Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የፃም ቅቤ አነጣጠር ለማየት ሊንክ ua-cam.com/video/9zxIb59BQpE/v-deo.htmlሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
0000
የፆም ዱለት አለ እንዴ አረ ተዪ ስልሽ እንደው ስጋን ላለመርሳት ነው ክክክክክክኮኮ
የፆም ቅቤ እንዴት እንደሚሰራ አይን
በጣም ወድጄው አለሁ
https//youtu,be/9zxlb59BQpE
የፆታ ዱለት ሳይሆን የደንችና የመስር አዚፋ ቢባል ጥሩይመስለኛል ቆንጆነው
የፆም ነው ያለችው አርእስቱን እዬት
ፆም ማለት እራስን ማድከም ነው የኛ ሰው ግን ብልጥ ነው ፆም ላይ ነኝ ይልና ከስጋ ውጭ ምርጥ ነገር እየበላ እራሱን ያደልባል ደነዝ አደለን ሆዳችንን ሁሌም እንወዳለን አባቶቻችን ስለሚበሉት እይጨነቁም ቆሎዳቦ በልተው ነው ከዛስ ፆሙም ሲፈታ እያልቅም ጉዳችን በግድ ስጋ ታስሮብን ይመስል ስጋ ቤት ማጣበብ የት ይሄድብሀል አመቱን ሙሉ ሆድህ ካንተ ጋር ነው ወገን ከፆምህ ከልብህ ፁም ፆም ሲመጣ ስለምትተካው ገንቢ ምግብ እታስብ
ትክክል እኔም የጾም ምግብ ብዙ እሰራለሁ ተገቢ አይደለም
ማርያምን እኛ ነገር በጣምምምም..... ይገርመኛል እራስን ማታለል ለሆድ መገዛት ድንቄም ፆም ተፃመ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን የፆም ቅቤ የፆም ወተት እያልን እየቀበጣጠርን እራሳችንን እናሞኝ ግንን ግን ለመሆኑ የፆም ስጋ አለ እንዴ???? የሰው ሰጋ እንዳትሉኝ ብቻ 🤔
ልክ ነህ የኔ ወንድም
እግዚአብሔር ይመሥገን ትክክል በቀል ነው የያዝነው ጾም ሲፈታም ሆነ ሲጾም በቀል ነው እረ በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ እግዚአብሔር ያበርታን በዕውነት
አትመልከቱ መበላት የለበት የምትሉ
መልክ ስጠኝ እንጂ ምያ ከጎረቤት ያለችው ለካ ይሄን አይታ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ እህት በፆም ጊዜ ምን እደምስራ ግራ ነበር የሚገባኝ ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ
እጅሽ ይባረክ ደግሞ ሲጣፍጥ ሌላ የጽም ካለ ለለውጥ ያክል ብትሰሪልን
ዋዉ እጅሽ ይባረከዉ በጣም ወደድኩት ሰርቼ እቀምሰዋለሁኝ
መሞከርሽ ጥሩ የፆሞ ዱለት ባትይውም አዚፋ በምስር ስለሚሠራ ለየት ያለ አዚፋ በድንች ብትይው ጥሩ ነው ሥሙ ሳይሆን ዋናው ጣእሙነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አንዳንድ ኮሜን አይተሽ አትዘኚ ሁሉም እንደአመለካከከቱ ነው
አያያዝሽበጣም ያምራል ያስጎመጃል
Hello betam gobez nesh . Ghin yexim yalhome dulet bitasayin turu neber ameseginalehu
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እውነት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው
የሚዬ በጣም ያምራል ያስጎመጃል እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር👌👌💯‼️🥰🥰
ተባረኪልን🙏💞 ደስ የሚል አሰራር ነው በርቺልን🥀
እምምምም...ያስጎመጃል... አሪፍ ነው እናመሰግናለን!!
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👌👍👏🙏💖
አዙፋ ማለት ሠናፍጭ ወይም ሎሚ በመጨመር የሚሠራ ነው ይህ ግን የፆም ድውለት ነው አሠራሯ ያምራል
ዋው በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ በርቺልን ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን😍
በጣም እናመሠግናለን
ዋዉ በጣም ልዩ ነው ኤሚዬ እጅሽ ብርክ ይበል ራሱን ዱለቱን ነው የሚመስለው አጣፍጠሽ ነው የቀመምሽውእጅሽ ይባረክ 👌👍🥰❤️ሼር
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ፋሚሊ ፈርስት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ዋውውው እምፈልገው ነበር የኔ ቅመም ቢቆይም ይህው አገኘሁት
እህቴ ሙያሽንንና ፈጠራሽን ሳላደንቀው አላልፍም ነገር ግን በፆም የሚባላ ተብሎ ማለቱ ግን እራስ ተጃጅሎ ስውን ማጃጃል ነው በተለይ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች አንጃጃል ፆም እንዴት እንደሚፆም ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናን እሳይቶናን ቅዱስ መፅሐፍ ላይም ተፅፎልናን ቤተክርስቲያንም እለት እለት አስተምራለች እያስተማረችም ነው ወደፊትም ታስተምራለች ሰሚ ስላጣች ነው እንጂ " ስንዱ እመቤት ናት" እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🏼
Ejeshe ybark
ዬሚዬ ልዩ ነው ዱለት ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰
ዋው ሰርቸው በጣም ነው የሚጣፍጠው
congratulations vegiterians good job my dear keep going👍
Love it. Thank you for sharing!!
በጣም ቆንጆ አሰራር ለውጧል ደስ ይላል ወደ ጌታችን ተባረኩ ባራክ በጣም ምርጥ ነው ያስቆረጥማል ምን እጅግ በጣም አሪፍ አሠራር ነው በጣም እናመሰግናለን ጌታችን👍
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ምርጥ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ
ሳባዬ የኔ ቅን ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
ወዉ በጣም ደሰ ይላል
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚል👏👍💕
ዋዉ በጣም የሚምር ምርጥ ነዉ 🤔🤔🤔እጅ ይባርእናመሰግናለን👍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጆች ሞያ መቸም ይሄነው አይባልም አረ እጅሽ ይባረክ እህቴ አንድ ነገር ከቻልሽ ብታስረጅኝየጶም ቅቤ ስትይ አልገባኝም እህቴ አመሰግናለሁ
አሜን !!! ua-cam.com/video/9zxIb59BQpE/v-deo.html የፆም ቅቤ የሰራሁት ቪዲዮ ነው እይዉ በጣም አመሰግናለሁ😍
አመሰግናለሁ እህቴ ሰላምሽ የበዛ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
Yexom kibiye yelshiwun smnu tnegirini hodye🙏🙏
የምየ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሚያስጎመጅ ነው በርችልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
የሚዬ እጅሽ ይባረክ
This is very amazing and looks so delicious 👌👌👌👌👌
በርቺ ሲያዩት ያምራል
የሚዬ የሚያምር ጤናኛ የፆም ዱለት አሰራር ።እጆችሽ ይባረኩ
Wow እጅሽ ይባረክ
በጣም ነው የሚያምረው ውዴ እጅሽ ይባረክ
ኤሚዬ ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ምስሩም ሆነ ድኝች ጥሩ ነው በደንብ ሰርተሸዋል ያሚ እጅሽ ይባረክ 👌👍🥰❤❤ሼር
ሂዊዬ የኔ ቆንጆ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
YE-M it is YUMMY. It is very much mouth watering. Bravo! Gobeze! I think it is the best complement so far for your effort.
ያሚየ❤ በሩቁ ሢዪት ዱለት እራሡን ነው የሚመሥለው በጣም ድንቅ ነው 👍በጣም ቆንጆ አድርገሽ ቅምም አድርገሽ ነው የሠራሽው ተባረኪ የኔ ውድ ላይክ ❤❤❤🙏
ጎበዝ ጥሩ ነው 🙏😍
ጎበዝ እህቴ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው አንችም ብቅ በይ
የሚዬ የኔ ባለሞያ ጤናማ ምርጥ ዱለት ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክልኝ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የሚየ እጅሽ ይባረክ🥰🙏👌ሼር
I love. You 👍👍👍
በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን
thnx egesh yebarek
በጣም አሪፍ ነው
It would be good for samosas filling
የሚዬ ዋው በጣም ልዩነው ያሚ ያሚ
የምታማስይበት ጫፉ ላስቲክ ስለሆነ ለጤንነት ጥሩ አይደም ። በክፋት አይደለም ልምከርሽ ብዬ ነው
ትክክል ብለሻል
ተሳስተሻል ከመጥበሻው ጋር አብሮ የሚሸጥ ነውIts Like.. Spatula እና ፕላስቲክ አይደለም በማናቀው ነገር ለይ ዝም ብንል ወይም መጀመሪያ ብንጠይቅ
Lek nesh pleass tenegna netebesha weym beret dest beteley kedoro wot vatekalay lewot mesrya mihon metebesha yemetawki kehone kene meselu betasayin....
@@ephremkiflu9915abro bishet lemetregia enji mamasaya aydelem
❤❤❤ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ ቀጥዪበት
ዋዉ የሚዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ዱለት እራሱን ነው ሚመስለው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ👍👍❤️🥰❤️
Betam konjo yehone aserar new yasayeshen ejesh yebarek ehete 😍🙏🙏
wow ejsh yibarek
Gobese ! Bravo!! I like it very much YE-M!
ፈጠራሽን በደንብ ወድጄዋለው እባክሽ የባቅላቫ አሰራር በአማርኛ ንገሪኝ አመሰግናለው
ምርጥ ነው
የሚዬ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 💕
Thank you for sharing my sister konjo yummy ejesh yebarek
Nice food thank you Sister,
I wasn't thing one day ther is a fast dulet thank you
እህቴ በርቺ በጣም ጤነኛ ነው👏🏽👌
ኤሚዬ ልዩ ጤናማ ነው እጅሽ ብርክ ይበል 🥰🥰🥰👌👌👌
አሪፍ ነው ተባረኪ 👌🏿
ምን፣መሰለሽ፣ጾም፣ማለት፣ራስን፣መጉዳት፣ነው፣እንጂ፣ቅቤን፣በሌላ፣ቅቤ፣ከተካን፣ምኑን፣ጾምነው።ይሄ፣ለvigterian ብትዪ፣ያምራል፣ስለሙያሽ፣እናመስግናልን
የፆም ማለት ቅቤ ያለሆነ ማለት ነው ዘይት በፆም ትበያለሽ ዘይቱን መቀመም ማለት ነው የሚገርምሽ ዱለት መባልም የለበትም ብዬ አምናለሁ ስም ከተነሳ ዱለት እስከማውቀው ድረስ ለሥጋ የሚሰጥ ስም ነው የፆም ቅቤ ከማለት የተቀመመ ዘይት , ዱለት ከማለት ሌላ ውይም ልዩ የምስር አሰራር ብንልስ ቁአንቁዋ ከተነሳ ?
ምስሩ በምን ያህል ግዜ ይበስላል ? ምን ያክል ውሀ ለ አንድ ኩባያ ምስር ? ውሃ ካነሰ ቀዝቃዛ ውሃ ብንቸምር ጣዕሙን ስለምቀንሰው , በ አተር ክክ ስላየሁ ዘለል ያለ ውሃ እንደሚፈልግ . ይህንን ሰርቼ ለመብላት ጉአጉቻለሁ , በርቺ ግሩም ሥራ ! God 🙏🙏🙏
በርቺ የኔ ባለሙያ
Wowwww awesome recipe my friend 👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻Thank you for sharing this amazing recipe 💕💕💕💕big like 💞💞💞💞
Barchoye ejish yibarek
የፃም ቂቤ አዘጋጃጅ ብታሳይኝ አመሠግናለሁ
Amazing ❤
ዋውውውው በጣም ያምራል🇪🇹🇪🇹👍👍
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
Thank you for sharing. God bless you!
የሚዬ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን 👍👍👍
This would be great wrapped in a samosa! Thank u for the ingredients🥘🍲🥣
ጎበዝ በርቺ
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርች
እህት እኔ የምመክርሽ የተቀቀለ ድንች እንደገና ፣በዘይት መጥበሥ ለጤና አደገኛ ነው።በተለይ ተጠብሶ የተቁላላ ድንችን ወጥ ከአደረግነውና ፍር ሥነሥርዓት ሣድረው እንደገና ለመመገብ ሥናሞቀው ድንጋይ ይመሥል ይጠጥራል።በጣም አደገኛ ወገን ተጠንቀቁ ድንች ከተጠበስ በጥብ መብላ ከተቀቀለም እንደእዛው ።ነገር ግን ቀቅሎም እንደገና መጥበስ በጣም አደገኛ ነው።
Berch betam konjo new 👍👍
wow btam nw miyamerew sitay rasu..yemir ene adiss nw yetekelakelekuy gn yeanchin megeb ayich nw meserat miyasdesetegn..enkulale wuteshin serechew 1gna nw..
Betam amesegnalehu egziabihare yistiligne !!!
God bless your career.
esikibeelaw chekuyalehu betam yamital
የሚዬ ዋው ልዩ የዱለት አሰራር ነው የምር በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለው👌😍
ዋው ሁሉም ጤናማ ነው ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ሼር😋👌😍
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
Betam tiru new b34chi
Thanks I love it
ዋው በጣም ልዩ ነው ጤናማ የሆነ የፆም ዱለት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😍👏👍ሼር
መጀመሪያ ስሙን እወቂ
Woow desss yilal berchi
በጣም ቆንጆ ነው 💐 ግን ምኑን ተጾመው?😂
Wow yummy yummy.
በናትሽ ጓንት አርጊ ግን ጥሩ ነው በርቺ
ባለሙያነሺ ሰቡስክራይቡ አረኩሺ
It’s delicious and healthy.
የፃም ቅቤ አነጣጠር ለማየት ሊንክ ua-cam.com/video/9zxIb59BQpE/v-deo.html
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
0000
የፆም ዱለት አለ እንዴ አረ ተዪ ስልሽ እንደው ስጋን ላለመርሳት ነው ክክክክክክኮኮ
የፆም ቅቤ እንዴት እንደሚሰራ አይን
በጣም ወድጄው አለሁ
https//youtu,be/9zxlb59BQpE
የፆታ ዱለት ሳይሆን የደንችና የመስር አዚፋ ቢባል ጥሩይመስለኛል ቆንጆነው
የፆም ነው ያለችው አርእስቱን እዬት
ፆም ማለት እራስን ማድከም ነው የኛ ሰው ግን ብልጥ ነው ፆም ላይ ነኝ ይልና ከስጋ ውጭ ምርጥ ነገር እየበላ እራሱን ያደልባል ደነዝ አደለን ሆዳችንን ሁሌም እንወዳለን አባቶቻችን ስለሚበሉት እይጨነቁም ቆሎዳቦ በልተው ነው ከዛስ ፆሙም ሲፈታ እያልቅም ጉዳችን በግድ ስጋ ታስሮብን ይመስል ስጋ ቤት ማጣበብ የት ይሄድብሀል አመቱን ሙሉ ሆድህ ካንተ ጋር ነው ወገን ከፆምህ ከልብህ ፁም ፆም ሲመጣ ስለምትተካው ገንቢ ምግብ እታስብ
ትክክል እኔም የጾም ምግብ ብዙ እሰራለሁ ተገቢ አይደለም
ማርያምን እኛ ነገር በጣምምምም..... ይገርመኛል እራስን ማታለል ለሆድ መገዛት ድንቄም ፆም ተፃመ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን የፆም ቅቤ የፆም ወተት እያልን እየቀበጣጠርን እራሳችንን እናሞኝ ግንን ግን ለመሆኑ የፆም ስጋ አለ እንዴ???? የሰው ሰጋ እንዳትሉኝ ብቻ 🤔
ልክ ነህ የኔ ወንድም
እግዚአብሔር ይመሥገን ትክክል በቀል ነው የያዝነው ጾም ሲፈታም ሆነ ሲጾም በቀል ነው እረ በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ እግዚአብሔር ያበርታን በዕውነት
አትመልከቱ መበላት የለበት የምትሉ
መልክ ስጠኝ እንጂ ምያ ከጎረቤት ያለችው ለካ ይሄን አይታ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ እህት በፆም ጊዜ ምን እደምስራ ግራ ነበር የሚገባኝ ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ
እጅሽ ይባረክ ደግሞ ሲጣፍጥ ሌላ የጽም ካለ ለለውጥ ያክል ብትሰሪልን
ዋዉ እጅሽ ይባረከዉ በጣም ወደድኩት ሰርቼ እቀምሰዋለሁኝ
መሞከርሽ ጥሩ የፆሞ ዱለት ባትይውም አዚፋ በምስር ስለሚሠራ ለየት ያለ አዚፋ በድንች ብትይው ጥሩ ነው ሥሙ ሳይሆን ዋናው ጣእሙነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አንዳንድ ኮሜን አይተሽ አትዘኚ ሁሉም እንደአመለካከከቱ ነው
አያያዝሽበጣም ያምራል ያስጎመጃል
Hello betam gobez nesh . Ghin yexim yalhome dulet bitasayin turu neber ameseginalehu
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እውነት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው
የሚዬ በጣም ያምራል ያስጎመጃል እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር👌👌💯‼️🥰🥰
ተባረኪልን🙏💞 ደስ የሚል አሰራር ነው በርቺልን🥀
እምምምም...ያስጎመጃል... አሪፍ ነው እናመሰግናለን!!
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👌👍👏🙏💖
አዙፋ ማለት ሠናፍጭ ወይም ሎሚ በመጨመር የሚሠራ ነው ይህ ግን የፆም ድውለት ነው አሠራሯ ያምራል
ዋው በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ በርቺልን ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን😍
በጣም እናመሠግናለን
ዋዉ በጣም ልዩ ነው ኤሚዬ እጅሽ ብርክ ይበል ራሱን ዱለቱን ነው የሚመስለው አጣፍጠሽ ነው የቀመምሽውእጅሽ ይባረክ 👌👍🥰❤️ሼር
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ፋሚሊ ፈርስት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ዋውውው እምፈልገው ነበር የኔ ቅመም ቢቆይም ይህው አገኘሁት
እህቴ ሙያሽንንና ፈጠራሽን ሳላደንቀው አላልፍም ነገር ግን በፆም የሚባላ ተብሎ ማለቱ ግን እራስ ተጃጅሎ ስውን ማጃጃል ነው በተለይ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች አንጃጃል ፆም እንዴት እንደሚፆም ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናን እሳይቶናን ቅዱስ መፅሐፍ ላይም ተፅፎልናን ቤተክርስቲያንም እለት እለት አስተምራለች እያስተማረችም ነው ወደፊትም ታስተምራለች ሰሚ ስላጣች ነው እንጂ " ስንዱ እመቤት ናት" እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🏼
Ejeshe ybark
ዬሚዬ ልዩ ነው ዱለት ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰
ዋው ሰርቸው በጣም ነው የሚጣፍጠው
congratulations vegiterians good job my dear keep going👍
Love it. Thank you for sharing!!
በጣም ቆንጆ አሰራር ለውጧል ደስ ይላል ወደ ጌታችን ተባረኩ ባራክ በጣም ምርጥ ነው ያስቆረጥማል ምን እጅግ በጣም አሪፍ አሠራር ነው በጣም እናመሰግናለን ጌታችን👍
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ምርጥ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ
ሳባዬ የኔ ቅን ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
ወዉ በጣም ደሰ ይላል
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚል👏👍💕
ዋዉ በጣም የሚምር ምርጥ ነዉ 🤔🤔🤔እጅ ይባር
እናመሰግናለን👍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጆች ሞያ መቸም ይሄነው አይባልም አረ እጅሽ ይባረክ እህቴ
አንድ ነገር ከቻልሽ ብታስረጅኝየጶም ቅቤ ስትይ አልገባኝም እህቴ አመሰግናለሁ
አሜን !!!
ua-cam.com/video/9zxIb59BQpE/v-deo.html የፆም ቅቤ የሰራሁት ቪዲዮ ነው እይዉ በጣም አመሰግናለሁ😍
አመሰግናለሁ እህቴ ሰላምሽ የበዛ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
Yexom kibiye yelshiwun smnu tnegirini hodye🙏🙏
የምየ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሚያስጎመጅ ነው በርችልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
የሚዬ እጅሽ ይባረክ
This is very amazing and looks so delicious 👌👌👌👌👌
በርቺ ሲያዩት ያምራል
የሚዬ የሚያምር ጤናኛ የፆም ዱለት አሰራር ።እጆችሽ ይባረኩ
Wow እጅሽ ይባረክ
በጣም ነው የሚያምረው ውዴ እጅሽ ይባረክ
ኤሚዬ ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ምስሩም ሆነ ድኝች ጥሩ ነው በደንብ ሰርተሸዋል ያሚ እጅሽ ይባረክ 👌👍🥰❤❤ሼር
ሂዊዬ የኔ ቆንጆ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
YE-M it is YUMMY. It is very much mouth watering. Bravo! Gobeze!
I think it is the best complement so far for your effort.
ያሚየ❤ በሩቁ ሢዪት ዱለት እራሡን ነው የሚመሥለው በጣም ድንቅ ነው 👍በጣም ቆንጆ አድርገሽ ቅምም አድርገሽ ነው የሠራሽው ተባረኪ የኔ ውድ ላይክ ❤❤❤🙏
ጎበዝ ጥሩ ነው 🙏😍
ጎበዝ እህቴ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው አንችም ብቅ በይ
የሚዬ የኔ ባለሞያ ጤናማ ምርጥ ዱለት ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክልኝ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የሚየ እጅሽ ይባረክ🥰🙏👌ሼር
I love. You 👍👍👍
በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን
thnx egesh yebarek
በጣም አሪፍ ነው
It would be good for samosas filling
የሚዬ ዋው በጣም ልዩነው ያሚ ያሚ
የምታማስይበት ጫፉ ላስቲክ ስለሆነ ለጤንነት ጥሩ አይደም ። በክፋት አይደለም ልምከርሽ ብዬ ነው
ትክክል ብለሻል
ተሳስተሻል
ከመጥበሻው ጋር አብሮ የሚሸጥ ነው
Its Like.. Spatula
እና ፕላስቲክ አይደለም በማናቀው ነገር ለይ ዝም ብንል ወይም መጀመሪያ ብንጠይቅ
Lek nesh pleass tenegna netebesha weym beret dest beteley kedoro wot vatekalay lewot mesrya mihon metebesha yemetawki kehone kene meselu betasayin....
@@ephremkiflu9915abro bishet lemetregia enji mamasaya aydelem
❤❤❤ ጎበዝ ነሽ አይዞሽ ቀጥዪበት
ዋዉ የሚዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ዱለት እራሱን ነው ሚመስለው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ👍👍❤️🥰❤️
Betam konjo yehone aserar new yasayeshen ejesh yebarek ehete 😍🙏🙏
wow ejsh yibarek
Gobese ! Bravo!! I like it very much YE-M!
ፈጠራሽን በደንብ ወድጄዋለው እባክሽ የባቅላቫ አሰራር በአማርኛ ንገሪኝ አመሰግናለው
ምርጥ ነው
የሚዬ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 💕
Thank you for sharing my sister konjo yummy ejesh yebarek
Nice food thank you Sister,
I wasn't thing one day ther is a fast dulet thank you
እህቴ በርቺ በጣም ጤነኛ ነው👏🏽👌
ኤሚዬ ልዩ ጤናማ ነው እጅሽ ብርክ ይበል 🥰🥰🥰👌👌👌
አሪፍ ነው ተባረኪ 👌🏿
ምን፣መሰለሽ፣ጾም፣ማለት፣ራስን፣መጉዳት፣ነው፣እንጂ፣ቅቤን፣በሌላ፣ቅቤ፣ከተካን፣ምኑን፣ጾምነው።
ይሄ፣ለvigterian ብትዪ፣ያምራል፣ስለሙያሽ፣እናመስግናልን