbeReta-ws5bo
    @AbeReta-ws5bo Місяць тому

    Fano

    • @AlexEt-vm5ux
      @AlexEt-vm5ux Місяць тому

      ብታምኑም ባታምኑም የነካካችውትን እሳት🔥🔥🔥 በምንም አይነት እታቆሙትም መነሻችን ባህር ደር መድረሻችን 4ኪሎ አንላቀቅም ድል ለፋኖ🟩🟨🟥🙏💪💪💪

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Місяць тому

    ጥያቄ ተቀበል

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому

    ❗️Why is Amanual afraid to accept
    Follow-up questions❓️He fears the questions.
    Good to find a politician who is not biased in Oromo politics ⚠️

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu5930 Місяць тому +1

    ሰላማዊን ህዝብ በየጊዜው እየጨፈጨፈ ካለ ጨፍጫፊ ሀይል ጋር ምን አይነት ድርድር ሊካሄድ ይችላል ተብሎ ይታመናል?

  • @bengared2281
    @bengared2281 Місяць тому +1

    ከአብይ የግል አሽከሮች ጋር ምንም ዓይነት ውይይት መፍትሔ አያመጣም።

  • @geremewdawit5167
    @geremewdawit5167 Місяць тому +1

    አማኑ ለምን የፋኖን ጥያቄ ታቀለዋለህ:: አማራ አይገደል በነፃነት ይንቀሳቀስ በህገመንግስቱ አልተወከልኩም እያለ እንዴት እነዚህ ግለሰቦች ምን መፍትሄ ይዘው ይመጣሉ

  • @wondagirma4159
    @wondagirma4159 Місяць тому

    Amanual is OPDO affiliated spokesperson...

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Місяць тому

    Amharan . Leyito yemiyasir yelem..gin fanoon kedegefena there govt kehone nuewerum yitaseral..

    • @Finfine672
      @Finfine672 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂 መደገፍም መቃወም መብት አለው አንድ ሃይል አሽባሪ ተብሎ በ ፓርላም ካልጸደቀ ፣ ምን አለ ነገርን ሳታውቁ ባትጽፎ

  • @dan376
    @dan376 Місяць тому

    12:25 see this funny act

  • @mah1229
    @mah1229 Місяць тому

    Shmagle ilko lemetarek sayihon lematsika system newu yetetekemebet anti democracy metachu

  • @desalewkifelew
    @desalewkifelew Місяць тому

    Amanuel antem endemengist(endebiltsigina) ataquartugn eyalk masferarat jemerk eko.

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 Місяць тому

    አማኑኤል ህወሃት በሶሰተኛው ወገን ኦላን በሶስተኛ ወገን ፋኖን በኮሚቴ ?ዘር ከሉጋም አለች እናቴ😅😅😅

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 Місяць тому +1

    በነገራችን ላይ ህወሃትን እና ኦነግን በአሜሪካ ፊት አደራድረህ ፋኖን በሽማግሌ ስትሉ ትንሽ አይሽክካችሁም??
    አብይ የምትሉት ጩሉሌ ሽማግሌውችን እና የሃይማኖት አባቶችን በአደባባይ ነበር እኮ ሲያስለቅሳቸው የነበረው። አትድከሙ ፖለቲካ የሚፈታው ሁለቱም በሚያከብሩት ያሃል አገር መሃላቸው ሲገባ ነው።

  • @zeleketewabe3561
    @zeleketewabe3561 Місяць тому

    Aman you try deny the people question it say dr abiy must go you

  • @Mamite926
    @Mamite926 Місяць тому

    Rather than Wealthy’s, Fano has respect for the church people or the community in the area. Abby thinks he knows politics However, he doesn’t know at all. Politics is science that the people who has naturally subjective mind. It needs more ideas, logic and abstract knowledge and understand other’s ideas. Abby just ordinary person. He copied other countries experiences. He is not dammed but he can work other departments. That’s the fact! FANO never sits with Abby. It’s better if he does like previous PM before more damage.

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Місяць тому

    ኮሚቴው በአብይ ጭንቀት ግፊት የተመስረተ ስለሚሆሄሆን ለአብይ ስስ ልብ ያለው ስብስብ የአማራን የህልውና ጥያቄሊፈታ ህዝብን ማባበል ከቶ አይቻልም እንግዲህ የመጣ ውን በጸጋ ተቀብሎ አማራ የህልውናውን ጥያቄ አንግቦ ትግሉን መምራት ወቅቱ ይጠይቃል

  • @user-wq5to4cr6g
    @user-wq5to4cr6g Місяць тому

    amanuel erasu endemengist act yafrgal ante maneh mans bezih dereja askemeteh ante erash yamara telat neh bezia lay siteykuh embi maletih yezemenu ambagene neh fanon yet tawkewaleh betam yeweredachihu denzazawoch!

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Місяць тому

    እረጎበዝ ሥለሠላም ጥሪ ወይሥ ሥለድርድ እያወራችሁ ነው ወይ ጫካ ያለዉ ይግባ ሢባል ለደሕንነቱ ነወይሥ,,,?ከተማ በሆቴል ቤት እየተመገብ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች አበርክከው ሶላት ወይሥ ስግደት በማድረጋቸው ምሣሌ ሥለሆኑ

  • @user-jc6hz7ok7b
    @user-jc6hz7ok7b Місяць тому

    ስለ ትግራይ አያገባንም

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Місяць тому +1

    አብይ ስልጣን ካለቀቀ በፍፁም አይታሰብም።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Місяць тому

    ሰማይ ዝቅ ቢል እራሱ አንደራደርም ስት ጀግኖች ስት ባለ ሀብቶች ኑሮቸዉን ትተዉ ጫቃ ገብተዋል ፍኖ ይሸነፋል ብላችሁ ከሆነ በጣም ስህተት ነዉ በየትኛዉም ክልል ያለ አማራ የትኛዉንም ተልኮ ለመፈፀም ዝግጁ ነዉ በሀገራችን በእርስታችን አንደራደርም መቼም ቢሆን እሞትንም እናሸንፍለን ማንም ምንም ይምጣ እኛ በጠመንጃ እነሱ በድሮን በራሳችን ሜዳ አሸንፈን ዋንጫዉን አራት ኪሎ ምንም ጥርጥር የለዉም አሸናፊወች ከዉነት ጋር ነች

  • @AAb1977
    @AAb1977 Місяць тому +1

    Let me remind you the prophecy told for Generations in play. Oromo Army will divide in two also Gurage society & Tigrayans as well from the incoming tribulations events period. Nothing new. Amhara will have the last laugh at the end be patient if you are lucky you may be a witness.

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Місяць тому

    መንግስት አብቅቶለታል ስንጨርስ እርቅየለም።

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Місяць тому

    Amanuel zer keliguam yisbal hone

  • @mrkidane06
    @mrkidane06 Місяць тому +1

    ሰብሳቢዎቹ በርግጥ የአማራ ሕዝብን ችግር አያቁም?

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 Місяць тому

    Amanuel seems to be the matured and grown up here

  • @user-wq5to4cr6g
    @user-wq5to4cr6g Місяць тому

    ante neh yemtsebesbachew yetebetatenu gelemele activist malet lebir enji hlina alfeterebachihum

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 Місяць тому

    The moderator is too pessimist and against peace talks…..please advocate peaceful negotiations. No one can win this war instead Amhara people in the region will be suffering…

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Місяць тому

    አማን እያልክ ያለህው ፉኖ የመንግስት ትዛዝ ካልተቀበለ ህዝቡ እንዳያርስ በመከልከል በርሀብ ይቀጣል እያልክ ነው። ይህም ተሞክሮ ነበር። ትግሉ እያደገ መጣ እጂ አልተገታም።

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Місяць тому

    and afta ...le.ehonu..beyetignaw silet asibachihu..new 1izz yelelew fanoo yemideraderew...fanoo ekoo enkuan kefdral gov gar mederader yikirna erasu 4tum fanooo masmamat alchalum..ye rhino s guday honoo erasachewun lalemagalet..yaweralu.

  • @user-wq5to4cr6g
    @user-wq5to4cr6g Місяць тому

    dereje yemiluh erasih akuam yeleleh kizenam neh dencroch

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Місяць тому

    አሁን አሁን ሲገባኝ ያኔ ሕወሃትና መንግስት ሲዋጉ የትግራይ ልጆች በዓለም ዙሪያ በየአደባባዩ በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው መሬት ላይ እስኪንከባለሉ ድረስ ይጮሁ የነበሩት ወያኔ መንግስትን ያሸንፍልን እያሉ ሳይሆን ንጹሐን እናት አባቶቻቸው የማይገባቸውን በጥይትና በከባድ መሳሪያ ሕይወታቸውን ሲያጡባቸው ነበር። ያም ብቻ ሳይሆን ሕፃናት ያለ ዕድሜአቸው ወያኔ ለጦር ስላስከተታቸውና እየረገፉ ስላለ ጦርነት ይብቃ እያሉ ነበር ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው። ዛሬም የአማራና የኦሮሞ ሕዝብ ጦርነት ይብቃ በማለት በዓለም ዙሪያ በየአደባባዩ መጮህ ይጠበቅባቸዋል።

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Місяць тому +1

    Oh ! "Amanual" today u went totally wrong down down to negative. The solution is there must be a third party to underwent at negotiation. Do u want still Abey to lead the Amhara community. No way ! Lesson learn from Tigrian community do not be stupid please,

  • @abakostir21
    @abakostir21 Місяць тому

    እድር ነው እንዴ በኮሚቴ የሚፈታው አማን ስምህን ወደ ቀገልቻ ቀይር

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Місяць тому

    መንግስት ግዜ ለመግዛት ካልሆነ በቀር ቆራጥነት የለውም ይህ ነው ግልጹ ነገር እናም በቃ ኮ በድሮን ገደለ በበቀል ሲጠቃ ንጹሀንን ገደለ ከባለ ደሙ ጋር ህዝቡ ምን ይሁን ግፋ ሳተናው ፋኖ አማን ምትለው ካታላዩ መንግስት ሚጠበቅ ሀሳብ ነው ከፈለክ በያዝከው ስስነት ቀጥል

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Місяць тому

    ይየህልውና ጥያቄ በውሽታም መሪ ድርድር አይረጋገጥም ❤

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Місяць тому +2

    In my view, Prosperity is not interested in solving the real issue!!! Fano is also immatured one!!! At the end of the day if negotiation comes now, why did Fano get involved in fighting very destructive way??? Fano should have adopted every smart means without any war to challenge the federal government!!!! Prosperity is in complete leadership failure for the last 6yrs!!! Ethiopians should really wake up to the reality on the ground i.e Prosperity leadership has been failing in all sectors!!!!! Things get towards to the point where we can't reverse the wrong doing& its effect!!!!

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew2057 Місяць тому

    ክክክ ፋኖ እዲደራደር ነው ንፁሀንን የሚገደል አያስበው በገደለ ቁጥር የፋኖሀይል እየጨመረ ነው ትፈራላችሁ እማንየምትባለው የመንግስት ድጋፍ ነህ እመኑኝ ንፁሀኑን በመግደል የሚመጣ የለም

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому

    👎👎👎👎👎

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 Місяць тому +1

    አማን ለብልፅግና ያደላል። ይመቸው።

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Місяць тому

    ህዝቡ ፋኖ ነው አይሰማችሁ አትጃጃሉ በፌደራል ተደራደሩ ይልቅ ጦርነቱ ከቀጠለ ሀገር ይበተናንን አማራ ሀገር 39 😂

  • @sabri5460
    @sabri5460 Місяць тому

    አየህ ውሸታችሁ?!ለሦስት ወር አልታገተችም! ለሦስት ቀንም አልታገተችም!!

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Місяць тому

    THE SUFFERING OF AMHARA COMMUNITY IS MADE BY EVIL ABEY AND NOT BY ABEY. THIS IS THE TIME TO GET RID OF ABEY OTHERWISE THE SUFFERING WILL BE GREATER FOR THE FUTURE IF ABEY CONTINUES TO RULE AS HE HATE ANHARA COMMUNITY. U GAYS PLEASE THINK TWICE BEFORE U S[EAK.

  • @workuerkie2858
    @workuerkie2858 Місяць тому

    የማይመስል ቀደዳ አቁሙ ሌቦች

  • @zeleketewabe3561
    @zeleketewabe3561 Місяць тому +1

    Tenb gala you the side of ppp

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Місяць тому

    ደሬ ትንታኔህ ግሩም ነው። አማኑኤል አንዳንድ ጊዜ ትዘባርቃለህ። ቢሆንም የማከብርህ ጋዘጤኛ ነህ።

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 Місяць тому +1

    mersha lemindinew be amanuel bicha chana weym kirikir yemitabeza be and ayin temelketachew ende wiyiyit meri wendime

  • @DanBro-ts9zo
    @DanBro-ts9zo Місяць тому

    ይሄ የአብይ ጣቢያ ነው አጀንዳ ስጡ ተብለው ነው የማይረቡ

  • @user-bh7vw3zt8r
    @user-bh7vw3zt8r Місяць тому

    አንንዳፍታ የጃቹን ታገኛለቹ ሌባ ሁላ
    የዜና ዕርሳቹ ራሱ መሃል ሰፋሪ ለመምሰል አትውተርተሩ ተነቅቷል

  • @senaitwodlegiorgis4817
    @senaitwodlegiorgis4817 Місяць тому

    ማነውአንተን ስለ አማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ያደረግህ የአብይ ተላላኪ

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 Місяць тому

    አማን? ገንዘብ ዳያስፎረው እንጅ ባለሀብት ዱምቡሉ ሳንቲም አያወጣም,

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 Місяць тому

    በጣም የሚገርመው ይህን ጅምር የሠላም ጥረት ተጋብዛችሁ ሳትገቡ ሣትረዱ የክልሉ ተወላጆች የህዝቡን ችግር እንደክልሉ ባለቤትና እንደ ሕዝቡ አብራክ ክፋይ ተመካክረው ወርደው ከሕዝባቸው ጋር እንዲመክሩ ለሕዝብ ጥቅም የተደረገውን ጥረት ይሄን ያህል ስትተቹ ለዚህ ሕዝብ ችግር መፍትሔ የሚሆን አንድም ሀሳብ አለማመንጨታች ሁ እናንተም ለኪሣችሁ እንጂ ለሕዝቡ የማታሰቡ መሆኑን ያስረዳል
    አማኑኤል ግን ጥሩ ሚዛናዊ ሃሳብ እያመነጨህ ነው ቅንነት ለራስ ነው