የስልጆ አሰራር How to make Siljo | Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 202

  • @everythinghabesha6171
    @everythinghabesha6171  3 роки тому +17

    Temelkachoche addis video ezi temelketu: ua-cam.com/video/k6ORMQ9XArg/v-deo.html

  • @fikerthome6787
    @fikerthome6787 3 роки тому +60

    ነጭ ሽንኩርቱ እና ዝንጅብሉ ተሰክቶ መግባቱ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ 1ኛ ነጭ ሽኩርቱ እና ዝንጅበሉን ፈጭቶ በሱፍ ውሃው በጠብጦ ውሃውን አጠሎ የጣድ ነው ውስጠ ጨምሮ ማብሰል የሽንኩርቱ ጣእም በደንብ ይወጣል 2ኛ የተፈጨ ኮረሪማ እቤት የተዘጋጀ ተፈጭቶ አሁንም በሱፍ ውሃ በጥብጦ ጨምሮ መብሰል የበለጠ ስልጆው ቆንጆ ጣእም ይኖረዋል ይህ አሰራር የድሮ እናቶቻችን አሰራር ነው ሞክሪው የሁለቱን ጣእም በይገነፋም ለክ እንደ አብሲት በወፍራሙ ማብሰል እንችላለን ሌላው በትንሹ ሞክሪው ሱፉን ሳይቀቀል በመፈጫ ፍጭውና በቂ ውሃ ጨምረሽ ጣጅው በደንብ ይፍላ ከዚያ አጥይው ንጣቱ ደስ ይላል በዚያ ጥደሽ መስራት ነው

    • @hirutkebede1319
      @hirutkebede1319 2 роки тому +2

      Lefitfitna lemiteta kelay indetekeshiw sufun mazegajet yichalal?

    • @zelalemsebhat5132
      @zelalemsebhat5132 2 роки тому +3

      ባለሙያ

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 2 роки тому +3

      ባለሙያ ነሽ፣ የቀድሞውን የስልጆ አሰራር እንዳለ ምንም ሳትጨምሪና ሳትቀንሽ ነው ያቀረብሽው። እጅሽን ይባርከው።

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 Рік тому

      ባለ ሞያ ነሽ

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 Рік тому +2

      እናመሰግናለን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 22 дні тому +1

    በጣም ያምራል ሞያሽም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ❤

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግብ ነው
    ሰላሳየሽን እናመሰግናለን!

  • @durefufa6424
    @durefufa6424 3 роки тому +2

    ተባረኪ አላውቅም ነበር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ።

  • @AselefechKefle
    @AselefechKefle 9 місяців тому

    ዋው በጣም እርፍ ነው እንሰራዋለን እጅሽ ይባረክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ sebaceous & like 👍🏽 አረኩሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን፣ መሰረትሽ ባለሙያ እንደሆነ ያስታውቃል፣እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 9 місяців тому +1

    እጅሽ ይባረክ የእማይዬን ስልጆ አስታወሺኝ 😋😋😋🥰🫶🏾✌🏾💚💛❤️🇪🇹

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому

    በጣምአመሰግናለው ጨውእናዝንጅብል እንደሚገባ አላውቅምነበር ተባረኪ

  • @aynalemgulelat7742
    @aynalemgulelat7742 Рік тому +1

    Betame gobezinesh entering yemitserawin astameshi Thank u

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 28 днів тому

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እህታትን ማሻአላህ በጣም ባለሞያ ነሽ በርች

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 3 роки тому +8

    ጎበዝ ይህ የአያት የቅድመ አያቶቻችን ሙያ ነው በርቺ!!!

  • @ethiofreefire34
    @ethiofreefire34 9 місяців тому

    ,,
    Betam gilts yehone aserar new zare iserawalehu, 🎉

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Рік тому +1

    ዋው ስወድውኮ ስንት አመቴ ከበላሁኝ አመሰግናለሁ እናታለም🥰👌

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን ጓጓላ የበዛው ይመስላል ለማንኛውም ጎበዝ ባለሙያ በርቺ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Рік тому

    እናመስፕግናለን እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 3 роки тому +9

    ጎበዝ በርቺ በትክክል እናቶቻች እንደሚስሩት ነው የሰራሽው እናቴ በህይወት የለችም ግን ለፆም ግዜ ሁሌ እቤታችን እናቴ ስትሰራ እይ ነበር ስልጆ በጣም እወዳለሁ የበባህላችንም ምግብ ነው እንኮራለን ።

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 23 дні тому

    ውይ በጣም ነው የምወደው ከበላሁ በጣም ቆየሁ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 27 днів тому

    እናመሰግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 роки тому

    Gobez Nesh berche. Addis neger temarku. ❤

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 3 роки тому

    Bewonet Betam Swedewooo TebarekiYeGetaTseganaSelamFekerYebzalsh

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 9 місяців тому

    ejishe yibareki beetam new yemwedew ayata sisera balemuya nechi❤❤❤

  • @bilenbilenerstu4385
    @bilenbilenerstu4385 8 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ አሰራሩ አላቅም ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 3 роки тому +2

    ዋዉ ከናቴ ሳልወርስ የቀረውት ሞያነው ነፍሷን ይማርልኝ በጣም አሪፍ ለጤና ቆንጆነው እወደዋለሁ አመሰግንሻለሁ የኔ እናት ጎበዝ በጣም ጎበዝና ጉልበታም ሰው ነው ሚሰራው በአሁን ዘመን ተረስቷል ምክንያቱም አሰራሩ ከባድ ነው አይሰሩትም እናቴ ቀጣም ትሰራነበር ሰዎቹም ይወዱላትነበር ወደጎደር ይሰራል በብዛት

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 Рік тому

    አሪፍ ነው ተባረኪ ግማሽ የባቄላ ዱቄት ከሆነ ምናክል ሱፍ ያፈልገዋል ግባአቶቹን እዳለ ፃፋቼው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ ጎራ በይ እህቴ 👍 ♥

  • @destatasew671
    @destatasew671 9 місяців тому +1

    ከሁሉም ያንች ይበልጣል

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    wow betam new selijo yemwedaw berchi

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 2 роки тому

    ወይኔ እናቴ እንዴት እንደምትሰራው ትዝዝዝዝ አለኝ እሞክረዋለሁ።

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 роки тому +2

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ እናት በጣም ደስ ይላል።

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 роки тому

      ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ይጨመራል ሴትዬዋ ሞያ ዬላትም አምባሻ ብቻ ነው ቆንጆ አድርጋ ምትጋግረው።

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Рік тому +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤😮እነመሠግናለን ተባረኪ

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 роки тому +1

    Selam yene konjoo betsebe adrgshalu
    Enzamd demergh demerashlu!!!!🙏🙏🙏😊💕❤

  • @tiruwerkadane9612
    @tiruwerkadane9612 3 роки тому

    Ayate emtaskemtewu betnshe ensra weym be lactic baliy neber betam gobez nesh

  • @mdadi127
    @mdadi127 21 день тому

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @nejathnejath3019
    @nejathnejath3019 2 роки тому

    ጎበዝ ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ በርቺ ቀጥይበት

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 2 роки тому

    ጎበዘ በርቺ በጣም ነው የምወደው

  • @FikirteTadesse-i4x
    @FikirteTadesse-i4x 8 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 3 роки тому +1

    ምስጋና በጣም ግሩም

  • @webak242
    @webak242 3 роки тому +5

    Wow so yummy.
    Thank you so much🙏♥

  • @kezinakedir
    @kezinakedir Рік тому +1

    Barche balmoya neshe walhee❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 9 місяців тому

    እናመሰግናለን. !

  • @letinaaraya4315
    @letinaaraya4315 8 місяців тому

    Good keep it is!

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 роки тому

    Enameseginalen. Etiye edme'na tena yistilign. Keseran behuala fridge wust new yeminadergew? Ameseginalehu

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 роки тому +1

    Ejeshe Yebareki Ehte

  • @hirutmichael8494
    @hirutmichael8494 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው: ጎበዝ

  • @selamawitbekele8820
    @selamawitbekele8820 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ በርቺ የባህል ምግቦች እንዳይረሱ ያደርጋል ለጤንነትም ስልክ ምርጥ ነው

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 2 роки тому +3

    Wow yamral tebarekilign

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @Sartiyamariyamlijsartiyamariya
    @Sartiyamariyamlijsartiyamariya 20 днів тому

    Arif new

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @YemisrachTamirat
    @YemisrachTamirat 9 місяців тому

    Enem serchialew konjo siljo gin chewi ena jigibl alchemerkum

  • @nigistmamo2150
    @nigistmamo2150 9 місяців тому

    አሪፍ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 9 місяців тому

    Ethiopian spicy foods of many varieties are great, but I never understood Siljo; maybe its purpose is to remind us it is the holiday season.

  • @abuaym7098
    @abuaym7098 2 роки тому

    Betam harif alemuya

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 3 роки тому +2

    የመጨረሻ ባለሙያ ነሽ አድንቄሻለሁ እኔም እንዲህ ነው ይማዘጋጀው ጎበዝ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ❤

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому

    በርችልን እእታችን ዋው ሞክረዋለው እስቲ

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 роки тому

    BALEMOYA EWEDAMHOO.TEBAREKI❤👏👏👏

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 9 місяців тому

    Semun Metjes Neew Yehe Yanen BMaket Lej Aymeslegnem..MASTEMAR KEHONE

  • @derartuwerkneh8840
    @derartuwerkneh8840 3 роки тому

    betam yemiwedew yemigib aserar new yasayeshin ameseginalew and ken demo berase seriche indemibela tesfa adergalew

  • @rahelgonfa845
    @rahelgonfa845 10 місяців тому

    በጣም ጎበዝ

  • @KasechTadese-b5m
    @KasechTadese-b5m 4 місяці тому

    Very good

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 роки тому +2

    Thank you for sharing

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    ጉበዝ ነሽ የምር ማሚም ትችልበት አለሽ እንዳንች በረረች።👌👌👌👌🙏🙏😘😘😘😘😘

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 3 роки тому

      😂😂😂😂ማሚም ??? ኧረ እማዬ በይ አይነፋም የራስ አጠራር ይሻላል

    • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
      @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 роки тому

      @@brookeasfaw7059 ማለት?

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 3 роки тому

      @@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ እማዬ በይ አያምርብሽም ማሚ የሌሎች ነው ጅል

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 3 роки тому

    ተባረኪ.ጎበዝ

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 роки тому

    ትክክለኛ አሰራር

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 9 місяців тому

    Thank you Emaye tiyakenebergn 1 emikemetew firijwstinw3 kenu wchinew 2gnaw senafichedetnewemnazegajew please

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 2 роки тому +1

    betam des yelale

  • @Fekarkun
    @Fekarkun 3 роки тому

    Gobez Bert 👌

  • @Leul380
    @Leul380 11 місяців тому

    ዋው ❤❤❤❤

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew1534 3 роки тому

    ዋውውው

  • @helenhelen7437
    @helenhelen7437 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ የዉን በጣም ነው እሚያስ ጎሚጀው

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 роки тому

    ስልጆ የአዳነ እናት በደንብ አስተምረውናል ሞክሬ ቆንጆ ነው አንቺም በርቺ

  • @GetachewKassie-r8b
    @GetachewKassie-r8b 8 днів тому

    Bakelawn kekelo mesrat ayechalm?

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 28 днів тому

    ❤❤thanks

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 роки тому

    እጅ ይባርክ እህቴ❤️

  • @kokebkassaye1878
    @kokebkassaye1878 3 роки тому

    Betam balemuya nesh berche!!!!! Awaze ena dilhe endet endemisera bitasayen ?

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 роки тому

    Thank you so much for sharing the excellent tips and tricks!I genuinely appreciate it from the bottom of my heart ❤💙💜Stay blessed 🙌👍👏🙏

  • @lulieaynalem599
    @lulieaynalem599 3 роки тому +2

    ናፈቀኝ

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 2 роки тому

    Thank you!👍

  • @ኢማንቱብ
    @ኢማንቱብ Рік тому

    እኔ ግን አያቲ ጋር ስሂድእበላነብር የክርስቲን ፆምጊዜ አሰራሩንአላውቅም በጣም ይጣፍጣል አያቲባለሞያነት አላህ ፈቅዶ በሃያትባገኛት ብዙከሷ የምማርውነብርኝ
    አላህይርዳኝ አንድ እሷናትየቀርቺኝ
    የአባቲሞተዋል በጣምነብርየምወዳቸው አላህ በጀነትያገናኝንያርብ

  • @wubeshi
    @wubeshi 9 місяців тому

    elbet aserar asayine degmo sis

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 9 місяців тому

    Thanks

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому +6

    ለግማሽ ኪሎ ባቄላ ምን ያህል ሰናፍጭ እንደተጠቀምሽ ብናቀው ጥሩ ነበር

  • @zzibekel6813
    @zzibekel6813 2 роки тому

    Wow sitafet😘

  • @chegh9895
    @chegh9895 9 місяців тому +1

    ሙቀት ነው የሚፈልገው?

  • @lexarmicro5822
    @lexarmicro5822 3 роки тому

    Woow mamaye enmaseginalen

  • @SalamBeyene-r9k
    @SalamBeyene-r9k 29 днів тому +1

    ስልጆው በፍሬ ምን አይነትነው

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 2 роки тому

    .mefecha kalote betefechutese?

  • @brightday2510
    @brightday2510 4 роки тому +1

    Looks delicious
    very healthy
    Thank you so much for sharing
    God bless

  • @zedotube5662
    @zedotube5662 3 роки тому

    Yebaqelaw duqet majamariya taqoltonaw xirewnaw?

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 3 роки тому

    እማየን አስታወስሽኝ እጅሽ ይባረክ ልረሰው ነበር አስታወስሽኝ መዳም እየጮህች የሀገሬን ሙያ እረሰሁት

  • @meseretlemma2030
    @meseretlemma2030 9 місяців тому

    የባቄላ አይብ እንደዚህ ነዉ የሚሰራዉ አብሽ ሳይገባዉ

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w Рік тому

    የእናቴ ስልጆ ናፈቀኝ

  • @YalemSyum-xw3my
    @YalemSyum-xw3my 8 місяців тому

    ከባቄላ ዉጭ የሌላ አይሰራም?

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ትክክለኛ አሰራር ወድጄዋለሁ 👍👍👌